Ethiopian Food "How to Make Tikil Gomen/Cabbage" የጥቅል ጎመን አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 555

  • @Saad-fw2kk
    @Saad-fw2kk 8 лет назад +67

    ማምየ አሰራርሽ ፀባይሽ ለዛሽ ሁለተናሽ ደስ ትይኛለሽ እድሜ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @sintayehugutta4415
    @sintayehugutta4415 7 лет назад +6

    What a beautiful mother. So down to earth. I love the way she explains things. Very very collected personality. We love u and God bless you mother.

  • @zobaidaa
    @zobaidaa 8 лет назад

    wowww Egzybher. edemena tena yesetwet enatachn weddd des sel

  • @الالا-ع3ت
    @الالا-ع3ت 8 лет назад +1

    እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይሥጥልን ያላወቅነውን ሥላሣወቁን እናመሠግናለን

  • @tsahaylove7355
    @tsahaylove7355 8 лет назад +1

    እናት ፈጣር እድሜሸን ያርዝምልን ከትምህርትሸ አደበትሸ ሥጣፍጥ😘😘😘

  • @በለጡመኮነን
    @በለጡመኮነን 8 лет назад +1

    በእዉነት በጣም አሪፍ ምግብ እዴት እደምናዘጋጅ ሀረብ ሀገር ላለነዉ እያስበማርሽን ነዉ እናትችን እድሜ ናጤና እግዚአብሄር ይስጥሽ ከክፍ ሁሉ መዳኒአለም ይጠብቅሽ

  • @ethadriyadh2341
    @ethadriyadh2341 8 лет назад

    wow betam yamiral enat bizun gize Gomen betam endibesil aymekerim ymitmew gin ybeselew nw miknyatum nitrenger yminagegnew tirew lay silehone...enamesegnalen rejim edimena tenan emegnilshalehu enaten astaweshegn stsery

  • @jcjcj3271
    @jcjcj3271 8 лет назад +1

    ማሚ በጣም ነው ምወዶቶ እማምዬ አላህ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን

  • @አላህከሪምሠአዳሠኢድ

    በጣም እናመሠግናለን ምግቡንም ተይዉፈገግታሽ ብቻ ያጠግባል እድሜሽይርዘም

  • @ሥምለምኔየቢላልዘርየአላህ

    እጅዎት ይባረክ ማሚ በጣም እናመሰግናለን በጣም ነው የምወዶት እድሜና ጤና ይስጥልን ማሚዬ

  • @habibaislam3842
    @habibaislam3842 8 лет назад

    ማሻላህ ከአቀራረብወ አንሥቶ እሥከአሠራርወ በጣም ደሥይላል አላህ እሥልምናን ቢሠጠወ ደሥይለኛል

  • @fasikaasmare3554
    @fasikaasmare3554 8 лет назад

    እድሜ ጽጋውን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣምነው የምናመስግን ማማየ.እውነት እኔጃ.ምንማለት እንዳለብኝ እውነት ከፍገግታ.ጋር.ንጽነውት. እንዴት ያስደስታል.እውነት ማነው.ዛሬ.ይህንን ትምህርት የሚስጥ እውነት በሉበት.የእግዚአብሔር ስላም.ይብለውት እማማየ ከዛሬ.ጅምሬ ተከታየ.የምግብ.አስራራውትን እየተከታተልኩ እግኛለው እማየ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ሙሳተማም
    @ሙሳተማም 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ

  • @zwyenbaendrs6514
    @zwyenbaendrs6514 7 лет назад

    ሁሉም.ያምራልማዘርየ.እናመሰግናለን

  • @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ
    @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ 2 года назад +1

    ማሻ አላህ እናታችን አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hayatmohamed8956
    @hayatmohamed8956 8 лет назад

