ቲጂ ቁሌት አዋጣች::የፋሲካ በአል ልዩ ዝግጅት::

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 824

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  6 месяцев назад +121

    +251911982108 ፀሀይ ዲኮር ጋ መደወል ከፈለጉ ይኸው።
    የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ ገብተው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። youtube.com/@meklitmulugeta1?si=-5gy1DHStI0nFvY6
    ruclips.net/video/TPPnOTXyoZo/видео.htmlfeature=shared
    ክፍል አንድን በዚህ ሊንክ ገብተዉ ያገኙታል::

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 6 месяцев назад +5

      እንኳን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ እኔ ያልገባኝ ትናንት አይቸዋለሁ ግን መቸ ነው የተቀረፀው???❤❤❤

    • @eveali6794
      @eveali6794 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @SamA-ss8wf
      @SamA-ss8wf 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምበአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መልካምበአል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @SamA-ss8wf
      @SamA-ss8wf 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ManeKassa
      @ManeKassa 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነዉ የምወዳቹሁ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 месяцев назад +259

    ትእግስት በእውነት ከሰው ጋር ማህበራው ኑሮ መኖር ትችልበታልች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @sarahsarahaa
    @sarahsarahaa 6 месяцев назад +165

    ሁለት ፋሲካዎች ደስ ስትሉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዉዶችየ 💓

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 6 месяцев назад +69

    ሁለት የበአል ዶምቀቶች ስወዳችሁ ❤❤በጣም ደስ ስትሉ የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ❤

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад +57

    ቲጅየ ትክክል ሰው ዝም ብሎ አይከፍውም የሆነ ያሳለፈው ገጠመኝ ስለሚኖረ ነው😢😢😢😢👌👌👌🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @userd42
    @userd42 6 месяцев назад +22

    ቲጂ,በጣም,ደግና,የዋህ,የአራዳ,ልጅ,ናት,ቲጂ,ተባረኪልን,ይመችሽ,ቆንጆ
    ዘመን,ለኢትዮጵያ,በቅርቡ,ስለሚመጣላት,ክፉ,ጠፍቶ,ደጉ,ስለሚከሰት,ቲጂ
    ሬስቶራንትና,ባር,ያኔ,ብትከፍቺ,ፈጣሪያችን,ከፈቀደ,ቲጂዬ,አንቺ,ጋ,መጥተን
    በሥራና,በአገር,ናፍቆትትትትትት,የደከመውን,ጭንቅላታችንን,እናዝናናዋለን
    የዋህና,መልካም,ሰው,ስለሆንሽ,ነው,የቸከቸክነው,መልካም,ዘመን,ከፋሲካ
    ጋር,ከደግ,መሪ,ጋር,ለኢትዮጵያያያያያያችንንንንንንን,ናፈቀችንንንንንንንንንንን

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 6 месяцев назад +60

    ደስ ሲል ፈታ አረጋችሁን በዚሁ ቀጥሉበት 😂😂😂

  • @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
    @ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር 6 месяцев назад +54

    ለመላዉ ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳቹ እኳን አብሮ አደረሰን ቲጂዬ እና ገኒዬ በጣም ምታምሩት ምርጥ ጋደኝነት ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ❤❤🙏🙏🙏

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 6 месяцев назад +38

    አይ ቲጅየ ኮመዲኮ ነሽ በወነት ደስ ስትሉ ዘናርሽን ታጥቀሽ አላለችም

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 6 месяцев назад +38

    የኢትዮጵያ እናቶች ወሬቸውንኮ በሩ ጋ ነው እሚጨርሱት አቤት እንዴት ደስ እደምትሉ❤❤

  • @SofiaMohammed-nj1xc
    @SofiaMohammed-nj1xc 6 месяцев назад +30

    የእኔ እናቶች ደሥ ሥትሉ አሁንሥ እናቴ ጋር በነበርኩ ባሁኑ እድሜዬ ሥደት ብቻ ተመሥገን ቅር ቅር ሢል❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 6 месяцев назад +31

