Wow!! Your confidence level is over the cloud . You are so amazing 👏 💖 and you spoke the truth all about the law. We all have to be so strong like you as a women. 🥰❤❤
Tg i love your confidence👏👏 Bale pranckochu demo betam asrezemachut yan yahil sew eskbeshik metebek ayasfelgim. bahuni gize sewu lerasu nurow akewsotal tnish neger new yemibekaw. lela gize tetenkekubet beshta lay yemiwedik sewim liyagatmachu yichilalal
አሁን ላይ ሀገሪቱ በእንደዚህ አይነት ህግ አስከባሪ ነው ያለችው፡፡ቲጅ በጣም ጀግና ነሽ♥
እውነትሽን ነው ቤቲ
ቲጂ በዚህ ዘመን በስራ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ፕራንክ በጣም ያስጠለላ ግን ምን ይደረግ ሁሉም ነገር ተለዉጧል መቀበል ነዉ እህቴ አንቺ ስራሽን ቀጥይ መልካም አዲስ ዓመት ዘመኑ ለኢትዮጵያ ለአሃገራችን ለህዝቧም ሰላም የሚመጣበት ይሁን
አድረጊዎቹ ግን ቢያንስ ለሚዲዬዉም ለታዳሚዉም ክብር መሰጠት ነበረባቸው በዚህ አጋጣሚ ግን ህግ ምን ያህል እንደዘቀጠ ነዉ የሚያሳየዉ
ለዛ ያጣ ነገር የሀገሪ ነገር ይህ ነው እድሜ ስፍራ ይኑረው
ቴጄዬ በጣም ጀግና ነሽ የዘመኑ ሕግ አሥከባሬወች ናቸዉ በነዜሕ ዉጥ ያየሗቸዉ
የህግ ሰው ነኝ ያለው ግን አይመለከትህም ሲሉት ዝም ማለት አልነበረበትም። የህግ ሰው ነን በሚሉ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እየተበራከቱ ነው። ቢያንስ በያንስ መታወቀያቸውን መጠየቅ ይችል ነበር።
Wow!! Your confidence level is over the cloud . You are so amazing 👏 💖 and you spoke the truth all about the law. We all have to be so strong like you as a women. 🥰❤❤
በጣም ያስጠላል
She is a strong woman who know her right!
በጣም የምወድሽ አርቲስት ቲጂዬ
I am proud of TG she knew how to defence.....
ቲጂ የኔ ባለማህተቧ በጣም በጣም ነው የምወዲሽ
ቤቲ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ት ነሽ አላህ ያቆይሽ አይዞሽ በርቺ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ ነት ያሸንፋል
ደስስ ስትይ የኔ ኮምፊደሳም❤❤
ማለት ቀሚስ በጣም ያምርብሻል more ❤ንግሥቷ
ስን ደናዝ ሰው በዚህ እድሜ ፍራክ እራስህ ይፈርከስ ደባሪውች
አኔ እራሱ እንዴት ነው የደነገጥኩት ቆሌአቹ ይገፈፍ ቲጂግን ጀግና ነሽ መረጋጋትሽ ደሰይላል
እንደውም በጣም ጎበዝ ደፋር ነሽ አንበሣ!
Wow she is Amazing!!!!
ጎበዝ ሴት!!!
ቲጂዬ ጎበዝ ነሽ ጀግና
You are so strong and disciplined person 💞💞💞💞
ቲጂ ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል ዋውውው
ቲጂዬ የኔ ውድ ጀግና ነሽ
ስወዳት እኮ ድግልን ስትል 👌👌
ቲጅዬ ጅግና ነሽ ኮራሁብሽ ❤❤❤❤❤❤
ትግስትዬ ተመቸሽኝ በህግ አምላክ ስትያቸዉ
ኡፍ አሳዘንሽኝ ጌታን 🥲ልብ ድካም ቢኖርባትስ ቆይ 🥲😳
Respect Eritrean sovereignty!!!