    ማሚ በጣም እናመሠግናለን ጥሩ መሥራት ጥሩ ነው በሁለቱም አለም ያወድዳል

  • @አቤሎአቢ
    @አቤሎአቢ 8 лет назад

    ዋው ጥቅል ጎመን በጣም እወዳለሁ በተለይ በድንችና በካሮት ይሄንም በጣም ወድጄዋለሁ ከለሩም በጣም ያምራል። እናመሰግናለን

  • @mariamm4725
    @mariamm4725 8 лет назад +1

    በጣም.የምወደው.የምግብአሠራርነው.በጣም.እድሜጤናይሥጥልን

  • @ሠዉነዉየሠዉመድሀኒት

    arif new mamya gn ena ssera tinish dnch echemralehu bexam enamesegnalen edmana xana ysxln

  • @ብከፍምቂምአሊዝ
    @ብከፍምቂምአሊዝ 8 лет назад +2

    እድሜና ጤና ይሥጥልን እናት ያረብ ደሥሥትይ አቤት ለዛነትሽ ደሥሢል 😘😘😘😘😘

  • @jennieodonnell6099
    @jennieodonnell6099 Месяц назад

    Thank you for sharing your recipe-- and thank you for the subtitles. I appreciate learning from you

  • @tigistlove2964
    @tigistlove2964 8 лет назад

    የአዳነ እናትን ዳቦ ጋግሬ ጠጅ ጠምቄ አሥገረምኩ በእውነት እጅሽ ይባረክ ባለሞያ እናታችን ዛሬ ጥቅል ጎመኔን yes i do

  • @aminakedir7829
    @aminakedir7829 8 лет назад

    tebareki enate

  • @degenshdegafu7286
    @degenshdegafu7286 7 лет назад

    ከልብ እናመሰግናለን እናታችን በእውነት ምዝጋና ያጥረኛል እድሜና በጸጋ ያቆያቹሁ እናቶች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ

  • @መዲናአህመድ-ቸ4ለ
    @መዲናአህመድ-ቸ4ለ 8 лет назад

    እውነት በጣም ነው የምናመሰግነው ማዘር ብዙ ነገር ተምረናል ሹክረን

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema5379 8 лет назад

    በጣም ያምራል አመሰግናለሁ

  • @ጦይባይማም-ዀ1ጀ
    @ጦይባይማም-ዀ1ጀ 8 лет назад

    እማማ ምስጋናየ ከልብ ነው እድሜና ጤና ይስጠዎት

  • @3stube771
    @3stube771 8 лет назад

    ኩሩ ኢትዮጲያዊ ስራወን ብቻ ሳይሆን አነጋገረውንም አደንቀወታለሁ
    በቲቪ አይተው በእንግሊዘኛ ይውረገረጉብናል እርሰወ ግን እዛው ሁነው አንድት ቃል እንኳ ሲናገሩ አልሰማሁወትም እጀወ ይባረክ

  • @tesgemariyamgeni9763
    @tesgemariyamgeni9763 8 лет назад +21

    ማዘሪዬ አሁንስ እማዬን አስታወሱኝ..!
    እናቴ ልክ እንደሶ ምግብ መስራት ትወዳለች....ኡፍፍፍ የእምዬ ምግብ ናፈቀኝ..!
    በጣም ነው የምወዶት ልክ እንደ እናቴ..! ኑሩልን..!

  • @semariamahammed6598
    @semariamahammed6598 8 лет назад

    ማሚ መሽ አላህ በጣም አመሠግናለሁ አላህ እድሜ ጤና የሥጥሽ እማየ

  • @ቤተልሔምዩቲብBethlehemYoutu

    እናት አለምዬ ጎመን ውስጤ ነው ማዘርዬ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠዎት

  • @aminhthankey6722
    @aminhthankey6722 8 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን።ማሚ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад

    ቀልድዎት ምክርሮት ሙያዎት ፈገግታዎት እዴው ሁሉ ነገራችሁ ያምራል እፍፍፍፍ እረጂም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልዎት

  • @misternew7048
    @misternew7048 8 лет назад +4

    Thank you.God Bless YOU.
    sweet MoM.