    ምርጥ የናትነት ጥጎች ቲጅና ገኒ ምርጥ ጓዴኛ እንዴምትሆኑ አምናለሁኝ

  • @madimadi-xo7fv
    @madimadi-xo7fv 6 месяцев назад +32

    ሁለት ጀግና እና የምወዳችሁ ምርጥ እናቶች እንኳን አደረሳችሁ ❤

    • @gsud5674
      @gsud5674 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 6 месяцев назад +24

    በጣም ታምራላችሁ ።እስከዛሬ አብራችሁ አይቻችሁ አላውቅም ።በዚ ቀጥሉ ደስ ይላል አብራችሁ ብትሰሩ

  • @SamiraSaid-l2f
    @SamiraSaid-l2f 6 месяцев назад +25

    ትግስትየ በጣም ነዉ የምወዳት እድሜና ጤና ይስጥሽ ገኔ አችም እድሜና ጤና

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 6 месяцев назад +22

    እኔ ሙሲሊምነኝ ግን ጫወታቸሁ ደስ ሲላለኝ እስከመጨረሻው አየኋችሁ ደስ ሲትሉ ያረብ የልብ ጓደኛ ስጠኝ በክፉም በደጉም የማትለየኝ 😢❤❤❤ ለካ ጓደኝነት በወጣትነት ብቻ አይደለም

    • @AsmaReed-d5i
      @AsmaReed-d5i 2 месяца назад

      ልክ ነሽ በጣም ደስ ይላሉ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 6 месяцев назад +2

    የዛሬ ዓመት በስደት ነበርኩ ዛሬ ደግሞ ዛሬ ደግሞ ባገሬ ላይ በቤቴ ላይ በጓዳዬ ላይ ይሄንን ላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ

  • @hyat-lp8vy8qc3l
    @hyat-lp8vy8qc3l 6 месяцев назад +15

    እማየ ጎደኛዋን ሥታገኝ እደዚህ ሲያወሩ ሁሉንም ይርሳሉ 😢😍 አስታወሳችሁኝ

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 6 месяцев назад +99

    ወይኔ በነዚህ እንቁ እናቶች ፍቅረ ልደፍ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 2 месяца назад

    የእውነት በጣም ደስ ነው የምትሉት እንኳን አደረሳችሁ አይለያችሁ አቦ ሳቃችሁ ጋደኝነታችሁ ደስ ነው የሚለሁ መአላችሁ ሰው እንዳታስገቡ ሁለታችሁ አንድነታችሁ ደስ ይለያል ጋደኝነታችሁ ያምራል ትመጣጠናላችሁ የእውነት

  • @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ
    @አቤቱየዳዊትልጅክርስቶስሆ 6 месяцев назад +17

