🔴ከአሁኑ ባሌ ጋር ለ6 ወር ተለያይተን ነበር!! አርቲስት ትዕግስት ግርማ- ---- ክፍል -2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • t.me/Makiba_tu...
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ©Copyright: Makiba Tube
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited

Комментарии • 375

  • @adyamdesalegne7018
    @adyamdesalegne7018 Год назад +49

    አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው በተለይ ላገኙት ወንድ ጭናቸውን ለሚከፍቱ ለ(3)ደቂቃ ለማትሞላ ስሜት ህሊናን ገላን ለሚቆሽሽ ተግባር አይምሮ ያለው ማሰብ የሚችል ሊማርበት ይችላል

  • @tubetube4903
    @tubetube4903 Год назад +94

    በጣም እሚያስቀና የፍቅር ህይወት👌 መታደል ነው ያፈቀሩትን ማግባት አብራቹህ እስከ እርጅና ኑሩ ቲጅዬ።💘

    • @mlibra1473
      @mlibra1473 Год назад

      ባልሽ ግን አንጀቴን በላው

    • @SerkeSerke-oe5tc
      @SerkeSerke-oe5tc 4 месяца назад

      እኒ አለሁ እጁኢ ታድላ ኦፎይይ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +20

    ማሻ አላህ ቲጂዬዬዬ የዋህ ሴት ቅን ስነስረአትሽ እራሱ በቂ ነው የፍቅር ሂወትሽ ወላሂ ያጓጓል 💔😥 ማማዬ አቺ እና መሰረት መብራቴ ሸዊት ጨዋ ሴቶች ❤❤❤ቀጣይ ታሪክ ይጨመር?? ጨቆን አረግን😂😂

  • @guenetzelellew4377
    @guenetzelellew4377 Год назад +49

    ሁሌም ከአፍሽ የማትለያት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ ታሪክሽ በጣም ደስስስ የሚልና ለሌሎችም አስተማሪ ነው።
    በርቺ ገና ብዙ ለትውልዱ ታስተምሪያለሽ!!!
    🤲🙏💜💗💚💛🧡💚💛🧡👌👍

