ከናሂ ና ውብዬ ጋር ቆንጆ ጊዜ አሳለፍን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 403

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Месяц назад +176

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እንወዳቹሀለን❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏

    • @bonaamokonen
      @bonaamokonen Месяц назад +3

      ❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  Месяц назад +46

      እኛም በጣም ነው ደስ ያለን
      😍😍ዘመናቹ ይባረክ 🥰🥰

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 Месяц назад +5

      ቀጣይ አዲስእና ቃልጋ እንጠብቃለን❤

    • @MimiMohd-j8j
      @MimiMohd-j8j Месяц назад +1

      ❤❤❤

    • @HAWAMOHAMED-eb3is
      @HAWAMOHAMED-eb3is Месяц назад

      ናሂዬ ወብዬ❤❤❤ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ❤❤

  • @alemgena-po4fj
    @alemgena-po4fj Месяц назад +64

    ዋዉ ጓደኝነት ቦታዉን አገኘ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ

    በስማም እንዴት ደስ ይላል የፀሎት ቤቱ ❤❤❤

    • @FridemFredem
      @FridemFredem Месяц назад +1

      ግን የምናስ ስዕል ረስተዋል 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AlmeneshMisikir
    @AlmeneshMisikir Месяц назад +40

    እናንተ የልጅ አስተዋዮች ስራችሁን በእውነትና በማስተዋል የምትሰሩ እግዚአብሔር ስራችሁን ጎጆችሁን ቀሬ ዘመናችሁን ይባርኽላችሁ

  • @ZuZuli-jc2820
    @ZuZuli-jc2820 Месяц назад +71

    ምርጥ ቤተሰብ እኳንደህና መጣችሁ አህለን ቤቱ ሰፊነው ❤✍️

  • @Honeymuhaba
    @Honeymuhaba Месяц назад +26

    ሁለቱም ቤተሰቦች ውስጤ ናቹ የእውነት ❤

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn Месяц назад +14

    ወይኔ የጸሎት ቤታቹ ደስ ሲል እንዴት ደስ እንዳለኝ የምር አምላኬ 😢❤ እግዚአብሔር ትዳራቹ ይባርክ ሁላቹም

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 Месяц назад +23

    እኔ እምቀነው በፀሎት ቤት ነው ❤❤❤❤❤

  • @yasewchu
    @yasewchu Месяц назад +17

    ዋውውውው ምርጦችየ ስታስቀኑ ቀጥሉበት በእውነት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp Месяц назад +23

    ,የመምህር ተስፍየ ተማሪ ሀነህ ስለአየሀ ደስብሉኛን ናሂ

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by Месяц назад

      ነው እንዴ

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +3

    ምርጥና አስተማሪ ቤተስብ ፈርሐ እግዛብሄር የሚያውቁ ናቸው ከነሱ ብዙ ተማሩ ❤❤🎉🎉

  • @berhmeth
    @berhmeth Месяц назад +8

    ዋውውውው እዴት እደምታምሩ እውነተኛ ፍቅርየያለቤት የኔማሮች❤❤❤❤❤🎉

  • @abrehetkeshp9742
    @abrehetkeshp9742 Месяц назад +6

    እንዴት ደስ ይላል የፀሎት ቤቱ ⛪❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +5

    ዋዉ እሙዬ ዮናስ በጣም አስተዋይ ናችሁ የምር በጣም ነዉ ደስስስ የምትሉት❤❤🎉🎉🎉

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Месяц назад +11

    እሺ እናተ ጋር እናሰራለን 👌👌👌🥰🥰ያምራል

  • @Demekuasemrsemr
    @Demekuasemrsemr Месяц назад +21

    ማንም አልቀደመኝ የኔውድች አድኝነኝ ላይክ አርግኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UserUser-c9r8o
    @UserUser-c9r8o Месяц назад +2

    በስማም እንዴት ደስ ይላል የፀሎት ቤቱ👏👏👏💖💖💖💐💐💐

  • @AynlemC
    @AynlemC Месяц назад +4

    Wwwwwwww bexami nawu mitamiruti ayi leyachu. Kifu ayi nikachu bexami nawu miwodachu ❤❤❤❤❤❤❤❤👍💯👍

