አህሙ እስካሁን የደበቀውን አወጣው😱|| እውነታው ይህ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии • 3,7 тыс.

  • @Ahmu_diaspora
    @Ahmu_diaspora  Месяц назад +2018

    ፈኪ ዛሬ የለቀቀችውን ቪዲዮ አሁን ነው ያየሁት ለሷ ቪዲዮ መልስ ነገ ሰጣለው ሁሉም እውነት አይደለም እውነታውን አላህ ነው ሚያውቀው ለፍርድ አትቾክሉ

    • @ekramOumer-v6z
      @ekramOumer-v6z Месяц назад +78

      @@Ahmu_diaspora እሽ ወንድሜ ዞሮ ሰላም ፍጠሩ ምን አስጠላኝ አሽሙር ከተለያያችሁ መለያየት ካልተለያያችሁ ደሞ አታሽቃብጡብን

    • @medinamohammed806
      @medinamohammed806 Месяц назад +6

      🙏🙏🙏

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 Месяц назад +1

      ትናትቢደእደሰራህስትሰማ ውሸቴንያወጣብኛልብላ ዛሬእየተኮላተፈች ውሸቶን ተቀዳብንሂዳለች. ውሸቶንእደሆነእናቃለንወሬዋያስታውቃል

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras Месяц назад +5

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @Rabiseid134
      @Rabiseid134 Месяц назад +34

      በትክክል ወንድሜ አብሽሩ

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h Месяц назад +1024

    ቁልሁወሏሁ አሀድ ☝️

    • @kancykancy6963
      @kancykancy6963 Месяц назад +1

    • @ZiadaMohammad
      @ZiadaMohammad Месяц назад +41

      قل هو الله احد الله الصمد لم يلد ولم يولد ولم يكن له كفوا احد❤❤❤❤❤

    • @SaadSaid-ok1ez
      @SaadSaid-ok1ez Месяц назад +29

      ቁልፎአሏሁ አኻዲ አላሁ ሠመዲ ለሜሊዲ ወለሜ ዉለዲ ወለሜኩሉሁ ኩፉአናሀዲ❤❤❤❤

    • @RahmathRahu-r8y
      @RahmathRahu-r8y Месяц назад +4

      አላሁሶመድ

    • @Lነኝ-i4p
      @Lነኝ-i4p Месяц назад +4

      قُلْ هو الله احد الله الصمد لم يلد ولم يولد ولم يكن له كفواً احد

  • @AliQq-h3n
    @AliQq-h3n Месяц назад +161

    የሠወችን ልብ የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው አትፍረዱ

  • @fatumaseid288
    @fatumaseid288 Месяц назад +317

    ❤ ቀልብ አላህን በማሰታወሰ ትረጋጋለች
    አላህን አሰታውሱ የኡመት ሙሀመድ ሰ
    ዐ. ወ

    • @Mkeesan-jd4dj
      @Mkeesan-jd4dj Месяц назад +2

      صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉

    • @hfhgg6510
      @hfhgg6510 Месяц назад

      S a w

    • @LaylaNasry
      @LaylaNasry Месяц назад +1

      ስለላሁ አለይሂ ወስላም ❤❤❤❤

    • @rosaliealayon5764
      @rosaliealayon5764 Месяц назад +1

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @user-bg7sv9yw9v
      @user-bg7sv9yw9v Месяц назад +1

      صل الله عليه وسلم ❤❤❤

  • @Jmila-y
    @Jmila-y Месяц назад +1011

    ከአላህ ውጭ በኡነት የሚመለክ አምላክ የለም የምትሉ ደምሩኝ😢

    • @ሀሊመትHalimet
      @ሀሊመትHalimet Месяц назад +3

      እሽ😁ቅዲም፡ተደማምረናል፡ለካ❤ሁልት፡ቢሆን፡ስልኬ፡አሪፍነበር😊❤❤

    • @Alhamdulilah37
      @Alhamdulilah37 Месяц назад +11

      የምትሉ አትበይ
      ከአላህ በስተቀር በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ❤በይ

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn Месяц назад +2

      እኮ አስደነገጠችኝ ክክክ ​@@Alhamdulilah37

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 Месяц назад +2

      ከአላህ በቅተቀር በኡነት የሚመለኩ አምላክ የለም ደምሬሻለሁ በርቺ ጀሚላዬ

    • @RehanaRehana-yy9uq
      @RehanaRehana-yy9uq Месяц назад +1

      እሄ፣ደሞ፣ስተውኩ አገባክም

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +114

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤

    • @ZabibaZabibamhande
      @ZabibaZabibamhande Месяц назад

      ላኢላሀ ኢለሏህ

    • @zainbqwer6520
      @zainbqwer6520 Месяц назад

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤❤ ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤

    • @zainbqwer6520
      @zainbqwer6520 Месяц назад

      ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም❤❤ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @zabibamechalmechal4501
      @zabibamechalmechal4501 Месяц назад