  • @ኑሀሚንአወቀ
    @ኑሀሚንአወቀ Год назад +1

    ቲጅየ ይገርማል እኔም እንዳንች ለትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ከ6ዓመት በፊት ነበር ጊዜው እና ከባለቤቴ ጋር ከተጋባን ገና 2ዓመታችን ነበር እና ትውውቃችን በቤተሰብ ነው እንጅ እኔና እሱ ተፋቅረን አልነበረም ሰርጋችንም በባህላዊ ነበር እና ስንጋባ ሁለታችንም ምንም የለንም ነበር የባለቤቴ 5ሽ ብር ብቻ ነበረው የኔም እንደዛው እና ቀለበት ለማሰር ተቸገረ ግን ቤተሰቦቸ ደግሞ ካለቀለበት እሽ አይሉትም ስለዚህ ያለው አማራጭ ከጓደኛው ብር መበደር ነበር ይሄንን ሚስጥር ለኔ ነገረኝ ወንድ ልጅ ሲያጣ ያሳዝናል እኔና እሱ አወራንና ቀለበት የኔ 30ብር የሱ 30ብር የኔ የአንገቴ ወርቅ 70ብር አደረግንና በ130ብር ሰርጋችን ተፈፀመ ከእኔ እና ከሱ ውጭ ይሄንን ነገር የሚያውቅ ቤተሰብ አልነበረም ከዚያ አብረን መኖር ጀመርን እኔምበ5ሽ ብሬ እሱም በአለችው ብር ቀለል ያለች ንግድ ጀመርን ከዚያ እቁብ ገባን 60.000ብር ነበር ከዚያ እቁቡ ወጣልን አገር ቀይረን የሱቅ ስራ ጀመርን ከዚያ ቀለበቴ መዛግ ጀመረ በሎሚ ዘፍዝፌው ሳድር ቆንጆ ወርቅ ይሆናል እንደዚያ እያደረግን መኖር ጀመርን ከዚያ ጫማየ አልቆ ሲቀደድ በእጀ ሰፍቸ እለብስ ነበር ባለቤቴም በኤርገንዶ ነበር የሚሄደው ከዚያ ኑሮን ለማሸነፍ እየጣርን ባለንበት ሰዓት ከተማው ላይ ያሉት ባለሀብቶች ራሴን ዝቅ አድርጌ ስራየን ስሰራ ያዩኝ ሁሉ እኔን መመኘት ጀመሩ የተቀደደ ጫማ ለብሰሽ ከምትኖሪ አንደላቅቄ ላኑርሽ የሚሉኝ በዙ ከጎረቤቴ ያለው የባለቤቴ ጓደኛ ሳይቀር ወንድሜ ለንደን ሀገር ነው የሚኖረው እና ላጋባሽ ይለኛል ይባስ ብሎ ዲያስፖራው ለእረፍት ከለንደን ሲመጣ ከምሰራበት ሱቅ ድረስ ይዞት መጥቶ አስተዋወቀኝና እባክሽ አንችን የመሰልሽ ልጅ እዚህ ጎስቁለሽ አትቅሪ ላግባሽና ለንደን ሀገር ልውሰድሽ እያለ መውጫና መግቢያ አሳጣኝ እኔ ግን መጥተው ስላዋሩኝ እንኳን አምላኬን ያስቀየምኩት ያክል ይሰማኝ ነበር የሚታየኝ ነገር ቢኖር ሰርቸ ተቀይሬ ባለቤቴን አክብሬ መኖርና ቀለበታችንን በኦርጅናል ወርቅ መቀየር ነበር ከዚያ በኋላ በአንድ በተረገመች ቀን ባለቤቴ ይታሰርና 5ዓመት ይፈረድበታል ባለቤቴ ምንም በማያውቀው ነገር ነበር የታሰረው ከዚያ በጣም ከፋኝ አለቀስኩ ባለቤቴም አዘነ ግን ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም ነበርና እራሴን አረጋጋሁና ወደስራየና የታሰረውን ባሌን በቀን 2 ጌዜ እየተመላለስኩኝ እጠይቀው ነበር ከዚያ ግን አንድ ቀን ልጠይቀው ስሄድ ተስፋ ቆርጦ ኖሯል ለካ ለወንድሜ ልንገረውና ከኔ የተሻለ ወንድ ፈልጎ ያጋባሽ 5ዓመት ሙሉ እኔን አትጠብቂኝ ምክንያቱም እኔ ለአንች የምገባሽ ባል አይደለሁም አንች ጥሩ ሰው ነሽ እኔ ግን አንችንኳ ማስደሰት አልቻልኩም አለኝ ከዚያ ግን ምንም ቃል ከመናገሬ በፊት እምባየ ቀደመ አይሆንም ተስፋ አትቁረጥ አልሁት አመቤቴ ማርያም ምስጋና ይድረሳትና 5ዓመት የተፈረደበት ባሌ በ3ወሩ ተፈታ አስታውሳለሁ ከእስር በተፈታ በነጋታው ነበር የጆሮየ የአንገቴ የጣቴ ቀለበት አድርጎ የውጭ ወርቅ የገዛልኝ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 5.000.000ሚሊየን ብር የሚያወጣ ቤት አለን የሞባይል ማከፋፈያ ሱቅ አለን በ3ልጆች አምላክ ባርኮኛል ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ ሴቶችየ ገንዘብ አያታላችሁ ለቃላችሁ ታመኑ ምክሬ ነው

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад +36

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ የኔ እናት እግዚአብሔርን ያስቀደመ መቼም አያፍርም ሕይወትሽን ሙሉ ይባርክልሽ Tgዬ የኔ መልካም 💚💛💞

    • @meserettesega6540
      @meserettesega6540 Год назад

      እውነት ሚገርም መታዘዝ ፈጣሪን መፍራት ጀግና ነሽ አሁንም ያብዛልሽ ፈጣሪ ጨምምምሬ ፊቱን የብራልሽ

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 Год назад +16

    ትጅዬ የኔ የዋህ እና መልካም ሴት ድቅ የሆንሽ ፍጥረት ጀግና ሴት ነሽ በቃ እግዚአብሔር እና ሰውን ፈሪ እና አክባሪ አንችን ባየሁ ቁጥር ሴት ሁኛ በመፈጠሬ ደስ ይለኛል የኔ ውብ በቃሴት ነሽ አንችን ለመግለፅ ቃላት የለኝም 🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰❤❤💕💕😘😘❣️❣️🌻🌻💗💗❤️❤️💓💓🌺🌺🌺🌷🌷💞💞💞💐💐🌸🌸🌸🌻🌻👌👌👌

