Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማንም ከማንም አይበልጥምአላህን በመፍራት ቢሆን እጂ☝️
ሳህ ትክክል ውዴ ማንም ከማን አይበልጥም አላህን በመፍራት ቢሆን እጂ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
ትክክል ማንም ከማንም አይበልጥም😢😢😢😢😢😢
ትክክል
በትክክል
ማሻ አሏህ አህሙ ምርጥ ሰው ነው የምትሉ ላይክ😢
ዙዙዬ መልሽ ደመርኩሽ
@Zedo_Ke-6 እሺ የኔ ውድ እስኪ ግሩፕ ከፍተን እንደጋገፍ የምር የመዳም ቅመሞች አይከፈልበት 🙏💜
@@Zedo_Ke-6እሺ የኔ ውድ እስኪ እርስ በርስ እንደማመር አይከፈልበት የመዳም ቅመሞችዬ❤😢
እሺ ኑእንበርታታ@@fufuTube-v5f
ሳህ! ወደአላህ በመቃረብ ላይ አደራ አህመድ!!!!!
ወላይ ኤሄ ልጅ ምረጥ ልጅ ነው አህሙን 100 እናሰገባው ወገን
👍👍
ደምርኝ መመዬ
በአላህ ላይ ያለህ መመካት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻ አላህ የኔ ወንዲም
የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉
የሰውንን ነውር የደበቀ አላህ የወመል ቃያማ ነውሩን ይደብቅለታል❤
ሳህ
ውደ ደምሪኝ❤
በትክክል 🎉🎉🎉
ሳህ❤❤
አህሙ ደሥ የምትለኝ ነገር የአላህ ላይ ያለህ ተወኩል ማሻ አላህ አዳዶች ሙሥሊም ሁኖኳ አልሃምዱሊላህ ለማለት ይሸማቀቃሉ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አብሽር አዳድ ሰወች ሲፈቀሩ አይወድላቸዉም
❤❤❤❤😢😢😢
የምር እውነት ነው በአላህ አልሀምዱሊላህ የምለው እሱ ብቻ ነው ሌሎቹ በፈጣሪ ይለታል ተካፊር መመሳስያቸው
❤❤❤❤በጣም ወላሂ አላህ ላለማለት አልሃምድልላህ ላለማለት የሚያደርጉት ጥረት ያሣፍራል
እኮ
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ደስ ይላል በእምነቱ ፈጣሪኡ ያለዉ ኣገላለፅ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አህሙን 100K እናስካባው ያምትሉ 😊😊ዝም ያላ ነጃ ዋጣ አሉ ውድ ነብያችን 😊😊
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ምን ላድርግ ደጋግሞ ሰብስክራይብ የማይደረግ ነገር
ደምሪኚ፡እማ፡በቅንነት፡እመልሳለሀ❤
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤❤
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ አንገጋሩ ጥበብ አለው አላህ የስው ነውር ክመክታተል የጥብቅን ያርብ😢😢😢😢😢
መልካም ንግግር ሰድቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
saw saw saw saw saw
ሳላሏሁ አለህወሷልም
saw❤❤
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤
ሡብሀን አሏህ ወልሀምዱሊላህ ወላኢላሀኢለሏህ ወሏሁ አክበር አንደኛ ነኝ ዛሬ የኔ ወንድም አህሙየ የኔ መልካም ምርጥ ልጂ
❤❤❤
አህሙየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የፋኪያ ባለ ዉለታ መልካም ሰዉ ነህ
አታሽቃብጥ ወደዛ ሂድ ሁለቱም የኛ ናቸው ምድረ ለማኝ ሁላ😂
ቡራየ ❤❤❤
😂😂😂😂@@GdfFdd-m8z
አተግን በየኮሜቱ ትልከሰከሳለህ. አሽቃባጭ
ሴታሴትነህ ቡራ ሁሌ ከሞቀ ዘፋኝነህ ባለፈው ለሶፊ ስታሽቃብጥ ነበር የሴትልጂ ባለየነህ
ቆንጆ የሚያደርግህ መልክህ ወይምአለባበስህ ሳይሆን በውስጥህ ያለው🥰መልካም ስብዕና ነው።🥰
ጀግና ሀቀኛ ነህ ንግግርህ ሀቅ አለው አብሽር ወንድም
በጣም
በጣም❤
በጣም🎉🎉🎉
በጣም❤❤❤❤
ቀድመህኝ ታወራለህ ብላ ቀባጠረች ጀለስ የምር አብሽር እናበረታታው የምትሉ በlike 👍👍🙏🙏
መቀባጠርብቻእኮእማደልመቃዠትጭምርነው😂😂😂
እናበረታታው👍👍👍👍👍
በጣም ቀባጠረች ወላሂ ከገጠርመታ አድሳበባንምአተራመሰችዉኮ አሏህይጠብቀን ከሱጋር ሆና ነበር እሚሻላትወላሂ አሁን ተበላሽታለች መዘላዘል
በጣም😂
በጣም ስታውራ በአፍም በእጁም ነው እኮ
አህሙየ አንተ ሀቀኛ አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ጀግና ብየሀለሁ
እኔ አንድ ነገር ልበል የምር በጣም የማከብርህ ምርጥ ወንድም ነህ መልካም ሰው ነህ ነገር ግን ለሀቅ ከሆነ ቃላችሁን አክብራችሁ ቃል የገባሀውን አካፍልሻለሁ ያልከውን ገንዘብ መስጠት አለብህ ሙስሊም ቃሉን አያጥፍም እኛ ሙስሊሞች እንጅ ሙናፍቅ አይደለንም ሌላ ትርፍ ነገር የዋልክላት ውለታ የሰራህላት ስራ ወደህና ፈቅደህ ነው ጥፋቱ ያንተ ነው እሷ ቻናል ላይ ቪድዮ ስትለቁ ገንዘቡንም መነጋገር ነበረባችሁ ላዛ ነው ጥፋቱ ያንተ ነው ያልኩህ እሷም ከዋልክላት ውለታ አንፃር ማሰብ ብትችል ይህንን ብር ነጠቀኝ ብላ ሚድያ ላይ ማውጣት አልነበረባትም በጣም ትልቅ ጥፋት ነው ስለሌላው ጉዳያችሁ አይመለከተኝም ለእኔም ለሷም ሳትሉ ሀቅ ፍረዱ ብለሀል ወንድሜ በተረፈ አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
የሱን አይድየ በሰ ቱዩብ ስለጨነ መስጠት አይጠበቅበትም ሀቁ ነዉ
አንተ ጨዋ ልጂ ነህ በርታ ሀጃህ ያሳካልህ
አህሙ የዘመኑ ምርጥ ሰው ብየሀለሁ አብሽር ብርታ አንተ የፈለከው ነገር አንተን ሊጎዳህ ይችላል አንተ የጠላህው ነገር አንተን ሊጠቅምህ ይችላለ ለዚህም ነው እየወደድካት አላህ ያራቀልህ
ደምሪኝ እህት
@@Zehara9 እሽ
አህሙን 100k እናስገባው በአላህ😊
ውደ ደምሪኝ ማሬ ❤❤
ኢንሻ አላህ
አህሙዬ አንተ ማለትኮ ጀግና ነህ አብሽር ወንድሜ አላህ ያግዝህ
አህሙ የኔ ውድ ምርጥ ሰው ነው የምትል 100K እና ስገባው
እኔ በጣም የምወድልህ በአላህ ላይ ያለህ ተወኩል ቀጥልበት ወንድም አብሽር ያሰብከዉን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
ሰሚራየ ደምሪኝ
አህሙ ምርጥ ሰው ነውየምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤❤
l አህሙ አንተን አላህ ስለሚወድህ ነው ከሰ እንድትርቅ የሆነው ምክንያቱም አስመሳይ ቀጣፊናት እንኳንም ቀረችብህ ወንድሜ ሁሉምነገር ለበጎ ነው እሺ አብሺር
የኔ ወድም አህሙየ ሲጀመር አተ የዋህ ልጂ ነህ ታስታውቃለህ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ
ማሬ ደምሪኝ
@Zehara9 እሽ ውዴ
አሜን
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላሏ ወላኢላሀኢለሏህ ወሏሁ አክበር
አህሞዬ አተ ጥሩ ልጅ ነህ 🥰እራስህን ጠብቅ ከደዝህአይነት ሰዉ እራቅ የምትሉ👍👍
ህይወቷ የተበላሸባት ለዛ ነው ውስጧ ፌክ ነው የምር አህሙ መልካም ልጅ ነው😢😢
@@ሠላማዊት-se ትክክል
አህሙ ጀግና አንተ ዉነተኛ ነህ❤
ሚያወሩት እንጂ የውስጥ አታቁም መጥፎ ነገር አታውሩ@@lulubintendris
ማንም ከማንም አይበልጥ ሁሉንም አላህን መፍራት ነው 😢❤
ወላሂ ኮሜት መፃፍ አልወድም ዛሬ ግን ማለፍ አልቻልኩም አህሙ የኔ ወድም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገክ ምርጥ የኢስላምልጂ አላህ ይጠብቅህ ካሰብከው በላይ ተሳክቶሎክ ያስደስትክ እና ደግሞ ሁሉንም ለአላህ ተወው ምክኒያቱም ሁሉም የስራውን ያጭዳል ኢንሺአላህ አህሙ ሙስሊሙ ወድሜ
ለቤተሰቡ ያለው ጥረት ሡበአነላህ አላህ ያሣካለት
Dhuga ket rabbin issa Haa egu😢
Fakihane atenageriyat yekefagnal kentesh newou.
