አርቲስት ትግስት ግርማን ፌቨን ከተማ ፕራንክ አደረገቻት /ቲጂን ያስለቀሳት ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • #fevenketema #wedding #artistfevenketema
    The official You tube Channel of Feven Ketema.
    Enjoy! Subscribe!
    Connect for more.
    / fevenketema
    / fevenketema. .
    fevenketema.com/

Комментарии • 500

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Год назад +151

    ማነው እደኔ ቲጂ ያሳዘነችው😂

  • @meluaraya1904
    @meluaraya1904 Год назад +48

    በእውነት ኢትዮጵያውያን ሁላችን እንደ ቲጂ መሆን ብንችል እንዴት ጥሩ ነበር

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Год назад +72

    ፊቨንየ ይሄ ፕራክ ይቅር የሠው ልብ ይሠብራል ቲጂየ የኔ ውድ 😍

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ Год назад +81

    ወይ ዘንቢል ቀን ወጣላት እንደኔ ዘንቢሉን ማነው የወደደው እነሱ ሲያወሩ እኔ አይኔ ዘንቢሉ ላይ 🙄🤔

  • @GetachewD
    @GetachewD Год назад +60

    ቲጂ ድንቅ ሴት ነሽ !!!
    በበለጠ ክብር እግዚአብሄር ይድለጥሽ !!!
    ፌቪም አጋጣሚው የሚደንቅ ነው !!!
    ሁላችሁም ተባረኩ !!!

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 Год назад +23

    የአላህ ቲጂዬ የዋህ ናት አቦ ብራክ አታርጓት ታሳዝናለች የዚህ ሰው አደለችም አታልቅስ💔❤ፌቨዬዬዬ አንደኛ ብራክ😁😁በጣም የምወዳችሁ አርቲስቶች❤❤

  • @fasikaseyoum145
    @fasikaseyoum145 Год назад +21

    ወይኔ ቲጂዬ 😂😂የውሃ ነሽ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው ለተግማማ ዘመን አልፈልግም ሰውን ማስቀየም አልሽ እውነት ነው ለየትኛው ጊዜ እመቤቴ ትጠብቅሽ ከነልጆችሽ🥰🥰

  • @ትግስትወርቁ
    @ትግስትወርቁ Год назад +26

    ቲጂ ምርጥ ኢትዮጲያዊይ ሰወድሺ እኮ 😍🇧🇯

  • @abunezena
    @abunezena Год назад +2

    አልገባሽ ያለኝ ነገር ቲጅ ብቻ ነው prank ምትደረገው ወይስ ምንድን ነገር ነው???????? በጣም በዛ አንድ ሁለቴ እሽ ይሁን ሁሌም

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +6

    እረ ይሄ ፕራንክ ሰው ያጋድላል ይቅርባችሁ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Год назад +21

    እዚህ ምድር ላይ ተቆጥረው የማያልቁ መልካም ስዎች አሉ ማንንም ሳናሳዝን እንለፍ 👌

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 Год назад +9

    ትግስት እባክሽ ሆደ ባሻ አትሁኙ በጣም ታዛዝናለች እባካችሁ ቲጂ አታስደንግጧት ቲጂ አይዞሽ👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeabsiraniguse3733
    @yeabsiraniguse3733 Год назад +1

    semshen seteraw dengle ... semshen seteraw mariyame...........
    egziabher yemesgen
    ye enatachen yedngel mariyam sem teterto yemayregaga man ale

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m Год назад +9

    ቲጂዬ❤ የኔ የዋህ ሆድ ብሷታል ጊዜውም አስፈሪ ሆነብን እንኳን ለጠብ ለፍቅርም ጊዜ የለንም😢😢😢😢😢

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Год назад +5

    ቲጂዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅሸ የኔ ቆንጆ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💖💖💖💖💖💖♥️♥️♥️♥️♥️♥️💝💝💝💝💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Год назад +12

    የኔ ናት ቴጅየ እባካችሁ አታስለቅሶት የኔ ጭዋ አስለቀስሽኝ ማር

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 Год назад +8

    ፌቪዬ❤❤❤ስወድሽ እማ
    ስምሽን ስጠራው ድንግል
    አቤት ስወዳቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @melatyaresemaleji9736
    @melatyaresemaleji9736 Год назад +5

    በማርያም ትጂን ፕራክ አታርጋት የኔነት የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ትጅየ አወድሽ አለዉ