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 Год назад +49

    በእውነት ለአሁን ሴቶች ምርጥ ትምህርት ነዉ የሴት ልጅ ክብር እግዚአብሔር ነዉ

    • @abnetkebede9451
      @abnetkebede9451 Год назад

      በትክክል ፍቅር እግዚ አብሄር ነው

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Год назад +23

    በእውነት በእንባ ነው ያዳመጥኩሽ የፍቅርን ሀያልነት በኣንች ኣየሁት የምር ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ቴጂየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +26

    እወነትነው ፍቅር ማለት ካልጋላይ መጋደም አይደለም🥺ቲጅየ የኔ ጠካራሤት ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ🥰🥰🙏

  • @abisiniyadire1807
    @abisiniyadire1807 Год назад +15

    ይህን ታሪክ የ ሬዲዬ ኢንተርቨዉ ላይ ከዚ በፊት ሰምቼዋለሁ አሁንም እንደ አዲስ አፌን ከፋቼ ነዉ የሰማሁሽ ማሬ። በጣም ትክክ ዉሳኔ ነበር: እግዜርን ማስቀደምሽ ላሁኑ ደስተኛ ሂወትሽ መነሻ ነዉ ❤ ።

  • @znayeentertainment9884
    @znayeentertainment9884 Год назад +12

    ሁለቱንም ጨርሸ አየሁት በጣም ገራሚ አስተማሪ ነው

  • @selam5792
    @selam5792 Год назад +12

    ከለሊቱ 7:31 እንቅልፌን አጥቼ በዛላይ ልጄን እያጠባሁ እንደፊልም ነው ያየሁሽ በርቺልኝ የብዙ ነገርሽ አድናቂ ለአምላክሽና ለአባትሽ ባለሽ ነገር የእውነት አክባሪሽ ነኝ♥

  • @Tanoba658
    @Tanoba658 Год назад +9

    ኑሮዬ በአሜርሪካ ነው የአንቺን ሾው መመልከት የጀመርኩት ፓስተር ቸሬ ትምህርት ስለምከታተል እንድ ቀን አንቺ ሾው ላይ ጋብዘሽውእንዴት እንደተቀበልሽው ስመለከት አክብሮትሽን ሳይ ሰው ጎራ ለይቶ በሚሰዳደብበት ሰአት ይህን በማየቴ እንዲሁም ጥሩ አድማጭ መሆንሽን ሳይ ያንቺን ሾው መከታተል ጀመርኩ በጣም የሚወደድ ስብእና ነው ያለሽ ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ እኔ የወንጌል እማኝ ነኝ ይህንን ማስተዋል የሰጠሽ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍ ይበል ሰው የየትም ሀይማኖት ይከተል እሱ አይደለም የሚለውጠው እንደ ቲጂ ከእግዚአብሔር ያለው ግንኙነትና እግዚአብሔርን መፍራት ነው ነው ብዙ ሰው ከዚህ እውነተኛ ታራክ ይማራል በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እንደአንቺ የተፈጠረውን ስህተት ሀላፊነት ወስዶ ራስን መስዋእት የማድረግ ሰው ሀገሬ ቢኖራት የት በደረስንነበር ብዢልን በርክቺ

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Год назад +13

    ኡፍ ቲጂ ምርጥ ትረካ ነው የሚመስለው እንዴት እንደተመሠጥኩ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @flagottegenaw
    @flagottegenaw Год назад +12

    እናመሠግናለን
    ደሞ ጀግናእናት አለችኝ 10 ልጆች ወልዳ ብቻዋን ያሳደገችን አባታችን ሲሞት ሁለቱ ትልልቆቹ ቤት ይዘው ነበር የቀረነው ግን ልጆች ነበርን አሁን እማሆይ ሆናለች ብቻ ብዙ ታሪክአለን ቢተረክ ብዙ ሰው ይማራል

    • @TheDereTube
      @TheDereTube Год назад

      በቴሌግራም ግሩፕ አላቸው እና አጋራቸው፣ ጥሩ ትተርክልሃለች እና ለታሪክ ይቀመጥላችሗል።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +33