በጣም መልካም ቤተሰብያሳደገው ሰውያስታውቃል
@@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Fakiya konjo betam melkam beteseb yasadegate sewou nate tastaweqalech kentesh newou.
አላሁመ በሊግና ረመዳንን አብሽር ነገሮችክን ወደ አላህ በደንብ አስጠጋ ዉጤቱ ያማረ ነዉ
አሚን ያረብ
የኔ ጀግና ወድም ማርያምን ንግግርህ ደስ ሲል በስመአብ አይ አስተዳደግ የእዉነት ትለያለህ 😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤ቀጥልበት ሁሉኑም ነገር በዝምታ እለፈዉ
ይይየበተሰብ ውጤትነው እህት አየሻትአደል
በጣም የኔ ዉድ😘😘😘
😢😢😢😢😢❤❤❤
በጣምወላሂ❤
በስርአት ያደገ አላህ ይጨምርለት አህሙየ ❤❤❤❤
አላህ ያግዝህ ወንድሜ እሷም ጋር ይሁን ከአንተ ጋር አላህ ይወቅ ለሁላችሁም መልካሙን ነገር አላህ ይወፍቃችሁ
እስይ ማርያምን ትክክለኛ ርጃል ነህ ንግግርህ ሁሉ ደሰ ስል ፈጣር ከኪፊ ነገር ይጠብቅህ አሂሙ የ ❤❤🙏
ደግሜ ደጋግሜ ሰብስኪራይብ ባደርግህ ደስ ይለኝ ነበር ግን አድ ግዜብቻ ነዉ ይሚቻለዉ
@@fatumafatuma7658 በጣም
የኔም ሀሣብ ነበር
ወላይ የኔም❤
እኔ በሁለቱም ስልኬ አርጌዋለሁ ሌላምቢኖረኝ ባረገዉ ደስ ባለኝ
አራ እኔም ሲያሳዝን😔
ነፍሱን የፈራ ጥሩ ይናገር አሉ የኛ ውድ ነብዩሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢
ሠለላህ አለይ ወሠለም ❤❤❤❤❤
Saw saw saw saw❤
Saw ❤Saw❤
Selellahu aleyhi wesellam
እግዚአብሔር ይባርክ ወንዴሜ አንደበትህ እራሱ ያስታውቃል ንፅህ ልጅ ነህ በርታ ሰብስክራይብ አደረኩህ
አሕሙን የምትወዱ እስኪ ላይክ 👍
Bexam new wdik❤❤😂😂
ለአሏህ ብዬ
አላህ ይጨምርለት እርጋታዉ❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
አህሙ አደራ ሁሉንም አላህ ያቀዋል ግን ኪዝ በህዋላ ምንም ትበል ንቀህ ተዋት
የሰወችን ነዉር በዱኒያ የደበቀ ሰው ነገ በየዉመል ቂያማ አሏህ የእሱን ነዉር ይደብቅለታል አሏህ❤
በትክክል 👍👌
💕💕💕💕💕💜💜💜💜💜
ከዚህ በሗላ ምንም አይነት መልስ እንዳትሰጥ ጀግና ወንድ ልጅ በዝምታ ገዳይ
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ትግሰት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሆድህን ሰፊ ያርግልህ አሙ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀዛከላህ አዋቂ ነህ በዚሁ ቀጥልበት ተዋቂ ከመሆን አዋቂ መሆን ነዉ እና ጀዛከላህ አህሙ አልሀምዱሊላህ አዋቂነትህን ቀጥልበት ወንድም በጣም ምርጥ የኢስላም ወንድማችን
100k እናስገባው አህሙን ያጀመአ 🥺እንዳው ስወደው 🥺🥺🥺
ሼር አርጉለት
አላህን አፈራም ፈኪ አህሙየ አተ ተዋት አተን እናቅሀለን ጀግና ወላህ የሀቅ ሰው ነህ በሪታ❤
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገው ያስታውቃል ከንግግሩ ማሻአላህ አህሙ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
እሥኪ አህሙን 100kእናሥገባው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤
ጀግና ነህ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን ነዉ አወ የሰዉን ነዉር መደበቅ አሏህ ይወደዋል ወላሂ ጀግና ነህ አብሽር ወንድ ብዙ አያወራም ዝምታ ወርቅ ነዉ ምናለ መሠለህ ወንድሜ የኛ ዉዱ ነብይ ሲያስተምሩን እንዲህ አሉን አንደ ተጠየቁ ያነብየሏህ ሙስሊም ይሰርቃል ተብለዉ ተጠየቁ አወ አሉ ሙስሊም የዚና ይሰራል ተብለዉ ተጠየቁ አዉ አሉ ሙስሊም ይዋሻል ሲባሉ ላ ሙሳሊም አይዋሽም አሉ እና ቢመርም ከሀቅ ጎን ሁን አሏህ ያሳብከዉን ሁሉ ያሳካልህ በርታ ሌላዉ ደሞ አሁንም የኛ ዉዱ ነብይ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ወደ አሏህ ተቃረብ ወንድ ልጅ በወጣትነት እድሜዉ ስለድኑ ሲያዉቅ ደስ ይላል በጥቅሉ አሏህን ፍራ ወጣትነትህ እንዳያታልልህ በተረፈ በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤
አቦ አላህ ይስጥሽ ሰለላሁአለይሂወሰለም 🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤አለህ ይጨምርልሽ ደምርኝ
@@Zedo_Ke-6 ደመርኩሽ በርች
አላህ ሲለሚወድህ ነው ከዛች ከይላ ያላቀቀህ 😂😂😂 አብሽር አህሙ
😂😂😂😂
ሰህ👌
እኮ😂😂😂
በጣምይችካይሳ
የእዉነት ምርጥልጅ ነህ ሠብሥክራይብ አረኩህ አነጋገርህ ጀግናነህ አላህን የሚፈራ ወድ እደት ደሥ ይላል አላህ ያሠብከዉን ያሣካልህ ወዲሜ
ሡባሃነ አላህአልሃምዱሊላህላኢላሃ ኢለላህአላሁ አክበር
Subhanallah Alhamdulillah Laa ilaaha illallahAllahu Akbar ❤
ሱበሀን አለህ አለሀምዲሊለህ ለኢለሀ ኢላለህ አለህ አክበር
አልሀምዱሊላሂ አሏሁአክበር ሱባሀንአሏህ ለኢላሀኢለሏመሀመድረሱለሏሂ🎉🎉
ይች እርካሽ ናት አንተ የእናትህ ዱአ አዲኖሀልወንዲሜ አንተ ጀግና የዋህ ነህ
ኮሜቶችግንሰረአትያዙአሀሙምርጥሰወነህአብራቸሁብትሆባይነኝ
@MoblA04e ምን ነዉ ቀነቀነሽ ቅናታም
የሰውን ልጅ አላህ ከምንም በለይ የከበራውን እንዴት ርከሽ ለማለት ድፍረት አገኛችሁ ጉድ እኔ የማንም ደገፊም ናቀፊም አይደለሁም
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ምን አዝህ አልከሠከሠሽ ታዳ ገለቴ 🤫🤫🤫🤫
