🔴 አባቴን ፕራንክ አደረኩት! አዝናኝ ቪዲዮ ከአርቲስት ትዕግስት ግርማ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Комментарии • 640

  • @Sofi-ih8sm
    @Sofi-ih8sm Год назад +77

    እናትና አባት የምድር ጌጦች ናቸው ረጅም እድሜ ሳቃቸው እንኳን ለወለዷቸው ልጆች ለተመልካች ልብ በሀሴት ይሞላሉ❤❤

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +37

    ቲጂዬ ታድለሽ ለእናትና ለአባትሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤❤

  • @azmerahyamanot1811
    @azmerahyamanot1811 Год назад +39

    እደዛሬ የደበርኝ ቀን የለም ነበር ግን በቲጅ ፕራክ ተዝናናሁ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 Год назад +17

    እንደው ታድለሽ ቲጂዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ፈጣሪ ያድልልሽ❤❤❤😅

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Год назад +20

    ወይኔ ቴጅየ ታድለፕ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @mekdeskifle9077
    @mekdeskifle9077 Год назад +62

    ደስ ሴሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሬ አብዝቶ ይስጣችሁ!!

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Год назад +21

    ትጅየ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልሽ

  • @FitusmeMikel-oh2sw
    @FitusmeMikel-oh2sw Год назад +34

    ቲጂ ማርያም ❤️❤️እግዚአብሔር በድሜ በጤና የድግል ማርያም ልጅ የጠብቅልሽ

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ቸ6ረ

    ወይኔ ግርማ ሞገሳቸው ሲያምሩ አባትሽ እናትሽም ያምራሉ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልሽ
    ቲጅዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ ማርያምን ኑሪልኝ😂😂😂😂😂ደግመሽ አምጭልን ❤❤❤❤

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Год назад +19

    ውይ ሲያምሩ።ሺ አመት ይኑሩልሽ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +16

    ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጠቻው ደስ ስሉ

  • @adis7211
    @adis7211 Год назад +8

    ሳሎን ቁጭብዬለዉ አጠገባቻዉ ቁጭብሽ ስተወሪ 😂😂😂😂😂👍👍👍👍😭😭❤️🌹የሳቅ እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም የኔ አባት እህድሜ ና ጤና ያብዛለችሁ❤❤❤

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    ደስ ሲሉ በአዛኝቷ😍
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልሽ ቲጅዬ💜🙏

  • @ሀናስደተኛዋቲዩብ
    @ሀናስደተኛዋቲዩብ Год назад +19

    የድሮ ልብ አያችሁ ልባቸው ቅንነት የተሞላበት ❤❤እዛው ሆነው እንኳን አያቁም እፋፋ የነሱን ዘመን ይመልስልን😢😊

  • @sunset9000
    @sunset9000 Год назад +25

    😂😂😂😂 እረጅም እድሜን ጤና ይስጥልሽ ቲጂዬ ሁሉ ኑ

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Год назад +8

    😂😂😂😂ቲጂየ መሳቅ ማቆም አልቻልኩም 😂😂ማሚ አሳቁኝ አንቺ ነሽ ፕራንክ የሆንሽ የመሰለኝ😅

  • @burkwahburkwah6986
    @burkwahburkwah6986 Год назад +5

    አልገባኝም ነበር ለካ መኝታ ክፍል ያለው ልጅ ነው እሚያቃጥላቸው አያቶቼን አባየ ተናደዱ 😂😂😂😂😂እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @ውብዬየሰማዕቷልጅ
    @ውብዬየሰማዕቷልጅ Год назад +5

    ❤❤❤❤❤እውይ የኔ የዋሆች ሲያሳዝኑ ምስኪን ቅን ልብ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ እማማና አባባ ቲጂዬ ታድለሽ አንቺም መልካም ስነምግባር ነው ያለሽ❤

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Год назад +9

    የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад +13

    እናትና አባትሽን እድሜ ከጤና ይስጥልሽ

  • @ኪያስሜነህ
    @ኪያስሜነህ Год назад +9

    ጋሼ ፣ይስጌ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣቹህ!!።

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 Год назад +6

    ያበደ ፕራክ ማለት ይህ ነው😅😅😅😅😅

  • @girma834
    @girma834 Год назад +8

    ዋው ሰላም ጤና ለቤተሰቦችሽ

  • @bezatemir5402
    @bezatemir5402 Год назад +20

    ኢትዮጵያዊ የሆነ ቤተሰብ ❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 Год назад +5

    አቤት ታድለሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤

  • @jamilaenderis-se4co
    @jamilaenderis-se4co Год назад +6

    😂😂😂😂😂 በሳቅ ጨርስሺኚ ቲጂ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +11

    ማማማዬ ባባባዬ ቅዱስ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤ ቲጅዬ የሴትልክ የዋህ በለማህተቧ❤❤🎉

