Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሶፊን የምትወዱ የምታደንቁ👍 👍እስኪ አይዞሽ ሶፊ ለጠላት ደስ አይበለዉ😢
😭😭😭😭🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤
ያረቢአላሕየ
😢😢😢😢😢😢sitasazini
ደምሪኝ🎉
ሶፊዬዬ የኔ እህት አይዞሽ አላህ አፋያ ያድርግሽ የኔ ውድ እስኪ ሶፊን 200k እናስግባት ምትሉ
አላህአፈያሽንይመልስልሽአብሽርያልፍል
ሶፈንየ አላህ ያሺራት የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉
ማነዉ የሶፊ ህመም አብሮ የሚየመዉ የሶፊ ደጋፊወች ደምሩኝ
😢😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
ቲመልሰለሹወይ
አለህያሽራትእህቴ😢😢😢😢
አላህያሽርሽእህቴሶፊ እናም እኔንምደምሩኝ
ሶፊየ ጨርሶ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ የዋህ😢😢
ሄሉየ በአላህ ከቶፊቅ ጋር አስታርቂያት አደራራራራራ
@semiramohammed74ኧረ ይቅርባት3
ቶፊቅ የስራህን ይሄ ሁሉ ያንተነዉ አላህ ይልህ አንተናመሰሎችህ😢
ሩቅያ አሰደሩጉላት ማለታ ቁረአን አሰቀሩባት ጪንቀት ይተዋታል ኡሻአላህ ነሰአሉላህ ወል አፍያ ያረብፈርጂ ሀምምኔ ኩሉመሪዝ ያአላህህህ😢
ሩቂያ እኮ አይደለ ዱክተራ እሚሉት አትሰሙም😢
የሴት ልጅ ህወት የመትማሰቅቅሉ ውንዶች ህወወታችሁ አይመር ላችሁ ሁል ጊዜ እየለቀሰችሁ ኑሩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም
አሚን ያረብ
በጣም ዬዋህነች😢😢😢 ሚሲኪኝ
አሚንንን😭😭😭😭
💔💔😭
ሶፊ ግን ለትንሽ ጊዜ ከሚዲያው ብትርቂ ሚዲያው ላይ የምታየዉና የምትሰማው ነገር በጣም እየጎዳት እኮ ነው በናታቹ ከሚዲያ እንድትርቅ አድርጓት ለትንሽ ጊዜ😢😢❤❤❤
በጣም ወላሂ😢😢😢😢😢❤❤❤❤ይሻል ነበር
ሶፊንየ አላህ ያሽራት የምትሉ የኔዉድ
ታማ መቸ አዲስ ዲራማ ነዉ😅😅😅
ወይኔ ተይ🥺@@hawaHawa-o7p
ሳትታመም ግልኮስ የደቀናል እዴ አረ ተዉ ምትናገሩትን አስታዉሉ@@hawaHawa-o7p
አኡዙባላሂ ተይ በህመም እደዚህአይባልም@@hawaHawa-o7p
@@hawaHawa-o7pቱ አለይሽከቱ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
አሚንንንን
🎉አሜን ሳሪ
አሚን❤❤❤
አሚንን😢😢
Amen
ወላሂ በሴት ልጅ ሂወት የምትጫወቱ ወንዶች አይመርባችሁ መቸም😢ኢንሸአላህ😢
አሚንንያረብብብ😢😢😢
💔😥😥
አሚንንንንንን
ሶፊየን የሚወድ ማነዉ እስኪ👍👍 ደግሞ መቶሽ አስገቡኝ
አብሸረእህቴዋአላህየሸረሸ
ቀላል እንወዳታለን የኔስስት ባለውለታችን ናት ሄሉየ ስትታመም አጠገቧ ያለችው እሷናት😢😢😢አላህ ያሽርልን🙏😍😍
እ 5 ሺ ሣገባ መቶ ሺ አመረክ ሁሌ በሠው ሥም መነገድ😮😮😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉☝💔
❤❤❤❤🎉🎉
በስደት ስንት መከራ አልፎብን😢በሀገሯም እንደዚህ መሰቃየት ያረበና አንተ መልካሙን ለስደተኛ እህትና ወንድሞቼ😢
ደምሪኝውዴ❤
ስራ ነውኮድ ፕራክ
አፍቅራ ነውጅ እታዳ የሥዴት ገንዘቧ ተበልቶባት አይዴል አሽቃባጭ
ኧረተይውደአይመሥለኝምእሷየተጎዳችናትኮ@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
አሚን ያረቢ 😢😢😢
ቶፊቅ አላህ የስራ ይስጥ
ሶፉዬ ያምታሰዝናኝ ለኔ ብቻ ነው ግን😢😢አላህ አፍያያርግሽ ያርብ😢😢😢😊😊😊
እኔ ሳያት ታስለቅሰኛለይ 😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
እኔ
አንዳድ ሰዎች መሄዳቸው ሳይሆን የሰጡንን ህመም መቋቋም ይከብዳን እረዳሻለሁ አንቺ እደዚህ ለመሆን የምፈልጊውን ማጣትሽ ሳይሆን የደረሰብሽ ግፍ ኑው አብሽሪ እህቴ ሁሉም የዘራውን. ያጭዳል አሏህ ያሽርሽ
ትክክልዉላሂ ብቻ የተሰበሩልቦችን ጠጋኚ አላህነዉና እሱ ምረቱንያዉርድላት 😢😢😢
በትክክል ወላሒ የኔቢጤ እሕት ብቻ አልሐምዱሊላህ
ነዐም ወላ አሏህ ይድረሥሏት
እውነትነውአላህይማራት
ሣህ 😢
ሶፊን የምትወዱ የምታደንቁ 👍👍 እስኪ አይዞሽ ሶፊ ለጠላት ደስ አይበለዉ😢😢
ድካሜን ማስረሻ ህመሚን ማስታገሻ የአላህቃል ነዉ የምትሉ ሳደምሩኚ አትለፊ ደሞ ከደመራችሁኚ ነይታችሁ መልሳችሁ ላታነሱት የስደት እህታችሁ ነኚ
አው የኔ ውድ።💯✅
ሳህወላየኔውድ✅✅✅
ትክክክል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልሸ
Yaa caraa shamaranii warii sofii jalatan mee duhayii godhaaf rabiin sihaa haa araramuu 😢😢😢😢
Rabbini bira haa jiratuu
Garu Mali tatee😢😢😢
Raabbii sii haa fayisuu jedhii maalee waa dutee moo fayaa qaabdii bar hin dhukuba maalee sofiyee too raabbiin sii haa fayisuu fayaletii too😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
yarabbii attii wokkalmiff misskinaa 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Rabin isi ha fayisu sofi miskina wly🥺😭
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፍያ አላህ ያሺርሽ ኢራስሽን ጠብቂኝ ከአላህን በታች ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አላህምዱሊላህ ባይ አላህ ይፈቲኒሻል በአላህ ቦታ ተስፋ እንዳትቆርጭ ሁሉም ነገር ያልፋል ሶፍያ አላህ አፊያውን ይመልስሽ
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
ሱበሀን አላህአልሀምዱሊላላኢላሃ ኢለላህአላህ አክበር
ትክክል ዉዴ በላጩም እሡዉ ነዉ