      Errre chefelekshiw be sinesirat tsafiw hay 😢عليه افضل الصلاة والسلام

  • @allall8995
    @allall8995 Месяц назад +375

    የአርሹ ባለቤት ሰማይ ምድርን በሐቅ የፈጠረው አምላክ የተሻለችዉን ለዱኒያም ለአኼራም ምትጠቅምክን ይወፍቅክ የኔ ወንድም

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Месяц назад +5

      አሚን ይስጠዉ ዉደ😘😘

    • @uae-ex8ct
      @uae-ex8ct Месяц назад +5

      amin

    • @uaeZ-dg8xh
      @uaeZ-dg8xh Месяц назад +5

      አሚንንንንንንንንን❤❤❤🎉🎉

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 Месяц назад +6

      አሚን ያረብ

    • @ZahraH-t8s
      @ZahraH-t8s Месяц назад +6

      አሚን ያረብ

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi Месяц назад +454

    ያአላህን ቃል ስሰሙ ደስታን እናገኚለን የምትሉ ሁሉ ሳደምሩኚ እዳታልፉኚ

  • @Gghj-ls6kf
    @Gghj-ls6kf Месяц назад +86

    አብሽር አህሙ አላህ ላንተ ያላትን ሷሊህ ቢክራ የሆነችውን አላህ ይስጥህ

    • @waledalsayd6565
      @waledalsayd6565 Месяц назад +1

      አሚን😂

    • @GdfFdd-m8z
      @GdfFdd-m8z Месяц назад

      አንቺን ደሞ አግብተሽ ተፈተሽ ብክራ ያላትን እንጂ አናገባም ብለው ይለፉሽ ብል ትጎጃለሽ 😝

    • @Aleka-bi4jq
      @Aleka-bi4jq Месяц назад

      አሚንንንን

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      አሚን

    • @halimnassernassr3262
      @halimnassernassr3262 Месяц назад

      Keshim dedeb yedem suseng nesh

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ Месяц назад +299

    ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላህ❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Месяц назад +1

      ሀዩቲ ደምሪኝ❤

    • @AawyaAadr-vs8ev
      @AawyaAadr-vs8ev Месяц назад +1

      ሠለላህ፡አሊሂወሠለም❤❤❤

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa Месяц назад

      S. A. W. ❤❤❤❤❤❤

    • @HayatSherif-z3f
      @HayatSherif-z3f Месяц назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @أمينةعبدالرحمن-ص2ر
      @أمينةعبدالرحمن-ص2ر Месяц назад

      𝐒𝐚𝐥𝐥𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡𝐮💚♥️𝐀𝐥𝐞𝐲𝐡𝐢💚♥️𝐖𝐚𝐬𝐚𝐥𝐥𝐚𝐦💚♥️𝐒𝐚𝐥𝐥𝐚𝐥𝐥𝐚𝐡𝐮💚♥️𝐀𝐥𝐞𝐲𝐡𝐢💚♥️𝐖𝐚𝐬𝐚𝐥𝐥𝐚𝐦💚♥️

  • @merd24
    @merd24 Месяц назад +219

    ላንተ ስለማትሆንህ ሊሆን ይችላል ፈጣሪ ካንተ ያራቃት እናም ለመልካም ነው።

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 Месяц назад +2

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад +3

      ዘወር በየ አትጨማለቂ

    • @HaniMolla
      @HaniMolla Месяц назад

      እይደል

    • @GfghjjFghjj
      @GfghjjFghjj Месяц назад +4

      ትክክል አተመልካም ስለሆክ እሷ አስመሳይ ስለሆነቺ. ይሆናል

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад

      ደምርኝ ዉድ

  • @seadaJemal-ym8zp
    @seadaJemal-ym8zp Месяц назад +54

    እርሱ አላህ አንድ ብቻ ነው።
    አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው። አልወለደም፤ አልተወለደምም። ለእርሱ አንድም
    (አምሳያ) የለውም ።

    • @ኮሚፅዮናዊት19
      @ኮሚፅዮናዊት19 Месяц назад +1

      ሚስት የሌለው እንዴት ይወልዳል ?ያለ ሚስት(ያለ ፍቅረኛ)መውለድ ይችላል አላህ ?

    • @seadaJemal-ym8zp
      @seadaJemal-ym8zp Месяц назад

      @@ኮሚፅዮናዊት19 ለአምላክ ይህ አይገባዉም ከሁሉም የጠራ አምላክ ነዉ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c Месяц назад +511

    ልመርቃችሁ አሚን በሉ😢 በውጭ ሀገር ያላችሁ አላህ በሠላም እዳወጣ ሠላም ሀገራችሁ ይመልሣችሁ😢የቤተሠብ ክፉ አያሠማችሁ🎉

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Месяц назад +352

    ሴቶች ሆይ የምትወዱትን ሳይሆን የሚወደንን እንከተል 👍👍👍

  • @Sayada-q2s
    @Sayada-q2s 27 дней назад

    ማሻአላህ አላህ ቀልብ ይጨምርልክ ወላ እዴት አስተሣሠብህ እራሱ በቂህ ነው በአላህ ምትማካ አብሽሪ አህሙዬ

  • @ToyibaYasin-ws8lq
    @ToyibaYasin-ws8lq Месяц назад +411

    ምርጥ🌹ባል🌹 ምርጥ🌹 አባት 🌹ምርጥ🌹 አስታማሪ 🌹ምርጥ 🌹አል አዛኝ 🌹ናፋቂ 🌹ምርጥ🌹 መሪ 🌹ምርጥ🌹 ነብይ🌹 ሙሀመድ 🌹ሰለሏሁ🌹 አለይሂ 🌹ዋስላም🌹ሰሉ አላ🌹ነብይና🌹ሙሀመድ🌹ጎራ ብሉ ወድቤታቺን አብረታቱን

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      saw saw saw saw saw saw

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn Месяц назад +2

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FgFg-ei7tl
      @FgFg-ei7tl Месяц назад +1