ከዚህ ቡኋላ ምንም ጊዜክን አታትፋ ስለሷ እያወራክ አይመጥንክም አህሙካ አላህ በቶሎ ያሳድግህ❤❤❤❤
ባለጌ ናት ወላሂ የሥራዋን ይሥጣት😢😢😢
ወንድማችን በቅርቡ 100k 🎉🎉 እናሥገባዉ እምትሉ
አህሙ በጣም መልካምልጂነው አላህ ይጨምርልህ ወንዲሚ ከአስመሳይ ሰወችአላህይጠብቀን
እሷ ሲጀመር ጥቅመኛና አስመሳይናት እንኳን ቀርችብህ አላህ ይወዲሀል❤❤❤
ማሻአላህ በጨዋ ቤተሰብ የተወለደ ጨዋ ነዉ የእያንዳንዱ ነገር አስተውሎ ነዉ የሚነገረው 🥰🥰🥰🥰
የተገፋ ይነሳል የገፋ ይወርቃል ስለዚህ አህሙየ ሀቅህን ያዝ አላህ ነጃያዉጣህ
ልጂቱ የወረደይ ናት እኩዋን ለወድ ለ ሴት ጎደኛዋም አልሆነይ አተ ጥሩ ልጂ ነህ አይዛህ😮😮❤❤
ትክክል ወላሂ አህሙ ስወድህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ያአላህ❤
ተዋት ባክ አህሙ ልክሰክስ ነገር ናት አስመሣይ ካሥር ወንድ ትለጠፋለች እንኳን ተለምነሽ ለምነሽም አታገኝውም አህሙ ጠንካራ አሥተዋይ ወንድ ነው የኔ ጀግና በርታ
ከአላህ ውጭ በኡነት የሚመለክ አምላክ የለም ሙሥሊም እህታችሁነኝ አበርታቱኝ 😢😢😢😢😢 ዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብዩ መሐመድ ሰ አ ወ
እዚህ መተሽ አትቀባጥር ቅብጥር እዳእዋ ቃሪእ ላይ ቦሥች 😢😢😢😢
ሰብስክርይብ አደርኩሽ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@MeremTube-s1j ውጭ ሙሐይም ምን አልኩኝ ዚክር አደርኩኝ እንጂ
@@MeremTube-s1j ደሞ አህሙ ሙሥሊም ወንድሜነው ጉድ እኮነው
አህሙዬ የኔ ወንድም አንተ ጨዋ ልጅ ይህ እኛ እንወድሀለን❤❤❤❤
Fakiha Chewa lege nate atenageriyat.
ተዋት አህሙ መናገር አይጠቅምም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አላህ ከሶብረኛች ጋር ነው
صلي الله عليه وسلم
ሠለላሁ አለይ ወሠለም
S. A. W. ☝️☝️☝️☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕋🕋🕋
tikkl yene wodim lealahbleh tewati frdun allah yisetatal yesrawan aleneger3agbta alfetachim yichi wushetam asmesayi
Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እራምላ ለማም ተናግራለች እኮ የገረመኝ ነገር አብራችሁ እየሰራችሁ ለምንድነዉ አተ ብር እኩል የምወስደዉ አጃኤብ ነው ምኒቱ እስስት ናት አብሽሪ አህሙ ❤❤❤
ሲጀመር ካተ ከተለየች በኋላ በጣምነው የተቀየረችው አነጋገሯ ሳቋ ሁሉም ነገራ ተቀይራለች የአስመሳይ ሰው ፊቱ ያስታውቃል ትላት በተናገረች አድም አላመኳትም አብሽር አህሙ አተብቻ ለለአሏህ ብለህ መልካም ሰራ ከሰወች አጠብቅ
ትክክል አፍ ሲከፋት ጭቅላት ይለካል 😢
በጣም😌😌
በጣም😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂አይገርምም እሱጋ እያለችኮ የሆነ እህቲራምነበራት
ሱብሀን አላህ አህሙ ዛሬ የተናገርከውን ትላንት እሷን እየሰማሁ እያሰብኩት ነበር ትክክል ነህ ሁሉም በሚዲያ ያለ ስለሆነ ማስረዳትም አይጠበቅብህም በርታ ለሷም አላህ ልብ ይስጣት
የሰወችን ነዉር በዱኒያ የደበቀ ሰው ነገ በየዉመል ቂያማ አሏህ የእሱን ነዉር ይደብቅለታል አሏህ ነዉራችንን በዱኒያም በአኼራ ይደብቅልን ከሀቀኞች ያድርገን
አሚን
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😢Amin
አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወድሜ ተዋት የፈለገቺውን ታውራ ወሬ አይቆጥርምምም
በርታ አንተ ሀቀኛ ነክ ግን ጎደኛ ምረጥ በአላህ ያለህ ተወኩል ደስ ይላል
ማሬ ደምሪኝ❤🎉
ወላሂ ጀግና አህሙየ አላህ ከፍያለቦታ ያዲርስህ💪👍
እንደው ልጂትዋ አንደበትዋ ተግባትዋ ምንም የማትጥም ልጂ ወለሂ እንኳን በስበብ ከሂወትህ ወጣች ጥቅመኛ ጋጠወጥ ነች
🎉🎉🎉
ያንተን እንካፈለ የኔን ግን ላ ምን አይነት እባብ ነች የሆነች ጥቅመኛ
ደም ስራ ጨርሶ በገዘብ ታስራል መሰል ጉድ😂😂😂
አህሙዬ የእኔ የዋህ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን ❤
የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል ብለዋል ነብያቸን ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም😍😍😍
ሱለላሁአለይወሰለም
ሶለሏአለይሂ ወሰለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምምምም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳለሏሁ አለህወሷልም
ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነው ታውራ አንተ ግን በርታ
Fakiha jegna nech kentesh newou
@yonatanteshome2121 በምና ይቀናል በተንኮልዋ ነው የፈለገ ቢሆን ሴትናት እንደዚ በላ ማውራት አነበረባትም ሳይቀድመኝ ልቅደም ባይ
የሰዉልጅ ባወራዉ ሳይሆን አላህ ባለዉነዉ የሚኖረዉ አብሽር አህሙዬ በርታ 100kእናስገበዉ ሸር ሸር እያደረግን እናበረታታዉ
አህሙ ጨዋልጅነህ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህልጅ ነህ በተለይ ባላህ ላይ ያለህ ተወክል ማሽአላህ።አላህ ይጨምርልህ።ፈኪ አስመሣይ ተሠላሣውጋር መለጣጠፍ አኡዙቢላህ።
ለኸይር ነዉ አህሙ ተዎት ጉዞህን ወደፊት በል👍
سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله الله اكبر እስኪ ይሄን ዱአ 100 ጊዜ በሉት አሏህ ወንጀላችንን ያብስልናል ❤❤❤
እኛም አውቀናል ታይቀድመኝ ልቅደማት ብላ ነው😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ ወንድምአህሙ ለሰውልጅያለህክብር ደስይላል አላህ ይጨምርልህ እሷንም ቀልቧንይመልሰው ወላሂተበላሽታለች
እሮመዳን ከሚደርሱ ያድርገን ያረብ
Aminnn
አሚን 🤲🤲
በጣም አሚንን😢
አህሙኮ በጣም አስተዋይ ነህ ወላሂ❤አላህ ባዱንኛም ባአሄራም ነዉራቸዉን ከሸፈነላቸዉ ባሮቹ ያድርግህ ወድሜ
አሚን ያረብብብብብ
አምንንንን የረብ ደምርኝ ዉድ
@@lubabaali4974ደምርኝ ዉድ
ብዙ ልል ነበር ተውኩት በሳል ሰው ማለት አንተ ነህ❤ እንደው አላህን ብቻ አመስግን🥰በቃ ላንተ ከይር አስቦልህ ነው ካንተ ያራቃት በጭራሽ አትመጥናትም።
ፎዚየ ደምሪኝ
አህሙ አብሽር አላህ ምኞትን ያሳካልህ ፈኪን ዝም በላት በፊት አብረዋት የነበሩ ሰዎች እራሱ አሁን የሉም አንዳቸዉም አብረዋት እየሰሩ አይደለም እሱ እራሱ ለኦድየንስ መልስ ሊሆን እሚችል ነዉ ሲቀጥል ደሞ ከፉ ሴት ና አስመሳይ መሆንዋ ከሁኔታዋም ያስታዉቃ ሰለዚህ ተዋት የራስዋ ጉዳይ ባናትዋ ትተከል
አህሙ ፈጣሪ ይወድኋል ከዝች ጥቅመኛ ና አስመሳይ ፈጣሪ ገላገለክ ሲጀመረ መልካም ሰው ስለሆንክ ፈጣሪ ቶሎ ያአራቃለክ ሰው በፍቅረ ግዜ ያደረገውን እዴት በተጣላ ግዜ ያወጣል እኔ ድሮም አትመቸኝ ነበረ አሁንማ አስጠላችኝ ካሁን በኋላ ስለሷ እዳታወራ እረሳት
እኔም ስታወራ አላመንኳትም አልተዋጠልኝም ጭራሽ ምክኒያቱም አንተቦታ እንዳለህ አይተናል ስለዚህ ወንድልጅ በፍቅር እጅ በገንዘብ አይታለልም
Ah❤❤❤❤
የምር የአህሙ መልካምነት የአህሙ ይወህነት እንዲህ ያስተውቀል ❤❤ አብሽር አላህ ይረዳህ ደግሞ ያስተውቀል ሰልቀደም ልቀደም ነው ስለዝህ ተዋት
ሰብስ ላደርግሽ ስገባ ከዚህ በፊት አድርጌሸለሁ❤@@Zehara9
አህሚዬ አብሽር አላህካንተጋነው ያጀመአእስኪ 100ሺእናስገባው
ሁሉንም ለአላህ ስለተውከው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሓጁንም አላህ ያሳካልህ ያስደስትህ❤
የኔወንድም አብሽር ሰው ሁኖ የማይፈተን የለም አብሽ ለኸይርነው
እንኩዋን ለወንድ ጉዋደኛ ለሶፊም አልሆነች 😢
ወላሂ ትንሿ ሄኖክ ድንቁ ናት 😅😅😅😅
@@MakAsser😂😂😂
😂😂😂😂😂
Iko😂😢
ሳህወላሂ😢አስለንእኔወላሂ በጣምነውያስጠላቺኝከሶፍያጋርበተፈጠረውነገር😢
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ያልፉል ደግነት ለራስ ነው
እሰኪ አህሙ ጀግና ነው የምትሉ አላህ ምኛትህን ያሳካልህ❤❤❤❤❤
በጣም ጀግና ነው ትግስቱራሡ 🎉🎉❤❤❤
ገጨሁሽ❤❤
@@Texst-mt5ts ❤❤❤❤
@@MediSeid-l3m በጣምም💚
አህሙዬ የኔ ጀግና ወንድም ይህን ፀባይህን አላህ አይቀይርብህ ትለያለህ🥰🥰አላህ ትልቅ ዴረጃ ያድርስህ 🥰🥰
Ati wly bayye amallii ke namatti tola amu abshir obbolessako nu ballifne yaduu hin beyinuu❤❤❤
አህሙ አሏህ ይጨምራልህ መልካም ሰዉ ነህ በጣም ጀግና ነህ ከሰው ምንም አይገኝም አሏህን ያመነ ወድቆ አይወድቅም ወንድሜ ሁሉም ነገር ለአሏህ ሰጠዉ ያሰብከው ሁሉ አሏህ ያሰካልህ ያረብ
ይችአስመሳይ መጀመሪያ ም ስታወራ አላመንኮትም ነበር አተግን ማሻአላህ ነህ አላህ ያሳካልህ ያሰብከዉን ሁሉ
namaa jechuun namaa namaa sataree mucattin garuu maliff fakkessittii me namnii mucaa kanaa jalattan❤❤❤❤❤❤ Ahmu jagnaa🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Isaa qaraa mltuu gursumettiti ergee sanuu godaree tenaa isaa haqatee tanaa ta zortee bartee jalataa
@@madinamm503dhuga jete lubu adaba hini qabdu isini biri male namafi bota hini qabdu😂😂
😂😂😂@@madinamm503
@@Zed184grace zarii rorotimmi maa kkkkkk
Dhugaa mucaa kana baayee naati tola garuu intaalitin fakkeessitudha
ሀጃህን አላህ የሳካልህ ከአጅነብይ ሴት ራቅ ስኬትላይ ላማድራስ ቡዙ እንቅፋት አላ አህሙን ምቶዱ ባላይክ አሳዩኝ
ሀጀነበይ ሴት ፈኪ ብቻ ናት እንዴ ሊላው ጋ እየተጋፋ
ሰህህህህ ወነው ከጀነቢይ ማረቅ ነው
እነ ማች ከፈኪ ረቅ አለች ከሁሉም አጃነብይ ረቅ ማለት ነው አቤት ማሮጥ@@SurprisedAirplaneWindow-hq6jl
አድሰው የነባባውን ባታራዳው ልክነው ማልስ ምሳጣው እኔ ስም አልጣራውም አጅነቢይ ከታባላ ላሁሉም ሴት ነው
አህሙዬ አላህ ያበረታህ ❤ዝም በላት ይቺ አሰመሳይ
ማንም ከማንም አይበልጥም
አላህን በመፍራት ቢሆን እጂ☝️
ሳህ ትክክል ውዴ ማንም ከማን አይበልጥም አላህን በመፍራት ቢሆን እጂ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
ትክክል ማንም ከማንም አይበልጥም😢😢😢😢😢😢
ትክክል
በትክክል
ትክክል
ማሻ አሏህ አህሙ ምርጥ ሰው ነው የምትሉ ላይክ😢
ዙዙዬ መልሽ ደመርኩሽ
@Zedo_Ke-6 እሺ የኔ ውድ እስኪ ግሩፕ ከፍተን እንደጋገፍ የምር የመዳም ቅመሞች አይከፈልበት 🙏💜
@@Zedo_Ke-6እሺ የኔ ውድ እስኪ እርስ በርስ እንደማመር አይከፈልበት የመዳም ቅመሞችዬ❤😢
እሺ ኑእንበርታታ@@fufuTube-v5f
ሳህ! ወደአላህ በመቃረብ ላይ አደራ አህመድ!!!!!
