የገብሥ ገንፎ በሁለት አይነት አሰራር በጣም ቀላል በድስት እና በInstant pot የተሰራ በጣም ቀላል

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 144

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +7

    አዲሱ የክችን እቃወች ቻናሌruclips.net/video/3hZvINvcUfo/видео.html
    የኦትሚል ገንፎ ruclips.net/video/ZJ11q_n88ao/видео.html

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 3 года назад

      እጅሽ ይባረክ የእኔ የዋህ እና ባለሙያዋ እህቴ።
      እናትዬ ካላስቸገርሁሽ፣ የሻይ ማፍያዉን የብርጭቆ ጀበና የገዛሽበትን link በዛኛዉ ዩቲዩብ share አርጊልኝ። አመሰግናለሁ።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      @@wisechange5910 እሽ የኔ ዉድ Antner 1200ml/40oz Glass Teapot with Removable Stainless Steel Infuser, Stovetop Safe Tea Kettle Microwave & Dishwasher Safe Tea Pot Loose Leaf Tea Maker www.amazon.com/dp/B08CBBWQN1/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_36feGbJZDGYQG?_encoding=UTF8&psc=1

    • @wisechange5910
      @wisechange5910 3 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 በጣም አመሰግናለሁ እናትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

    • @marakiyesema9751
      @marakiyesema9751 3 года назад

      I tried the oat and almond it was delicious thankyou for me this one is better not instant pot.

  • @meronabate4283
    @meronabate4283 3 года назад +9

    አቀራረብሽ አሰራርሽ አነጋገርሽ በሁሉም የታደልሽ በጣም ቆንጆ በተለይ በኢንሰታንት ፖት የምታሳይው እግዚአብሔር ይስጥሽ ስራ ስላቃለልሽልኝ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +7

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የገንፎ አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ የኔ ቆንጆ👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

    • @semhardawit6101
      @semhardawit6101 3 года назад +1

      Anchimi betam gobezi neshi weyni channels follow aregalewi ketiyibet

    • @weynikitchen
      @weynikitchen 3 года назад +2

      @@semhardawit6101 ከልብ አመስግናለሁ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @-wibhabeshochi5097
    @-wibhabeshochi5097 3 года назад +2

    ምርጥ ባለሙያ ከተረጋጋ ድምፅ ጋር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gondaregondare9594
    @gondaregondare9594 3 года назад

    ጎበዝ ገንፎውም አቀራረብሽም እጅግ በጣም ያምራል እናመሰግናለን ቆንጂት

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад

    በጣም በጣም ቆንጆ ነው ለዚህ ብርድ በጣም አስፈላጊ ነው ተባረኪልኝ በርቺ ጎበዝ 🙏

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    ቀላል ዘዴ ነው በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ውዴ❤🙏👍

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 3 года назад

    በጣም ምርጥ ነው በተለይ ለአራስና ለወንደላጤዎች ሁለተኛው ገንፎ ላማረው ጥሩ መላ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክ

  • @m.d5652
    @m.d5652 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እስከናቀራረብሽ
    እናመሰግናለን

  • @mintwabguangul1556
    @mintwabguangul1556 3 года назад +1

    ጎበዝ አድንቂሽ ነኝ ተባረኪ ህይወትን እንደዚህ ቀለል ምስድረግ ነው!!!

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ እናትዬ👍👏👏

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +1

    እናትዬ ሁለቱንም በጥሩ ዘዴ ነውየሰራሽው ዎዉ መልኩ ብቻ ይበቃል በርቺ 👏🏾👏🏾👏🏾

  • @fbpfeb1010
    @fbpfeb1010 3 года назад

    በጣም አመሰግንሻለው እጅሽ ይባረክ!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ👍😋

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሚያስጎመጅ ነው ወድጄዋለሁ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ውድድድድድ

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 года назад

    የሚያምርጎንፎ እነት 👌እጅሽ ይባረክ👌👍

  • @Amany1213
    @Amany1213 3 года назад

    በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @lucybelay9153
    @lucybelay9153 3 года назад +3

    አንቺ የሴት ቁንጮ ነሽ በእውነት thanks a lot. I learned a lot!!!!!!! from your channel.