      SAW SAW SAW SAW SAW SAW❤❤❤❤❤❤❤

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa Месяц назад

      Selelahu alehe weselem 🕋🕋☝️🤲🤲 yarebe 🙏🕋☝️❤🎉

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg Месяц назад

      SAw❤SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤❤❤❤❤

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f Месяц назад +853

    አህመድ እንደኔ የምወደው ማነው እስኪ በላይክ 😢🎉❤

  • @እሙፍትህያ
    @እሙፍትህያ Месяц назад +17

    አንተ ምረጥ ልጅ ነህ ቀረህባት እንጅ አሌቀረበችብህም አህሙ ከሷ የተሻለችውን ቢክራዋን አላህ ይወፍቅህ ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DaniRoyal-v2o
    @DaniRoyal-v2o Месяц назад +377

    ሁሉም ሰው ካፈቀረው ሰው ጋር አብሮ አይኖርም አይዞህ አህሙ🥺

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu Месяц назад +2

      በትክክል

    • @Halima-s8m
      @Halima-s8m Месяц назад +1

      ሣህ

    • @rahmet-m4r
      @rahmet-m4r Месяц назад

      የኔ በጥባጭ አድናቂህ ነኝ

    • @gfgjghfjdjfjdjjf7328
      @gfgjghfjdjfjdjjf7328 Месяц назад +1

      ዳኒ የነተ ድራማ መቸናው አይድያ የምቀይርው ሰለችን አድስፍጠሩ

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y Месяц назад

      🤣🤣🤣💪💪

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ Месяц назад +116

    የኔ ወድም. ምርጥ. አፍቃሪ ነህ. አላህ የተሻለውን ይስጥህ. አላህ ያለው ነው የሚሆነው. 😢😢

    • @SaadaSaada-d7n
      @SaadaSaada-d7n Месяц назад +1

      አሚንንን ወላሂ❤❤❤❤❤

  • @Fafi-ig6jb
    @Fafi-ig6jb Месяц назад +44

    አህሙ አብሸር ሁሉም ነገር ለህይሩ ነው አንተ ነፁህ ሰው ነህ አላህ ላንተ የተሻለዉን ያቃል ኩን ፈየኩን

    • @Ugkvi
      @Ugkvi Месяц назад

      አበሺር😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +66

    እህሙ ማርያምን የዋህነትህ ጓልቶ ነዉ የሚታየዉ አይዞህ እግዚአብሔር ጥሩቦታ ያድርስህ😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sofya792
    @Sofya792 Месяц назад +156

    ወንድማችን አህሙ አብሽር አላህ የተሻለውን ይሰጥሀል❤❤

  • @KajedaKajeda
    @KajedaKajeda Месяц назад +19

    ሱበሀነ አለህ
    አለሀምዲሊላህ
    አለሁ አክበረ

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Месяц назад +149

    ሣይቀድመኝ ልቅደመዉ ነዉ አንተ ብዙ የምታወራ መሥሏት የኔ ጨዋ ወድም ጉዞ ወደፊ ማንንም እዳሠማ አሏህ ሥላልፈቀደ ነዉ አብራችሁ ያልሆናችሁት አሁንም ቀጥል ወደፊት

    • @missjubaida3866
      @missjubaida3866 Месяц назад +3

      አኮ አሧወመ ልቃልች ዛሬ😂😂😂አንዴት አሳኩኝ ኡኡፍፍፍ

    • @Hira-u6m3f
      @Hira-u6m3f Месяц назад +1

      ቢሆንም እውነት ያው እውነት ነው

    • @WevbWeb
      @WevbWeb Месяц назад

      fekim chewa nat

    • @abduselamhamza486
      @abduselamhamza486 Месяц назад +1

      አሁንም እሱ እራሱን እያሶደደ ነው ያወራው እሷ ግን ሃቁን ነው ያወራችው

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад +3

      ​@@abduselamhamza486ምኑ ነው እውነት ያወራችው መረጃ አለህ በቃ እሱም አለ እሷም አለች ምናውቀው ነገር የለም አላህ ይወቀው እንጂ ሲጀመር ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደሚባለው ተሽቀዳድማ እሱን ለማስጠቆር ነበር ግን አላህ አለ እውነቱ ማጋነው አላህ ነው ሚያውቀው

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 Месяц назад +135

    ማነው እንደኔ ፊኪና አህሙ አብረው ሊመጡ ነው ብሎ ሲጠብቅ የዋለ😢😢አብሽር አህሙዋ ማፍቀር ፀጋ ነው❤❤

    • @Aelhemidulila
      @Aelhemidulila Месяц назад +2

      ወላሂእኔእየጠበኩነውየዋልኩት😅😅😅😅

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed Месяц назад +1

      እኔም

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 Месяц назад +1

      ስራም አላጣሁ ቱ😂 ልጅቷማ እንዳስጠላችኝ ሲጀመር ቻናልዋም የለኞም እንደውም ቅድም ገብቼ አየሁታ ሰብስክራይብ መስሎኝ ግን አይደለም አልሃምዱሊላህ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +16

    አህሙየ አተ መልካምነትክ እፊትክ ላይ ያስታውቃል አይዞክ ፈጣሪ ስለሚወድክ ነው እሄን ያድረግልክ ሂወት ግን ግረም ትለኛለች እኛ ሌላ ሰው እንወዳለን እኛ የምንወደው የገፊናል ብቻ ሂወት ከባድ ነው