ወላይ ኤሄ ልጅ ምረጥ ልጅ ነው አህሙን 100 እናሰገባው ወገን
👍👍
ደምርኝ መመዬ
በአላህ ላይ ያለህ መመካት ሳላደንቅ አላልፍም ማሻ አላህ የኔ ወንዲም
የሶፊን ታሪክ በኔ ዩትዩብ ለቅቄዋለሁ ግቡና ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ 🎉
የሰውንን ነውር የደበቀ አላህ የወመል ቃያማ ነውሩን ይደብቅለታል❤
ትክክል
ሳህ
ውደ ደምሪኝ❤
በትክክል 🎉🎉🎉
ሳህ❤❤
አህሙ ደሥ የምትለኝ ነገር የአላህ ላይ ያለህ ተወኩል ማሻ አላህ አዳዶች ሙሥሊም ሁኖኳ አልሃምዱሊላህ ለማለት ይሸማቀቃሉ ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አብሽር አዳድ ሰወች ሲፈቀሩ አይወድላቸዉም
❤❤❤❤😢😢😢
የምር እውነት ነው በአላህ አልሀምዱሊላህ የምለው እሱ ብቻ ነው ሌሎቹ በፈጣሪ ይለታል ተካፊር መመሳስያቸው
❤❤❤❤በጣም ወላሂ አላህ ላለማለት አልሃምድልላህ ላለማለት የሚያደርጉት ጥረት ያሣፍራል
እኮ
እኔ ክርስትያን ነኝ ግን ደስ ይላል በእምነቱ ፈጣሪኡ ያለዉ ኣገላለፅ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
አህሙን 100K እናስካባው ያምትሉ 😊😊
ዝም ያላ ነጃ ዋጣ አሉ ውድ ነብያችን 😊😊
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ምን ላድርግ ደጋግሞ ሰብስክራይብ የማይደረግ ነገር
ደምሪኚ፡እማ፡በቅንነት፡እመልሳለሀ❤
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤❤
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ አንገጋሩ ጥበብ አለው አላህ የስው ነውር ክመክታተል የጥብቅን ያርብ😢😢😢😢😢
መልካም ንግግር ሰድቃ ነው አሉ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
saw saw saw saw saw
ሱለላዋሊሂ ወሰለም
ሳላሏሁ አለህወሷልም
saw❤❤
ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤❤
ሡብሀን አሏህ
ወልሀምዱሊላህ
ወላኢላሀኢለሏህ
ወሏሁ አክበር
አንደኛ ነኝ ዛሬ
የኔ ወንድም አህሙየ የኔ መልካም ምርጥ ልጂ
❤❤❤
አህሙየ ፈጣሪ ይጠብቅህ የፋኪያ ባለ ዉለታ መልካም ሰዉ ነህ
አታሽቃብጥ ወደዛ ሂድ ሁለቱም የኛ ናቸው ምድረ ለማኝ ሁላ😂
ቡራየ ❤❤❤
😂😂😂😂@@GdfFdd-m8z
አተግን በየኮሜቱ ትልከሰከሳለህ. አሽቃባጭ
ሴታሴትነህ ቡራ ሁሌ ከሞቀ ዘፋኝነህ ባለፈው ለሶፊ ስታሽቃብጥ ነበር የሴትልጂ ባለየነህ
ቆንጆ የሚያደርግህ መልክህ ወይም
አለባበስህ ሳይሆን በውስጥህ ያለው
🥰መልካም ስብዕና ነው።🥰
ጀግና ሀቀኛ ነህ ንግግርህ ሀቅ አለው አብሽር ወንድም
በጣም
በጣም❤
በጣም🎉🎉🎉
❤❤❤
በጣም❤❤❤❤
ቀድመህኝ ታወራለህ ብላ ቀባጠረች ጀለስ የምር አብሽር እናበረታታው የምትሉ በlike 👍👍🙏🙏
መቀባጠርብቻእኮእማደልመቃዠትጭምርነው😂😂😂
እናበረታታው👍👍👍👍👍
በጣም ቀባጠረች ወላሂ ከገጠርመታ አድሳበባንምአተራመሰችዉኮ አሏህይጠብቀን ከሱጋር ሆና ነበር እሚሻላትወላሂ አሁን ተበላሽታለች መዘላዘል
በጣም😂
በጣም ስታውራ በአፍም በእጁም ነው እኮ
አህሙየ አንተ ሀቀኛ አስተዋይ ልጅ ነህ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ ጀግና ብየሀለሁ
እኔ አንድ ነገር ልበል የምር በጣም የማከብርህ ምርጥ ወንድም ነህ መልካም ሰው ነህ ነገር ግን ለሀቅ ከሆነ ቃላችሁን አክብራችሁ ቃል የገባሀውን አካፍልሻለሁ ያልከውን ገንዘብ መስጠት አለብህ ሙስሊም ቃሉን አያጥፍም እኛ ሙስሊሞች እንጅ ሙናፍቅ አይደለንም ሌላ ትርፍ ነገር የዋልክላት ውለታ የሰራህላት ስራ ወደህና ፈቅደህ ነው ጥፋቱ ያንተ ነው እሷ ቻናል ላይ ቪድዮ ስትለቁ ገንዘቡንም መነጋገር ነበረባችሁ ላዛ ነው ጥፋቱ ያንተ ነው ያልኩህ እሷም ከዋልክላት ውለታ አንፃር ማሰብ ብትችል ይህንን ብር ነጠቀኝ ብላ ሚድያ ላይ ማውጣት አልነበረባትም በጣም ትልቅ ጥፋት ነው ስለሌላው ጉዳያችሁ አይመለከተኝም ለእኔም ለሷም ሳትሉ ሀቅ ፍረዱ ብለሀል ወንድሜ በተረፈ አላህ የልብህን መሻት ይሙላልህ
የሱን አይድየ በሰ ቱዩብ ስለጨነ መስጠት አይጠበቅበትም ሀቁ ነዉ
አንተ ጨዋ ልጂ ነህ በርታ ሀጃህ ያሳካልህ
አህሙ የዘመኑ ምርጥ ሰው ብየሀለሁ አብሽር ብርታ አንተ የፈለከው ነገር አንተን ሊጎዳህ ይችላል አንተ የጠላህው ነገር አንተን ሊጠቅምህ ይችላለ ለዚህም ነው እየወደድካት አላህ ያራቀልህ
ደምሪኝ እህት
@@Zehara9 እሽ
አህሙን 100k እናስገባው በአላህ😊
ውደ ደምሪኝ ማሬ ❤❤
