Mealt, you made our favorite dish when were kids at home. It brought memories of home. It still my own family favorite meal! I love the way you make it. You are going to teach the new generations how to cook. I wish you the best. You know how you apologize about contamination, you don’t have to, keep teaching, teach hygiene, hand washing, how to wash vegetables, potatoes , how long food should stay, etc... All these is part of cooking. Keep it up ,Gobez😊
I finally managed tried out Doro Wot. It was absolutely amazing. I've always liked indian food because it somehow reminded me of our somali dishes but the moment i tried out doro wot, it felt like i was home. I will definetly try out sega wot!
የሸዋ የኢትዮ ቤኪንግ ቻናል (,shewa Ethio Baking)ruclips.net/video/DVsVPFCe7ag/видео.html የጥቁር አዝሙድ አዘገጃጀት
ruclips.net/video/31K1AvVMujw/видео.html
የመከለሻ ቅመም
ruclips.net/video/ZzC8XVdbXDo/видео.html ላይክ ማረጋችሁን እንዳትረሱ በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ
Nice
በነገራችን በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ጎበዝ ነሽ❤እናትሽም ምርጥ እናት ናቸው ሙያቸውን አወረሱሽ ብዙ ጊዜ እናቴ ነች ያሳዬችኝ ትያለሽ❤👍
ማሻአላህ የኔ ባለሙያ ያቺን አሰራር ሰርቸ በጣም የሚጣፍጥ ወጥ ይሆንልኛል በጣም ነው የምወድሽ
Wow you’re professional ደግሞ አቀራረብሽ ካየኋቸው ለሎች ያንች ተመችቶኛል ጎበዝም ባለሙያ ነሽ የምታስረጅው መንገድ አንደኛ ነው በርች
በሚገርም አጋጣሚ ትላንት ድንች በስጋ ሰርቼ ምሳ በላን ያንቺም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ
በጣም ያስጎመዣል ሜሊዬ 👌👌👌❤ ድሮ ግን እኔብቻ ነበርኩ እንዴ ድንች በስጋ ሲቀርብ ስጋዋን ላጥ ላጥ አድርጌ ድንቹ ላይ እምንቀባረረው😊
Mealt, you made our favorite dish when were kids at home. It brought memories of home. It still my own family favorite meal! I love the way you make it. You are going to teach the new generations how to cook. I wish you the best. You know how you apologize about contamination, you don’t have to, keep teaching, teach hygiene, hand washing, how to wash vegetables, potatoes , how long food should stay, etc... All these is part of cooking. Keep it up ,Gobez😊
I love denchi besiga wot! Thank you for sharing!
ሜሉ ወድሻለው ምግብ ልሰራ ሳስብ ያንቺን አሰራር አይቼ ነው ምሰራው በርቺልኝ
እግዛብሄር ያክብርልኝ ነጽዬ
እጅሽ ይባረክ ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የተባረከ ይሁን
Thank you for sharing looks very yummy 😋👍👍
Looks yummy Melatye..
My all time favorite dish "Denech"...❤
ድንች በስጋ ውስጤ ነው ።
በጣም ቆንጆ ነዉ። if you tell the time to cook each ingredient in between the process
የሴት ቁንጮ ብያለሁ 🙏🏻😘👏💕❤️🌷👍👍👍
Melly it’s morning where I’m at, but you made my mouth watery “ betewatu “ yammm ...
ዋው ምራቄን ኣስዋጥሽኝ ሜሉ በርችልን
ድንች በስጋ እጅሽ ይባረክ❤️
ዋው ሜልየ ቆጆነው እኔም አሁን ልሥራ በቃ ቅመሙ ግን የለኝም ሀገሬ ሥገባ አዘጋጅቸ እሠራለሁ እጅ
Looks good, my favorite dish.
በጣም ያምራል
በጣም የምወደው ምግብ እናመሰግናለን
ሲያስጎመጅ! በጣም የምወደው ምግብ, የማይሰለቸኝ
እነም
የኔ ባለሙያ ሜሊዬ ተባረኪ
ዋው ማሻአላህ
በርቺ ያምራል እድሽ ይባረክ
ምሜሉ እንዴት እንደምወድ ድንች በስጋ አትጠይቂኝ ዛሬውኑ እሰራለሁ
እዴት ያስጎመጃል ሜሉዬ ደሞ በጣም የሞደው ምግብ ሁሌ ብይ ብባል የማይሰለቸኝ ድንች በስጋ ሜሉዬ ደሞ ምርጥ አርገሽ ነው የሰራሽው ተባረኪልኝ
አሜን ነጁ
I finally managed tried out Doro Wot. It was absolutely amazing. I've always liked indian food because it somehow reminded me of our somali dishes but the moment i tried out doro wot, it felt like i was home. I will definetly try out sega wot!
Happy to hear that!thank you dear
በጣም የምወደው የወጥ አይነት ነው ድንች በስጋ
Mellye wow weye colouru seyamir 👌😋ymmmm thank you for sharing tebareki 🙏🏾❤️
Thank you melu, I like it.. bless you. 🙏🙏🙏
Melat thank you so much for your support. I really appreciate it.