ጀግኒት👏👏👏👏
ይሄ ሰዉዬ በቀጥታ በወያኔ የተማረ ነዉ።
እር ይቅር ይሄ ፕራንክ
Tejajalachu betam testelalachu meder terkmkami
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰ምናባታቸው
ልጅቷ ማለት አቅራቢዋ ስለ ሕግ ስለ መጥሪያ ግንዛቤ ያላት አይመስልም ወይም እሷም የተሳተፈችበት ድራማ ነው
1. የመጥሪያ ወረቀት በዚህ ጊዜ ይቅረብ ተብሎ ሲሰጥ መጥሪያውን ስጡኝ ስማችሁ መታወቂያችሁ የምትወክሉት ምንድን ነው እንጂ ከዚህ በላይ መንዛዛት የለባትም
2. ጥሪው subpoena አስገዳጅ ከሆነ ፖሊስ ብቻ ነው አስገድዶ የመውሰድ ስልጣን ያለው
3. ደብዳቤውን ስጡኝ አለማለቷ ከእውቀት ነፃ መሆኗን ያሳያል ጭራሽ ገበያ አስመሰለቸው
የህግ ጉዳይ ከስራ ገበታዋ የተለየ ክፍል መጠየቅ ስትችል ሰው ፊት መንጫጫት ባዶነት ነው በተለይም ተመልካቿን ንቃ እነርሱ ፊት ስርውረገረግ
Betam yastelal
ቀሚስ ደርብ ያረግሻል ቀሚስ ቀሚስ ቀሚስ ይለበስ
እንዴት እደምወድሽ እመብረሀንን
አለባበስሽ ለክርስቲያን አይሆንም በተለይ ላንቺ በእውነት አይሆንም
Sera aydl min chigr alwu
ጀግና። ንሽ
የኔ እናት
ወ/ሮ አርቲስት ግርማ አላለም😂😂😂
የአኔ የውሃ ግን አሳቃችሁኝ በጣም😄😄
ቲጂዬ 💝እወድሻለሁ አከብርሻለው ❤ሁሌም ግን አለባበስሽ ወጥ ይሁን ማለት ልክ እንደ ebs
በስማም እንዲህ አይነት ፍራንክ ያስጠላል
ምንድነው ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር በዛ በጣም በዛ በጣምምምምም ያስጠላል፡፡ ምንም የማይጠቅም ነገር ቢቀር ምናለ ምንድን ነው ይሄ እስኪ ጥቅሙስ ምንድነው በጣም ነው የሚያስጠላው እባካችሁ ሰዎች በናታችሁ ተው እንደዚ አይነት ነገር ሰውን በሽተኛ ሊያደርግ ሁሉ ይችላል እኮ ቲጂ በጣም ደንግጣለች ደግሞም ተናዳለች እና ብትታመምስ እስኪ ምን ይባላል፡፡ በጣም ያስጠላል እውነት
ወይ ዘንድሮ ትልቁም ትንሹም prank prank ....ይሄ ፕራንክ ወረርሺኝ ሆነ እንዴ..ሆ🙇🙇🙇
የኢትዮጵያ ንሮ ሁሉ ፕራንክ ሆነ ገገማ ህግ አስከባሪ
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
ትልቅ መልክት ያለዉ ፕራንክ
ምን አይነት ግዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ የመሐይም ግዜ ደደቦች ስብስብ የዳይኖሰር ብዛት ተከበናል።
በትክክል ቲጂዬ
አንደኛ ነሽ
ቲጅየ በሱሪ ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ 😱🤗🤗🤗🤗
በጣም የሚስጠላ ፕራክ ደግሞ በጣምአረዘማችሁት
ጋርድ ግን መኖር አለበት ስራ ቦታ ወይዘሮ ግርማ ትዕግስት አላለም ሀሀሀ ቀሽም ትወና 😂😂😂😂😂😂
ቲጂዬ አስለቀሽኝ
Tg i love your confidence👏👏
Bale pranckochu demo betam asrezemachut yan yahil sew eskbeshik metebek ayasfelgim. bahuni gize sewu lerasu nurow akewsotal tnish neger new yemibekaw.
lela gize tetenkekubet beshta lay yemiwedik sewim liyagatmachu yichilalal
Tgye yene konjo ene ldengtilsh yene wude
አይ ቲጂዬ የኔ ምስኪን
ዘማሪዋ ትግስት ዛሬ ደግሞ ተወጣጥረሽ ሚድያ ላይ ብቅ አልሽልን ያሳዝናል ያሳፍራል 🙊 ሲጀመር ሰከላ በአማርኛ ቶክ ሾው በእንግሊዘኛ ይሄ ነው እንግዲህ ግራራራራራ መጋባት ምን አለበት በአማርኛ ወይም በእንግሊዘኛ ብታደርጊው?????????
Zemari aydelechem yehene anchis kesua yebase lebse new metelebshiw
@@hiyamhiyam162 2 መዝሙር አላት ዘምራለች
@@tigemaryam2041 awo gin zemari selhoneche sayhone lebetechrstian maseriya tefelgo new
@@hiyamhiyam162 @ የግድ ካሴት/ ሲዲ ካላወጣች ዘማሪ አትባልም ማለት ነው?? በቤተክርስቲያንም በአንዳንድ መንፈሳዊ የሆነ ቦታዎች እንደምትዘምር መቼም እያየን ነው እና እሱንስ ምን ትይ ይሆን 🫣🤔
@@tigemaryam2041 @ ተባረኪልኝ እህቴ 🙏🏼
ይህ የሚያሳየው፣ በሥራ ቦታም ሳይቀር ታፍነህ እንደምትወሰና ማንም ባንተ ጉዳይ እንደማያገባው። በነገራችን ላይ፣ ግልፍጥ ህዝብ ፣ እያለማመዱህ ነው። ስጋት እና ሽብር ብንዘራ ምን react ያደርጋሉ ብለው መሞከራቸው ነው። የህዝቡን ትኩሳት ተለክቷል። ነግ በኔ።
ለህዝብ ክብር የማይሰጥና የመንግስትንም የአሰራር ሂደት ስም የምያስጠፋ ነው
Tigiye jegena neshe
ጨምላቆች! እንዴት ተጃጃላችሁ!