ኢንሻ አላህ
አህሙዬ አንተ ማለትኮ ጀግና ነህ አብሽር ወንድሜ አላህ ያግዝህ
አህሙ የኔ ውድ ምርጥ ሰው ነው የምትል 100K እና ስገባው
እኔ በጣም የምወድልህ በአላህ ላይ ያለህ ተወኩል ቀጥልበት ወንድም አብሽር ያሰብከዉን ሁሉ አላህ ያሳካልህ
ሰሚራየ ደምሪኝ
አህሙ ምርጥ ሰው ነውየምትሉ ላይክ አርጉ❤❤❤❤
l አህሙ አንተን አላህ ስለሚወድህ ነው ከሰ እንድትርቅ የሆነው ምክንያቱም አስመሳይ ቀጣፊናት እንኳንም ቀረችብህ ወንድሜ ሁሉምነገር ለበጎ ነው እሺ አብሺር
የኔ ወድም አህሙየ ሲጀመር አተ የዋህ ልጂ ነህ ታስታውቃለህ ያሰብከውን አላህ ያሳካልህ
ማሬ ደምሪኝ
@Zehara9 እሽ ውዴ
አሜን
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላሏ ወላኢላሀኢለሏህ ወሏሁ አክበር
አህሞዬ አተ ጥሩ ልጅ ነህ 🥰እራስህን ጠብቅ ከደዝህአይነት ሰዉ እራቅ የምትሉ👍👍
❤❤❤
ህይወቷ የተበላሸባት ለዛ ነው ውስጧ ፌክ ነው የምር አህሙ መልካም ልጅ ነው😢😢
@@ሠላማዊት-se ትክክል
አህሙ ጀግና አንተ ዉነተኛ ነህ❤
ሚያወሩት እንጂ የውስጥ አታቁም መጥፎ ነገር አታውሩ@@lulubintendris
ማንም ከማንም አይበልጥ ሁሉንም አላህን መፍራት ነው 😢❤
ወላሂ ኮሜት መፃፍ አልወድም ዛሬ ግን ማለፍ አልቻልኩም አህሙ የኔ ወድም ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገክ ምርጥ የኢስላምልጂ አላህ ይጠብቅህ ካሰብከው በላይ ተሳክቶሎክ ያስደስትክ እና ደግሞ ሁሉንም ለአላህ ተወው ምክኒያቱም ሁሉም የስራውን ያጭዳል ኢንሺአላህ አህሙ ሙስሊሙ ወድሜ
ለቤተሰቡ ያለው ጥረት ሡበአነላህ አላህ ያሣካለት
Dhuga ket rabbin issa Haa egu😢
Fakihane atenageriyat yekefagnal kentesh newou.
በጣም መልካም ቤተሰብያሳደገው ሰውያስታውቃል
@@እማየኔንግስትአሏህይጠብቅ Fakiya konjo betam melkam beteseb yasadegate sewou nate tastaweqalech kentesh newou.
አላሁመ በሊግና ረመዳንን አብሽር ነገሮችክን ወደ አላህ በደንብ አስጠጋ ዉጤቱ ያማረ ነዉ
አሚን ያረብ
የኔ ጀግና ወድም ማርያምን ንግግርህ ደስ ሲል በስመአብ አይ አስተዳደግ የእዉነት ትለያለህ 😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤ቀጥልበት ሁሉኑም ነገር በዝምታ እለፈዉ
ይይየበተሰብ ውጤትነው እህት አየሻትአደል
በጣም የኔ ዉድ😘😘😘
😢😢😢😢😢❤❤❤
በጣምወላሂ❤
በስርአት ያደገ አላህ ይጨምርለት አህሙየ ❤❤❤❤
አላህ ያግዝህ ወንድሜ እሷም ጋር ይሁን ከአንተ ጋር አላህ ይወቅ ለሁላችሁም መልካሙን ነገር አላህ ይወፍቃችሁ
እስይ ማርያምን ትክክለኛ ርጃል ነህ ንግግርህ ሁሉ ደሰ ስል ፈጣር ከኪፊ ነገር ይጠብቅህ አሂሙ የ ❤❤🙏
ደግሜ ደጋግሜ ሰብስኪራይብ ባደርግህ ደስ ይለኝ ነበር ግን አድ ግዜብቻ ነዉ ይሚቻለዉ
@@fatumafatuma7658 በጣም
የኔም ሀሣብ ነበር
ወላይ የኔም❤
እኔ በሁለቱም ስልኬ አርጌዋለሁ ሌላምቢኖረኝ ባረገዉ ደስ ባለኝ
አራ እኔም ሲያሳዝን😔
ነፍሱን የፈራ ጥሩ ይናገር አሉ የኛ ውድ ነብዩሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😢😢😢
ሳላሏሁ አለህወሷልም
ሠለላህ አለይ ወሠለም ❤❤❤❤❤
Saw saw saw saw❤
Saw ❤Saw❤
Selellahu aleyhi wesellam
እግዚአብሔር ይባርክ ወንዴሜ አንደበትህ እራሱ ያስታውቃል ንፅህ ልጅ ነህ በርታ ሰብስክራይብ አደረኩህ
አሕሙን የምትወዱ እስኪ ላይክ 👍
Bexam new wdik❤❤😂😂
ለአሏህ ብዬ
አላህ ይጨምርለት እርጋታዉ❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍
አህሙ አደራ ሁሉንም አላህ ያቀዋል ግን ኪዝ በህዋላ ምንም ትበል ንቀህ ተዋት
የሰወችን ነዉር በዱኒያ የደበቀ ሰው ነገ በየዉመል ቂያማ አሏህ የእሱን ነዉር ይደብቅለታል አሏህ❤
በትክክል 👍👌
በትክክል
💕💕💕💕💕💜💜💜💜💜
ከዚህ በሗላ ምንም አይነት መልስ እንዳትሰጥ ጀግና ወንድ ልጅ በዝምታ ገዳይ
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
ትግሰት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ሆድህን ሰፊ ያርግልህ አሙ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀዛከላህ አዋቂ ነህ በዚሁ ቀጥልበት ተዋቂ ከመሆን አዋቂ መሆን ነዉ እና ጀዛከላህ አህሙ አልሀምዱሊላህ አዋቂነትህን ቀጥልበት ወንድም በጣም ምርጥ የኢስላም ወንድማችን