  • @hayukonjo785
    @hayukonjo785 8 лет назад

    mameya betam enamesegenalen ewedesalew

  • @munachapi9293
    @munachapi9293 8 лет назад

    mama Betam enamesgenalen fetari edemena tenane abezeto yisetot

  • @selamselam4052
    @selamselam4052 8 лет назад

    በጣም አመሠግናለሁ እግዚሐቤር እድሜ እና ጣና ይሥጥልን

  • @kalthomomer361
    @kalthomomer361 8 лет назад

    እነመሰግናለን እናታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ማማየ

  • @asiya866
    @asiya866 8 лет назад +3

    እማም በጣም ነው የምናመሰግንሽ አላህ እድሜሽ ንእናጤ ናይስጥሽ ማማየ ውድድድ ዋናውጤናነ ው አላህ ጤናይስጥሽ

  • @ሀያትነኝየረሱልሰአወ.ወዳ

    ማሚ በጣም እናመሰግናለን አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @CodeCadet15
    @CodeCadet15 8 лет назад

    GBU MOTHER.
    you best mother ever

  • @lwamkifle9607
    @lwamkifle9607 6 лет назад +1

    You teach me a lot my dear mamaye,i feeling always like my mama, አግዚኣብሄር አድመን ጥዕናንን ይሃብኪ ኣደይ መዓረይ

  • @ቅዱስሚካኤልለእኔልዩነዉ12

    እረጅም እድሜ ይስጥልን እማየ እናመሰግናለን አዳነ ጉልበታቸውን ሳምልኝ

  • @ggj154
    @ggj154 8 лет назад +7

    እማ ማ ደና ዋልሽ ልክ እንደናቴ ፀድት ይልሽ እናት ነሽ እናመስግናለን አላህ እድሜሽን ይጨምርልሽ

  • @ليلىعلي-غ8ك
    @ليلىعلي-غ8ك 8 лет назад

    እናት ማሻ አሏህ እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ነው

  • @abigailewas8875
    @abigailewas8875 8 лет назад

    ejeshe yebarek enamsgnalne

  • @munaberhe1367
    @munaberhe1367 Год назад

    Thank you for sharing this helpful video

  • @alem2375
    @alem2375 8 лет назад

    እናቴ በጣም ያምራል
    እድሜ ና ጤና ይስጥልን
    ብዙ ትምህት እያስተማሩን ነው
    እግዚአብሔር ይስጥልን
    ባላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @makeim6913
    @makeim6913 7 лет назад +1

    ማዘርየ በጣም ነው የሚመቹኘ ጀዛኪላህ
    ስላመውት ይብዛ

  • @sarameriem4067
    @sarameriem4067 7 лет назад

    እናመሰግናለን ማዘርዬ God bless you

  • @tehayabelihu2605
    @tehayabelihu2605 8 лет назад

    እማ በጣም እናመስግናለን ምክርሆት እርጋታሆት ንጽህና እር ብዙ እድሜሆትን ያርዝምልን

  • @ramshidkuwait8602
    @ramshidkuwait8602 8 лет назад

    enate geta idimena tena yechemer tebareku

  • @hayatali608
    @hayatali608 8 лет назад

    ማሻ አላህ ያምራል

  • @negesetm7874
    @negesetm7874 7 лет назад

    You are the best I never seen like you I tried teff injera it is very soft I am going to try this next time thanks

  • @SaraSara-kg6hs
    @SaraSara-kg6hs 8 лет назад

    ያምራል እናመሰግናለን

  • @hannazeethiopiainenglish9405
    @hannazeethiopiainenglish9405 8 лет назад +1

    Thank you mommy እንወድሻለን በሚቀጥለው ደሞ ቡና እንዴት እንደሚፈላ አስተምሪን ! 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😘💚💛❤️