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 Год назад +10

    የኔ ምርጥ የኔ አንደኛ ቲጂዬ ክበሪልኝ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ Год назад +15

    ቲጂ ምርጥ ኢትዮጵዊ ሁሌም እዳለቀሽ

  • @beutyqtr3063
    @beutyqtr3063 Год назад +21

    ቲጅየ የኔ የዋህ ስወድሽ ሁለታችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ ቲጅን ደግመሽ አቅርቢልን ፌቪ🙏🙏

  • @almazethio4434
    @almazethio4434 Год назад +10

    እኔ አፈር ይብላኝ እውይ ቀልቦ ነው ግፍፍ ያለው😥 ፌቪዬ ይሄ ፕራክ ለኛ ሀገር አይሆን ማማዬ 🥰😘

  • @fghf5130
    @fghf5130 Год назад +20

    ፌቨን ነፍሰሸ አትማርም😭😭😭
    ቲጂ አሰለቀሸኝ ሁለታቹህ እህቷቸ በመሆናቹህ እግዚአብሔር ይመሰገን!!

  • @hanaalemayehu8057
    @hanaalemayehu8057 Год назад +6

    ምርጦች ቲጂዬ የኔ መልካም ልባም ነሽ እኔን ሰው የሚለው ቃል አይገልፅሽም ሰላማችሁ ይብዛ

  • @azutube6342
    @azutube6342 Год назад +4

    የኔ ውድ ቲጂዬ እኔን ይክፋኝ ምን አለ እንደዚህ ስለትውልዱ የሚያስብለት ህብረተሰብ ቢወጣልን በጣም አክባሪሽ ነኝ የኔ ትሁት እመ አምላክ ትጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀናየተዋህዶልጅ
    @ሀናየተዋህዶልጅ Год назад +13

    እፍፍፍ😭😭😭😭🙏 የኔ ውብ ቲጂዬ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ Год назад +19

    አረ ተው ፕራንክአታድርጓትቲጅዬንየኔ ማር ቲጅዬ የድሮ እናቶች አይነት ልብ ነው ያላት ማርያምን እመብርሃን ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ የኔ የወሐ ❤😘

  • @stmiratube1066
    @stmiratube1066 Год назад +6

    የኔ ፍቅር ቲጂየ የእውነት ምርጥ ቅን እኮነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ❤❤❤

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 Год назад +11

    ወይኔ ቲጂዬ አሳዘነችኝ ፌቨንዬ የኔ ውድ አውቀሽበታል የምር 😂😂 እኔ ደነገጥኩ ስለ እናንተ የምር😥

  • @forgotemail7718
    @forgotemail7718 Год назад +16

    እረ ኡኡኡኡ ቲጂዬን እረ ፕራንክ አታብዙባት 💔😢😢😢 ከምር

  • @ashenafi-kz4kh
    @ashenafi-kz4kh Год назад +6

    😭😭😭ቲጅየ የኔ ዉድ እኔንም አስለቀሽኝ ዉዴ😭😭😭😭

  • @ኢስላምነዉህወቴ
    @ኢስላምነዉህወቴ Год назад +2

    የኔ ውድ ቲጅየ ያአላህ ወላሂ አሳዘነችኝ ሚስኪን እባሽ ቅርብ ነዉ እንደኔ 😥😥ፌቪ በጣም ነዉ የምወድሽ ግን ቲጅየን አስለቀሽብኝ 😥😥😥ለማንኛውም ይሄነገር ይቅርብሽ ዉደ !!🍓❤️❤️🍓🍓🍓

  • @azebkuhemy3j8
    @azebkuhemy3j8 Год назад +3

    ውይ ቲጂዬ የኔ ሰው አክባሪ ሰወድሽ እኮ በዚህ ሰዐት ማነው ሰው አስቀየምኩ ብሎ የሚያዝን ሰው ገሎ እንኳን አያዝንም በፌበን ግን ተሳክቶልሻል ቲጂ ፕራንክ አትወድም ከአንድም 3 ጊዜ አይቻታለው በናታችው ፕራንክ አታድርጎት ምስኪን እኮ ናት።

  • @ashenafigebeyehu3050
    @ashenafigebeyehu3050 Год назад +2

    ቲጂ በእውነት በጣም ጨዋ ነሽ የበለጠ እንዳከብርሸና እንድወድሽ አድርጎኛል ልጆችሸንና ቤተሰብሸን ፈጣሪ ያክብርልሽ በጣም ጨዋ ሳው ነሽ፡፡