ጎበዝ በርቺ
ዋው ነው
ደስይ ይለል እሽይ
Hi melly what u cook today is very known in my city for sundsy lunch Thank you.
አይ የኔ ባለሙያ እናመሰግናለን
Looks yummy 😋😋thank you for sharing 😋
በጣም እኮ ነው የምትምቺኝ ፍጥነትሽ አትዛሽም በሚገባኝ መልኩ ነው
የኔ ውድ በርቺልን
ውይ ሲያምር!!!
Yasgomejal meliye
I can’t wait to try this today! Thank you dear🙏🏾
Meleye I like the way you taste the food
Me to she is so cute 🥰🥰
በጣምቆንጆአሰራርነው
ካሰራርሽ እስካቀማመስሽ ስወደው ስራሽን
ዋው ዋው
Wwwaaawweee bon cuisine
ማሻአላህ ጥሩነው እጅሽ ይባተክ
🤓
የኔቆጆ ሥራዎችሽ ሁሉም አሪፍ ነው የምለቂው እናመሠግናለን
አሪፍ
ሚለነዬ
እኔም ዛሬ ልሰራ ያሰብኩት? ድንች በስጋ ነው ይገርማል አጋጣሚ😁
Betam yasegomgale egeshe ybarek
እናመሰግናለን
ሚለንዬ
Meluye yelb awuka endet nesh thank you betam wedshalehu
እኔም አክባሪሽ ነኝ አመሰግናለው
Thanck you melly
Berche konjo
Balmoya egsche.ybarke tkekele yethiopya balmoya. Sate Nesche Tbarkey.
Hi konjo! Did you use beef or Lamb
የበሬ ስጋ ሰላምዬ
Hi Melly what type of meat are you using beef or lamb?
beef
Hi Melly What meat are you using beef or lamb?
Beef
Thank you for sharing 👍👌🙏
Anchi eko👌❤
እንዴት እንዳማረኝ አላህ ካለ ነገ እረፍት እወጣለው ሰርቼ እበላለው ሜሉ
ሚሉዬ እኔምድንች በስጋ ስስራ ልክ እንዳንቺ ንው ስጋውን ዘልዘል አርጌ የምጨምርው ቅመሞቹም እድሜ ላንቺ ሶስቱንምንው ያዘጋጅሁት ወጡ እራሱ እጄን ደጋግ
Nice
Betam nw yemwedew konjo argesh serteshwal ♥️
👋 hi I am the first one ☝️
Classy👌😋
Bexaam.gobez.nesh.mar
ብስለሙያነሽ
waw new
መልሱልኝ ማሮች ጥቁር አዝሙድ ያለችው ሀባ ሶዳ የሚባለው ነው ሌላ ነዉ?መከለሻ ምንድነው
አዎ ጥቁር አዝሙት ሀባ ሰዉዳነዉ
Mellyyyu
የኔ ቆንጆ
I Love U
ሚሉ አስጎመዠዥኝ ሀገሬ ገብቼ ምበላ ቀነው የናፈቀኝ
Konjo yimesilal
Wow🤗🤗🤗🤗
Tank you my dear!
የኔ ቆንጆ 😘😘😘
Thanks a lot dear
Melly. ቆንጆ ወጥ. እኔም የምወደው ትንሽ ሲያቃጥል ነው😂
wow asigomejeshgn
Hi yene bale moya endet nesh migbish yaguagual yanchi chanel say hule yiribegnal
አህለንቆጂት
My favorite ❤️😋
❤❤❤ቨ
Hi ሜሊ....በመጀመሪያ እናትሽን ሰላም በይልኝ የኢትዮጵያ እናቶች ምሳሌ ናቸው...ሊላው ቅመሙን የፈጨሽው በቡና መፍጫ ነው ወይስ በሌላ?
እሺ ሊዱ በቡና መፍጪያ ነው ማየት ከፈለግሽ ሊንኩ የመጀመሪያ ኮመንት ላይ አለ
አዋ አይቼዋለሁ......ይፈጨሽበትን ለማወቅ ነበር አመሰግናለሁ!!!
በርበሬውን አበዛሽበት እንኳን የሽመተ ያርስም አይችልሽም በቃ😂
አሁን ካለሁ ነባራዊ ሁኔታ እውነት ነው ያስብላል
እንጀራው በጣም ንጭንው ጤፍ ንው ሜሉዪ ጤፍ ከሆን ማኛውን ከየት አገኝሽው ታድለሽ
የባለቤቴ እናት ናት ከኢትየያ ያስመጣችው
melkam melley
Meluye betam konjonew,ere bentatsh enjerawn asyin syamr
ይኸው መርሀዊ ለእንጀራው መልስ ችላ ብዬ አይደለም
Eshi meluye
Can you please do duba wot next time pumpkin
ይኸው ሰላምዬ ruclips.net/video/x8kbo2YZFWA/видео.html
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
እሥኪ ልይሽ ሥወድሽ
Just subscribed her
የኔቆጆ ስወድሺ
ክበሪልኝ ጦይባዬ
🙏
😘😘