    እውነት አንድ ፊልም ይሖን ነበር ይሄ ድንቅእውነተኛ ታሪክ ቲጅዬ አንችም እሱም እድለኛ ናቹህ ፈጣሪ መጨረሻችሑን ያሣምርላቹሕ ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ የድንግል ማርያም ልጅ 🙏

  • @gedag5658
    @gedag5658 Год назад +9

    ቲጂዬ ታሪክሽ ስላስደመመኝ Subscribe አድርጌሻለሁ👍አለማችን/አገራችን እንዳንቺ አይነት ሰዎች ያስፈልጓታል። ክፉ አይንካሽ🙏

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 Год назад +3

    ሁሌም ከአፍሽ የማትለያት እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ ታሪክሽ በጣም ደስስስ የሚልና ለሌሎችም አስተማሪ ነው።
    በርቺ ገና ብዙ ለትውልዱ ታስተምሪያለሽ!!!

  • @wewe21709
    @wewe21709 2 месяца назад

    ስወድሽ ቲጂዬ❤ግልፅትሽን

  • @wewe21709
    @wewe21709 2 месяца назад

    ስወድሽ ቲጂዬ❤ግልፅትሽን

  • @wewe21709
    @wewe21709 2 месяца назад

    ስወድሽ ቲጂዬ❤ግልፅትሽን

  • @tsigeredatewodros3437
    @tsigeredatewodros3437 Год назад +8

    ቲጂዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ምሳሌ ነሽ...... እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ

  • @sewasew
    @sewasew Год назад +24

    ፈጣሪ ሆይ ላጣ ማግኘትን
    ለታመመ ጤንነትን
    ላላገባ ትዳርን
    ላልወለደ ልጅን
    የተሰደደውንም ወገናችን ለሀገራችው ያብቃልን።
    አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
    አሜን🙏🙏🙏

  • @etiopiaenattube5202
    @etiopiaenattube5202 Год назад +9

    በጣም ተመስጬ ያዳመጥኩት ታሪክ በተለይ ደሞ ለአሁን ወጣቶቹ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው

  • @metikebekele163
    @metikebekele163 Год назад +2

    ትጂዬ ምን ብዬ ልገለፅልሽ በቃ አንቺ ድንቅ ሴት እመቤቴ ማሪያም ትጠብቅሽ እስከ ቤተሠቡችሽ ባለቤትሽም ምንኛ እድለኛ ነው አምላኳን የምተፈራ ቤተሰባን ሀገራን ባህላን የምታከብር ፈሪያ እግዚአብሔር ያላት ሚስት ስላለው ለማንኛውም ቲጂዬ ከምር ውድድድድድድ አረግሻለው

  • @መናፍስሐ
    @መናፍስሐ Год назад +9

    ለዚህ ፍቅር በርቀትም ቢሆን እኔም ምስክር ነኝ ቲጂዬ አሁን ያላችሁበት ሁኔታ በልጅ ስለታጀበ ደስስስ ብሎኛልል

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Год назад +11

    ድንቅ ስብእና! እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @abebazewde5909
    @abebazewde5909 Год назад +7

    ቲጂዬ የእኔ ቆንጆ ስወድሽ ፍልቅልቅ ያልሽ ውብ እኮነሽ እረጅም እድሜና ፍቅር ይስጣችሁ ልጆቻችሁንም ለቁም ነገር ያብቃላችሁ😘😘😘💕💕💕💕

  • @martamar1829
    @martamar1829 Год назад +9

    ቲጂዬ ጎበዝ የሆነ ሰዉ እጅግ በጣም የሚገርም አስተማሪ ትምህርት ነዉ

  • @leylayimam
    @leylayimam Год назад +11

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ አሥተማሪ የሆነ ነዉ💞💞💞

  • @timihirttesema1756
    @timihirttesema1756 Год назад +6

    ቲጂዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው ደስ የምትይው ፈጣሪ የሚያከብር እሩሱ መልሶ ያከብረዋል አሁን ያለሽበት ከፍታ ፈጣሪ የመፍራት አባትሽን የማክበር በረከት ነው ። ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹❤️❤️❤️

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g Год назад +3

    ፍቅር እንድህ የእውነት ሲሆን ትዳር ሲሰምር እንኳን ለባለቤቱ ለተመልካችም በጣም ደስ ይላል ፈገግ ያደርጋል አላህ አይለያችሁ ተባረኩ❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Год назад +20