    ለዳግም ትንሳኤ ሸዊት ከበደን አቅርቢልን ትንጣና ቀናችንን ፈታ ታድርግልን የኛ ፍልቅልቅ

  • @Ema244ufk
    @Ema244ufk 6 месяцев назад +169

    ደስ ስትሉ እናቶችዬ ስደት የምረራ ያለው ሁሌ በሰው ቤት ዓምት በአል 😢😢

    • @buzyu-m4b
      @buzyu-m4b 6 месяцев назад

      😢💔

    • @FenatKiya-kl3vn
      @FenatKiya-kl3vn 6 месяцев назад +1

      Zares kefagn 7 amet ke hager kewataw uuff sedat ayinu yitefa😢😢

    • @Habtam837
      @Habtam837 6 месяцев назад +1

      አይዞን ሁሉም ለበጎነው ውደ❤❤❤❤❤

    • @alem-f6v
      @alem-f6v 6 месяцев назад

      😢😢😢😢

    • @mahletadugna6935
      @mahletadugna6935 6 месяцев назад +2

      የዛሬ አመት በአገርሽ በቤትሽ ለማክበር ያብቃሽ❤

  • @mekaahmed4447
    @mekaahmed4447 6 месяцев назад +33

    ሙትት ብየ ነዉ የምወዳችሁ ወላሂ ገኒና ትጅዬ እኳን አደረሳችሁ የክረስትና እምነት ተከታዮች ሀገራችንን ሰላም ያረግልን 😢❤❤❤❤

    • @thamarhassenwello8485
      @thamarhassenwello8485 6 месяцев назад +4

      እኳን አደረሳችሁ አይባልም እህቴ በአላህና በመላክተኛዉ መነብዩ ሙሀመድ ነብይነት የካዱ በአላህ አንድነት የካዱን ሰዎች በበአላቸዉ
      እኳን አደረሳችሁ አይባልም

  • @kdistkdist6963
    @kdistkdist6963 6 месяцев назад +23

    ማርያምን ስታምሩ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Laliseberhanu
      @Laliseberhanu 2 месяца назад

      TG wow you are say best things. I not respect like this before.

  • @yeworkwuhatesfaye9781
    @yeworkwuhatesfaye9781 6 месяцев назад +6

    ሲያሣዝኑ የኔ ጌታ ባላደራውን አገናኛቸው እባካችው እንኳንም ተገኙ ጨንቆኝ ነበር

  • @RMetica
    @RMetica 6 месяцев назад +6

    በዚህ ላየ ደግሞ ሀና ጎጂየና ሼዊት ቢጨመሩ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል በርግጥም አሁንም ታምራላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች ❤ ዘንድሮም በስደት ብቸ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን አሜን ፫😢

  • @BoMarwan
    @BoMarwan 6 месяцев назад +8

    እንኳን አደረሳችው እኔ ይህን ቤተሰብ በጣም ነው የምወዳቸው ፈጣሪ አይለያችው ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ 6 месяцев назад +11

    እህታለም ትጅዬ በናትሽ አስታርቂልኝማ እነዚህ ሰወችኮ በጣም ነው የሚዋደዱት 🙏🏼

  • @Rahma-y8o
    @Rahma-y8o 6 месяцев назад +6

    ጌታን ገኒዬ የእዉነት ያመመሽ መስሎኝ ተሳቅቀ ልሞት ምክንያቱም እኔም ስለምታመም ስመቱ በደንብ ይገባኛል ስቃዩን

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 6 месяцев назад +2

    ሁለት ደስ የሚሉ ምርጥ አርቲስቶች ስወዳችሁ ከልቤ ነው ❤❤️እንኩዋን አደረሳችሁ ለትንሳሄ በዓል 🎊🎊

  • @fekartarsema
    @fekartarsema 6 месяцев назад +20

    በስም ስላሴ ውይይይ ደስስ ስትሉ ጸጋ በረከቱን ያብዛላቹሁ

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 6 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ❤

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 6 месяцев назад +14

    ዋው ዋው ደስ የሚል ፍቅር የእውነት የልብ ጓደኛ ስታምሩ በናተ ጥርሴን አልከደንኩኝም አቦ ይመቻቹ ሠላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ 6 месяцев назад +12

    ሁለታቹም እውነተኝ እናት ሰወዳቹሁ ቲጂዬ የኔ ልዩ❤ ገኒዬ❤❤

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 6 месяцев назад +1

    ዋ ሁለቱም አርቲስቶች በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳችሁ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 месяцев назад +33

    Des ስትሉ የኔ ፍልቅልቆች ❤❤መልካም በዓል ❤

  • @Se_lamG
    @Se_lamG 6 месяцев назад +3

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ ያዝልቃችሁ ፍቅራችሁን የመልካምም የሀዘንም ጊዜ ይሁንላችሁ

  • @FelegeAbew-op6cd
    @FelegeAbew-op6cd 6 месяцев назад +3

    ዳዊቴን ያሳድግልሽ ልባም ልጅ ነው ያለሽ በጣም ነው የምወደው ስርዓቱ ሁሉ ነገሩ ነው ደስ የሚለኝ ባቢም ግልፅ ተጫዋች ነው መድኃኔዓለም ይባርክልሽ ቲጂን እውነት ጥሩ ወዳጅ እህት ልበ ቅን ነው ያገኝሽው መልካም በዓል ለኢትዮጵያውያን እና በዓለም ለምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን ።