  • @FatimaTude
    @FatimaTude Месяц назад +52

    ወቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቃል አሚን የአረብ

  • @OkOk-ep2km
    @OkOk-ep2km Месяц назад +83

    አህሙ ትኩረትህን ወደ ስራህ አድርግ ኢንሻ አሏህ ያንተ የፃፈውን ማንንም አይወስዳትም ስለዚህ ጠንካራ ሁን

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm Месяц назад +169

    አተ መልካም ሰው ነህ ይጨምርልህ የሰውን መልካምነት አይቶ መገመት አይጠፊም❤❤❤

  • @SumayoMaxamed-g7s
    @SumayoMaxamed-g7s Месяц назад +110

    ኑፁህ ሴትልባም የዋህ አፍቃሪ ታማኝ ሶፊያነች ሶሻልሚዲያካየሗቸዉሴቶች ሶፊናት❤

  • @ሀበሻዊት-h8g
    @ሀበሻዊት-h8g Месяц назад +153

    እንደተረዳሁት ከሆነ አህሙ ግን በጣም ይወዳታል የእውነት ማለት ነው 😢😢

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад +2

      አዉ በትክክል ደምርኝ ዉድ

    • @Pnice-m4i
      @Pnice-m4i Месяц назад +3

      በጣም ያሳለፈትን ፍቅር ፎቷቸውን ደጋግሞ አመጣው

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 Месяц назад +1

      የስንት ወንድ ትረፊ እንከን ቀረችበት

    • @ሀበሻዊት-h8g
      @ሀበሻዊት-h8g Месяц назад +1

      @reyanyoutub2743 አወ ወላሂ የእናቱ ዱአ ጠብቆታች ከዚች ከንቱ

    • @ሀበሻዊት-h8g
      @ሀበሻዊት-h8g Месяц назад

      @@Zedo_Ke-6 እሽ

  • @Durr-l9j
    @Durr-l9j Месяц назад +39

    አላህ ላተ የተሻለ አስቦልህ ይሆናል

  • @ZnatZnatysein
    @ZnatZnatysein Месяц назад +7

    ምናልባት አላህ ለስበብ ይሆናል ካንተ ያራቃት ወንድሜ አህሙ አብሺሪ አላህ ላንተ ያለው የትም አይሄድም ጠንክር በርታ

  • @Hayu-d8p
    @Hayu-d8p Месяц назад +47

    አህሙየ አንተኮ የሰወችን ውለታ አትክድም የኔ ወንድም አስተዋይ ነህኮ❤❤❤❤❤

  • @abcdefgabcd2135
    @abcdefgabcd2135 Месяц назад +39

    አብሽር ወድሜ አህሙ የኔ መልካም ሰው አክባሪ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz Месяц назад +19

    ልጅቷ ላንተ አትመጥንህም ምክንያቱም አንተ የእውነ ሰው ነህ❤
    እሷ ጥቅም አሳዳጅ ነች
    የሚሆንህን አሏህ ይወፍቅህ❤

    • @UaqDxb-li4xu
      @UaqDxb-li4xu Месяц назад

      አይባልም አላህን ፍሩ😢😢😮😮

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад +2

      ትክክል እሷ አህሙን ለማስጠቆር ነው ምትለፋው እሱ ደሞ አንድም ነገር ስለሷ ክፉ ነገር አላወራም ብቻ ብትቀርበት ይሻለዋል

    • @YouTbe-qr7ln
      @YouTbe-qr7ln Месяц назад

      ኧር,ስለማታውቋት,አትዘላበጂ

    • @SeadaMuhammed-e2l
      @SeadaMuhammed-e2l Месяц назад +1

      ሳህወላ አትመጥነውም,መረዝናት,

  • @srms7403
    @srms7403 Месяц назад +93

    አህሙ ሀቢቢ አንተኮ ጀግና ነህ አላህ ኮ ከእናት በላይ አዛኝ ነው ለኛ የማይሆነን ስለሚያውቅ ነው ሶ በአላህ ተመካ በርታ አላህን ለምነው ያረቢ ለዱኒያና ለአኪራዬ የምቶነኝን ወፍቀኝ በል❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr Месяц назад

      ማሪ ደምሪኝ ሰብ❤

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад

      ደምርኝ ዉድ

    • @srms7403
      @srms7403 Месяц назад

      Ok እናንተም ደምሩኝ አስደምሩኝ

  • @SeadaYoutub
    @SeadaYoutub Месяц назад +107

    ያህሙ ደስታ የሚያስደስታችሁ ላይ

    • @SeadaYoutub
      @SeadaYoutub Месяц назад +1

      አብሽሪ ወድም ለኸይር ነው❤❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود Месяц назад +6

    አይዞህ ወንድሜ አላህ የሚጠቅምህን ይስጥህ ዋናው ነገር የማገኘውም የማጣውም ከአላህ ነው ብለህ ማመንህ ነው አሁንስ ወንድሜን መሰልከኝ ያፈቀሩትን ማጣት ከባድ ነው አብሽር አህሙዬ❤❤

  • @51333
    @51333 Месяц назад +136

    የላ አህሙ ፍቅር ወደ 100K ጋይስ ይገባዋል አህሙዬ የኔ ሶሬሳ ወንድም ከዚህ በሗላ አህሙ ሶሬሳነው ስሙ የሶሬሳ ትርጉሙ የገባው በላይክ አሳዩኝ