    የሴት ጠንካራ ቲጂዬ አሁንም ትዳርሽን ልጆችሽን ዘመንሽን ይባርክልሽ ድንግል አትለይሽ እናቴ💝🙏

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 Год назад +5

    የእውነት በጣም አከበርኩሽ ጠንካራ የትዳር ሴት ነሽ! እግዚአብሔር ጤናሽንና ትዳርሽን ልጆችሽን ይባርክልሽ🙏🙏

  • @yordiyordan1066
    @yordiyordan1066 Год назад +84

    ትጅዬ 👸 እኔ ብቻ ነኝ እንደ ፊልም ማየው ብቻዋን ሙሉ ክሩ ቲጂ ክበሪልኝ ሁሌ ትችያለሽ ❤️👏

    • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
      @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ Год назад +3

      ሁላችንም ነን

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ Год назад +2

      እኔኮ ምን አይነት ዘመን ደረስን በፊት ቤተሰቦቻችን ተደብቀው ነበር የሚኖሩት ገበናቸውን ደብቀው አሁን ግን የቤታችንን ጉድ ልጆቻችንን ሜዳላይ ማውጣት ለገንዘብ ብለን እንሸጣለን ሰው እንዲያይልን ተከታይ ለማብዛት ማናወራው ጉድ የለም ይቅር ይበለን ማስተዋል ይስጠን ዘመኑ የገንዘብ ነው

    • @yordiyordan1066
      @yordiyordan1066 Год назад

      @@የድንግልልጅ-ኈ4በ ወገን ምን ላይ ነው ችግሩ እኔ ተምሬበታለው ተጠቅሜበታለው ብዬ ነው ማስበው ምንም አይነት ቤተሰብ ሚነካ ገመና ሚባል ነገር አላየውበትም 👏

    • @iloveethiopia3049
      @iloveethiopia3049 Год назад +1

      I wish she made a movie with this story

    • @elhamelham4917
      @elhamelham4917 Год назад

      እኔም

  • @martabiru444
    @martabiru444 Год назад +6

    አሁን የበለጠ ወደድኩሽ

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 Год назад +2

    እኔ በህይወቴ በየሰደቱም ባገር ቤትም እንዳንቺ አይነት ሀይማኖተኛና ጠንካራ ሴት አላየሁም ቢሆን እንኳን ማንም አያረገዉም ለቡዙዎች ምሳሌ የምትሆኚ ነሸ እግዛቤር ከመጥፎዎች ሁሉ ይጠብቅሸ ልቤ ዝቅ ነዉ ያለዉ በሰማም

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg Год назад +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጥንካሬሽ ይገርማል ጎበዝ ሴት ነሽ አንቺ ልዩ ሴት ነሽ።

  • @godu4351
    @godu4351 Год назад +3

    ለመጀመሪያ ግዜ ያንች ቪዶወ እስከመጨረሻዉ የምሠማዉ የምር ምርጥ ሰዉ ነሺ

  • @ritab316
    @ritab316 Год назад +2

    በስማም እኔን ግን ወደድሮ የኔ ታሪል መለስሽኝ በጣም ገርሞኝ ደግሜ ሁላ ነዉ የሰማሁት ታሪኬን ደገምሽዉ የኔግን እንዳለመታደል ሆኖ ተለያይተናል ግን እግዚአብሔር ታላቅ አይደል በጣም ጥሩ ባል አግብቼ በ 2 ልጆች ተባርኬ አለሁልሽ እልሻለሁ ታሪኬን መልሼ በትረካ መልክ የሰማሁት ነዉ የመሰልኝ
    እግዚአብሔር ትዳርሽን እና ልጆችሽን ይባርክልሽ እወድሻለሁ

  • @bethelhemgucho1123
    @bethelhemgucho1123 Год назад +2

    ቲጂዬ ስወድሽ ልብወለድ ትረካ ነው የመሰለኝ ሁለቱንም ክፍል በተመስጦህ ነው ያዳመጥኩት በጣም እወድሻለሁ ታሪክሽ ብዙ ትምህርት አለው