  • @AyuuOroo
    @AyuuOroo 4 месяца назад +1

    Bexm dess tilalechu xena idmee yisxchu tadlesh❤❤❤❤❤

  • @Nemadema20
    @Nemadema20 Год назад +7

    አቦ ደስስስስስስስ ስትሉ 😂😂😂😂😂😂 TGዬ

  • @damakesimedia9986
    @damakesimedia9986 Год назад +3

    ረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለእማዬና አባዬ ሙሉ ምኞቴ ነው።አይፕራክ ሆዴን አቆሰላችሁት በሳቅ 😂😂😂😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Год назад +18

    እድሜ ከጤና ይጠጣችሁ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Год назад +10

    እናትና አባትስ ሺ አመት ይኑሩ ማሪያምን የሚወደድ ቤተሰቦች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw Год назад +8

    ስታምሩ ሺ አመት ኑሩ

  • @ZemaritkidistmitikuOfficial
    @ZemaritkidistmitikuOfficial Год назад +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜከጤና ጋር ያድላችሁ የቲጂዬ እናትና አባት ክፉ አይንካችሁ በጣም ነው ያዝናኑኝ 😂😂😂

  • @bebamala5256
    @bebamala5256 Год назад +5

    God bless to you and your family long life for your mom and dad ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇹🇨🇦

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤

  • @Yetebebsewu
    @Yetebebsewu Год назад +1

    እኔ ትዝ የመትይኝ ኢትረቪዉ ሰትሰሪ ሰከላ ላይ ማሪያምን የምተይዉ እና ድራማ ላይ ፋንትሽ የምትይዉ በዛ አስታዉስሻለ፡፡

  • @zahraalghamdi
    @zahraalghamdi Год назад +3

    ወርቅ የሆኑ እናትና አባት ❤❤❤ደስ ሲሉ እንባዬን አመጡት😢 አላህ ያቆይልሽ❤❤❤❤

  • @Aberash-hd1uz
    @Aberash-hd1uz Год назад +4

    ደስ ሲሉ ፈጣሪ እድሜ ጤና ለእናቶቻችን ለአባቶቻችን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @TijstBeyene
    @TijstBeyene Год назад +6

    ሰወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsediyemar
    @tsediyemar Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነገር እኔም አንድቀን አባቴን እንደዚህ አድርጌው ሳምንት ሙሉ አኮርፈኝ ዛሬ ሳየው በሳቅ ደከመኝ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እደት እደሳኩ

  • @impactmomethiopia
    @impactmomethiopia Год назад +6

    በቃ ፕራንክ ይሄ ነው😂

  • @Hdgfdh6543
    @Hdgfdh6543 Год назад +6

    የኔ ዉዶች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hurutaa
    @hurutaa Год назад +6

    ሰወድሸ💋💋❤❤❤👌👌

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ 4 месяца назад

    አባትሽ ሆሮሞ መሆኑንሽን እንድናቅ ነበር የሆንሽ ዘረኛ ምንም አታመጪም ግዜ የሾመውን ግዜ ይሽረዋል ትግስት ማለት ጉረኛ አጨብጫቢ ነሽ ከአሁን በሀላ ጠላሁሽ😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @alember9524
    @alember9524 Год назад +2

    እረ ልቤ ፈረሰ 😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልሽ ቲጅየ ❤❤❤

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Год назад +5

    ደስ ሲሉ እናት እና አባት ሲስቁ ሳይ ደስ ይለኛል 😍😍😍

  • @alexg.889
    @alexg.889 3 месяца назад

    በእግዜብሄር ማመን፡ በቅድስት ድንግል ማሪያም ማመን እንዲህ ህይዎትን ያሳምራልና እግዜብሄር ይመስገን።መታደል ነው።

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy Год назад +2

    ውይ ሆዴን አመመኝ በሳቅ እድሜችውን ያርዝመው

  • @WoynshetMela
    @WoynshetMela Год назад +2

    እንደዚህ አይነት ፕራንክ አይቼም አላውቅም 😂😂😂😂😂😂 እማማ የዋህነቷ❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +6