  • @ህይወትየተዋህዶልጅ

    ወይኔ ቲጂዬ እኔንም አስለቀሰችኝ ስትዘምር

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +1

    ቲጅ ፌቪውድድድድነው የማደርጋችሁ ፖራኩግን ሸገምነው 😂ያስደነግጣንም🥺

  • @ሰላምደሳለኝ-ቀ8ፀ
    @ሰላምደሳለኝ-ቀ8ፀ Год назад +11

    የኔ እናት ቲጂዬ ካቺ ጋር እስከመጨረሻው እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ የዋህ😭😭💔💔በጣም ነው ምወድሽ ፌብዬም በጣም ነው ምወድሽ!!!!❤❤❤❤❤

  • @tizitanigatu4456
    @tizitanigatu4456 Год назад +2

    ይህን ፕራንክ የምትሉትን ነገር ካላቆማችሁ ጥሩ አድለም የሰው ነፍስ ማስጨነቅ ምን ደስ ይላል እንኳን ትግስት እኔም በጣም ልቤ የመታ የዚህ ጥቅም ይቅርባችሁ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 Год назад +2

    ቲጅዬ የኔ አስተዋይ ምን ለበት ሁላችንም እዳች ብናስብ በእዉነት እስለቀሽኝ እኔንም

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Год назад +4

    ረ አላህን ፍሩ ወላሂ ይሄ ፕራክ ገና ሠዎችን ይገላል ተው ይቅርባችሁ

  • @belachewadugna
    @belachewadugna Год назад +2

    ቲጂ በጣም አመሰግናለሁ። ፕራንክ በሚል በማይመስለን ነገር ተለክፈን እሴቶቻችንን እያጣን መሆኑ ብዙ ጊዜ ያሳዝነኛል። ዛሬ ትንሽ የሚመስለን ነገን አየቀማን ነውና በዚህ ልክ ስለገለፅሽው ደስ ብሎኛል። አክባሪሽ ነኝ። ደግሞ ባላገር (ባለ ሀገር) አክባሪ መሆንሽን በዘንቢሉ አስመስክረሻል።

  • @MollaA-yg4li
    @MollaA-yg4li 2 месяца назад

    Befeterachihu yih ethiopiawi wog aydelem betam kew new yalkut lik ende tigi

  • @asratbabo8200
    @asratbabo8200 Год назад +2

    ሰው አታስደንግጡ
    በሃይማኖታችን የሰው ልጅ ሲወለድ ጀምሮ ጠባቂ መላክ አለው በመአልት አንድ በሎልት አንድ ያሰው መልካም ከሳራ ጠባቂ መላኩ አይርቀዎም እና አንድ ሰው ስናስደነግጥ ይዛ ሰው ጠባቂ መላእክቱ በመአት ሰይፉ ይመታናል እኔም እህቴን በጣም ነበረ የማስለቅሳት አመመኝ ስስራ እጅን ደማ እያልኩ አረብ ሀገር ስለሆንን ትንሽ ስለሆንኩ በጣም ነበረ ምን ሆነች እያለይ የምታለቅሰ እና እኔም ጠባቂ መላካችን የሚያዝንብን ወለተ ጰጥሮስ ገድል ላይ ሳነብ መምህራን ሲያስተምሩ ሰምቼነው እና ጥንቃቄ እናድርግ ከማስደንገጥ ያሰው ደስ የሚል አቀባበል ማድረግ ነው ከምታስደነግጫት እቅፍፍፍፍአድርገሽ ሳም ነበረ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ እና ምንም አትሆኑብኝ ቸሩቱ እመ አምላክ ትጠብቃችሁ

  • @weyhenmele5040
    @weyhenmele5040 Год назад +1

    ቲጂ ማለት ለኔ የመልካምነት ጥግ ደግ ሩህሩህ እባካቹ እሷን አትኳት አታስደንግጧት ግፍ ትሆንባቹሃለችና

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +2

    ትጅዬ የኔ የዋህ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ የኔ ምርጥ ሴት ስወድሽ ፌቡ አሪፍ ፕራንክ ግን ትጅዬ አሳዘነችኝ የኔ ዉዴ 🥰