  • @meseoroyoutube287
    @meseoroyoutube287 Месяц назад +4

    Akkaa jaladhuu ijoollee kanaa❤❤❤ woooooo jalalii isanii ijaa qabaa❤

  • @TinaTina-i3m
    @TinaTina-i3m Месяц назад +2

    ዋዉዉዉዉዉ ፀሎት ቤቱ ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n Месяц назад +1

    ሁለት ልጁዉች ሲዉዳቸዉ የኔማሩዉች እናተየ ትለያላችሁ የኔይ ሰዉ ጠያቄዉች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል አይለያቹ ናሂ የጸሎት ቤታቹ በጣም ደስስ ይላል የተማራቹትን ደሞ ናሂ ለሌሎቹም አጋሩ ውዶቼ በርቱ❤❤❤ ውብዬ የሴት ወይዘሮ አለባበስሽ ውብ ነው እንደስምሽ❤❤❤

  • @ስለአደረክልኝምስለአላደረ

    ጎበዞች ባህላችሁን አክባሪዎች❤❤❤

  • @fatumaseid9906
    @fatumaseid9906 Месяц назад

    ቤቱ የግላቸዉ ነወይ ማሻ አላህ የጤና የደስታ ቤት ይሁንላቸዉ ኤሚ ና ዬ ምርጦችየ❤❤❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +5

    ሰታምሩ እኮ❤❤❤❤

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Месяц назад

    ዘመናችሁ ይባረክ❤😮የጸሎት ቤቱ ሲያምር😮 አምላከ ቅዱሳን ፀሎታችሁን ይቀበልላችሁ ለሁላችሁም መሻታችሁን ይፈፅምላችሁ❤❤❤

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Месяц назад +1

    .ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ ያዝልቀዉ❤❤❤

  • @firehiwotabate5120
    @firehiwotabate5120 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አክብራችሁ የኔ ምርጦች yoe&Emy ሰው ለምዶ አድስ ስሆኑ❤❤❤አይዟችሁ ይለመዳል ማለት ግድ ነው ❤

  • @UR..CR7.CRISTIANO-v4
    @UR..CR7.CRISTIANO-v4 Месяц назад +7

    ደስ የሚል ጥምረት ነው በርቱልን

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk Месяц назад +2

    ዋውውውውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ Месяц назад +2

    ❤❤❤❤ዋዉ ሁለት የምወዳችሁ ፋሚሊ ስታምሩ

  • @sisayabera512
    @sisayabera512 Месяц назад +1

    ውይይይይይይይይይ በእመ ብዙሀን እንዴት ደስ እንደሚል ፀሎት ቤታቸው ❤

  • @MahderBekele-v7f
    @MahderBekele-v7f Месяц назад +2

    አስተዋዮች እኮ ናችሁ!!!...ምርጦቹ ወደ ምርጦቹ ❤❤❤❤

  • @FantuAsess
    @FantuAsess Месяц назад

    ምርጥ ቤተሰብ ዋው ደስ ትለለቹ እውነት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesi370
    @mesi370 Месяц назад +3

    ስታምሩ እውነት በጣም ነው እምወዳችሁ
    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @miretmi3845
    @miretmi3845 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SameraSamera-i3x
    @SameraSamera-i3x Месяц назад +2

    በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @روزا123
    @روزا123 Месяц назад +4

    ዋው ደስትትሉ 🎉🎉❤❤

  • @Burutkanhe
    @Burutkanhe Месяц назад +1

    wowow dasesetlhu faxrhe yexamqche kibrlnhe❤❤❤

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 Месяц назад +1

    Wow dese setlo maroch💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ZahrerAhmad
    @ZahrerAhmad Месяц назад +6

    ኢነታ ጨወ የሆነቹ ልጆች በጣም ነዉ ምወደቹ በራሰቹ ሙድ ብቻ ፈታ ምትሉ በዝ ግዜ ዮቱበሮች ሁሉ በታበለሹባት

    • @Kedga-od5pz
      @Kedga-od5pz Месяц назад

      በትክክክል የምር

  • @zamzamali4110
    @zamzamali4110 Месяц назад +3

    ዩኒ እና ኤሚ እንደት እንደምአዳችሁ ወላሂ ሁልግዜም በደስታ ኑሩ ቤታችሁ በደስታ ይሞላ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @MasaratMasarat-i9i
    @MasaratMasarat-i9i Месяц назад +2