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 Год назад +3

    ቲጂዬ የኔ ወግ አዋቂ ምርጥ ኢትዮጵያዊት እኔ ጨቆን አድርጌያታሁ 🤣🤣🤣🥰😘

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Год назад +5

    ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ቲጅዬ ተባረኪ❤❤❤

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +9

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ክፉን ካልወጡት ደግ አይገኝም

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад +4

    ድንግል ስትዬ እንዴት አፍሽ እንደሚጣፍጥ የኔ እናት ድንግልዬ ትጠብቅሽ 🙏🙏🙏

  • @martamar1829
    @martamar1829 Год назад +3

    ቲጂዬ በናትሽ ስታወሪ አልቅሰሽ አታስለቅሺን ይሄኮ ታሪክ ሆኖ አልፎል ባልሽ አብሮሽ ነዉ ትምህርቱን ሳታለቅሺ አዉሪን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 Год назад +4

    በስመአብ ወወልድ የፍቅር ጀግና ነሽ❤❤❤

  • @hananseid57
    @hananseid57 Год назад +1

    ቀጣይ ቲጂዬ እንዴት እንደቀጠለ ሽምግልና ትዳር ልጅ የትዳር ዉጣ ዉረድ ፀብ የመሳሰሉት ጠቃሚ ነዉ ብለሽ ያሰብሽዉን አጋሪን በጣም ነዉ የተማርኩበት እና እባክሽ???🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @tube-sk3mz
    @tube-sk3mz Год назад +2

    ቲጂ የምር ትገርሚያለሽ ልክ ለባልሽ ኳሊቲ እንዳገኘብሽ እኔም ኳሊትሽ በዛብኝ

  • @martamar1829
    @martamar1829 Год назад +6

    ወጣቱ ቢማርበት ታሪክሽን ቲጂዬ ይጠቀማል

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd Год назад +1

    ባልሽን አቅርቢ ልን እድህ የሆንሽለትን በተረፈ አላህ አይለያችሁ

  • @nubekan.6628
    @nubekan.6628 Год назад +1

    Tigya .yene flklk sewadsheko leka la leksom hkrbnash. Fetar kena berasebochish ytabksh

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +5

    ደስ የምል ታርክ ነው በርች አላህ ብዙ አመት የኑራቹው

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q Год назад +2

    ወይ ቲጂዬ የኔቅመም ብዙ ትምህርት ነው ካቺ የወሰድኩት እማምላክ ትጨምርልሽ የኔ ልህልት❤❤❤

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 Год назад +4

    የኔ ፍልቅልቅ ሞግሽየ ተባርኪ ብዙ ተምሬለሁ ከአንች የተባርከ ትዳር ያማር ህይወት ተመኛሁልሺ

  • @evanaasefa5603
    @evanaasefa5603 Год назад +3

    እግዚአብሄር እድሜአችሁን አርዝሞ ፍቅራችሁን አብዝቶ ሁሌም በደሥታ እምትኖሩ ያድርጋችሁ

  • @getahuntesfayesiraj6087
    @getahuntesfayesiraj6087 Год назад +15

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ቲጂ ጌታ አይለያችሁ ረጅም እድሜ ይስጥልኝ ከነ ቤተሰቦችሽ ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🙏

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed Год назад +2

    ትርካ ነው የሚመስለው ትጂየ ደሞ ስወድሽ

  • @mlibra1473
    @mlibra1473 Год назад +2

    ካሁኑ ዘመን ፊልም የተሻለ ስክሪፕት

    • @mlibra1473
      @mlibra1473 Год назад

      እምነትሽ ድንቅ ነው ዋው😍

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +3

    እሚገርም ታሪክ ቲጂየ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹህን ይባርክላቹህ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 Год назад +7

    እግዚአብሄር ፍቅርን ያድለን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @feniyearsemaleg
    @feniyearsemaleg Год назад +4

    Yene wud emeberehan titebesh betam ewishalew yene sakita🇪🇹💞💞

  • @ኢትዪላቭ
    @ኢትዪላቭ Год назад +3

    ጨቆን አድርጌልሻለሁ!!ደስ የሚል የልጅነት ፋቅር እንደዚህ ቁም ነገረኛ እኮ አትመስይም lol

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr Год назад +4

    አሰላምአኩም
    ዉድ ያገሬ ልጆች🇪🇹ሰላም ላገራችን
    በያላችበት (አላህ) ይጠብቃችሁ ሰብ
    ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይኑ🇪🇹

  • @hayatqtr9852
    @hayatqtr9852 Год назад +1

    ቲጅየ አንች ትለያለሽ እንደዚህ ዓይነት ታራክ ነው ለዚህ ትውልድ የሚስፈልገው

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha5165 Год назад +1

    ቲጂዬ በትወና ብቃትሽ በጣም እወድሻለሁ ስብእናሽም ደስ የሚል ነው፡፡ ይሄንን ታሪክ ግን ለሁለተኛ ግዜ ሰማሁት ባልሽ ግን ሁሌ ስለፍቅራችሁ ስታወሪ ደስ ይለው ይሆን???