😭😭😭😭አይ ይይይ ጨርሶ ይማረሻ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😥
ሶፊየ ፈጣሪ ይማርሸ❤❤😢😢
አላህ ሆይ የአርሹ ባለቤት ሆይ ሁሉም ነገር ላአንት ቀላል ነው ለእኛ ግን ከባድ ነው ና በእዝነትህ ይችን ሚስኪን ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውራት ያረብ
አሚንንን ያረበል አለሚ አላህ ያሽራት የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢
የኔ እናት የዚህ ያደረጉሽ ሰውች አላህ የስራቸው ይስታቸው 😢😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ ተይ ተርጋጊ ስልሽ ስልሽ ተይ እራስሽ አትጎጂ የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢
ሶፉ ወላሂ በጣም ነው የታሳዝነኝ አልቅሸ አይወጣልኝም አላህ ያሽርሽ የተሻለውን ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢
ግን ኮ እኔም ነኝ በቃ ንፁህ አፍቃሪ ነች ልክ እንደኔ አይ ወንድ
የኔ ከርታታ ሶፊየ ፈጣሪ ይማርሽ💔🥺የስደት እህት ወድሞቸ በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ😢❤አትጨናነቁ😢
አሙንንን😢😢😢
የኔ ውድ ያንቺ ክፉ ባላም ነበር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ በሽታ ይጠብቅሽ እኔ ያንቺን ሳቅ ነው እንጂ ያንቺን ሀዘን ማየት አልፈልግም🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢ሶፊ የኔ ውድ የሴት አውራ የኔ ጀግና አላህ ያሽርሽ አሸናፊውና ጥበበኛው አሏህ አፊያ ያድርግሽ አንቺን ለዚህ ያበቁሽን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ውድድድድድ ነው የማደርግሽ❤😢😢😢
ኤዲ ወድሜ ጀዛኪሏህ ኸይረን ሁልግዜ ከጎኗ ሁኑ የአረብ ሀገር ሴት መጨረሻዋ እድህ ነዉ የኔ ጀግና ሦፊየ አሏህ ያሽርሽ
💦💦💦💦💦ወስጣችን ስለተጎዳ መንም አንችልም
ዳምሩኝ🎉🎉
አላህ ያሺርሺ ሁቦየ ብዙ ሰላማታወራ ሁሉን ነገር በዉሰጧ ሰለሆነ ለዛ ነዉ አደጋ ላይ የጣት
ሶፊየ አብሽሪ እማ አላህ ያሽርስ በዱአችሁ በፀሎታችሁ አትርሷት ወላሒ የዋህ ልጅ ነች😢😢😢😢❤❤❤
ዳምሩኝ🎉🎉🎉
ደሥታሽን የነጠቀሽን ሁላ አላህ ደሥታችውን ይጠቃቸው ግን እወቂ አላህ የሚወደዉን ሠውነው የሚፈትነው ያችን ዉድቀት ለሚፈልጉ ደሥአይበላቸው እህቴ ጀግና ሁኒ ቢላሂ 😢😢😢
አይ ወንድ ልጅ በሴት ሂወት የምትቀልዱ የምትበጠብጡ አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ
ደምሩን🎉
አሚንንያረብብ
የኔ እናት 😢እግዚአብሔር ይማረሽ ደስታሽን የነጠቁ ሰውች ግን የሷ ህመም ከቤታችሁ ይግባ 🥺
ኢደ በአላህ ሁላቺሁም ከጎና መሆን አለባቺሁ ሀኪም ብቻ አደለም ቁረአን አስቀሩባት ቁረአነው መዳኒቱ የኔየዋህ ሶፊየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ😭😭😢😢😢😢😢
እረ ቶፊቅ ገደል ይግባ ከሂወትሽ አውጩ ውዴ የኔ ሂወት ብሰሚ ምን ልትይ ነው❤❤❤❤
Woyee sofi rabiin sii haa fayisu❤❤mee namni akka koo sofi jalatani like tuqaa🎉🎉🎉😢😢
Dhuga bayyee jaladhaa micayoo tanaa miskinaa wly 😢😢😢
Kotu mati naf ta'a
@Xayuuoro tolee
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።**አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።**እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"**አሉት።**⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"**እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት**⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።**"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት**⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"**አሉት።**⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"በአላህ ተወከል"አሉት**⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን**እፈልጋለው" ሲላቸው?**"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን**እፈልጋለው?" ሲል**"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።**⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።**⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል**"አንተም እነሱ የወደዱትን**ውደድ" አሉት::**⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል**"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም**አለብህ" አሉት።**⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*ሲላቸውም**"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።**⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ**እፈልጋለው" ሲል**"ፀባይህን አሳምር" አሉት።**⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል**"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።**⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው**"ሀራም አትብላ" አሉት::**⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል**"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።**⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው**"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት**⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ**እፈልጋለው?" ሲል**"ሰውን አትበድል" አሉት**⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"**"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።**〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው**"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።**⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል**"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ደመርኩሽ ውድ
🎉❤❤❤
ጀዛኩምላሁ ህይረን የኔውድእህት
በዚህ ልክ እራሧን ማስጨነቅ ተገቢ አደለም እና ሦፊየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢብቲ ፈጣሪ ይዘንልሽ🙏🙏🙏
የኔ ማር አላህ ልብሽን ያጠክርልሽ የኔ ማር ወላሂ የኛ ለመዳም ቅመሞች ይህ አይገባንም አላህ ያሽርሽ ብርታቱን ይስጥሽ ነገ ጡሩ ቦታ ደርሰሽ እደታሪክ የምታወሪበት ቀን ቅርብ ያርግልሽ የኔ ማር❤❤❤
ሶፊየ የኔ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ውደ አብሽሪ ለአላህ የሚያቅተው ነገር የለም ህመምሽንም ጭቀትሽንም ያስወግድልሽ
የሴትልጅ ሂወት እትመሰቃቅሉ ወዶቼ አላህ ይስራችሁ ይስጣችሁ 😢ሶፊየ አላህ ያሽርሽ ያረብ 😢
የንግድ አይዞሽ አላሕያሽርሽ ግን እራስሽን ጠብቂ እማያልፍ ነገር የለም ሑሉም ነገርያልፋል እሽ ሶፊየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሶፊዬ አላህ በረህመቱ ይዘንልሽ ያረቢ😥🤲🤲
ሶፊየ አላህ ሙሉ አፊአዋን ይመልስላት ያረብ
አለህ አፊያ የርግሽ ወለህ በጠም ነው ያስጨነቅሽኝ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
የእኔ የዋህ ሶፊዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የእኔ ወርቅ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል 😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ የሷን ልብ ስብርብርያረጋችሁ ሰላሟን የነሳችኋት የእናተም ሰላም ይነሳ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😭😭😭😭😭😭😭
እንደው ሶፊ በጣም ነው አንጀቴን እምትበላኝ ወላሂ ደስታሽን የነጠቀሽን ሁላ አላህ ደስታቸውን ይጠቃቸው😢😢😢😢
ማረያምን በጣም እያሰብኩነበር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሶፊዬ ሁሉም ለበጎ ነው
አላህ ያሽርሽ ሶፊ አይዞሽ አንድ ነገር ልምከርሽ ሁሉንም ነገር ለአላህ ብለሽ ተይውና ስለ ራስሽ አስብ ለዚህ ለጊዜያዊ አለም ብለሽ እራስሽን ለምን ትጓጅዋለሽ ? እረ ወደ ራስሽ ተመለሽ
እህቶች አትሳደቡ አላህ ያሽርሽ ዱዓ አድርጉላት ሙዚቃ ተዉ ቁርዓን አዳምጡ
ሶፍዬ የኔ ቆንጆ በእውነት አታስቢ እስኪ ወደራስሽ ተመለሽ ❤❤
ሶፊየ አላህ ክፉ ነገር አያስነካሺ እህትነት ❤❤❤ በስደት ያለነው አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን
ሶፊየ አላህ ያሺልሺ አይ ወዶች መጨረሻ በሺታ ላይ ነዉ የሚጥሉን እሰኪ 10"ሺ አሰገቡኝ ዉዶቸ😢😢😢
እንደው ሶፊ በጣም ነውአንጀቴን እምትበላኝ ወላሂ አላህ ያሽርሽ 😢😢😢
ሶፊ አይዞሽ የኔ እህት መናደድ ብዙ ነገር ያመጣል ሁሉንም እንደሞተነገረ እርግፍ አድርገሽ ተይው ደውአ ወደ አላህ
ሶፍ አይዞሽ አግዚአብሔር ይምርሽ 🙏🙏🙏
😢waqayyoo si maruu sofii miskinaa too laki godhaa maati naafi ta'aa warii afani kiyyaa dubisani❤❤❤
እረ ሶፊየ ቤተሰቦቿ ጋ ተሂድ የምተሉ
ወንዶች መን የስተነግድለተል
ስራዋስ እየሰራችእኮነው😂😂😂
እኮ ሀቅ ይውጣልሽ ግን የዚህ የውሸት ብር ጥቅር ብሎ ይቅር 😢@@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr ትንሸ relax በታረግ ነው እንጂ
ታይገን ምንአልባት ስደትላይ ትሆኝለሸ እደሶ አይነት ህመም አምኝል ወላሂ ስደት ጨንቀት እረሱ በሸታነው😢@@EmuHiba-pv3wr
አይዞሽ የኔ አስተዋይ ሴት ፈጣሪ ይማርሽ ❤️🥰😢😢😢😢😢
ሶፊየ አላህ በረህመቱ ያሽርሽ ያረብ አብሽሪ ሁሉም ያልፍል ትድኛለሽ❤❤❤❤❤❤
ያረብ አላህ ይሽፍኪ ሶፊ እባክህ ወደራስሽ ተመለሽ አትጨነቂ ጭንቀትሽንም አላህ ያስወግድልሽ ያረብ አላህ ያሽርሽ የኔ እህት❤❤❤
❤❤ Sofiye yene wud betam new yemiwodish Allah afiya yergish kifushn aysemegn destegna honesh nurilign yene ihit
ከምንም በለይ መጨነናቅ ከበድ በሽታ ነው😢😢😢😢😢አለህ አፊያ ያርግሽ እህቴ
የኔእህትሶፊየ,በብዙፈተናወች,እያለፍሽነዉ,እናቃለን,ግን,አትጨናነቂ,አባክሽን,እራሥሽን,ጠብቂ,አላህ,ያሽርሽ