    ዋው ደስትሉ❤❤❤

  • @Sampsonawuku412
    @Sampsonawuku412 Год назад +5

    ዋአዉ እዲህ ነዉ ፖራክ ቲጂይ

  • @MakibaMekuriya
    @MakibaMekuriya 5 месяцев назад +1

    በሙሉ ልብሽ የምታምኛት ድንግል ማርያም ረጅም እድሜ ትስጥልሽ

  • @beletuworkutone3727
    @beletuworkutone3727 4 месяца назад

    ቲጂዬ ታድለሻል እመብርሀን ቤታችሁን እድምቃዋለችአሁንም ታድምቀው ታድለሻል።

  • @salamalomsalamalom3671
    @salamalomsalamalom3671 6 месяцев назад +1

    😂😂😂😂እውነት አባቴን እና እናቴን አስታወሳቹኝ የድንግል ማርያም ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ቲጂዬ ❤❤❤

  • @mululeges50
    @mululeges50 Год назад +2

    Egzabehr erjam edm ena tena yestechw ❤❤❤❤temcheyu Ewnet ❤❤😂

  • @nejatawel4397
    @nejatawel4397 4 месяца назад

    tigiye abatsh ye film actor new mimeslut enatsh fata yalu Mashallah yakoylsh… bereka huni… be ljochsh tagegniwalesh

  • @TikdemTikdem-zg7hd
    @TikdemTikdem-zg7hd Год назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 yezgah selasa are ufffffff🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ende Zara Seka alawekem 🤣🤣🤣🤣🤣🤣weyiii tejiya yserashen yesteshe tecawetshbachwe 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ufffff deseee seiluu tadeleshe 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @merongetachew4475
    @merongetachew4475 Год назад +1

    ቲጂ እረጅም እንድሜ ለቤተሰቦችሸ በጣም ያምራሉ ግን ቲጂዬ የሞትሸ ነሸ በተለይ አባባን እሰከዛሬ ፊልም ብታሰሪልን ምን አለበት በማርያም በይ ቶሎ ቶሎ አምጪልን አደራ

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m Год назад +8

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ ወይኔ ቲጅ ሞትኩልሽ ኡፍፍፍፍፍ ያአላህ ልቤ ወላሂ አባዬ ንግግራቸው ሲያስቅ አላህ እረጅም እድሜ ይስጦት ለእማየም ጭምር 🥰🥰🥰

  • @AlmazDemissie-k9w
    @AlmazDemissie-k9w 4 месяца назад

    Weyne Des stilu fetari hulachihum ytebikachiw ene betam sakugn❤

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 Год назад +4

    ውይ ትጅ ነብስሺ አይማርም

  • @serkalemtolla1093
    @serkalemtolla1093 Год назад +4

    ወይኔ ቲጂዬ ግፍሽ😂😂😂😂😂

  • @emugela-tube
    @emugela-tube Год назад +1

    ቲጂዬ ከሸዊት ጋር አብራችሁ አላያችሁም እና ምነው ልደቷ ላይም የለሽ ምን ሆናችሁ😢

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  Год назад +3

      ኧረ ምንም አልሆንም ቀረጻ ላይ ስለነበርኩ ነው❤

    • @emugela-tube
      @emugela-tube Год назад

      @@-tigistgirma እሺ በፍቅር ኑሩልኝ የኔ ፍልቅልቆች ክፉን ያርቀው

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw5191 Год назад +2

    ስቃችሁ አሳቃችሁን እነመሰግነለን😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +3

    ወይ ትጅዬ ደስ የሚሉ እናት እና አባት ናቸው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እውነት ደግሞ ኦሮምኛ ቋንቋ ይችላሉ አባትሽ 🥰🥰

  • @EdenMengistu-mu6ks
    @EdenMengistu-mu6ks 4 месяца назад

    Tigi prank gerami nw beteley yemechereshaw tesaktolshal(ሳሎን አብረን ቁጭ ብለናል)

  • @Susu-lx2uu
    @Susu-lx2uu 4 месяца назад

    ባላደራውን አይቼ እዚህ ቪዲዮ ላይ ስመጣ ዋዛ ፈዛዛ ጠላሁ መማዘዝ ጠላሁ

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    😂😂😂የዋሆች ደስ ሲሉ ሳሎንቤትሆነሽ እያወራሻቸው እራሱአላወቁም እረጂምእድሜ አላህይስጣችሁ

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd 6 месяцев назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯🤣🤣🤣

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk Год назад +1

    እድሜና ጤና ይስጣቸው ለቤተሠቦችሽ ቲጅዬ ሻዊት ከበደን እና ይገረም ደጀኔን በማርያም የሚያስለቅስ ብራክ ስሪልን ተመልካችም ይስባሉ ቲጅዬ በናትሽ በማርያም ስለምወዳቸው ነው

  • @DestaMekonnen-r6y
    @DestaMekonnen-r6y 3 месяца назад

    Tigist demo Ande be oromigna awura Ande be amaregna awura awezagebeshachew eko

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 Год назад +7

    😂😂😂😂የኔ እናት ደስ ሲሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @FatumaMohammed-d6z
    @FatumaMohammed-d6z 4 месяца назад