  • @yetenayethmikael571
    @yetenayethmikael571 Год назад +5

    ትግስትዬ ሀ ብዬነው የሠማውት

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu8057 Год назад +1

    ውይ ቲጂ ፈዝዤ ቀረሁ ታረኩ ባላለቀ አልኩኝ ግን የማዳም ስራ ሊቀር ነው

  • @tazashtube6534
    @tazashtube6534 Год назад +4

    ውይኔ በጣም ደስ እሜል ታሪከ ነው ትረካው ይማርካል ቲጁ

  • @stc6291
    @stc6291 Год назад +1

    እግዚብሔርይጠብቃችሁበጣምአሰተማሪየሂወትታሪክነዉያካፍልሽንቲጅየእቁኢቁኢትዮጵያዊናችሁተባርኩልን

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ

    እግዚአብሔር አምላክ በህይወታችሁ ሁሉ ይቅደም

  • @getanehkassahun5589
    @getanehkassahun5589 Год назад +1

    ያምሻል እነዴ አንች የ6 ወር የሣይኮሎጂ ምናምን ትምህርት ነውኮ የሠማሁት!!!!
    ይገርማል የ2 ልጆች አባት ያረገችኝን ሚስቴን በተደጋጋሚ የማገኛት ጊዮርጌስ ባልሽ እግርሽ ስር የወደቀበት ቦታ ነበር .......ይገርማል

  • @meseretkebede9844
    @meseretkebede9844 Год назад +2

    betem yegrmale tg ename betem yemwedewena yemafekerw gadegna neberge gen min waga alw ename endanchew amelaken asazegna anten kamsidasete anten asayega fateryen besedset yeshalale beye talyayetenal ahuni 4were hononale katelyayen

  • @alemeshetegierefe3588
    @alemeshetegierefe3588 Год назад +2

    ድንግል አሁንም ትዳርሽን ትጠብቅልሽ፥ ቤተሰብሽን ይባርክልሽ::

  • @saraSara-x4z8e
    @saraSara-x4z8e Год назад +8

    ሁለቱንም ክፍል በተመሥጦ ነው ያዳመጥሁት ብዙ ትምህርት ወሥጃለሁ። ሂወትሽን ሥላካፈልሽን እናመሠግናለን ቲጂዬ

  • @tsehayuma1919
    @tsehayuma1919 Год назад +1

    ቲጂየ ዛሬ እዚህ ላይ ስለቀረብሽ ሳይሆን ከዚህ በፊት ፊልም በምሰሪበት ግዜ ሁሉ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ አሁን ደም የበለጠ አከበርኩሽ

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ Год назад +7

    የአቋም ሰው!
    ትክክለኛ ውሳኔ የተትረፈረፈ በረከት!
    ዘመንሽ ይባረክ!👌👌👌

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 Год назад +2

    ቲጂዬ የኔ ወርቅ የኔ ሙሉ ሁለ ነገርሽ እኮ ውብ ነው ታድለሽ ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ቢቻል ኖሮ ሚልዬን ግዜ ሰብስክራይብ አረግሽ ነበር

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +5

    ቲጂ እግዚአብሔር በብዙ ይባርልሽ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw 9 месяцев назад

    ቲጂየ የምወድሸ የእውነት እኔ ኑሮየ ምሥቅልቅል ብሏል ሁሌም አለቅሳለሁ ብቻ እንችን የጠበቀች እመቤቴ እኔንም ከለቅሶ ከሀዘን ታውጣኝ

  • @ema8805
    @ema8805 Год назад +2

    ማር ነገር ነሽ የ ሴት ሁሉ ምሳሌ ወደ ሁላ መመለስ ቢቻል መልካም ነበር

  • @filagotshimeles-abeara6673
    @filagotshimeles-abeara6673 10 месяцев назад

    በምንም ምክኒት አንችን በዚህ የክብር ማማ ላይ ላስቀምጥሽ አልችልም ነበር ሰው መልክን ይልዋል ይሄውልሽ " እናንትየእፉኝት ልጆት ትድኑ ዘንድ ማን አመለከታችሁ"