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 6 месяцев назад +3

    ፍቅሬችው ደስ ሲል የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለትንሳኤ በአል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @feventessma632
    @feventessma632 6 месяцев назад +21

    ገብሬልን ቲጂ ትለያለሽ ስወድሽሽ❤

  • @haftomtariku
    @haftomtariku 6 месяцев назад +8

    ገንዬ የሰው ልክ የናትነት እና የፅናት ተምሳሌት ልጆች በብአል ከቤት ባይወጡ ባይ ነኝ የቅዱስ ስፖርት መሄድ ልክ አይደለም ለዛዉም በፋሲካ ጌታችን ለኛ የከፈለው እናስብ

  • @mzmlalhasan1697
    @mzmlalhasan1697 2 месяца назад

    ደስስትሉ ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቹ እግዚሀብሄር ይስጣቹ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @Samerah-g1t
    @Samerah-g1t 6 месяцев назад +18

    ነብያችን እብራሂም ልቻቸውን ሊሰውት ሲሉው አላህበግአቀረበበላቸው ሁሌምላረፋ በግአርደን የኔብጤወችን እያበላን ካለላይእንድናካፍል አላህአዞናል

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 6 месяцев назад +44

    ቲጅዬ እውነት ነው በአሉን እወደዋለሁ አህን ግን የምወደው ባሌ ስለአረፈ የመጀመሬያውን ፋሲካ ያውም በውጭ አገር ብቻየን ስለሆንኩ ነው ያዘንኩት ግን አሁን ደስ አስኛችሁኝ ጌታ ለኔ በእናንተ እንድበረታ አረጋችሁኝ አበረታችሁኝ

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 6 месяцев назад +5

      አይዞሽ እናት አምላክ አለልሽ ሁሉ ተይው

    • @Kellytelly10
      @Kellytelly10 6 месяцев назад +6

      አይዞሽ በርቺ ሁሉም ወደዛ ነው

    • @user-Weynua
      @user-Weynua 6 месяцев назад +3

      አይዞሽ እህቴ በርቺ

    • @meskeremkirubel4003
      @meskeremkirubel4003 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zewdenat
      @zewdenat 6 месяцев назад +3

      Be strong sis

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye 6 месяцев назад +21

    “አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ" ማርቆስ 16:6
    እንኳን አደረሳችሁ!♥️🌹

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 6 месяцев назад +24

    ሁለት የበዓል ድምቀቶች ስወዳች❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እንኳን አደረሳችሁ ማሮቼ💚

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 6 месяцев назад +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ደምሪኝ እህቴ🎉

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 6 месяцев назад +23

    🤣🤣የ እኛ አበሽ እኮ ግርም የሚለኝ እንግዳ ስናመጣ 30 ደቂቃ በር ላይ የምናውራው 🤣ከዛም እንዴዴ ግባ ይባላሉ 🤣🤣🤣አይይ ኢትዮጵያዊነት እኮ ከዛስ ሲህዱ ይብሳል በር ተከፍቶ 🤣🤣1 ሌlላ ውሪ 🤣🤣🤣አይይይ

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 месяцев назад +1

      እኮ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @NigstAdmase
      @NigstAdmase 6 месяцев назад +1

      እየተሸኛኙ የምያወሩትስ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ketemayebekele6444
      @ketemayebekele6444 6 месяцев назад +1

      🤣🤣🤣

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 6 месяцев назад

      @@NigstAdmase 🤣🤣እኮ 100%ከ ቤት የሚስነባበት አበሽ 🤣🤣🤣ያለ አይመስለኝም 🤣🤣🤣አሜን

    • @GenetyeTwahdoLij
      @GenetyeTwahdoLij 6 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ
    @ፎዚያወሎየዋ-ዠ2ጘ 6 месяцев назад +13