    Wowww setamru iko fetari yetabikachu 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HaymanotMulugeta-s5m
    @HaymanotMulugeta-s5m Месяц назад +5

    የናቲ መሽኮርመም የኔ አባት❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +3

    ያምዋዳቻው ጥዶች ማነው እዳኔ ያሚዋዳቻው ግን😢🎉🎉🎉❤❤

  • @Amira-x3m2n
    @Amira-x3m2n Месяц назад +2

    😂😂😂😂የሰፈሬልጆች ስወዳቹ

  • @taleendarakjian1314
    @taleendarakjian1314 Месяц назад

    እውነት በጣም ድስ ይላላ እና ኢትዮጵያ ቀለም ነው እና እንድዝህው ቅጥሉ በጣም ታምራላችሁ ❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetTemesgen-p1p
    @GenetTemesgen-p1p Месяц назад +3

    ዋው የፀሎታ ቦታ ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ

  • @Birtukanii
    @Birtukanii Месяц назад +3

    Yene&emuye,mirxochiii ,dasi bilonali ba,unatiiii

  • @ሀኒቾየገኒ
    @ሀኒቾየገኒ Месяц назад +1

    ደስ ይላል ግን አደራ እንደነስ እየተመካከሩ ፊልም እንደሚሰሩብን እናንተም እንዳጀምሩ በጣም ስለምወዳቹ ነው ❤❤❤

  • @Saraali-n1x
    @Saraali-n1x Месяц назад

    ምርጥ ቤተሰብ እንኳን ደህና መጣችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s Месяц назад +3

    ጎበዞች በርቱ መልካም ይቱበር ይብዛላችሁ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi Месяц назад

    ዋዉ ሁሉምገራገር ተገናታችሁል መሸአላ ደስትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc Месяц назад +3

    ዋዉ ደሥ ሥትሉ ካይን ያውጣችሁ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የተዋህዶልጅነኝባለማህተቧ

    እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የጸሎት ቤቱ ግን ይለያል😥 እግዚአብሔር አምላክ የእኛንም የልባችንን መሻት ይፈጽምልን

  • @Ksaaa-zc4qe
    @Ksaaa-zc4qe Месяц назад

    ማሻ አላህ የኔ ውዱች❤❤❤

  • @sartt3754
    @sartt3754 Месяц назад +3

    እዚናቸዉ ምርጥ. ጥዶቺ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Месяц назад +3

    እናተ የሰው ለዛነ🥰እምላችሁ በምክንያት ነው ♥️

  • @a-bm7zb
    @a-bm7zb Месяц назад +3

    Mashalah sitamru ❤🎉❤🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Месяц назад +1

    የምር እግዚያብሔር ይባርካችሁ ደስ ይላል ወጣቶች እርስ በርስ ሲጠያየቁ

  • @safia6933
    @safia6933 Месяц назад +2

    ማሻአላህ አቤት ማማር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MekiUmer
    @MekiUmer Месяц назад +1

    Wedimik wellahi sisik wedimen new mimesilegn silnafekegn 😢😢😢😢😢 amsaywun silayehut des alegn ❤❤❤❤

  • @shewaselam
    @shewaselam Месяц назад +2

    ስታምሩ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @selambizani4119
    @selambizani4119 Месяц назад

    ዋው ስታምሩ የሀገሬ ልጆች የልጅ አስተዋዮች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Yemariyam21md
    @Yemariyam21md Месяц назад

    wow ene kemnm belay ye tselot betu new des yalegn❤❤❤❤❤

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Месяц назад +4

    ዋዉ 5ስወዳችሁ❤🥰
    የፆሎቶ ቤት❤ 👉ናቲ🥀 ልቤ መታ አልለም የኔ አባት ዮንን ቁረጥ ነዉ😮😮

  • @ObseZamadu
    @ObseZamadu Месяц назад +3

    Wow good famil 👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE Месяц назад +2