  • @yeshiassmamw1134
    @yeshiassmamw1134 8 лет назад

    እግዚአብሔር። ያጅብርልን እርጀም እድሜ ጤና ተመኛውላችቸው

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ

    ዋው እማየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሺ

  • @lovesara2469
    @lovesara2469 8 лет назад

    betam enanesegenalen mom edema ena tena yesetelen fetare emmppuuaa

  • @FF-ne8eg
    @FF-ne8eg 8 лет назад

    በጣም እናሰግናለን

  • @mazaeshetie762
    @mazaeshetie762 8 лет назад

    ዋውውውው እማ በጣም ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን

  • @abdullaalmohannadi9909
    @abdullaalmohannadi9909 8 лет назад

    Mamiyeee fegegtash becha yebekal ejesh yebarek yehulachen enat nurilen

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 7 лет назад

    ማማየ ፈጣሪ እረጅም ድሜ እና ጤና ይስጠወት ሁሉ ነገርወት ደስ ይላል ጠባይወት ከምንም በላይ ደስ ይላል

  • @jamemohammed442
    @jamemohammed442 8 лет назад

    welahe mameya betame naw enamesegenalen erejemedema yesetelene 😙😙😙😙😙

  • @ውሎየነቲኩራቲሙንሙናውውሎ

    እናመስግናለን ማዘረየ

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 5 лет назад

    Yene Enat !! Yene tihut!! Ejot , betot, betesebot nurowot yerso yehone huuuulluuu yibarekilign
    Rejim edime ena tenam yistot❤️🙏🏽

  • @tedrosbirhanu6354
    @tedrosbirhanu6354 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ እየው ባንቺ ምክንያት ዛሬ ቆንጆ ራት በላሁ የናቶች ክፉን አያሰማን ፈጣሪ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @fyddgedgxtyg.b.u.7756
    @fyddgedgxtyg.b.u.7756 8 лет назад

    God bless you thank you so much mama. you are very clean I like your organisation.goodjob.

  • @selamethiopia905
    @selamethiopia905 8 лет назад +1

    እናምሰግናለን የኔ እናት እጅሽ ይባረክ

  • @muhamdehasneendragalaxyss781
    @muhamdehasneendragalaxyss781 8 лет назад +28

    እማ ትዝታየ ሁሌም እወድሻለሁ በመጀመርያ ከዛ በጣም ነው ይሚያምርው እኔ ከምግቡ ይልቅ አንችን ለማየት እጉጉለሁ ወላሂ አቆምሽ እናቴን ትመስልኛለሽ እማ ሁሌም ስላምሽን አላህ ያበዛው ዘንድ የሁለየም ዲአየ ነው ስወድሽ ካንጀቴ ወላሂ ሳከብርሽም እንደዛው ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      እኔም እናቴን ያስታውሱኛል የኔም እናት ጭም ጭምር አቶድም ቀስ ብላ እደስዎ ነው የሚሠሩት

    • @نعمهنونه-ر2ق
      @نعمهنونه-ر2ق 4 года назад +1

      ልክ ነሽ እንየ ረሱ በጥም ደስ ተለኛለሽ 💕💕💖💕💕💕💋💌💌💌💋💌💌💌

  • @henokaddisofficial6421
    @henokaddisofficial6421 Год назад

    እጅሽ ይባረክ የኔ እናት ብዙ ሙያ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ኡሙሂክማ-ጨ6ቀ
    @ኡሙሂክማ-ጨ6ቀ 8 лет назад

    በጣም ያምራል

  • @azebgebrehiwot5625
    @azebgebrehiwot5625 8 лет назад

    እናመሰግናለን ማም

  • @ishaa8070
    @ishaa8070 8 лет назад

    mam egzeyabher idmena selam ystesh wedisalhu arif astemari nesh nurilnh

    • @muluemebetseyoum1404
      @muluemebetseyoum1404 5 лет назад

      እጅግ በጣም ደስ ትይኛልሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቻል የኔ እህት ጤናሽን ይስጥሽ

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 8 лет назад +12

    ቆንጆዋ ማሚዬ በጣም ነው የምናመሰግነው። ሳልሞክረው አስተያየት አልሰጥሽም ብዬ ነው ሚጥሚጣ የለኝም በሱ ቦታ ግን በጣም ትንሽ በርበሬ ነው ያደረኩት ሌላው ሁሉንም ባሳየሽን መሰረት አድርጌ ሰርቼ ቀምሼዋለሁ እጅግ በጣም ልዩ እና ጣፋጭ ነው ያለማጋነን እስካሁን ከበላሁት የጥቅልል ጎመን ወጥ ይህን የሚተካ አላየሁም።በጣም ልዩ ነው
    #እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እናታችን!♥#አዴ ሼር ስለምታደርግልን እናመሰግናለን!።

  • @bettyreta2561
    @bettyreta2561 8 лет назад

    wow Very Nice Enate Ejot Yibarek Enaten Astawesugn Yene Balemoya Mother

  • @wubetbersh5585
    @wubetbersh5585 7 лет назад

    በጣም ደስ የምትይ እናት ነሽ እናመሰግናለን.