  • @አሥሩ120
    @አሥሩ120 Год назад +6

    የኔ ፍልቅልቅ

  • @mahidan4881
    @mahidan4881 Год назад +1

    Tigiye ewnete new legna kalwe ayekerm enem endanchi ayenet baheri new yalgn ena betarikesh bezu temeriyalehu yetebebe sewoch leka endemiwerawe adelum anchi and masaya neshe yakebershwe Amelake yakebersh Tigiye ❤keleloche tarikm bezu endmemar tsefa aregalhu arif jemaro new😘

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад

    ፕሮግራምሽ ቆንጆ ነው ግን ድንግልን ብሎ መሃላ ምን ይሉታል ?ድንግል ጌታችንን ስትወልድ እኮ ድንግልናው የለም እና ሲሆን መሃላ ሃጥያት ነው እውነት ከሆነ እውነት ውሸት ከሆነ ውሸት በሉ ስለሚል ባትምይ ደስ ይላል ።

  • @TG-yc7nl
    @TG-yc7nl Год назад

    የትዳር ችግር የአንድ ወገን ሰምቶ መፍረድ ሰትትነው ከቻላቹ እሱንም አቅርቡትና ሚዛናዊ አድርጉ ያለበለዚ ያ ይሄ አፈታሪክነው።

  • @ezraawoke3621
    @ezraawoke3621 Год назад +1

    ቲጂ የምትገርሚና አስደናቂ እንዲሁም ለብዙ ኢትዮጵያን ምሳሌ ነሽ::
    በርቺ ባለቤትሽም የሚደነቅ ሰው ነው ብዙ ተባዙ::

  • @haymanotsisay2822
    @haymanotsisay2822 Год назад +3

    እውነት ቲጂ አረአያ የምትሆኝ ሴት ነሽ ደሞ ድንግል ስትይ ልቤ ድንገጥ ይላል እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад +2

    Tigiye Egziabher Betesabochishin yibark♥️♥️♥️♥️😘😘💖💖⛪️🇪🇹

  • @martamar1829
    @martamar1829 Год назад +3

    ባለቤትሽ ሚስት ብቻ አይደለም ያገኘዉ አስተማሪም ነዉ

  • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ

    ግን ለምን አለቀስኩ

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 Год назад +2

    በጣም በብዙ ጠንካራ ነሽ! እግዚአብሔርዬ በጤና በእድሜ በፍቅር በልጅ ልጅ ባርኮ አብሮ ያስረጃችሁ❤

  • @tigist7
    @tigist7 Год назад +3

    Tg ሞክሼ you are a great storyteller, and I am your fun too.
    I know your husband i used to work ET he may not remember me we flow together one of the African destinations .Keep the good work what you are doing for your kids.I learned a lot from you. The almighty God be with you and your beloved family 👪

  • @eexx8265
    @eexx8265 5 месяцев назад

    ላች የደረሰው አላህ ለኔም ይድረስልኝ ፍቅሬን ይመልስልኝ እኔ እደምወደው ይውደድኝ

  • @kidistmetreya7082
    @kidistmetreya7082 Год назад +1

    Tigiye yne konijoo swadesh eko
    Yne btam new dabo ymewadaw meragen
    Aswateshgn bsew hager 😏❤❤

  • @arsemagezahegn8190
    @arsemagezahegn8190 Год назад +4

    It is a very impressive advise for the new generation …

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 Год назад +1

    Tinikaresh des sil abzagnochachin lewondoch siniln sanaminibet new yeminaregew lemejemerya gize behuala kuchit, Jegna nesh

  • @samggg3552
    @samggg3552 Год назад +1

    የኔ ውድ መጀመሪያም በስራዎችሽ በጣም ነበረ የምወድሽ አውን ደግሞ የበልጡን ወደድኩሽ የኔ ማር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ያለሽ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችሽ የጠብቅሽ

  • @setnna1274
    @setnna1274 Год назад +1

    የኔ ውድ በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ።ተባረኪ
    እኔ ግን ካየሁኝ በኃላ subscribe አድርጌያለው😃
    የቀጨኔው መድሀኒአለም ረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እናት🙏