100k እናስገባው አህሙን ያጀመአ 🥺እንዳው ስወደው 🥺🥺🥺
ሼር አርጉለት
አላህን አፈራም ፈኪ አህሙየ አተ ተዋት አተን እናቅሀለን ጀግና ወላህ የሀቅ ሰው ነህ በሪታ❤
ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገው ያስታውቃል ከንግግሩ ማሻአላህ አህሙ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን
እሥኪ አህሙን 100kእናሥገባው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
ጀግና ነህ ወንድ ልጅ እንዲህ ሲሆን ነዉ አወ የሰዉን ነዉር መደበቅ አሏህ ይወደዋል ወላሂ ጀግና ነህ አብሽር ወንድ ብዙ አያወራም ዝምታ ወርቅ ነዉ ምናለ
መሠለህ ወንድሜ የኛ ዉዱ ነብይ ሲያስተምሩን እንዲህ አሉን
አንደ ተጠየቁ ያነብየሏህ ሙስሊም ይሰርቃል ተብለዉ ተጠየቁ አወ አሉ ሙስሊም የዚና ይሰራል ተብለዉ ተጠየቁ አዉ አሉ ሙስሊም ይዋሻል ሲባሉ ላ ሙሳሊም አይዋሽም አሉ እና ቢመርም ከሀቅ ጎን ሁን አሏህ ያሳብከዉን ሁሉ ያሳካልህ በርታ
ሌላዉ ደሞ አሁንም የኛ ዉዱ ነብይ ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ
ወደ አሏህ ተቃረብ ወንድ ልጅ በወጣትነት እድሜዉ ስለድኑ ሲያዉቅ ደስ ይላል በጥቅሉ አሏህን ፍራ ወጣትነትህ እንዳያታልልህ በተረፈ በርታ ወንድሜ
❤❤❤❤
አቦ አላህ ይስጥሽ ሰለላሁአለይሂወሰለም 🎉🎉🎉🎉
ትክክል
❤❤❤❤❤❤አለህ ይጨምርልሽ ደምርኝ
@@Zedo_Ke-6 ደመርኩሽ በርች
አላህ ሲለሚወድህ ነው ከዛች ከይላ ያላቀቀህ 😂😂😂 አብሽር አህሙ
😂😂😂😂
ሰህ👌
እኮ😂😂😂
በጣምይችካይሳ
በጣምይችካይሳ
የእዉነት ምርጥልጅ ነህ ሠብሥክራይብ አረኩህ አነጋገርህ ጀግናነህ አላህን የሚፈራ ወድ እደት ደሥ ይላል አላህ ያሠብከዉን ያሣካልህ ወዲሜ
ሡባሃነ አላህ
አልሃምዱሊላህ
ላኢላሃ ኢለላህ
አላሁ አክበር
Subhanallah
Alhamdulillah
Laa ilaaha illallah
Allahu Akbar ❤
ሱበሀን አለህ አለሀምዲሊለህ ለኢለሀ ኢላለህ አለህ አክበር
አልሀምዱሊላሂ አሏሁአክበር ሱባሀንአሏህ ለኢላሀኢለሏመሀመድረሱለሏሂ🎉🎉
ይች እርካሽ ናት አንተ የእናትህ ዱአ አዲኖሀል
ወንዲሜ አንተ ጀግና የዋህ ነህ
ኮሜቶችግንሰረአትያዙአሀሙምርጥሰወነህአብራቸሁብትሆባይነኝ
@MoblA04e ምን ነዉ ቀነቀነሽ ቅናታም
የሰውን ልጅ አላህ ከምንም በለይ የከበራውን እንዴት ርከሽ ለማለት ድፍረት አገኛችሁ ጉድ እኔ የማንም ደገፊም ናቀፊም አይደለሁም
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ ምን አዝህ አልከሠከሠሽ ታዳ ገለቴ 🤫🤫🤫🤫
ከዚህ ቡኋላ ምንም ጊዜክን አታትፋ ስለሷ እያወራክ አይመጥንክም አህሙካ አላህ በቶሎ ያሳድግህ❤❤❤❤
ባለጌ ናት ወላሂ የሥራዋን ይሥጣት😢😢😢
ወንድማችን በቅርቡ 100k 🎉🎉 እናሥገባዉ እምትሉ
አህሙ በጣም መልካምልጂነው አላህ ይጨምርልህ ወንዲሚ ከአስመሳይ ሰወችአላህይጠብቀን
ማሬ ደምሪኝ
እሷ ሲጀመር ጥቅመኛና አስመሳይናት እንኳን ቀርችብህ አላህ ይወዲሀል❤❤❤
ማሬ ደምሪኝ
ማሻአላህ በጨዋ ቤተሰብ የተወለደ ጨዋ ነዉ የእያንዳንዱ ነገር አስተውሎ ነዉ የሚነገረው 🥰🥰🥰🥰
የተገፋ ይነሳል የገፋ ይወርቃል ስለዚህ አህሙየ ሀቅህን ያዝ አላህ ነጃያዉጣህ
ልጂቱ የወረደይ ናት እኩዋን ለወድ ለ ሴት ጎደኛዋም አልሆነይ አተ ጥሩ ልጂ ነህ አይዛህ😮😮❤❤
ትክክል ወላሂ አህሙ ስወድህ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ያአላህ❤
ደምሪኝ እህት
ተዋት ባክ አህሙ ልክሰክስ ነገር ናት አስመሣይ ካሥር ወንድ ትለጠፋለች እንኳን ተለምነሽ ለምነሽም አታገኝውም አህሙ ጠንካራ አሥተዋይ ወንድ ነው የኔ ጀግና በርታ
ከአላህ ውጭ በኡነት የሚመለክ አምላክ የለም ሙሥሊም እህታችሁነኝ አበርታቱኝ 😢😢😢😢😢 ዝም ያለ ሰላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብዩ መሐመድ ሰ አ ወ
እዚህ መተሽ አትቀባጥር ቅብጥር እዳእዋ ቃሪእ ላይ ቦሥች 😢😢😢😢
ሰብስክርይብ አደርኩሽ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@@MeremTube-s1j ውጭ ሙሐይም ምን አልኩኝ ዚክር አደርኩኝ እንጂ
@@MeremTube-s1j ደሞ አህሙ ሙሥሊም ወንድሜነው ጉድ እኮነው
አህሙዬ የኔ ወንድም አንተ ጨዋ ልጅ ይህ እኛ እንወድሀለን❤❤❤❤
Fakiha Chewa lege nate atenageriyat.