  • @ebbek6065
    @ebbek6065 Год назад

    Thank you beautiful Mom, you remind me of my home when I was a kid. Stay blessed

  • @monamano9679
    @monamano9679 5 лет назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኛሁልወት የኔ እመቤት

  • @ኡሙሱሱ
    @ኡሙሱሱ 2 года назад

    እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ማም

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 4 года назад

    Tebareku

  • @jvfijgjfhffkkfjfhfhxyd1224
    @jvfijgjfhffkkfjfhfhxyd1224 8 лет назад

    wawwwww betam yetftale mamaye betam enamesegnalene

  • @muzeym2663
    @muzeym2663 8 лет назад

    woooooow mazeriye betame inamesegenalene

  • @rozamohammed3191
    @rozamohammed3191 8 лет назад

    betam konjo zemenawi tiru ena deg enat nachew betam enameseginalen!edimena tena yistot

  • @bedriaen2491
    @bedriaen2491 7 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ዘሰመዘሰመ
    @ዘሰመዘሰመ 8 лет назад

    መሸአላህ በጣም ያምራል እድሜ ይስጥልኝ እማየ

  • @subahanallaalailaahaailala2714
    @subahanallaalailaahaailala2714 8 лет назад

    waaaw betam des yilal ya Adane inat inamesegnalen

  • @ኢስላምሰላም-ቘ5ዀ
    @ኢስላምሰላም-ቘ5ዀ 8 лет назад

    ማማዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @fawziaseeed2157
    @fawziaseeed2157 8 лет назад +4

    ይው ማያዘርየ እድሜና ጤና አላህ ይስጥሁ ፍገግታሁ በጣም ደይስ ትላለሁ

  • @luchia301
    @luchia301 8 лет назад +5

    can you show us how to prepare berberai from the scratch, thank you! God bless!!!

  • @sofialemayew6795
    @sofialemayew6795 7 лет назад

    እርጅም እድሜና ጤና። አላህ ይሰጥሽ

  • @ሲሀምሀበሻ
    @ሲሀምሀበሻ 8 лет назад

    ማዘርዬ በጣም አመሠግናለሁ እድሜ ይስጥልኝ አቦ ሺ አመት ኑሩ ማም😘

  • @salihahassen2468
    @salihahassen2468 8 лет назад

    ማማ በጣም አመሰገናለን በጣም እወድታለሁ

  • @cyygxyyxyxy9311
    @cyygxyyxyxy9311 5 лет назад +1

    ማሺአላህ

  • @genetmengeshahasniaameril1537
    @genetmengeshahasniaameril1537 8 лет назад

    እግዚአብሔር ማዘር በጣም ነው የምወድሽ። ንፅህናች ዋው እግዚአብሔርን የምለምነው ሁልጊም ጤና እና እድሜ ነው:

  • @رحمةمحمد-ض1ذ
    @رحمةمحمد-ض1ذ 8 лет назад

    ማማየ፡እናመሠግናለን፡አትክልት፡በሥጋ፡አሠራር፡ያሣዮን

  • @haimanotbelete5636
    @haimanotbelete5636 8 лет назад

    wow mameyyyy betame enamsegnalne

  • @ትንሳኤከፌትንሳኤከፌ

    እመእናታችን እረጂም እድሜይስጥልን እናቴንያየኃት ነው የመሰለኝ ♥

  • @zenushow9019
    @zenushow9019 7 лет назад

    Egziabeher tena edime yesitish mamaye

  • @نعمهنونه-ر2ق
    @نعمهنونه-ر2ق 4 года назад

    እማየ በጥም እወድሻለሁ እናመሰግናለን እጂሺ ይባረክ ፈገግታሺ ራሱ ደስ ይላል እደንየ ደስ ያሎ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ላይክ