ለሶፊ ጥሩ ነገር የሚመኝ ብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ሶፊዬ ምነው አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏🙏 እኛ አቅማችን ይሄው ነው ዛሬን እንጂህ ነገን አናውቅም ና😢
ፈጣሪ ይማርሽ ሶፊየ እባክሽ ራስሽ ጠብቂ እህቴ
ሶፍዬ እግዛብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ህመምሽንም ያቅልልሽ እህቴ አይዞሽ ላልፍ ሲል ፈተናወች ይበዛል
ቶፊቅ ህይወትህን በሀዘን ይሙላው😥😥💖 ሶፊዬ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ😥😥😥😥
መልካም ንግግር ሰደቃ ነ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ አፈያ ያድርግሽ
አላህ ይጨምርልሽ. የኔማር. ደምሪኝ
ሰለላሁአለይሂወሰለም ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
saw saw saw saw
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ምን ብየ ልኮምት ያረብ ሶፊየ ጨረሶ አላህ ያሺርሽ የኔ ከርታታ❤❤
የኔውድ ሶፍየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ደሞ አላህኮ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ አፍያሽን ይስጥሽ 😂😂😂❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ዉዴ ቶፉቅ ላድ መክና ያርጉህ አደራዉን አተ አሁያ ቱ ካተ አይነት ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን በል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶፍዬ አላህ አፍያ ያርግሽ የኔቆንጀ😢😢😢😢 አብሽሪ ሁሉምለበጎነው😢😢😢
እህቴ ሶፊ አላህ ያሽርሽ አልሀምዱሊላ በይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሽ ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሶፍዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት የኔ ትሁት የኔ የዋህ አይዞሽ ኡፍፍ😢😢😢😢
የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ዉድ አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነዉ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ያልፈፋል ❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉
ሶፊዬ የኔ የዋህ ላወቅሽው ሁሁሁሉ እናት ለሰው ብለሽ ሒወትሽን የሰዋሽ የኔ ታማኝ ቃል የማይገልፅሽ በቃ የኔ ዉዉዉዉድ
ሶፊየ አላህ አፊያ ያረግሺ እንዲየ ናዱ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅሺ ሰወች ሌያጠቁሺ ሌወጉሺ ያሰቡ አላህ መልሶ እራሳቸውን ይወገቸው አላህ ይጠብቅሺ እኮን መጣቹሁ በጣም ጨቆኝ ነበር 😢😢😢 ያረብ ጨቀትን ይህን ጀዝባ ሀዘንን ከሶፊ ልብ አወጣላት ደስተኛ አረጋት መቀኞቾን እሰበሳቸው አፋጃቸው እሶን ሳይነካ እሶን ለመጉዳት ሲያስቡ አይናቸውን ጨለማ አርግባው 😢
ሶፍ የኔ ውድ አለህ አፍየ የርግሺ ናዱ ከጓነአ ሁኝለት ኤንድም ከጣገብአ እንዳትርቁለት😭😭😭😢😢😢🤲🤲🤲
አይዞሽ ደምሩን
😢😢😢 እግዚአብሔር ይማርሽ እህታችን ለዚህ የዳረጉሽ ብዙ ሰዎች አሉ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ሌላ ምን ይባላል 😢
ክላሲካሉን ባታስገቡት ጥሩ ነው ሶፊየ ፈጣሪ ይማረሽ የኔ እናት
እኛ እንድህነን የነገን አናስታዉስም ለዚች ለማናቀዉ ህይወታችን እንኳን ክፋትን ኸይርም ሰርተን አበቃን ብቻ ለሁላችንም አላህ ይዘንልን
አይዞሽ ሶፊ ወደ አላህ ተናገሪ ማማየ
UUUUUfffffffff wellahi batam new yekafany 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢sofiyeh allah afiya yargish emaa😢😢😢
Amiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiin 🤲
Amiiiiin yarabalalamiin
😢😢😢😢😢,😭😭😭🤲🏻🤲🏻🤲🏻💔
Dua argulat wudocheh 😢❤🙏
Amniiiiii amniiiiii amniiiiii ❤❤🎉🎉🎉
ሶፊየ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ የኔ ዉድ❤❤❤❤
ያረብ የአለህ😢 ሶፉዬ የኔ ዉዴ እህት አይዞሽ አለመ ያልፍል😢😢😢😢
እዳረግጡኝ ሶፊ አላህ የሸሽርሽ😢😢😢😢😢
ታማችሁም በአሏህ እጂ ሆናችሁ ሙዝቃ አጀብ አሏህየ ቀጥተኛውን መንገድ ምራኝ
ማሬ ድራማ ኮ ነው እኔ ማቼም ዪቱበሮችን አላምንም
ድራማ ነው ታማ አይመስለኝም ማሪና ስለሰራች ይችም ተጨመረች ።
@@ZuzuMmm-gq9wl በትክክል ውዴ
አይ ዩቱበሮች ድረመእየሰሩእኮነው
እረ ይሄ ድራማ አይደለም በአላህ
አብሽሪልኝ የኔ ውዲ አላህ አፊያ ያርግሽ❤❤❤
አብሽር አይዞሽ እህቴ አላህ ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ የራስሽን ለመጠበቅ ሞክሬ አትጨናነቂ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሶፊዬ እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ማር ለሁሉም ነገር ጥሩ ሰላም አውርዱ ይሄ የቶፊቅ ውጤት ነው መተህ ሰላም አውርድ ጠይቃት የዛሬውን ሳይሆን የድሮውን አስብ ለማሪና እንደደነገጥከውና እዳለቀስከው ለሶፊም መተህ መጠየቅ ሰላም ማውረድ አለብ የሰው ሒወት ጌም አደለም እናተ በምሰሩት ድራማ ነው ይቺ ምስኪን የዋህ እየተጎዳች ያለችው ተው ሰውን ባፈሩ ፈጣሪን ፍሩ ቦኃላ ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ!!!