    ሁለት ምርጥና መልካሞች❤❤❤❤

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 6 месяцев назад +9

    አይ ቲጂዬ ሁሉን ነገር በመዋጮ አልሽ ደስ ትያለሽ ግልፅነትሽን ስወደው እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው የምንወዳቹ አርቲስቶቻችን እስከዛሬም ጎደኛ አለመሆናቹ ቢገርምም አሁንም አረፈደም መልካም ጎደኝነት ወደን ተቀብለናል ፍቅር ናቹ❤❤❤🎉🎉🎉👉💚💛❤🙏እንኳን አደረሳቹ❤❤

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 6 месяцев назад +2

    የገኒ ቁንጅና የቲጂ የእግር ጣት እንዴት ያምራል መልካም የትንሳኤ በዓል ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @HhKk-f4s
    @HhKk-f4s 6 месяцев назад +7

    ሁለት እብዶቺ ጓደኝነታቺሁን እስከ ዛኛው አለም ይሁን

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 6 месяцев назад +10

    ቲጂዬ የኔ ባለሙያ በጣም ነው ምኮራብሽ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 6 месяцев назад +19

    _የጎድኝነት ጥግ_ 🥰

  • @genet21
    @genet21 6 месяцев назад +3

    ሁለቱንም ስወዳቸው ውይ ደስ ስትሉ መልካአም በአል ይሁንላችሁ።

  • @HunachewBelayneh
    @HunachewBelayneh 6 месяцев назад +1

    ማርያምን በጣም ነው ምታምሩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @haymihany-zc1iw
    @haymihany-zc1iw 6 месяцев назад +17

    ሁለት ፍልቅልቆች ሥወዳቹህ❤❤❤❤❤❤

  • @netsitube19
    @netsitube19 6 месяцев назад +1

    tg የሰው ልክ ናት ጌታን ሁለታቹንም በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤ እንኳን አደረሳቹ

  • @tinatame-vj2ef
    @tinatame-vj2ef 6 месяцев назад +22

    ውይ ሰው ሀገር ብሆንም በእናንተ ቤተሰቤን የአገኘው መሰለኝ ውይ ደስ ስትሉ❤❤❤❤

    • @mesiTube-m9q
      @mesiTube-m9q 6 месяцев назад

      ደምሪኝ እህቴ

  • @GenetWende
    @GenetWende 6 месяцев назад +5

    ገኒ የኔ እናት ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @AyneBiruk-vb4lr
    @AyneBiruk-vb4lr 6 месяцев назад +7

    ሁለታችንም በጣምነው የምወዳችሁ እንኳን አደረሳቸሁ መልካም በአል

  • @ሠናይምድር
    @ሠናይምድር 6 месяцев назад +7

    መዝሙር ብቻ አድርጉ ማስታወቂው ጭምር አትደባልቁ ጥሩ ነዉ ከአምናው የዘንድሮው መዝሙር አለው ለውጥ አለ

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 6 месяцев назад +3

    ሆሆ እስኪ ጨረፍ ላድርጋቸው ብዬ ነበር የጀመርኩት እንደጅል ጥርሴን ከፍቼ ጨረስኩት

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 6 месяцев назад +1

    ስታምሩ ፍጣሪ እድሜ ጤና ይስጣችው ስደተኞችንም ለዚችቀን ያብቃን ከማዳም አውቶ ከራሳችቤት በአልን ለማሳለፍ ያብቃን

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 6 месяцев назад +2

    Era weyen sewdachuuuu ewnte tigeya geneya yga astmaerwech ewnt egzabhere knbtesbochachu ytbekachu selamon ybezalchu ewny effffuu endate endmwedachu ❤❤❤❤❤❤