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 года назад

    Wow Good job 👏🏽👏🏽👏🏽👍🏽👍🏽👍🏽Enat you are amazing 😻

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 2 года назад

    I tried it with Instant Pot and it turned out amazing… ty sis

  • @edenyohannes4499
    @edenyohannes4499 3 года назад

    No words just wawwwwwww🙌❤❤❤ all your respies are well done and yamiiiiii thank you

  • @fekat_tube
    @fekat_tube 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ። አንድ ሆነን ሁላችንም በአምላክ አምሳል የተፈጠርን ሰዎች እንደሆንን እንገነዘብ ፡፡ ዘረኝነት የደካሞች ነው!!! ሙሉ ሰው ስትሆን ያለማቋረጥ እየተማርክ እና ደረጃህን ከፍ እያደረክ ነው። ከዘረኝነትም በጣም ነፃ ነህ/ ሽ! ኑ አብረን ሙሉ ሰዉ እንሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gch752
    @gch752 3 года назад

    እጅሺን ይባርከው እናትዬ እናመሠግናለን

  • @thereisonlyone6357
    @thereisonlyone6357 3 года назад +3

    I tried your recipe - the oat and almond genfo with instant pot and it was delicious. My family loved it!

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 Год назад

    Looks Yamy Tebareki!

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው ሁሌም የምትሰሪው በጣም ቆንጆ ነው በርችልን እጅሽን ይባርከው ወድጀዋለሁ። እስቲ አንችም ሲመችሽ ብቅ በይ

  • @Marita-jo2hy
    @Marita-jo2hy 3 года назад

    I made the oat both with instant pot and bedist and I and my family loved it
    Thank you Yene konjo keep showing us your amazingness

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 3 года назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ ነው 😍👈

  • @ashiqtyemen3392
    @ashiqtyemen3392 3 года назад +1

    "ማሻአላህ" ባለቤቴ ገንፎ በጣም ይወዳል ማሸቱ እጄን ስለሚያመኝ ገንፎን አልሰራም ነበር አሁን ግን በቀላሉ ሞያን ካንች ተምሬያለሁ እጅሽ ይባረክ

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 3 года назад

    Thank you looks yammy 👌

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 3 года назад +1

    Looks so yummy. . 💯❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад

    አቀራረብሽ ያጠግብል 👍👈🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад +1

    Thank you for sharing! You make our life easier.

  • @21KEY27
    @21KEY27 3 года назад +2

    እናትአችን አትጠራጠሪ እየተጠቀምን ነው። እግዜር ይስጥሽ ።በተለይ ለሀገሩ አዲስ ለሆንነው ብዙ ነገር እናውቃለን ለኔ ጠቅመሽኛል በሌላ አገላለፅ አላማጄ ነሽ። በድጋም እግዜያብሔር ይስጥሽ።

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 3 года назад

    በርችልኝ ባለሙያዋ እህቴ

  • @leahw2392
    @leahw2392 3 года назад +1

    I love eating gonfo, but mixing it hurt my hand so much!!! So, I stopped doing it. I will definitely try this in instantpot gonfo! Thank you for teaching us how to use instant pot too.

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 года назад

    You are an expert on this👌👌

  • @danayitfutsum2374
    @danayitfutsum2374 Год назад

    I love your channel ❤️❤️❤️

  • @semhardawit6101
    @semhardawit6101 3 года назад

    Thank you betam gobezi neshi

  • @loveedom9295
    @loveedom9295 3 года назад

    በጣም ጎበዝ።

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 3 года назад

    አዪዪዪዪዪ በቃ ገንፎ ልታስበዪኝ ነው::: በጣም ያምራል የኔ ባለሙያ

  • @feniaseid4935
    @feniaseid4935 3 года назад

    Betam konjo Aserar beteley yemejemeryaw thank you 🙏

  • @cookingwithsis3230
    @cookingwithsis3230 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ገንፎ ነው የኔ እህት!😋 ሼር

  • @MessisCookingChannel
    @MessisCookingChannel 3 года назад

    Wow betam leu aserar new ejesh yebarek ehete 😍🙏share

  • @marthaasfaw1418
    @marthaasfaw1418 3 года назад

    I love your channel so much. Keep up the good work. I am learning new things from you. Thanks so much

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 года назад

    ወይኔ እንዴት ያምራል ማቅረቢያሽ ደግሞ በጣም ታምራለች እናመሰግናለን እናትየ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ🥰🥰🙏🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    አሪፍ አሰራር እንደሁልግዜውም

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 3 года назад

    በጣም ለብዙ ስው የሚጠቅም ነው የምትስሪው ሁሉ እጅሽ ይባርክ

  • @awoke9283
    @awoke9283 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ 🙏

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 3 года назад

    እና መሰግናለን ባለ ሙያ ነሽ

  • @tesfayemarimadlen4506
    @tesfayemarimadlen4506 3 года назад

    Betam balemuya nesh👍 Melk setegne enji moya ke Gorebet teblual kene teretu🙏Thank you ❤Eghziabhair Yebarkesh❤💐🌺🌹🌻👍