    • @user-db9sl6oc6y
      @user-db9sl6oc6y Месяц назад +7

      ሶሬሳ ማለት ጀግና ኩሩ ማለት ነው የጉራጌ ነግግር ነው

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад

      @@51333 👍

    • @ShemsyiaJemal88
      @ShemsyiaJemal88 Месяц назад +1

      ሶሬሳ ጀግና

    • @HaHam-w5p
      @HaHam-w5p Месяц назад +1

      ዩረም ሶሬሳ👍

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад +4

      😅አንች የጉረጌ ወይም የስልጤ ተወለጂ መሆን አለብሽ ሼር አርጉለት

  • @fatumaomer7966
    @fatumaomer7966 Месяц назад +92

    ፈኪ አስመሳይሳትቀርማት ቀዴመችህ እሷን የሚያጥላላነገር የምትናገር መስሏት አንተግን ጨዋ ያሳዴገህ ክብር ያለህልጅነህ ሀቁን አላህ ያዉጣዉ

    • @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
      @ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ Месяц назад

      አፈር ብይ ሴት ሁነሽ የሴትን ውድቀት እምትመኙ

    • @FatumaWello-e8d
      @FatumaWello-e8d Месяц назад +1

      አስመሳይ ምን አገባሽ

    • @fatumaomer7966
      @fatumaomer7966 Месяц назад +3

      @FatumaWello-e8d ብቻዋንኮ አይዴለችም ልክ እንዴናነተ መሰሎቿጋ ተዴብልቃለች በሰዉ ህይወት ቁማር የምትጫወቱ እና እሷን የምዴግፏት ያዉ ምንአ ይነት ሰዉ እንዴሆናችሁ ግልፅነዉ

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Месяц назад

      ይች ቆሻሻ እደት እዳስጠላችኝ

    • @Zyneb-pw3cf
      @Zyneb-pw3cf Месяц назад +5

      መቸኮል አልነበረባትም ምን አቀዳደማት የምርቆይታብትናገር ያምርባት ነበር እዉቀት የላትምልጅቱ

  • @Zainab-i9u4y
    @Zainab-i9u4y Месяц назад +7

    አብሽር አህሙየ የበለጠችውን የተሰበረውን ልብህን የምትጠግነውን አላህ ይወፍቅህ በአላህ ተስፍ እንዳትቆርጥ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +140

    ዝም ያላ ነጃ ዋጣ አሉ ውድ ነብያችን 😊😊🎉
    ማንን እንማን😢😢😢

  • @temirWolloyewa
    @temirWolloyewa Месяц назад +80

    የተሻለ ሊሰጥህይሆናል አህሙ ጥሩ አስብ አትጎዳም አሏህ ይገድፈሀል
    ምርጦች ዱአ አርጉልኝ ጥርሴን አሞኛል በሰደት ላይ

    • @HadeenKaleen
      @HadeenKaleen Месяц назад +5

      አሏህ ያሽርሽ ማማዬ

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse Месяц назад +1

      አይዞሽ ቁርጥማን ነው አይድል እሱ ህመም በጣም ከባድ ነው አላህ ያሽርሽ

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Месяц назад +1

      አይዞሽ እማ

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk Месяц назад +2

      አላህ የሺሪሺ ማማየ

    • @CalmAutumnTrees-ij3cn
      @CalmAutumnTrees-ij3cn Месяц назад +1

      አብሽሬልኝ አላህያሽርሽሁቢ

  • @ሱሱነኝተስፈኛዋየኡሚናፋቂ

    አብሽር ወንድማችን ይህወት እንዲህ ነዉ ያንተን ቦስት አይታ ቀድማህ ስትመጨናጨር ነበር አብሽር ዋናዉ ሶብር ነዉ ለሰዉ ልጅ እና አመስጋኝ መሁን ነዉ አህሙ አላህ የተሻለዉን ልሰጥህ ነዉ

  • @አሢያብንትባባ
    @አሢያብንትባባ Месяц назад +162

    አሙየ ምርጥ ሰው ካተጋማስመሰል አይኸድም ይመስለያል እደኔ አስተያየት አህሙ ማስመሰል አይችልም የምትሉ ሳትዋሹ ኮሜንተሮች በላይክ ደሞ ያለሷ እዚህ አደርስም ነበርየምትሉ ሁሉም የተፅፈለትን ነውየሚኖረው

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Месяц назад +5

      ሳህ አህሙየ አስመሳይ አደለም

    • @Zedo_Ke-6
      @Zedo_Ke-6 Месяц назад +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @fethabsr
      @fethabsr Месяц назад +2

      እረ ፈኪ እዉነታዉን ተናግረልቺ እረሱ ይሰነሰዉን ፎቶ ሰጡታ ሰጠቺኚ እይለ እሚቀደዲ

    • @አሢያብንትባባ
      @አሢያብንትባባ Месяц назад +1

      @@fethabsr እውነታውን አሏህ ያውቃል ውደ እኛም የመሠለንን አስተያየት ነው የሠጠነው ሀያቲ መቸም እኛም ፈርዷብናል በማንቀው ነገር ማቡካት ይቅርይበለን

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk Месяц назад +2

      ​@አሢያእውነት ሺን ነው እደው ዝም ማለት ይሻላል😢ብንትባባ

  • @hawa-m6u
    @hawa-m6u Месяц назад +65

    አህሙን100k እናስገባው

  • @ሰኣድቾ
    @ሰኣድቾ Месяц назад

    ኣብሽር ኣህሙዬ አላህ ሳሊህ የሆነችዉን ይስጥካል ኢሻአላህ በርግጥ ማፍቅር ከባድ ነዉ ግን ኣብሽር ጠካራ መሆን ኣለብክ ተስፋ እዳትቆርጥ ከምር ኣተ ምርጥ ሰዉ ነክ🌺🌺🌺🌺

