Ethiopian Food Gomen Be Siga ጎመን በስጋ
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- ጎመን በስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን
የግብዓት አይነት እና መጠን ፡
2 ራስ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
1 ተለቅ ያለ ነጭ ሽንኩርት
2 እስከነፍሬው የተከተፈ ቃሪያ
2 እስር(ስፍር) የሐበሻ ጎመን
1 የሾርባ ማንኪያ ቂቤ
1 ሲኒ ዘይት
700ግራም የበሬ ስጋ አጥንት ያለው ቢሆን ይመረጣል
2 ሊትር ውሃ
የማጣፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን (በቡና ማንኪያ ልኬት)፡
1 ሮዝሜሪ
1 ቁንዶ በርበሬ
1 ሚጥሚጣ
1 ቀረፋ
1 የዝንጅብል ዱቄት
ማባያ ፡ እንጀራ እና ሚጥሚጣ
ስጋው ና አጥንቱ መጀመሪያ ቢጠበስ በጣም ይጣፍጣል እኔ ሁሌም እንደዛ ነዉ የምሠራው ። በርታ ጥሩ ነው❤
እካን አብሮ አደረሰን እሚገርም ገለፃ ከሚገርም ሞይጋር ተባረክ እኔ ለጊዜው አዲሰ አበባ ነኝ
ሚስትህ ታድላ😊😊😊❤እጅህ ይባረክ
Eko😊
እኔ ከዱባይ ነው የምከታተልህ በርታ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤
እጥር ምጥን ያለ ደስየሚል ገለፃነው ተባረክ ።ከሐረር
I'm watching from Saudi Arabia
እንኳን።አብሮአደረሰን።ሳውዲአረቢያ
I am from Canada 🇨🇦 . Betam sibeza gobez nek.
Enqun Abro Adresen Thank you bal moya Seladrken Betam Thank
You berta betam mew yemktatlhe mlikam Beale from USA.
I'll try it tomorrow inshAllah😊😊
Thank you.❤❤❤
ጎመን በስጋ ወይም ያለ siga በጣም ነው የምወደው::
በጣም የምወደው🙏👍
እኔ ከድሬዳዋ ነው የምከታተለው እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉🎉❤ለአንተ እና ለባለቤትክ እንኳን አደረሳችው ለማለት ፈልጋለው
ኢትዮጵያ ሚዛን ተፈሪ እናመሰግናለን የምር ካንተ ብዙ ተምርያለው
እናመሰግናለን ከዱባይ
እናመሰግናለን
From Ethiopia it is good.
USA 🇺🇸 Maryland
Thank you
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን ወንድማችንሰላም ላንተ ይሁን
እጅህ ይባርክ
አ.አ
አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።❤❤❤🙏🙏🙏
ከፓስፊክ አይላንድ በጣም ጎበዝ ነህ 6:45
enkan abrow aderesen tnx
ከሳውዲ አረቢያ እንኳን አብሮ አደረሰን❤
ከአዋሣ አሪፍ ነው።
እርጋታህ ሙያውን ለመማር ይመቻል እጅህ ይባረክ ወንድማችን
የበላበትን የማያነሳ ባል ያለን ሴቶች በፀሎት አስበን 😂
እንኳን አብሮ አደረሰን ያንተን ገጽ በደንብ የተከታተለ ሰው በቀላሉ ባለሙያ ይኾናል
arif new berta... gn kimem hule metekem le tena gudat yelewm
ዋውውውውውውው
Thank you
❤❤❤ ጎበዝ ነህ አመሰግናለሁ
እንኳን አደረክ🎉🎉
Wowoww eni ke 🇧🇭Bahrain new yemiketateleke
አመሰግናለሁ ከሰኡዲ ጅዳ ከተማ ሁሌም እከታለሃለሁ
I am from A.A
❤
ከእንግሊዝ በርታ
እንኩን አደረሰህ እሰከ ቤተሰብህ እኔየምከታተልህ ከለደን ነዉ
❤❤❤
የጎመኑ ግንድ ግን ይላጣል ወይም ይቀነተሳል ግን::
Saudi arebiya enkan aderesachihu
ከአቢዳቤ ለትንሳኤ ካንተ አይቼ ነው የሰራሁት
ke Dubai ❤❤❤❤❤❤❤
Enkuan abro adresen ke mettu
❤wwww ene fb lay ayichek new wadezi yemaxau
chewis
?
Enekwan aderesachueh ke Adiss abeba
አዲስ አበባ
Wow
mizan- aman sirawochih des yilalu ene gin
Ethiopia
Addis Ababa
ከአሜሪካ ነው የማይህ እስካሁንም ስላላወኩህ ተበደያለሁ
Waw
ለአንተ እንካን አደረሰህ
To all Christians celebrating Gena enquan aderesachu
ዱባይ ነኝወንድሜ
እኔ ከዱባይ
Adama
ከ ደቡብ አፊርካ
Unkan adeeresachu
ኳታር
ከሳኡድ አረቢያ
Dire
ከፈረንሳይ አገር
ሳውዲ አረቢያ ነው
ከሽሬ
me U.A.E😊😊😊😊😊😊😊
🇬🇧UK
Us Md
Washington Dc ❤
እንኳን አብሮ አደረሰን
ዋውውውውውውው
Thank you
ዋውውውውውውው