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Год назад +2

    😂😂😂😂ትእግስት ፕራንክ ለመደረግ ቀላል ነች መስለኝ በራሷ ፕሮግራም ፕራንክ ተደረገች በፌቩ ፕሮግራም ፕራንክ😂😂

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 4 месяца назад

    የአዲስ አበባ ልጅ ሙሉውን አያውቁም ሁሉም እኔ ተወልጄ ያደኩት አ.አበባ ነው ግን ሙሉ ውን አላውቀውም የክፍል ሀገር ልጆች ከተውላጆች በላይ ነው የሚያውቁት

  • @seniseni-h8l
    @seniseni-h8l 2 месяца назад

    ቲጂዬ የኔ ምርጥ የኔ የዋህ ፌቨንዬ በጣም እወዳችኋለሁ የኢትዮጱያ ምርጦች

  • @natinati1714
    @natinati1714 Год назад +4

    ፌቨን ትወና 1ኛ ፕራንክ እራሱ አይመስልም ፊትሽ ሲሪየስ ነበር ብራቮ 😅😅ቲጂዬ የእኔ እናት አሳዘንሽኝ ያጋጥማል አይዞሽ ሚስኪን

    • @mekdesbeyene8372
      @mekdesbeyene8372 Год назад

      ተዋናይም አይደለች 😂

    • @blentube3002
      @blentube3002 Год назад

      @@mekdesbeyene8372 መቅዲዬ ደምሪኝ

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 Год назад +3

    ትጂየ❤❤❤❤ የኔ ሴት❤❤❤❤ አንችካ ልዩ ነው እመ አምላክ ካንችጋር ትሁን የኔ እናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @betetomass9463
    @betetomass9463 Год назад

    እደው የኢትዮጵያ ህዝብ በጣም ትሞላቀቃቹ እጭ አሁንስ አሁን ሰው ኑሮ ያገር ጉዳይ መያስጨንቀው ህዝብ ባልብት ፕራንክ ነጮች እኮ ፕራንክ ሚሰሩት ጥግብ በለው ብልተው ሃገራቸው ሰላም የሆነበት ላይ ነው ለዛውም እናት ስንት ሃሳብ ያለባት ሰው ናት ኩታራዎቹ እንካን ቤሆኑ ምንም አደል በዛላይ ፊቨን ተብያዋም የዎንሽ ብልጣብልጥ ነገር ነው ምትመስይው አናደድሽኝ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    እሰይ ላካስ የጅስን ነው ያገኘሽ
    ደሞ tktok ላይ ለናንተ መልካም የነበሩ ሰዎች መለወጥ ስትጀምሩ ይከፍፋቸዋል ሚመስል ነገር ብለሽ ነበር ምኑም ሳይቀየር የደረሰብኝንና በጣም ሰውን ያወቁበት ነው ለክስ ከላይ ሆኖ ቁቁል እያዩ እንዳልሞት እንዳሎር ለማድረግ ነብር ና የማህበረሰባችን ጠባይ በ ተለወጠ ሰው ሌሎች እንደማይደሰጡ ተረዳው እናም አባባልሽ ገረመኝ

  • @samigola
    @samigola Год назад

    አቦ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይደብራል እንዴ ልጅቷን አስለቀሳችኋት እኮ ባላሰበችው ኢትዮፒያ ውስጥ ፕራንክ አያስፈልግም ሆደ ቡቡ ህዝብ ነው ያለው

  • @natytubeb.1125
    @natytubeb.1125 Год назад +3

    Tigiyee yene miskin 😭😭😭😭💔💔

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    ቀሽም ብረንክ ኤጭ ቲጂዬ በጣም አንጀትን በለሽው ማርያምን።

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад +4

    እኔም አብሬሽ አለቀስኩ ቲጅዬ የኔ የዋህ❤

  • @henokalem1582
    @henokalem1582 4 месяца назад

    omg ቲጂየ ስዘመሪ እንባየን እንዴት እንዳፈሰሰሽው ድንግል እመቤቴን ስጠሪ ደስ አለኝ

  • @getahulunchay3640
    @getahulunchay3640 Год назад +6

    የኔ እናት ቲጂዬ እኔን አይዞሽ

  • @asfawgessese6645
    @asfawgessese6645 Год назад

    የኔ ወርቅ ቲጂዬ አጉል ቀልድ አያምርም አንቺ ስለሆንሽ ነው እንጂ ውስጡ መረበሽ ያለው ሰው የበለጠ ቢያስቀይማቸው ምን ሊሉነው.?????