  • @መዲ2
    @መዲ2 Месяц назад +50

    አህሙየ የኔ የዋህ አስለቀሰኝ ለሰው ክፍ የማያስብ ቢጣሉ ራሱ ክፍ የማያወራ እውነት የሚገርም ሰው ነህ አላህ አይቀይርህ 😢🎉🎉🎉🎉

    • @ahmedademe1689
      @ahmedademe1689 Месяц назад

      እንደት አወቅሺ የዋህ መሆኑን ሞኝ ነሺ

    • @HaniMolla
      @HaniMolla Месяц назад

      ማንም መስሎ መተወን ስለሚችል አትመኝ

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed Месяц назад +1

      አሚን

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Месяц назад +1

      ትክክል ነሽ የኔ ዉድ😢😢😢

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад

      አሚን😢😢

  • @WerttAsdfgg
    @WerttAsdfgg Месяц назад +47

    ለከይርነው አህሙ ያጣህ ቢሆንጅ ያጣሀው የለህም ፈታበል❤❤❤🎉🎉

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h Месяц назад

    ጀግና አይዞህ አላህ ያግዝህ አንተ እዚህ የደረስከዉ አላህ ፈቅዶልህ ነዉ አሁንም ከፍ ያድርግህ ዝም በላቸዉ አይ ጣጣ አፍቅረሀት ነበር ማለት ነዉ ችግር የለዉም አይዞህ እንኳን አፈቀርክ ❤

  • @HyateLove
    @HyateLove Месяц назад +48

    አይዞህ አህሙዬ አንተ ጡሩና የዋህ ልብ ያለህ ንፁህ ሰው ነህ ያች መርዝ ዛሬ የለቀቀችው አንተን ለማስጠላት ነው ግን ማንም አይሰማትም እሾህ ናት

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem Месяц назад +1

      አዎ እሱን ለማስጠላት ዉሸቱን ደፋቺዉ ይቺ አሮጊት ሲጀመር እኮ አህሙ ይፀዳባታል

    • @SofyaMohamed-oh1hc
      @SofyaMohamed-oh1hc Месяц назад +2

      ማንም አይሰማትም ሲቀጥል አትመቸኝም ዛሬ ረሱልን አንተ ብላ ተናገረች ወላሂ😢😢😢😢

    • @Zede-zc8gq
      @Zede-zc8gq Месяц назад

      Saw​@@SofyaMohamed-oh1hc

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Месяц назад

      ​@EkimaIeእኛ እን ወደዋለን ይች ጥቀርሻ እደት እዳናደደችኝmlem

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад

      ​​@@EkimaIemlemበጣም እሱን አስጠቁራለው ብላ ሰትቀበጥር እሱ እየተወደደ ነው ሚመጣው ምክንያቱም መወደድ ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ ነው❤❤

  • @SaraSara-gq3kd
    @SaraSara-gq3kd Месяц назад +54

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ነገር ለኸይር ነው

  • @muktartube1326
    @muktartube1326 Месяц назад +24

    ልክ ነህ አንተ ባትኖር እሷም እዝህ አደርስም ከአሏህ በታች ተጋግዛችሀን ሰው የሚለው አያጣም ዝም ብለህ ጎዞህን ቀጥል ጎዞህ አሏህን በመፍራት ሀያእ የተሞላው ይሁን አብሽር

  • @IBRAHIMMEDINA-g5c
    @IBRAHIMMEDINA-g5c Месяц назад +44

    አብሽር ወንድም አህሙ ለኸይር ነው እንኳንም ቀረብህ : ከዚች አስመሳይ ጋር ሂወትህ ይመሰቃቀል ነበር : ለሁሉም አልሃምዱሊላህ በል በአጭር መቅረቱ: 😊 አይዞህ ለአንተ ያላት አለች ሶብር: " አላህ ከሶብረኞች ጋር ነው"

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      ትክክክል

  • @LubabaShefar
    @LubabaShefar Месяц назад +118

    ኮሜቶች ብችሉ አትሳደቡ አላህን ፈሩ አብሶ ሙስሊሞች☝☝☝☝☝☝

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች Месяц назад +2

    ጠርክረህ ስራና የእትህን ወርቅ እና መጅሊስ ግዛ ቃል የገባህዉን እራስህን ለዉጥ

  • @SamiraBrahan
    @SamiraBrahan Месяц назад +141

    የጨዋልጁ ንግግሩ ያምራል እንኳንም ተለያያችሁ ዛሬ የተናገረችው ነገር በጣም ያስጠላል ለሷ መልስ አትስጥ ጉዞ ወደፊት

    • @SonySony-b1w
      @SonySony-b1w Месяц назад +11

      ዉደ እሱኮ ስሟን ለማቆሸሽ አይሞክርም እሷ ግን እሱን ማስጠቆር ትፈልጋለይ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      😂😂😂😂😂ወንድሙአብይአህመድነውአሉመሰለኝአስመሳይሆዱየማይገኝነው