አፈር ይብላ የጁን ይስጠው አሷን ለሜናደድ ድራማ ነው የሚሰራው የእውነት በሆነና ባሏ የጁን በሰጠው አሏህ የዋረደው
አላህ ያሽርሽ እራስሽን ጠብቂ ሶፉ ሁሉ ያልፋል❤❤❤😢😢😢😢
ክላሲካሉ ምንድነው ሲያስፈራ 😮 ሶፊ የተውፊቅ ፍቅር ነው የጎዳት የምትሉ እስኪ በላይክ😢
ስአዲ ተይ ፍቅር ከሞተ ቆየ
@hykelahmad1024 ፍቅርኮ ቶሎ አይረሳም ውዴ
@@sada-vs3wi ቢሆንም ካድወገን ከሆነ ትርጉም የለዉም እኮ ሆ
@hykelahmad1024 እሱማ ልክ ነሽ ግን ያፈቀረ ቶሎ መርሳት አይቻልም
በመብሊያሽነውዴ እምታስቢው ጅል ፍቅር ትላለይዴ ልጂቱ ሂወቷ እያመሰቃቅላት 😢😢
አለህ አፍያ ያርግሽ😢😢😢😢 ውዷ እህቴ
የኔ ፍልቅልቅ ሶፊየ አሏህ ጨርሶ ያሺርሺ የማያልፍ የለም ሁሉም ያልፋል ነግ ሌላ ቀነው ራሥሺን ጠብቂ እባካቺሁ እናተም ከጎኖ አትራቁ
የኔ ቆጆ አጠገብሽ ሆኜ ብከባከብሽ ምነኛ ደስ ባለኝ የስደት እህቴ አላህ ሙሉ ጤናሽ ይመልስልሽ ናድዬ አደራሽን ካጠገባ እዳርቂ የሚያስፈልግ ነገር ሁሉ እኔ አለሁ ካላህጋ ነድዬ እና ኢድ ወድሜ ጀዛኩሙላ
ሶፊን የምትወዱ የምታደንቁ👍 👍እስኪ አይዞሽ ሶፊ ለጠላት ደስ አይበለዉ😢
😭😭😭😭🙏🙏🙏💕💕💕💕💕
❤❤❤❤❤❤
ያረቢአላሕየ
😢😢😢😢😢😢sitasazini
ደምሪኝ🎉
ሶፊዬዬ የኔ እህት አይዞሽ አላህ አፋያ ያድርግሽ የኔ ውድ እስኪ ሶፊን 200k እናስግባት ምትሉ
አላህአፈያሽንይመልስልሽአብሽርያልፍል
ሶፈንየ አላህ ያሺራት የምትሉ🎉🎉🎉🎉🎉
ማነዉ የሶፊ ህመም አብሮ የሚየመዉ የሶፊ ደጋፊወች ደምሩኝ
😢😢
❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢
ቲመልሰለሹወይ
አለህያሽራትእህቴ😢😢😢😢
አላህያሽርሽእህቴሶፊ እናም እኔንምደምሩኝ
ሶፊየ ጨርሶ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ የዋህ😢😢
ሄሉየ በአላህ ከቶፊቅ ጋር አስታርቂያት አደራራራራራ
@semiramohammed74ኧረ ይቅርባት3
ቶፊቅ የስራህን ይሄ ሁሉ ያንተነዉ አላህ ይልህ አንተናመሰሎችህ😢
ሩቅያ አሰደሩጉላት ማለታ ቁረአን አሰቀሩባት ጪንቀት ይተዋታል ኡሻአላህ ነሰአሉላህ ወል አፍያ ያረብፈርጂ ሀምምኔ ኩሉመሪዝ ያአላህህህ😢
ሩቂያ እኮ አይደለ ዱክተራ እሚሉት አትሰሙም😢
የሴት ልጅ ህወት የመትማሰቅቅሉ ውንዶች ህወወታችሁ አይመር ላችሁ ሁል ጊዜ እየለቀሰችሁ ኑሩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም
አሚን ያረብ
በጣም ዬዋህነች😢😢😢 ሚሲኪኝ
አሚንንን😭😭😭😭
💔💔😭
ሶፊ ግን ለትንሽ ጊዜ ከሚዲያው ብትርቂ ሚዲያው ላይ የምታየዉና የምትሰማው ነገር በጣም እየጎዳት እኮ ነው በናታቹ ከሚዲያ እንድትርቅ አድርጓት ለትንሽ ጊዜ😢😢❤❤❤
በጣም ወላሂ😢😢😢😢😢❤❤❤❤ይሻል ነበር
ሶፊንየ አላህ ያሽራት የምትሉ የኔዉድ
ታማ መቸ አዲስ ዲራማ ነዉ😅😅😅
ወይኔ ተይ🥺@@hawaHawa-o7p
ሳትታመም ግልኮስ የደቀናል እዴ አረ ተዉ ምትናገሩትን አስታዉሉ@@hawaHawa-o7p
አኡዙባላሂ ተይ በህመም እደዚህአይባልም@@hawaHawa-o7p
@@hawaHawa-o7pቱ አለይሽከቱ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ
አሚንንንን
🎉አሜን ሳሪ
አሚን❤❤❤
አሚንን😢😢
Amen
ወላሂ በሴት ልጅ ሂወት የምትጫወቱ ወንዶች አይመርባችሁ መቸም😢ኢንሸአላህ😢
አሚንንያረብብብ😢😢😢
💔😥😥
አሚንንንንንን
ሶፊየን የሚወድ ማነዉ እስኪ👍👍 ደግሞ መቶሽ አስገቡኝ
አብሸረእህቴዋአላህየሸረሸ
ቀላል እንወዳታለን የኔስስት ባለውለታችን ናት ሄሉየ ስትታመም አጠገቧ ያለችው እሷናት😢😢😢አላህ ያሽርልን🙏😍😍
እ 5 ሺ ሣገባ መቶ ሺ አመረክ ሁሌ በሠው ሥም መነገድ😮😮😂😂😂
😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉☝💔
❤❤❤❤🎉🎉
በስደት ስንት መከራ አልፎብን😢በሀገሯም እንደዚህ መሰቃየት ያረበና አንተ መልካሙን ለስደተኛ እህትና ወንድሞቼ😢
ደምሪኝውዴ❤
ስራ ነውኮድ ፕራክ
አፍቅራ ነውጅ እታዳ የሥዴት ገንዘቧ ተበልቶባት አይዴል አሽቃባጭ
ኧረተይውደአይመሥለኝምእሷየተጎዳችናትኮ@@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
አሚን ያረቢ 😢😢😢
ቶፊቅ አላህ የስራ ይስጥ
ሶፉዬ ያምታሰዝናኝ ለኔ ብቻ ነው ግን😢😢
አላህ አፍያያርግሽ ያርብ😢😢😢😊😊😊
እኔ ሳያት ታስለቅሰኛለይ 😢😢😢😢
እኔም 😢😢😢
እኔ
አንዳድ ሰዎች መሄዳቸው ሳይሆን የሰጡንን ህመም መቋቋም ይከብዳን እረዳሻለሁ አንቺ እደዚህ ለመሆን የምፈልጊውን ማጣትሽ ሳይሆን የደረሰብሽ ግፍ ኑው አብሽሪ እህቴ ሁሉም የዘራውን. ያጭዳል አሏህ ያሽርሽ
ትክክልዉላሂ ብቻ የተሰበሩልቦችን ጠጋኚ አላህነዉና እሱ ምረቱንያዉርድላት 😢😢😢
በትክክል ወላሒ የኔቢጤ እሕት ብቻ አልሐምዱሊላህ
ነዐም ወላ አሏህ ይድረሥሏት
እውነትነውአላህይማራት
ሣህ 😢
ሶፊን የምትወዱ የምታደንቁ 👍👍 እስኪ አይዞሽ ሶፊ ለጠላት ደስ አይበለዉ😢😢
ድካሜን ማስረሻ ህመሚን ማስታገሻ የአላህቃል ነዉ የምትሉ ሳደምሩኚ አትለፊ ደሞ ከደመራችሁኚ ነይታችሁ መልሳችሁ ላታነሱት የስደት እህታችሁ ነኚ
አው የኔ ውድ።💯✅
ሳህወላየኔውድ✅✅✅