    እድዚህ ነው ባህላችን ❤❤

  • @youtbe2754
    @youtbe2754 Месяц назад +1

    ዋው ደስይላል ተጠያየቁ❤❤

  • @tsehaytube
    @tsehaytube Месяц назад +1

    ዋውው ደስ ስትሉ ምርጦች እና ምርጦች ተገናኙ🥰🥰🥰

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy Месяц назад

    ዋውውውውውዎዎ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜በጣም ታምራላችሁ

  • @Sisey-t1u
    @Sisey-t1u Месяц назад

    የኔ ማሮች የልጅ አዋቂ ናቹሕ በውነት እኔም ልጅ ነኝ ግን አስተማሪ ናቹሑ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb Месяц назад +1

    በጣምትለየለቺሁ❤❤❤አቤትፈገግታወብዬእናናሁ

  • @Orofamily-z3s
    @Orofamily-z3s Месяц назад +1

    Das sitelu mashalah 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ስለ ሁሉም ነገር❤❤❤❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi Месяц назад

    ዋዉ ደስ የሚሉ በተሰብ ❤❤❤❤

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn Месяц назад +1

    ሰው አክባሪ እግዚአብሔር ያከብረዋል ክበሩልኝ🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏

  • @Haymibirukfans
    @Haymibirukfans Месяц назад +11

    ዛሬ ልደቴ ነው ደሚሩኝ መልካም ልደት በሉኝ ዉዶቼ🥰🥰

  • @TirsitHabtgabral
    @TirsitHabtgabral Месяц назад

    በጣም ደስ የምትሉ ሰው አክባሪ ናችሁ እንወዳችኋለን።

  • @zedtube463
    @zedtube463 Месяц назад +1

    ትትናችሁ ቢተሰብ ነው የምትመስሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤🙏🙏

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Месяц назад +4

    ፀሎት ቤት❤

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 Месяц назад +2

    ዉይ ዉዶች 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BosenaAzena
    @BosenaAzena Месяц назад

    ምርጥ ቤተስብ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GiileeNaaddee
    @GiileeNaaddee Месяц назад +1

    Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💯💯💯💯💯💯

  • @zediyeee
    @zediyeee Месяц назад +1

    ዋው ዳስ ሲሉ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterAbebe-x8q
    @AsterAbebe-x8q Месяц назад

    Waw bexam yemi wodachu betisaboch desi sil❤❤

  • @BereketHabete-i4x
    @BereketHabete-i4x Месяц назад +2

    2ሌቱን ቤቴሰብ በጣም ነው ምዋደቹ ደስ ትለላቹ

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 Месяц назад

    Yene widoche siwodachu nurulin baxamino dasi yaleni ❤❤❤❤

  • @AlemeW-d8w
    @AlemeW-d8w Месяц назад

    በጣም ነዉ የምታምሩት ❤❤❤

  • @SolomonGirma-c9r
    @SolomonGirma-c9r Месяц назад

    I love you both emy and yoe❤

  • @HahmadhHanaan
    @HahmadhHanaan Месяц назад +1

    Wow sewodachu yene wudoch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @رحمهعلي-خ8ك
    @رحمهعلي-خ8ك Месяц назад +1

    ደስ ትላላችሁ የጓደኝነት ጥግ እደነተ ነው ቀጥሉበት

  • @RabiyaGstachio
    @RabiyaGstachio Месяц назад

    የባልሽንወድም ለኔ እሙየ 😂😂😂ወድሙንመሳይ ሲምር

  • @Rabia-b5d
    @Rabia-b5d Месяц назад

    ማሻሏህ ❤❤❤

  • @InatuNedi
    @InatuNedi Месяц назад

    😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉
    Wow best family life ❤️ 😍 💕 💙 love you so much all

  • @helenberhanu5347
    @helenberhanu5347 Месяц назад

    በጣም ደስትሉ ሰው ስታላምዱ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Месяц назад

    በጣም ጥሩ ይቱበሮች እዲህ ተገናኙ❤

  • @FatmaFatma-q8e
    @FatmaFatma-q8e Месяц назад +2

    🤩🤩🤩🤩🤩ምርጥዎች

  • @S-sis
    @S-sis Месяц назад +1

    ዎውው ደስ ሲሉ 🥰🥰

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn Месяц назад +1

    በጣም ነዉ የመወዳችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