    • @HaniMolla
      @HaniMolla Месяц назад +1

      እውነት ነው የተናገረችው እሱም እውነት ይኖረዋል ስለማንም ምንም አትበሉ

    • @Sfxf-jp8tl
      @Sfxf-jp8tl Месяц назад +2

      ሳህህ

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Месяц назад

      ​@@HaniMollaትክክል ኦደንሱ ወደ ነጎደበት መንጎድ ስራቸው ነው እው

  • @ኢተቂላህ-በ4ዘ
    @ኢተቂላህ-በ4ዘ Месяц назад +71

    ሳትቀድመኚ ልቅደም ብላ ነው እኛ እናውቅሀለን እንደሷ አስመሳይ አይደለህም የኔ የዋህ አይዞህ በርታ ጉዞ ወደ 100K

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Месяц назад

      በጣም ትገርማለይ ይሆነይ ቆሻሻናት

    • @mrvip-hf2ry
      @mrvip-hf2ry Месяц назад +5

      በጣም ትገርማለይ እሱን ለማስጠላት ነበረ አላማዋ ግን አይሳካላትም

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ Месяц назад +4

      በምን አወቅሽው 😂😂😂 እሷንስ አስመሳይ መሆኗን በምን አወቅሽ

    • @Hayatነኝስደትያደከመኝ
      @Hayatነኝስደትያደከመኝ Месяц назад +2

      ለምትሣደቡ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ተረጋጉ እሶም እሱም እውነት ይኖራቸዋል ስም ያለ ነጃ ወጣ😢

    • @zemzemsanbi7274
      @zemzemsanbi7274 Месяц назад +1

      እኔ የጠረጠሪኩ እሄ ነዉ

  • @SadaAbdu-do7gh
    @SadaAbdu-do7gh Месяц назад

    ማሻ አላህ አላህ ከወንጀል ይጠብቅህ በተረፈ አብሽር አላህ ላንተ ያለውን ይሰጥሀል እሷ ስለማትሆንህ ይሆናል አብሽርር

  • @ያረቢ5779
    @ያረቢ5779 Месяц назад +17

    ያጀመአ አትሳደቡ ሀቅን አላህ ብችነወ የሚቀዉ ከቻለችሁ መልካም ካልቻለችሁ ዘም ማለት የሰዉ ወጀል መሸከም ምን አመጣዉ የአላህ ያሰፈራል አንድኛች ለአድኛችን መልካም መናገር አቃተን ለዘዉም ሙሰሊም ሆነ ን ተዉ ኢተቂላህ በየቡታዉ እየሂዳችሁ አትሰደቡ

  • @HayatHB26
    @HayatHB26 Месяц назад +32

    አህሙዬ አብሸር በርታ ሲጀመር አትሆንም ለትዳር እና አላህ ኸይረኛዋን ይሰጥሀል በርታ አለንልህ እኛ ❤❤❤❤❤

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 Месяц назад

    ፈጣሪ ላንተ ሰላላትነዉ የርቀቸህ ለበጎነዉ አህሙ❤❤❤❤❤

  • @madiiyoutube2926
    @madiiyoutube2926 Месяц назад +27

    በርታ ጀግና ሁን አሏህ የተሻለች ሷሊህ ሴት ይወፍቅህ ወደ አሏህ ቅርብ ሁን አሏህ ሁሉን ያስተካክልለሀል በዲንህ በርታ

  • @madinaendre1634
    @madinaendre1634 Месяц назад +50

    ታስታውቃለች ገዘብነው የምፈልገው እሷም ብዙ ሰብስክራይብ አላት በራሷ ቻናል የሚከፈላት አይበቃትምዴ ምክንያቱም ተዋቂ የሆነችው ካተጋ ስለመጣችነው አብሺር አህሙ

    • @ነኢ
      @ነኢ Месяц назад +2

      እረመጀመራ እሳናትታዋቂ እሱ ተዋቂአይደለም በሳነው የታወቀዉ

    • @edlawit21212
      @edlawit21212 Месяц назад +2

      ​@@ነኢአረባክሽ መጀመሪያ እይውና ትፈርጃለሽ

    • @fahedali632
      @fahedali632 Месяц назад +3

      ​@@ነኢወሬአለብሽ ቲክቶክላይ ይሰራል ዮቲብነውእንጂ

    • @trufatargaw593
      @trufatargaw593 Месяц назад

      Ene bewenet fekiyan bedeb demeka edetetay yadergat ahemu new hulu le bego new ahemuy ❤❤❤❤❤❤

    • @ነኢ
      @ነኢ Месяц назад

      @@edlawit21212 እሱምተናግራል መጀመራ ተመልካች እንደለለው እኔግን የሶአድናቂ አይደለሁም እሱ ሲናገር ሰለሰማውነው ያወራሁት ማንንምአልሳደብም ስድብሀራምነው ማንጥፋተኛእንደሆነአላህያውቃል ሰለዝህ ወንጀል አትግብ እናሱ ለዶራል ብለውነው ለምን ወንጀልእንገባለን ሁለቱም ሙስሊም እህትና ወንድም ናቸው ነገይታረቃሉ ስለዝህ አትሳደቡ

  • @سعيدهفارس-ج2خ
    @سعيدهفارس-ج2خ Месяц назад +1

    አብሽር አህሙየ የኔጀግና አንተ ሢጀመር ጠንካራሠው አርጎነው አላህ የፈጠረህ ማሽአላህህህህህህህ ስራህን ጠንክረህሥራ ወዲም

  • @HaliShifa
    @HaliShifa Месяц назад +40

    አህሙ ሁሉ ምሆነው ለኸይር ነው ብሎ ማለፍ ይበልጠል☝☝☝

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن Месяц назад +83

    መፍቃር መታዳል ነው የአላህ ፅገ ነው አህሞአችን አብሽር ለታ ማልካሙን የሚያውቅልህ አላህ ብቻ ነው ማነው እዳኔ አህሞን ከልብ የሚወድ የሚጫነቅላት አላህ ያለው አይቃርም አብሽር❤❤ምንም ጥፈት ዬላብህም አታስብ👍

