በጣም ፈጣን ጣፋጭ እና ጤናማ ጥቅል ጎመን በስጋ አሰራር ቀላል ዘዴ ||Ethiopian Food || How to cook Beef with vegetables

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2021
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Комментарии • 28

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c 2 года назад

    ውውውው

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ በዳኒ ሀበሻ ሼር መጥቼ ነው ሰብ ላይክ ሼር ብያለሁ በጣም ደስ የሚልና የሚጣፍጥ ምግብ ነው እጅሽን ይባርክልኝ ውዴ ♥♥♥♥ ደስ ካለሽ እኔምጋ ብቅ በይ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  2 года назад

      ማራኪዬ የኔ ውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤

  • @gojofilm
    @gojofilm 2 года назад

    Wow Sariy Betam Konjo Aserari Ejeshe Yebarki Wudi

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 2 года назад

    Betame konjo aserare sareya ejeshe yebareke

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @nuraynin
    @nuraynin 2 года назад

    ሳርዬ በጣም ጎበዝ እኮ ነሽ ሙያ ማ ከላይተሰቶሻል ዛሬም ገራሚ ምግብ ነው ያሳየሽን በጣም ወድጄዋለው በርችልኝ ሼር 👏👏👏

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 2 года назад

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ ስጋ በጥቅል ጎመን ሰራሽልን ❤️❤️❤️👌🏾👍🏾እጆችሽ ይባረኩ ሰልም ዋይልን 🙏🏾

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 2 года назад

    Yammmi looking good keep it up share and lk👍

  • @fetyajemal3205
    @fetyajemal3205 2 года назад

    👍👍👍👍

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ ።

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 2 года назад

      ዉዴ ቤተሰብ እኒዉን

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 2 года назад

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ ያሳየሸን እጂሽ ይባረክ ሼር

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад +1

    ዋዉ ሳርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ሲያዩት በጣም ያምራል 💕👌👍🙌 ሼር

  • @fdxxc3788
    @fdxxc3788 2 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝ እና መሰግናል በርች

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 2 года назад

    betam merte aserare new ema egishi uebareke like share

  • @meksebtv1376
    @meksebtv1376 2 года назад

    Wawwww betam konjoo aserar Saritey🥰🥰👌

  • @hannaa8213
    @hannaa8213 2 года назад

    ዋዋዋ ባረች ዉዴ ላኔም ቤተሰብ ዉኝልኝ

  • @habibaislam8060
    @habibaislam8060 2 года назад

    👍👍👍👍👌👌👌✔️✔️

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    Watching like like 👍

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 2 года назад

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የስራሽው የኔ ውድ አንደኛ ነው እሞክረዋለሁ 👍🏾👌🏾💯💝

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 2 года назад

      ቤተሰብ እኒዉን

  • @freytube2731
    @freytube2731 2 года назад

    በጣም ያስጎመጃል በርቺ

    • @hannaa8213
      @hannaa8213 2 года назад

      ዉዴ ዋዳ ቤቴ ጎራ ባይ ባቅኒናት

  • @selam21558
    @selam21558 2 года назад

    ሳሪዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 2 года назад

    ሳሪዪ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ተባርኪ❤️❤️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ ላይክ👍👍👍 ሼር👌👌🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