  • @jemilasaleh9899
    @jemilasaleh9899 3 года назад

    Thanks for sharing looks yummy

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 3 года назад

    Wonderful i like it

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 3 года назад

    እጂሺ ይባረክ ስለእርዳታሺ አመስግኜሺ አይበቃኝም

  • @user-nh4hj2ki9i
    @user-nh4hj2ki9i 3 года назад

    እህቴ እኔም እንዳች ነው የማገናፋው በጣም አሪፍ ነው

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 года назад

    Yene balemuya ejish yibarek,,

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    እናትዬ በጣም እሚያምር ገንፎ እጅሽ ብርክ ይበል ማሬ ገንፎ እወዳለው እና ምራቄን ነው ያስዋጥሽኝ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @tsegatecle775
    @tsegatecle775 3 года назад

    Wow thank you for sharing

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    እናትየ በጣም ቆንጆ ነው እጆችሽይባረኩ እሰኪይ የኔንም ሽር አድርጊልኝ

  • @gestanekitchen4057
    @gestanekitchen4057 3 года назад +1

    እናትዬ የምታሳይን ሁሉ ጠቃም ነው ኦናመሰግናለን

  • @theyohannesfamily8437
    @theyohannesfamily8437 3 года назад

    Yene mar tebarek

  • @giftiidha7144
    @giftiidha7144 3 года назад

    Yene balemuya ejesh yibarek

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 года назад

    ዋው

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @yusratube4051
    @yusratube4051 3 года назад

    በጣም አረፈ ነው

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ቆንጆ አሰራር ብርቺ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እናትዬ እጅሽ ይባረክ ያም😋👍🥰❤️

  • @jemaneshhaile7010
    @jemaneshhaile7010 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ

  • @sholayemommy8295
    @sholayemommy8295 2 года назад

    እግዚአብሔር ያከብርሽ

  • @MohammedAli-bz8li
    @MohammedAli-bz8li 3 года назад

    👍

  • @kiduseyakidist7075
    @kiduseyakidist7075 3 года назад +2

    Edme lanche bezu temerenal ye oat genfow be instant betam wedenewal gelagelsheghe and I shared to my sis and friend of mine they loved it my friend she shared to her parent they loved too thanks to you yebezu sewe dekam akeleshal lelaw yetazebkotena bale betem yewededew be instant sesera ye oat and almond taemu endale newe ena ye ehud/Sunday korsachen honewal eleshalew yene bale moya guilt free megeb malet yeha newe. kanche lelam entabekalen edmena tena abzeto yesteshe 🥰❤💯

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለው ስለወደድሽውም ደስ ብሎኛል 🙏🏽❤️

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Anchi fikir yeheonsh sat... Ene genfo betam endemewed tawukiyalesh... Gelagelshgn.. Degemo yemin Le ande sew Le million sewoch new enji eyetkemsh yalshew.. Ejish yebark endew tadelewal kehonsh yalut.. Yemitem genfo wow.. Yenga becha nege bezih aynet serchi new terkem adergi me belaw endagugushegnma alekerm😋 yene werk💞💞💞 share

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 года назад

    Watching!

  • @Amina12_-
    @Amina12_- 3 года назад

    Bettam gobez enatye ❤️❤️❤️

  • @meronzewde3023
    @meronzewde3023 3 года назад +1

    አንቺ የመታማስይበት ማማሳያ በጣም ቀጭን ነው ስለ ዚህ እጅሽን በጣም ያምሻል የኔ እህት

  • @jadamac7427
    @jadamac7427 3 года назад

    Your so sweet thank you for sharing

  • @dirshayeayele2809
    @dirshayeayele2809 3 года назад

    Betam mirt new thanks

  • @ethiopia9573
    @ethiopia9573 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ ።ወደር የለሽ ብዬሻለሁ።

  • @gch752
    @gch752 3 года назад +3

    አሚገርመው አሁን ለብርዱ እያሰብኩቱ ነበር አብሬ ልሥራ አንችን እያየው ሆ ተባረኪልኝ

  • @ethiohometube
    @ethiohometube 3 года назад

    አናመሰግናለን እኤኔ የመሰለውን ሙያ እንካችሁ ሥላልሽን!!!👌👌

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Watching

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 3 года назад

    👍👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @fethenetesfay7969
    @fethenetesfay7969 3 года назад