    Tgye betam nw yemtamrut❤❤Allah rejim edme yistachew lewelajochesh😂😂😂

  • @Yene_Elshaday
    @Yene_Elshaday Год назад

    😂😂😂😂😂aufff be oromgna be amargna styachew eshi

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 Год назад +1

    😂😂😂😅 ኧረረረ ቲጂዬ ጠጫወትሺበቸው እኮ እናትሸ ያውቁ ነበር እንዴ ፕራንክ መሆኑን

  • @Tina-wr5ce
    @Tina-wr5ce Год назад +4

    😂😂😂😂😂ደስ ሲሉ

  • @tafeseteso8452
    @tafeseteso8452 Год назад +2

    ደስ ምትሉ ባልና ሚስት ኑሪልኝ ❤️❤️❤️

  • @አህላምመኮነን-ጘ5ረ
    @አህላምመኮነን-ጘ5ረ 5 месяцев назад

    የኔ አባት ግርማ ሞገስ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የለሁም በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ

    ቲጂዬ ዛሬ ጥያቄየ ተመለሰልኝ ሁለቱም እንኳን በህይወት ኖሩልሽ 😢❤❤አባቴ አባቴ ስለምትይ እናትሽ በህይወት ያለች አይመስለኝም ነበር😢

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  Год назад +4

      የአባቴ ነገር ስለማይሆንልኝ ነው❤❤❤

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 Год назад +2

    🌹🌹🌹🌹🌹🤣🤣🤣🤣🤣nice family 👪👌❤👍💙♥👪👌

  • @SEKOSEKO-i1e
    @SEKOSEKO-i1e Год назад

    😂😂😂😂በሳቅ ሆዴአመመኝ ደሰየሚሉቤተሰብ እረጅምእድሜይሰጣቹ ቲጂዬ የምወድሽ አባትሽ ተጫዋች ቆፍጣና 😂😂😂 እናትሽ ሲመቹ

  • @JJ-jk4sp
    @JJ-jk4sp Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟💟

  • @yguguyyhhuyyg9657
    @yguguyyhhuyyg9657 Год назад +4

    ደስ ስትሉ❤

  • @alnasr9224
    @alnasr9224 Год назад +3

    በጣም ታምራላችሁ እድሜና ጤና ለቤተሰቦቻችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toibaebrahim3849
    @toibaebrahim3849 Год назад +1

    አይቲጅ በሳቅ ልትገሊኝነው አላህ ሁሌ ያስቃችሁ

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 Год назад +1

    ቲጅዬ ፍልቅልቅነትሽ ለካ ከቤተሰብ ወርሰሽ ነው ደስ እሚሉ እናትና አባት አሉሽ በእድሜ በጤና ያኑርልሽ

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork Год назад +2

    Egzabiher erjem edeme ketena yesetelen setameru ❤❤❤❤

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf Год назад +1

    ወይኔ ቲጂ ታድለሽ እነት አባትሽ አሉልሽ እድሜያቸውን ያርዝምልሽ ሺኢአመት ያኑሪልሽ።

  • @askualzewge6499
    @askualzewge6499 Год назад +10

    ውይ ደስ ስትሉ ዝና ነው ያልኩት ❤❤❤

  • @MarianAboujaoude-ps3gj
    @MarianAboujaoude-ps3gj 2 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልሺ ትጂየ

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 Год назад +3

    😂😂😂😂😂 ረጅም እድሜ ይስጥልን እና እናታችን

  • @hailumesi6478
    @hailumesi6478 Год назад +1

    Wayi germesh wayi yesguya idema tana yestachu selayahochew dase belonale
    Germeshi yachi yabge koda alnegahe alachi enada😂😂😂😂

  • @ወሎየዋ-ጰ5ገ
    @ወሎየዋ-ጰ5ገ Год назад +1

    ወይኔ😂😂😂 ፋዘር ግን ድምፃቼው ፖወር ፉል ነው ደጋግመሽ አምጫቸው ❤❤

  • @onegodonepeople2
    @onegodonepeople2 Год назад +2

    I must say I enjoyed the mother & father. So sweet! Specially the mother she is so funny

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 7 месяцев назад

    የእኔ ፍቅር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ባባዬ ሲያምሩ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +1

    ደስ ሲሉ ቲጂየ ታድለሽ ምችት ይበላቹሁ ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝላቹሁለው

  • @bikiltumegersa6584
    @bikiltumegersa6584 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤🌹🥰❤️❤️❤️❤️ዳስ ሲሉ ራዝም እድሜ ላእናትእና አባት ፍቅር የሆኑ ሳው 🥰🌹