ትክክክል
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መልሸ
Yaa caraa shamaranii warii sofii jalatan mee duhayii godhaaf rabiin sihaa haa araramuu 😢😢😢😢
Rabbini bira haa jiratuu
Garu Mali tatee😢😢😢
Raabbii sii haa fayisuu jedhii maalee waa dutee moo fayaa qaabdii bar hin dhukuba maalee sofiyee too raabbiin sii haa fayisuu fayaletii too😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭
yarabbii attii wokkalmiff misskinaa 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Rabin isi ha fayisu sofi miskina wly🥺😭
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፍያ አላህ ያሺርሽ ኢራስሽን ጠብቂኝ ከአላህን በታች ሁሉም ነገር ለበጎ ነው አላህምዱሊላህ ባይ አላህ ይፈቲኒሻል በአላህ ቦታ ተስፋ እንዳትቆርጭ ሁሉም ነገር ያልፋል ሶፍያ አላህ አፊያውን ይመልስሽ
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
ሱበሀን አላህ
አልሀምዱሊላ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላህ አክበር
ትክክል ዉዴ በላጩም እሡዉ ነዉ
😭😭😭😭አይ ይይይ ጨርሶ ይማረሻ
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ😥
ሶፊየ ፈጣሪ ይማርሸ❤❤😢😢
አላህ ሆይ የአርሹ ባለቤት ሆይ ሁሉም ነገር ላአንት ቀላል ነው ለእኛ ግን ከባድ ነው ና በእዝነትህ ይችን ሚስኪን ከክፉ ነገር ሁሉ ሰውራት ያረብ
አሚንንን ያረበል አለሚ አላህ ያሽራት የኔ የዋህ 😢😢😢😢😢
የኔ እናት የዚህ ያደረጉሽ ሰውች አላህ የስራቸው ይስታቸው 😢😢😢😢 የኔ እናት አይዞሽ ተይ ተርጋጊ ስልሽ ስልሽ ተይ እራስሽ አትጎጂ የኔ እናት አይዞሽ 😢😢😢😢
ሶፉ ወላሂ በጣም ነው የታሳዝነኝ አልቅሸ አይወጣልኝም አላህ ያሽርሽ የተሻለውን ይስጥሽ😢😢😢😢😢😢😢
ግን ኮ እኔም ነኝ በቃ ንፁህ አፍቃሪ ነች ልክ እንደኔ አይ ወንድ
የኔ ከርታታ ሶፊየ ፈጣሪ ይማርሽ💔🥺የስደት እህት ወድሞቸ በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ😢❤አትጨናነቁ😢
አሙንንን😢😢😢
የኔ ውድ ያንቺ ክፉ ባላም ነበር ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ በሽታ ይጠብቅሽ እኔ ያንቺን ሳቅ ነው እንጂ ያንቺን ሀዘን ማየት አልፈልግም🥹🥹🥹🥹😭😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢ሶፊ የኔ ውድ የሴት አውራ የኔ ጀግና አላህ ያሽርሽ አሸናፊውና ጥበበኛው አሏህ አፊያ ያድርግሽ አንቺን ለዚህ ያበቁሽን አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ውድድድድድ ነው የማደርግሽ❤😢😢😢
ኤዲ ወድሜ ጀዛኪሏህ ኸይረን ሁልግዜ ከጎኗ ሁኑ የአረብ ሀገር ሴት መጨረሻዋ እድህ ነዉ የኔ ጀግና ሦፊየ አሏህ ያሽርሽ
💦💦💦💦💦ወስጣችን ስለተጎዳ መንም አንችልም
ዳምሩኝ🎉🎉
አላህ ያሺርሺ ሁቦየ ብዙ ሰላማታወራ ሁሉን ነገር በዉሰጧ ሰለሆነ ለዛ ነዉ አደጋ ላይ የጣት
ሶፊየ አብሽሪ እማ አላህ ያሽርስ በዱአችሁ በፀሎታችሁ አትርሷት ወላሒ የዋህ ልጅ ነች😢😢😢😢❤❤❤
ዳምሩኝ🎉🎉🎉
ደሥታሽን የነጠቀሽን ሁላ አላህ ደሥታችውን ይጠቃቸው ግን እወቂ አላህ የሚወደዉን ሠውነው የሚፈትነው ያችን ዉድቀት ለሚፈልጉ ደሥአይበላቸው እህቴ ጀግና ሁኒ ቢላሂ 😢😢😢
አይ ወንድ ልጅ በሴት ሂወት የምትቀልዱ የምትበጠብጡ አላህ የሥራችሁን ይሥጣችሁ
ደምሩን🎉
አሚንንያረብብ
የኔ እናት 😢እግዚአብሔር ይማረሽ ደስታሽን የነጠቁ ሰውች ግን የሷ ህመም ከቤታችሁ ይግባ 🥺
ኢደ በአላህ ሁላቺሁም ከጎና መሆን አለባቺሁ ሀኪም ብቻ አደለም ቁረአን አስቀሩባት ቁረአነው መዳኒቱ የኔየዋህ ሶፊየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ😭😭😢😢😢😢😢
እረ ቶፊቅ ገደል ይግባ ከሂወትሽ አውጩ ውዴ የኔ ሂወት ብሰሚ ምን ልትይ ነው❤❤❤❤
Woyee sofi rabiin sii haa fayisu❤❤mee namni akka koo sofi jalatani like tuqaa🎉🎉🎉😢😢
Dhuga bayyee jaladhaa micayoo tanaa miskinaa wly 😢😢😢
Kotu mati naf ta'a
@Xayuuoro tolee
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
*አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
*እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
*አሉት።*
*⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
*እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
*"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
*⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
*አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"በአላህ ተወከል"አሉት*
*⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
*እፈልጋለው" ሲላቸው?*
*"ዚክር አብዛ" አሉት።*
*⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
*⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
*⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
*"አንተም እነሱ የወደዱትን*
*ውደድ" አሉት::*
*⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
*"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
*አለብህ" አሉት።*
*⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
ሲላቸውም*
*"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
*⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
*እፈልጋለው" ሲል*
*"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
*⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
*"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
*⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
*"ሀራም አትብላ" አሉት::*
*⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
*"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
*"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
*⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
*"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
*እፈልጋለው?" ሲል*
*"ሰውን አትበድል" አሉት*
*⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
*"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
*〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
*"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
*⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
*"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይር ደመርኩሽ ውድ
🎉❤❤❤
ጀዛኩምላሁ ህይረን የኔውድእህት
በዚህ ልክ እራሧን ማስጨነቅ ተገቢ አደለም እና ሦፊየ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ሀቢብቲ ፈጣሪ ይዘንልሽ🙏🙏🙏
የኔ ማር አላህ ልብሽን ያጠክርልሽ የኔ ማር ወላሂ የኛ ለመዳም ቅመሞች ይህ አይገባንም አላህ ያሽርሽ ብርታቱን ይስጥሽ ነገ ጡሩ ቦታ ደርሰሽ እደታሪክ የምታወሪበት ቀን ቅርብ ያርግልሽ የኔ ማር❤❤❤
ሶፊየ የኔ እህት አላህ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ የኔ ውደ አብሽሪ ለአላህ የሚያቅተው ነገር የለም ህመምሽንም ጭቀትሽንም ያስወግድልሽ
የሴትልጅ ሂወት እትመሰቃቅሉ ወዶቼ አላህ ይስራችሁ ይስጣችሁ 😢ሶፊየ አላህ ያሽርሽ ያረብ 😢
የንግድ አይዞሽ አላሕያሽርሽ ግን እራስሽን ጠብቂ እማያልፍ ነገር የለም ሑሉም ነገርያልፋል እሽ ሶፊየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሶፊዬ አላህ በረህመቱ ይዘንልሽ ያረቢ😥🤲🤲
ሶፊየ አላህ ሙሉ አፊአዋን ይመልስላት ያረብ
አለህ አፊያ የርግሽ ወለህ በጠም ነው ያስጨነቅሽኝ የኔ ፍልቅልቅ❤❤
የእኔ የዋህ ሶፊዬ እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ የእኔ ወርቅ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል 😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ የሷን ልብ ስብርብርያረጋችሁ ሰላሟን የነሳችኋት የእናተም ሰላም ይነሳ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ😭😭😭😭😭😭😭
እንደው ሶፊ በጣም ነው አንጀቴን እምትበላኝ ወላሂ ደስታሽን የነጠቀሽን ሁላ አላህ ደስታቸውን ይጠቃቸው😢😢😢😢
ማረያምን በጣም እያሰብኩነበር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ሶፊዬ ሁሉም ለበጎ ነው