    I am here 🖐

  • @alemabraha5385
    @alemabraha5385 Год назад

    You are the best coke

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 года назад

    ሁሌ አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቤው ጎራ በይ ወደኔ

  • @michaelk2442
    @michaelk2442 Год назад

    Hi enat, በጣም ባለሙያ ነሽ ከንቺ ብዙ ተምሬአለሁ ሰራ ሰለምታቀይልን አመሰግናለሁ። እባክሽ የቡላ ገንፎ በ ኢንስታንታ ፓት ስሩልን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ቀላልና ልዩ የሆነ የገንፎ አገነፋፍ👌እሚገርመው ገንፎ ባየሁ ቁጥር እያገነፋሁ እኔው እራሴ ገንፎ መሆኔ ነው እናመሰግናለን እናትዬ👍👍👌❤️❤️ሼር

  • @hanaini
    @hanaini 3 года назад

    ተባረኪ

  • @kelemkelem9705
    @kelemkelem9705 3 года назад

    Wuyyyy Genfoyeee

  • @zebibaabshiro5696
    @zebibaabshiro5696 3 года назад

    ዛሬ ነው ያየውሽ እቃሽ ያምራል ድስ ትያልሽ

  • @tibebu3128
    @tibebu3128 2 года назад

    Thank you for sharing. What did you add in 1/2 teaspoon twice. Is it still genfo flour or is it salt?

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад

    እናትየ ዛሬ ሞከርኩት በጣም ቆንጆ ልስልስ ያለ ገንፎ ነው የሆነው ልጆቼ እንዴት ደስ ብሏቸው እንደበሉ ከማሸት ግልግል ነው በይንስታት ፖት መስራት በርችልኝ ውዴ💚💛❤️🙏

  • @mitu8128
    @mitu8128 3 года назад

    Balefew basayeshin meseret kibe antire woooooooow betam liyu new fleberu, betam ameseginalehu liyu new tamu

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      እሰይ እንኳን ወደድሽው አመሰግናለሁ 🙏🏽❤️

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 года назад

    ገንፎየ አለፈላት instant pot ላይ መሰራት ከጀመረች 👌👍🥰🥰እስኪ ነይ ቡና ጠጪ ወደኔ ቤት 😆😆

  • @emusalimselman9840
    @emusalimselman9840 3 года назад

    betam konjo

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 года назад

    እናት፤እኔ የገንፎ ወዳጅ አይደለሁም ግን አሰራርሽና ሁሉም ነገር የማይወድን እንዲወድ ያደርጋል። የተባረከ ይሁን🙏❤️እኛም ቤት ብቅ በይ ደስ ይለኛል ቢተሰብ ፈላጊ ነኝና 🥰

  • @tizitaero5106
    @tizitaero5106 3 года назад

    Anchi serteshiw mirt yemayihon neger yelem yene balemuya 😘

    • @tizitaero5106
      @tizitaero5106 3 года назад

      ለ እንጀራ የምንጠቀመውን ገብስ መጠቀም እንችላለን እንዴ ማሬ ? ሌላ ገብስ የለኝም እዚ የሚገዛው (barley flower) new yalegn

  • @luliya6032
    @luliya6032 3 года назад

    👍👍😍😍😍😍😍😍

  • @mahigech5843
    @mahigech5843 3 года назад

    እናት በጣም ጎበዝና ትሁት ነሽ እግዚያብሄር ይባርክሽ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬአለሁ ካንቺም አይቼ ኢንስታትፖት (instant pot) ገዝቻለሁ ብዙም እየተጠቀምኩበት ነው ግን እናት ቁሌትና ዶሮ ወጥ ለመስራት አንቺ ባሳየሽን መልኩ ሞከርኩ ግን ሁለቱም ያዙብኝ ሁለቱንም በድስት ገልብጬ ሰራዃቸው እኔ ደግሞ በጣም የፈለኩ ለቁሌት እና ለቀይወጥ ነገሮች ነው እባክሽ እናት እንዴት እንደማደርግ ንገሪኝ በተረፈ በርቺ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው እናመሰግናለን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  3 года назад +1

      እኔም አመሰግናለ ነጭ ሽንርት አትጨምሪበት እስኪ ብዙ ሰዉ አለኝ በዝርዝር ቅዳሜ ስለዚህ አብራራለሁ መጠኑንም የሙቀቱን መቀነሥ ይቻላል ሊወጣ ሢል ፈጭቶ ነጭ ሽንኩርት ጨምሪበት እህቴ

  • @banchialemtadesse3159
    @banchialemtadesse3159 3 года назад

    Is your bowl is any bowel or made for instant pot