የበግ ቅቅል አሰራር | በጥቂት ደቂቃ ብቻ How to make Kikil 'Lamb Broth' with Instant Pot Ethiopian Food
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- #Kikil #የበግቅቅል #Ethiopianfood
ይህ ቪዲዮ በቀላል መንገድ በ25 ደቂቃ ብቻ ፤ የበግ ቅቅል እንዴት መሥራት እንደሚቻል ያሳየል ፡፡
የተጠቀምንበት ድስት 'ኢንስታንት ፖት ' ነው ፡፡
ይህንን ዘመናዊ ድስት በመጠቀም የተሰሩ ተመሳሳይ ባህላዊ የኢትዮጲያ ምግቦች አሰራር ለማየት ከስር ሊንኩን ይጎብኙ፡፡
ድስቱንም ገዝታችሁ መጠቀም ለምትፈልጉም፤ ከስር ሊንኩን ተመልከቱ ፡፡
ጠቃሚ ሊንኮች
ኢንስታንት ፖት
amzn.to/2TV3WFW
ጎመን በስጋ በጥቂት ደቂቃ ብቻ
• ጎመን በሥጋ በቶሎ የሚደርስ Inst...
ትኩል : የጉራጌ ባህላዊ ምግብ
• ትኩል በ 2 አይነት አሰራር | የአ...
(Lamb Broth Instant Pot) : Ethiopian Style ' KIKIL' )
This a famous Ethiopian Dish, comfort food - The video will show you how to quickly make it in a short period of time compared to regular pot. It only needs 25 minutes of cooking for a tasty meal.
We have also made other Ethiopian Cuisine using Instant Pot. Please check out the links for more videos.
Links፡
Instant Pot
amzn.to/2TV3WFW
Collar Greens with Beef using Instant Pot
• ጎመን በሥጋ በቶሎ የሚደርስ Inst...
'Tikul ' : Ethiopian Dish
• ትኩል በ 2 አይነት አሰራር | የአ...
በጣም አሪፍ እና ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን የቪድዬ ጥራቱ ያስመሰግንሻል ። ቶሎ ቶሎ ቪድዬ ለመስራት ሞክሪ ብዙ ሰው ጋር እንድትደርሺ ❤
Thank you Melatye! that's a very good suggestion.
It looks delicious.
I think the instant pot is a good solution for many Habesha foods.
It really saves time.
Thanks!
I am definitely making this!
I just tried it and it tastes delicious!
በጣም እሚያምር ቅቅል ሰርተቫል
ያስጎመጃል።
ክበሪልን በጣም ይጣፍጣል ሰርቼው ነበር ዋው 🥰🥰
PA! We really need for these rainy and cold season! Thanks
I am looking forward to it!
Looks soooo yummy!! You are making me hungry lol. I am definitely going to try this
አመሰግናለሁ ሜሉዬ ስላንች ስታወራ ሰምቼ ነው
በጣም ቆንጆ ቅቅል ነው
በጣም አመሰግናለሁ ሐና 🙏🏽
በጣም ጥሩ ነው በርች ልንኩን ቢያገኝ ደስ ይለኛል
I made this and it really so delicious, thanks for sharing. I will definitely will make it again.
I'm glad you like it 😊 Thank you🙏🏽
💜💜💜thanku ...it looks beautifully done & yummy💜💜💜
Thank you!
Thanks for sharing ehitachen😍
Good job Team Kitchen!!
በጣም ወድጄዋለሁ እኔንም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
አመሰግናለው 🙂 እሺ አረጋለው