  • @Emube1
    @Emube1 6 месяцев назад

    የእውነት ሁለታችሁንም በጣምየምወዳችሁ ቲጂ ገኒዩ ፈጣሪ እረጅምእድሚ ይስጣችሁ እኔመቸነው እናቴጋእድህ የማሳልፈው እስደት

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 6 месяцев назад +4

    የዶሮ አይን ይመስላል አይ የዉሻ መይን እንዳትይ ወይ ቲጅ ስወድሽ ሁላችሁንም ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 6 месяцев назад +2

    ልጆችሽን ይባርክልሽ ገኒዬ የላመት ሠው ይበላችሁ ቲጂዬ ምርጧ

  • @SelamGoshiye
    @SelamGoshiye 6 месяцев назад +12

    ገኒየ የኔ ጀግና ሴት በይ ሰንበት ት/ቤት አስግቢያቸው ♥️

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +7

    ቲጂዬ ድስቱ ሲያምር

  • @Meron-pd5jp
    @Meron-pd5jp 6 месяцев назад +13

    ፈጣሪ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤
    እንኳን አደረሳችሁ የተዋሕዶ ልጆች🙏

  • @betieshitu
    @betieshitu 6 месяцев назад +1

    ወይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቻችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 6 месяцев назад +4

    ቴጂ ግን ደስስትል ጌታን ቅን ናት ስወዳት ገኔ ምርት ሁለታቹም አንደኛ

  • @hiwotmelese3350
    @hiwotmelese3350 6 месяцев назад

    ገኒዬ እጅግ በጣም የምወድሽ ሴት ነሽ እና በጣም የምወዳትን ቲጂዬን ጓደኛሽ ስላደረግሻት እኔ እጅግ ደስስስስስ ብሎኛ የምር ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሐይማኖቷን አክባሪ ሃገሯን ወዳድ የሚገርም ስብእና ያላት ናት በጣም አከብራቿለሁ ዋው የሚገርም ጥምረት አንቺ እራሱ ጀግኒት ጠንካራ ሴት

  • @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ
    @ዘሩፋኤልባሪያመመኪያዋ 6 месяцев назад +9

    ምረጥ ኢትዮጵያዊ ነት አየሁ 😭❤❤❤
    ሀገራችን ሰላም ትሁን ❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏

  • @mekdes8920
    @mekdes8920 6 месяцев назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ፋሲካዎች ሁለታችሁም ውብ ናችሁ ፈጣሪ ጠብቃችሁ

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 6 месяцев назад +2

    ሲምርባቹ ፍቅር ኦኮ መገለጫ የለውም ማማሩ እንኳን አደረሳቹ❤

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 6 месяцев назад +1

    እንካን አደረሳችው ደስ ስትሉ ኢትዮጲያ ነታች መገለጫችን እንዴህ በጨዋታ በመተጋገዝ ስናብር ለአሁን ትውልድ ተምሳሌውች እድሜ ከጤናጋ ይስጣችው

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 6 месяцев назад +6

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰዎ!
    በአሉ
    የሠላም፣ ፍቅር እና ደስታ የሞላበት በዓል እንዲሆንልዎ ከልቤ እመኛለው!

  • @GenetWende
    @GenetWende 6 месяцев назад +4

    ደስ ስትሉ ገኒ እና ቲጂ መልካም በአል ይሁንላችሁ

  • @fiyametalovefiyametalove8690
    @fiyametalovefiyametalove8690 6 месяцев назад +5

    Betame betame new yemtamerute wolhi allahe ayilyachehu wodoche ❤❤❤

  • @rozadessie6752
    @rozadessie6752 6 месяцев назад +1

    ቲጂ ጥሩ አገላለፅ ነው ጎበዝ ከመሠግንሻለሁ

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 месяцев назад +1

    ኦኦኦ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @woleyewa
    @woleyewa 6 месяцев назад +3

    ❤❤❤የኔ ውዶች ማርያምን ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @merd24
    @merd24 6 месяцев назад +12

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል
    ተምሳሌቶች ናችሁ !!