  • @LoveKedu
    @LoveKedu Год назад +1

    በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ትግዬን ቅን ልጀ ነት ለዛናው ቅንስሰው ፕራንክ አታድርጉ

  • @zainabmanama3111
    @zainabmanama3111 Год назад +1

    ሀሳብ ስጡኝ ፕሮግራምሽ ላይ ቲጂን አቅርቢልን

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 Год назад +3

    ወይኔ ቲጂዬ የኔ እናት በጣም ነው ምወድሽ የሆነ ዘመዴ በትሆኚ ምኞቴ ነው ጌታን🥰🥰

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 месяца назад

    አይ ቲጂዬ እነሱ ግን ተሳክቶላቸዋል አንቺ ግን ስንት ፕራንክ እየሰራሽ አትባንኝም እንዴ 😂😂😂

  • @meccam2106
    @meccam2106 3 дня назад

    ቲጂየነ በጣም ነዉ እምወዳት አታስከፈቡኚ

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Год назад +2

    ቲጂዬ የኔ መልካም እኔ ድንግጥ ልበል እንዲሆ ነበር ኢትዮጵያዊነት ነፍ አመት ኑሪልኝ😘😘😘🙏🙏🙏

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Год назад

    ይቅርታ ግን የእኔ አስተያየት ነው የባህል ጥበብ በጭራሽ በጭራሽ ለአልጋ ልብስ አይነፋም

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Год назад

    ይሄ ዘንቢል እኛ ቤት ከተስቀለበት የሚወርደው የዓመት በዓል ቀን ነው እሱንም ቅርጫ ሥጋ ለማምጣት ዛሬ ግን ቀን ወጣለት

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Год назад +2

    የኔወርቅ ቲጂዬ እረ በስመአብ አስለቀሽኝ እባካችሁ ይሄን ፕራንክ ተውት

  • @AbenezerMicahel
    @AbenezerMicahel 2 месяца назад

    የኔ ቆጆ እረ አታልቅሺ ጠላትሽ የኔውድ እረጅም እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤

  • @መርየምነኝየአላህባርያ

    የኔ እናት እህ አሳዘነችኝ የኔ እባ መፍሰስ ምን ይሉታል

  • @tadlaal9123
    @tadlaal9123 Год назад +3

    የመዝሙሩን ዝም የምታውቁት በሞቴ ንገሩኝ

    • @ወለተማርያም-የ9ጀ
      @ወለተማርያም-የ9ጀ Год назад +1

      ዘማሪ ቀሲስ ምንዲዬ ብርሃኑ

    • @tadlaal9123
      @tadlaal9123 Год назад +1

      @@ወለተማርያም-የ9ጀ አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ

  • @ketelazemed3478
    @ketelazemed3478 Год назад

    እኔንየገረመኝ፡ዘንቢሉ፡ቦርሳሆነ፡በቃቀንወጣለት

  • @chaltuuethiopiayoutube8388
    @chaltuuethiopiayoutube8388 Год назад +1

    Tiji mare siwadishe❤️❤️❤️💝💝💝🙏wayi firac gude fefan bache💝💝💝💝💝💝❤️❤️💞💞💞🙏😍siwadshe😍😍💝💝💝