አላህ ያሽርሽ ሶፊ አይዞሽ አንድ ነገር ልምከርሽ ሁሉንም ነገር ለአላህ ብለሽ ተይውና
ስለ ራስሽ አስብ
ለዚህ ለጊዜያዊ አለም ብለሽ እራስሽን ለምን ትጓጅዋለሽ ? እረ ወደ ራስሽ ተመለሽ
እህቶች አትሳደቡ አላህ ያሽርሽ ዱዓ አድርጉላት ሙዚቃ ተዉ ቁርዓን አዳምጡ
ሶፍዬ የኔ ቆንጆ በእውነት አታስቢ እስኪ ወደራስሽ ተመለሽ ❤❤
ሶፊየ አላህ ክፉ ነገር አያስነካሺ እህትነት ❤❤❤ በስደት ያለነው አላህ መልካሙን ሁሉ ይወፍቀን
ዳምሩኝ🎉🎉🎉
ሶፊየ አላህ ያሺልሺ አይ ወዶች መጨረሻ በሺታ ላይ ነዉ የሚጥሉን እሰኪ 10"ሺ አሰገቡኝ ዉዶቸ😢😢😢
እንደው ሶፊ በጣም ነውአንጀቴን እምትበላኝ ወላሂ አላህ ያሽርሽ 😢😢😢
ሶፊ አይዞሽ የኔ እህት መናደድ ብዙ ነገር ያመጣል ሁሉንም እንደሞተነገረ እርግፍ አድርገሽ ተይው ደውአ ወደ አላህ
ሶፍ አይዞሽ አግዚአብሔር ይምርሽ 🙏🙏🙏
😢waqayyoo si maruu sofii miskinaa too laki godhaa maati naafi ta'aa warii afani kiyyaa dubisani❤❤❤
እረ ሶፊየ ቤተሰቦቿ ጋ ተሂድ የምተሉ
ወንዶች መን የስተነግድለተል
ስራዋስ እየሰራችእኮነው😂😂😂
እኮ ሀቅ ይውጣልሽ ግን የዚህ የውሸት ብር ጥቅር ብሎ ይቅር 😢@@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr ትንሸ relax በታረግ ነው እንጂ
ታይገን ምንአልባት ስደትላይ ትሆኝለሸ እደሶ አይነት ህመም አምኝል ወላሂ ስደት ጨንቀት እረሱ በሸታነው😢@@EmuHiba-pv3wr
አይዞሽ የኔ አስተዋይ ሴት ፈጣሪ ይማርሽ ❤️🥰😢😢😢😢😢
ሶፊየ አላህ በረህመቱ ያሽርሽ ያረብ አብሽሪ ሁሉም ያልፍል ትድኛለሽ❤❤❤❤❤❤
ያረብ አላህ ይሽፍኪ ሶፊ እባክህ ወደራስሽ ተመለሽ አትጨነቂ ጭንቀትሽንም አላህ ያስወግድልሽ ያረብ አላህ ያሽርሽ የኔ እህት❤❤❤
❤❤ Sofiye yene wud betam new yemiwodish Allah afiya yergish kifushn aysemegn destegna honesh nurilign yene ihit
ከምንም በለይ መጨነናቅ ከበድ በሽታ ነው😢😢😢😢😢አለህ አፊያ ያርግሽ እህቴ
የኔእህትሶፊየ,በብዙፈተናወች,እያለፍሽነዉ,እናቃለን,ግን,አትጨናነቂ,አባክሽን,እራሥሽን,ጠብቂ,አላህ,ያሽርሽ
ለሶፊ ጥሩ ነገር የሚመኝ ብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሶፊዬ ምነው አይዞሽ እህቴ ያጋጥማል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏🙏🙏🙏 እኛ አቅማችን ይሄው ነው ዛሬን እንጂህ ነገን አናውቅም ና😢
ፈጣሪ ይማርሽ ሶፊየ እባክሽ ራስሽ ጠብቂ እህቴ
ሶፍዬ እግዛብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ህመምሽንም ያቅልልሽ እህቴ አይዞሽ ላልፍ ሲል ፈተናወች ይበዛል
ቶፊቅ ህይወትህን በሀዘን ይሙላው😥😥💖
ሶፊዬ ፈጣሪ ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ😥😥😥😥
መልካም ንግግር ሰደቃ ነ አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ አፈያ ያድርግሽ
አላህ ይጨምርልሽ. የኔማር. ደምሪኝ
ሰለላሁአለይሂወሰለም ❤❤❤🎉🎉🎉
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
saw saw saw saw
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
ምን ብየ ልኮምት ያረብ ሶፊየ ጨረሶ አላህ ያሺርሽ የኔ ከርታታ❤❤
የኔውድ ሶፍየ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ደሞ አላህኮ የሚወደውን ነው የሚፈትነው አላህ አፍያሽን ይስጥሽ 😂😂😂❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ እናቴ ፈጣሪ ይማርሽ የኔ ዉዴ ቶፉቅ ላድ መክና ያርጉህ አደራዉን አተ አሁያ ቱ ካተ አይነት ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን በል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ሶፍዬ አላህ አፍያ ያርግሽ የኔቆንጀ😢😢😢😢 አብሽሪ ሁሉምለበጎነው😢😢😢
እህቴ ሶፊ አላህ ያሽርሽ አልሀምዱሊላ በይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ብለሽ ጠንክሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ሶፍዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት የኔ ትሁት የኔ የዋህ አይዞሽ ኡፍፍ😢😢😢😢
የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ዉድ አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነዉ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ያልፈፋል ❤🎉🎉🎉❤🎉❤❤🎉🎉🎉
ሶፊዬ የኔ የዋህ
ላወቅሽው ሁሁሁሉ እናት
ለሰው ብለሽ ሒወትሽን የሰዋሽ
የኔ ታማኝ ቃል የማይገልፅሽ
በቃ የኔ ዉዉዉዉድ