    • @eveali6794
      @eveali6794 6 месяцев назад

      በጣም 💝💝💝💜💜

  • @genetgmichel5096
    @genetgmichel5096 3 месяца назад

    ቲጁዬ የኔ መልካም ሴት ቃለ ህይወት ያሰማልን ገኒ የእውነት በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤

  • @astertamiru3963
    @astertamiru3963 6 месяцев назад +3

    እንኳን አደረሰሽ ገኒ ከነመላው ቤተሰብሽ !ቲጅ እንኳን አደረሳችሁ

  • @Geni-q4y
    @Geni-q4y 6 месяцев назад

    እምወዳቸው ኣርቲስቶች ምርጥ እናቶች እግዚ ኣብሔር ይጠብቃችሁ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belainesshi
    @belainesshi 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይጨምርላችሁ ደሥ ትላላችሁ ሁሌም ሣቁልን ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 6 месяцев назад +3

    ዋዉዉዉዉዉ ፈታ አደረጋችሁን በጣም ታምራላቹ እንኳን አደረሳቹ 🌷🌷🌷😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz 6 месяцев назад +4

    ስታምሩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤👏

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 6 месяцев назад

    ኡፍ ገኒየ ከምር ያመመሺ መስሎኝ ደግጨ ነበር ወላሂ ያነን የፈተና ጊዜ ትዝ አለኝ አላህ ይጠብቅሺ

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk 6 месяцев назад

    Des seltu gniye betam new mwedachu madenkachu enkwan aderesachu ❤❤❤❤

  • @azebta5238
    @azebta5238 6 месяцев назад +1

    ለየብቻችህ በጣም ደስ ትሉኛላቹ አደራ ተጣሉ የሚል ወሬ እንዳንሰማ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 6 месяцев назад

    2እናቱች ደስ ስትሉ የምወዳችሆ አረቲስቱች ናችሆ የማቱ ሳላ እድሜ ተመኝሆላችሆ❤❤❤

  • @SamsungAs-rj9ge
    @SamsungAs-rj9ge 6 месяцев назад +2

    ደስ ስትሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሳችሁ

  • @alamadan717
    @alamadan717 6 месяцев назад +1

    ቲጅዬ ለበአል የሚከፋቸው የለመዱትን ነገር ሲያጡ ወይ ሰው ሙቶባቸው ነው ሚከፋቸው ያልሽው ልቤን ነካው💔💔😭😭 እኔ በስደት ሁኘ ቀኑን ሙሉ ሳለቅስ ነው የዋልሁት የማልቀሴ የመከፋቴም ምክንያት በጣም የምወደው የሚወደኝ የሚያስብልኝ ወንድሜ ጓደኛዬ የምለው የሐገሬ ልጅ ነበር እናም እሱን ገደሉብኝ😭😭💔💔💔 እናም አምና የፋሲካ የፃፈልኝ ያለኝን እያየሁ ቀኑን ሙሉ በአሉ መርዶ ሁኖብኝ ሳለቅስ ምድር ስጭር ነው የዋልሁት ኡፍፍፍፍ አቡዬ የኔ የዋህ የኔ ትሁት ህመሜ ሁሌም ሳስብህና ሳለቅስ እኖራለሁ ናፍቆቴ ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልህ👏👏😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @GenetWende
    @GenetWende 6 месяцев назад +2

    ፍቅራችሁ ደስ ይላል ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደብሮኝ ነበር ፈታ አረጋችሁኝ

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 6 месяцев назад +4

    ወይኔ በስመኣብ ሁለታችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ❤❤

  • @YewebneshGirma
    @YewebneshGirma 6 месяцев назад +1

    ደስታ ማለት እናንተ ናቸው መልካም በአል

  • @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር
    @የእናቴልጅነኝከሸዋመንደር 6 месяцев назад +5

    ቲጅዬ የኔ የዋህ ገንዬ የኔ ሰው አከበረ ❤❤❤❤

  • @sadi8416
    @sadi8416 6 месяцев назад +2

    ቲጂዬ የኔ ልዩ ስወድሽኮ የገኒ ቤተሰቦች እንኩዋን አደረሳችሁ