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ Год назад +3

    የኔ የዋህ ቲጂዬ

  • @makih.m6685
    @makih.m6685 4 месяца назад

    የኔዉድ ቱጂዬ ኧረተዉ ግን😢😢 ምናለ ሁሉም እዳቺቢሆን; እኔምአለቀስኩ ፌቢ ጥሩ አልሰራሽም

  • @ሸዋአማራyoutube
    @ሸዋአማራyoutube Год назад +3

    የስራችሁን ይስጣችሁ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ትጅዬ እናት

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Год назад +2

    እረ ቲጅዬን እንፈልጋታለን አታስደንግጡብን 😥😥😥

  • @sunyakabadesunyakabade8008
    @sunyakabadesunyakabade8008 Год назад +2

    እኔ ለቲጂ ቃል የለኝም ወላሂ

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 4 месяца назад

    አይ ፌበን የስራሺን ነው ለካ የተሠጠሺ ክው ነው እኮ ያደርግሻት ቲጂየ ማር ብድርሺን መልሰሻል

  • @አብይይውረድ-ቀ1ሠ
    @አብይይውረድ-ቀ1ሠ Год назад

    ፌቭየ ዛሬ ሰብስክራይብ አደረኩሽ። ፕራንኩ ከባድ ነው። ቲጂየን አስለቀሻት😂 ግን ያኛውንም አይቼ ነውና የመጣሁት መልስሽን በእጥፍ አግኝተሻል😂። ሁለቱንም ቪዲዮ ሳይ ፌቨን ከወጣትነሽ ጋር ጭራሽ የማይገናኝ ትህትናና ቅንነት አይቼብሻለሁ። ብዙዎቻችን ትእቢቱም ኩራቱም፣ ጅንንነቱም ግድየለሽነቱም በወጣትነት ያስቸግረናል። ሞኞችና አላዋቂዎች ነን። ፌቨን ጥቂት በድራማው አውቅሽ ነበር፣ ዛሬ ግን ለብዙ ጊዜ እንደማውቅሽ ወደድኩሽ። ለቲጂ ያለሽ አክብሮትና ትህትና አንቺን እንዳከብር አድርጎኛል። ክሩው በሙሉ ትህትናችሁና አክብሮታችሁ በጣም ደስ ይላል። በርቱ።

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад +2

    እመብርሀን እርሱም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ትግዬ እኮ ከልቧ ሰው ናት ቤሩት ሊባኖስ ከአቲስ ይገረም ደጀኔጋር መጥታ ሁላችንንም እቅፍ አድርጋ ስማ አፅናንታ ነው ምንም ሳትሰለች የሄደችው እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @diborab7820
    @diborab7820 Год назад +1

    ለማዘዝ ምርጫና ዋጋ ለመምረጥ ዌብሳይት አለሽ ??

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu8516 Год назад +1

    ቲጂዬ አሰለቀሺኝ 😭😭😭😭

  • @sinagebrehanna4775
    @sinagebrehanna4775 Год назад

    አይ እናንተ ቀበጦች! ሀገራችን ውስጥ ስንት የሚለቀስበት እያለ ……..

  • @G.A-k1x
    @G.A-k1x 4 месяца назад

    ይህን ፕራንክ የሚባል ነገር ለፈረንጆቹ ብንተው !!!

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 Год назад +6

    ❤🙏❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +1

    ፈቨንዬ ትጅን አስለቀሽብኝ ግን ሁለታችንም ወዳቻለው

  • @smuysmuy7278
    @smuysmuy7278 Год назад +1

    tijiy yny ywahe wawe hahah gna segba qolywane gfefachu ho temert nwe byt yttalanwe swe bimtam fite almsat wlahi uu

  • @nuhaminnige7132
    @nuhaminnige7132 Год назад +1

    Tgye yene konjo yemitwejat emebrhan behulu negersh tibarksh

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 Год назад +6

    የኔ ውዶች ሁለታችሁንም ስወዳቹ 🙏😘

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 Год назад +2

    የኔ የዋህ 😮

  • @ZehBeset
    @ZehBeset 22 дня назад

    ቲጂየ የኔ የዋህ በናታችሁ ፕራንክ አታርጓት

  • @simretsolomon7577
    @simretsolomon7577 Год назад

    Ebakish be privet awurign mawerash alegn

  • @Japijapi-e6q
    @Japijapi-e6q Год назад +1

    ቲጂዬ ከልብ ሰው ነሽ እኔ ይለቀስልኝ

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад +7

    ካንቺ የባሰ እኔነኝ ያለቀሰኩት ቲጂየ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tsinattsinat-nn9mj
    @tsinattsinat-nn9mj 4 месяца назад

    Yena wuda aselekesechegn yena yewah

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 2 месяца назад

    ብድር በምድር አደረጋችሁት እወዳችኋለሁ 💕💕💕💕💯 💓💓💓

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    ቲጂየ የእኔ ሳቂታ ሰውድሺ ፌቪ ግን ክልክል ስርሺላት

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Год назад +1

    ውይ ቲጂዬ እኔንም አስለቀስሽኝ ኡነትሽን ነው ጊዜው እንኳን ለፀብ ለፍቅርም አልበቃም

  • @Sameera-ie8ll
    @Sameera-ie8ll Год назад +1

    የኔ ማር ቲጀ በጠም ነው የምውደሸ ሀገር ሰመጠ ዋና ሰረዬ አንችን በአካል መታየት ፈልገሎ