ኸረ ድራማቹ ሰለቸን
ጭራሽ እጅ ይይዛል እዴ 💪💪አፍጫውን ነበር 😒እረ ወዮ ቲጂዬ ፋራ አረጉሽ ይሄ ፕራንክ ግን እጅጅ 🤪🤪
ቲጂየ የኔ እህት
ሲያስጠሉ አገርችን የማይመጠን ፕራክ
ቲጂየኔዉድምናይነትአሰመሳይጠላትመጣልሺ
ቲጂዘናጭ ቆንጆ ሾውላቺነውትችያለሽ
እዋዋዋን ማለት አሁን ነው ሰው ግን ምናለ እድሜዉ ጋር ቢያረጂ ቱ አስጠሉኝ
yewunet ydebral
ያሳዝናል!!
አሁን እኮ ሰው መንገድ ላይ ርዳታ ማይሰጥበት ጊዜ ሆነ በፕራንክ ምክንያት
በጣም እናሳፍራለን በቃ በዚህ አይነት ስራ ጊዜ መቃጠል ነበረበት??🥺🥺🥺 ኧረረረ prank ይቅርብን
እዉነተኛዉ አፈና አበቃም ደሞ በዚህ ፕራክ ያስጠላል🙄
እራሣቸውን ለሚቆልሉ አርቲስቶች ጥሩ ማስተማሪያ ነው ደግ አደረጋቹ:: ጥብቅ ያለ ሱሪ አድርገሽ አሥሬ ድንግል ማሪያም ትያለሽ:: ምግባርሽ ዜሮ ነው:: አታስመስይ:: ማርያም ባንቺ አፍ አትጠራም::
ወይኔ ቲጂዬ ሁላችንንም ማለት ይቻላል ፕራንክ የተደረግ ነው ስንከታተል የነበርነው ስፈራችን ነው የተንጫጫው ያሽበት ድስ መምጣጣችን አይቀርም ነበር እንኳንም ግን ፕራንክ ሁነ
ቲጂዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እንኳን እኔ አልኖርኩ😂😂😂የእውነት እታሰር ነበር ሳጅንን ፈንክቼው😠😠😠
ወይ ሕግ ሕግ የተሰራለት ሕዝብ የማያከብር ዘመኑ በየቀበሌው በየ ፖሊስ ጣቢያ ትክክለኛ ውሎው ይኽውነው መንግስት እይታውን ያጥብቅ
ውይ የኔ እናት ቲጂዬ kakakakakaka በስተመጨረሻ ሄደሽ እኮ ክክክክክክ
የዛሬው ፕሮግራምሽ በፕራንክ ተጠናቋል አይዞሽ እንግዲህ ፕራንክ የሚባል ነገር ስራ አያሰራም
telke sew sejajale seyastela
Dinglin sity endet new dessss yemitiyiw dingil titebikish tgye
Omg tgye 😊😊😊😂❤️❤️❤️❤️
እዴት አስቀይሚ ፎራንክ።
Tejeye yenei wetei
Tgye mnale 1dun teru tefi betakemshiw
Eree zega yadergachehu gegema
የኔ ማር ኮፊደሥሽ
የወረደና የዘቀጠ Prank ነው። ይህ የሚያሳየው ህብረተሰቡ መዝቀጥና ለሌላ መብት መቆም ይማይችል መሆኑንን ነው። በእርግጥም የህግ የበላይነት በአፍጢሙ መደፋቱን አረጋግጠናል።
ጎበዝ ቅድስት ሰላም ሰላም ይሻላል
Respect yelalach nachu "TG ayzosh weteta nachew
ይሄ ፕራክ የሚባል ነገር መቅረት አልበት የእውነት አይሄድም ከኢትዮጲያ ህዝብጋር
respect respect your self
አዘንሽኝ
አይ ቲጂዬ ጭርጭር አለች
Tigiye awerarsh gn andegna getan des blognal
ምንም ደስ አይልም ፕራክ
ቀኗን አበላሻችሁት የማትረቡ
ወዮ ትግስት ትግስትብ 😅
እስትይ ቲጂ አንቺ ሸዊት ይገረም ከመቅደስ ፀጋዬ ጋር ይቅርታ ተባባሉ ሚዲያ ላይ ብቻ ሳይሆን በተግባር ከናንተ ይጀመር inj