ተዋት አህሙ መናገር አይጠቅምም ዝም ያለ ነጃ ወጣ አላህ ከሶብረኛች ጋር ነው
صلي الله عليه وسلم
ሠለላሁ አለይ ወሠለም
S. A. W. ☝️☝️☝️☝️☝️☝️🕋🕋🕋🕋🕋🕋
tikkl yene wodim lealahbleh tewati frdun allah yisetatal yesrawan aleneger3agbta alfetachim yichi wushetam asmesayi
Saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እራምላ ለማም ተናግራለች እኮ የገረመኝ ነገር አብራችሁ እየሰራችሁ ለምንድነዉ አተ ብር እኩል የምወስደዉ አጃኤብ ነው ምኒቱ እስስት ናት አብሽሪ አህሙ ❤❤❤
ሲጀመር ካተ ከተለየች በኋላ በጣምነው የተቀየረችው አነጋገሯ ሳቋ ሁሉም ነገራ ተቀይራለች የአስመሳይ ሰው ፊቱ ያስታውቃል ትላት በተናገረች አድም አላመኳትም አብሽር አህሙ አተብቻ ለለአሏህ ብለህ መልካም ሰራ ከሰወች አጠብቅ
እኮ
ትክክል አፍ ሲከፋት ጭቅላት ይለካል 😢
በጣም😌😌
በጣም😢😢😢😢😢😢
😂😂😂😂አይገርምም እሱጋ እያለችኮ የሆነ እህቲራምነበራት
ሱብሀን አላህ አህሙ ዛሬ የተናገርከውን ትላንት እሷን እየሰማሁ እያሰብኩት ነበር ትክክል ነህ ሁሉም በሚዲያ ያለ ስለሆነ ማስረዳትም አይጠበቅብህም በርታ ለሷም አላህ ልብ ይስጣት
የሰወችን ነዉር በዱኒያ የደበቀ ሰው ነገ በየዉመል ቂያማ አሏህ የእሱን ነዉር ይደብቅለታል አሏህ ነዉራችንን በዱኒያም በአኼራ ይደብቅልን ከሀቀኞች ያድርገን
አሚን
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን
😢Amin
አላህ ይጠብቅህ ውዱ ወድሜ ተዋት የፈለገቺውን ታውራ ወሬ አይቆጥርምምም
በርታ አንተ ሀቀኛ ነክ ግን ጎደኛ ምረጥ በአላህ ያለህ ተወኩል ደስ ይላል
ማሬ ደምሪኝ❤🎉
ወላሂ ጀግና አህሙየ አላህ ከፍያለቦታ ያዲርስህ💪👍
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
እንደው ልጂትዋ አንደበትዋ ተግባትዋ ምንም የማትጥም ልጂ ወለሂ እንኳን በስበብ ከሂወትህ ወጣች ጥቅመኛ ጋጠወጥ ነች
🎉🎉🎉
ያንተን እንካፈለ የኔን ግን ላ ምን አይነት እባብ ነች የሆነች ጥቅመኛ
ደም ስራ ጨርሶ በገዘብ ታስራል መሰል ጉድ😂😂😂
ትክክል
አህሙዬ የእኔ የዋህ አይዞህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ በርታ ወንድማችን ከጎንህ ነን ❤
የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል ብለዋል ነብያቸን ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም😍😍😍
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሱለላሁአለይወሰለም
ሶለሏአለይሂ ወሰለም❤❤
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምምምም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሳለሏሁ አለህወሷልም
ውድ ነገር ያለቦታው ርካሽ ነው ታውራ አንተ ግን በርታ
Fakiha jegna nech kentesh newou
@yonatanteshome2121 በምና ይቀናል በተንኮልዋ ነው የፈለገ ቢሆን ሴትናት እንደዚ በላ ማውራት አነበረባትም ሳይቀድመኝ ልቅደም ባይ
የሰዉልጅ ባወራዉ ሳይሆን አላህ ባለዉነዉ የሚኖረዉ አብሽር አህሙዬ በርታ 100kእናስገበዉ ሸር ሸር እያደረግን እናበረታታዉ
አህሙ ጨዋልጅነህ ጨዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደገህልጅ ነህ በተለይ ባላህ ላይ ያለህ ተወክል ማሽአላህ።አላህ ይጨምርልህ።ፈኪ አስመሣይ ተሠላሣውጋር መለጣጠፍ አኡዙቢላህ።
ለኸይር ነዉ አህሙ ተዎት ጉዞህን ወደፊት በል👍
ሳህ
سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله الله اكبر እስኪ ይሄን ዱአ 100 ጊዜ በሉት አሏህ ወንጀላችንን ያብስልናል ❤❤❤
ኢንሻ አላህ
እኛም አውቀናል ታይቀድመኝ ልቅደማት ብላ ነው😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍
ማሻ አላህ ወንድምአህሙ ለሰውልጅያለህክብር ደስይላል አላህ ይጨምርልህ እሷንም ቀልቧንይመልሰው ወላሂተበላሽታለች
እሮመዳን ከሚደርሱ ያድርገን ያረብ
አሚን
Aminnn
አሚን ያረብ
አሚን 🤲🤲
በጣም አሚንን😢
አህሙኮ በጣም አስተዋይ ነህ ወላሂ❤አላህ ባዱንኛም ባአሄራም ነዉራቸዉን ከሸፈነላቸዉ ባሮቹ ያድርግህ ወድሜ
አሚን ያረብብብብብ
አምንንንን የረብ ደምርኝ ዉድ
@@lubabaali4974ደምርኝ ዉድ
ብዙ ልል ነበር ተውኩት በሳል ሰው ማለት አንተ ነህ❤
እንደው አላህን ብቻ አመስግን🥰
በቃ ላንተ ከይር አስቦልህ ነው ካንተ ያራቃት በጭራሽ አትመጥናትም።
ፎዚየ ደምሪኝ
አህሙ አብሽር አላህ ምኞትን ያሳካልህ ፈኪን ዝም በላት በፊት አብረዋት የነበሩ ሰዎች እራሱ አሁን የሉም አንዳቸዉም አብረዋት እየሰሩ አይደለም እሱ እራሱ ለኦድየንስ መልስ ሊሆን እሚችል ነዉ ሲቀጥል ደሞ ከፉ ሴት ና አስመሳይ መሆንዋ ከሁኔታዋም ያስታዉቃ ሰለዚህ ተዋት የራስዋ ጉዳይ ባናትዋ ትተከል
አህሙ ፈጣሪ ይወድኋል ከዝች ጥቅመኛ ና አስመሳይ ፈጣሪ ገላገለክ ሲጀመረ መልካም ሰው ስለሆንክ ፈጣሪ ቶሎ ያአራቃለክ ሰው በፍቅረ ግዜ ያደረገውን እዴት በተጣላ ግዜ ያወጣል እኔ ድሮም አትመቸኝ ነበረ አሁንማ አስጠላችኝ ካሁን በኋላ ስለሷ እዳታወራ እረሳት
እኔም ስታወራ አላመንኳትም አልተዋጠልኝም ጭራሽ ምክኒያቱም አንተቦታ እንዳለህ አይተናል ስለዚህ ወንድልጅ በፍቅር እጅ በገንዘብ አይታለልም
Ah❤❤❤❤
የምር የአህሙ መልካምነት የአህሙ ይወህነት እንዲህ ያስተውቀል ❤❤ አብሽር አላህ ይረዳህ ደግሞ ያስተውቀል ሰልቀደም ልቀደም ነው ስለዝህ ተዋት
ማሬ ደምሪኝ
ሰብስ ላደርግሽ ስገባ ከዚህ በፊት አድርጌሸለሁ❤@@Zehara9
አህሚዬ አብሽር አላህካንተጋነው ያጀመአእስኪ 100ሺእናስገባው
ሁሉንም ለአላህ ስለተውከው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ሓጁንም አላህ ያሳካልህ ያስደስትህ❤
ማሬ ደምሪኝ
የኔወንድም አብሽር ሰው ሁኖ የማይፈተን የለም አብሽ ለኸይርነው
እንኩዋን ለወንድ ጉዋደኛ ለሶፊም አልሆነች 😢
ወላሂ ትንሿ ሄኖክ ድንቁ ናት 😅😅😅😅
@@MakAsser😂😂😂
😂😂😂😂😂
Iko😂😢
ሳህወላሂ😢አስለንእኔወላሂ በጣምነውያስጠላቺኝከሶፍያጋርበተፈጠረውነገር😢
አብሽር ወንድሜ ሁሉም ያልፉል ደግነት ለራስ ነው
እሰኪ አህሙ ጀግና ነው የምትሉ አላህ ምኛትህን ያሳካልህ❤❤❤❤❤
በጣም ጀግና ነው ትግስቱራሡ
🎉🎉❤❤❤