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 Месяц назад +3

    አሕሙ አተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ ንፁ ልብ ነው ያለህ በነገራችን ላይ ንፁህ ልብ ያለው ሰው ሁሉም እደሱ ንፁህ ይመስለውና በልቡ ሚዛን ስለሚመዝነው ያፈቅራል እውነትነው አይዞህ ወድሜ ላተ ያላት ትመጣለች አትቸኩል በትእግስት ጠብቅ ከሱዋ ጋርም ፈጣሪ ከፈቀደ አይቀርም ትታረቃላችሁ ተስፋ አትቁረጥ 😢😢 እኛ ሰውች ብዙ ጌዜ ሁሉን ነገር በፍላጎታችን ለማከናወን እንሞከራለን ግን ዋናው የፈጣሪ ፈቃድ ነው ዋናው እና በርታ ወድማችን ወደፊት ወደሁላ የለም ❤❤❤

  • @FelahTube
    @FelahTube Месяц назад +157

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ኮሜንታተር ክፉ ከመፃፍ ተቆጠቡ እዉነቱ አሏህ ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ የምትሉ ብቻ 5k አስገቡኝ

    • @HawaHussein-w6f
      @HawaHussein-w6f Месяц назад +1

      Sallallahu aleyhi wasallam ❤❤❤❤❤ jzk keyran ❤❤❤

    • @HusniNura
      @HusniNura Месяц назад +1

      Sallallahu aleyhi wassallam 😘❤️🌹🤣😘❤️🌹💋😘❤️💋🌹🙏🙏🙏

    • @nesihasirmolo-e2s
      @nesihasirmolo-e2s Месяц назад +1

      ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

    • @DgDh-sd9yq
      @DgDh-sd9yq Месяц назад

      S a w

    • @ShamilaGeletuShifa
      @ShamilaGeletuShifa Месяц назад

      S. A. W. ❤❤❤❤❤❤

  • @kamilaahmad5605
    @kamilaahmad5605 Месяц назад +19

    አህሙ አንተ ምርጥ ልጂ ነህ አይዞህ በርታ ሁሉም ነገር የአላህ ውሣኔ ነው አላህ የተሻለችውን ይሠጥሀል ሲጀመር ፈኪያ ተብየዋ የሆነች አሥመሣይ ነገር ናት ነገረ ሥራዋ በጣም ይደብራል ማፍቀርም መፈቀርም ወንጀል አይደለም እሺ ወንድሜ ጠንከር በል❤❤❤❤❤

  • @መሬምጋሻውከወሎቀይመብራት

    አይዞክ ለማንኛውም ለኸይርነው አላህየተሻለና መልካሟን ጠቃሚየሆነችው መውለድምያላት ድንምያላት እልብየምገባ ከገባችምየማወጣውን ሷሊህየሆነችይወፍቅህወንድም

  • @zeharamergiaw
    @zeharamergiaw Месяц назад +56

    ቤተሰብ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ይጠብቀን

  • @Hayutiyuti21
    @Hayutiyuti21 Месяц назад +50

    አብሽር ወንድሜ አላህ ለኸይሩ ነው ካንተ ያራቀልህ ምክንያቱም አንተ ንፁህ ልብ ያለህ ልጅ ስለሆን የማሚ ዱአ ከክፉ አራቀህ አልሀምዱሊላህ እንኳንም ቀረችብህ ወንድማለም❤

  • @serjd9882
    @serjd9882 Месяц назад +14

    ወንድሜ አህመድ አይዞህ ።ማፍቀር ጸጋ ነው ።ወደፊትም የተሻለውችውን አሏህ ይወፍቅህ።ሁሉም ለከይር ነው ።ጉዞ ወደ 100 K

  • @Rahima-e5z
    @Rahima-e5z Месяц назад +13

    እዉነት አፍቅረሃት ከሆነ ጥሩ ልብ ነዉ ያለህ ማለት ነዉ

  • @KubraAli-s8r
    @KubraAli-s8r Месяц назад +23

    አብሽር አህሙየ ፍቅር ስጦታነው ማፍቀር መታደልነው ወንጀል አደለም ሁሉም የአላህ ውሳኔነው አብሽር

  • @trytyrhu8331
    @trytyrhu8331 Месяц назад +7

    Warrii Ahmuu Jalatanu Jajabesaa Abshirrii Qeroo kenyaa Ati yomu nama Jaba ta'uu qabda Fundrii kee ifadha Enshaa Allah❤

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee Месяц назад

      Garu qara woli jalatani moo matu Mali tee

    • @ademmusa3624
      @ademmusa3624 Месяц назад +1

      Duraa waan akkan maa jalatee inii dubartii gursumeetii jaalachuun hin taahuu isiin meeshaa gurgurguddaa baratee waan taaheef tuni bultii hin tatuu duraa hin dogogoree inii yoo dhugaa dubanee isiin dubartii bultii tatuu mitii ummata koo qashatti

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Месяц назад +18

    አህሙዬ በርታ ወንድሜ ንፁ ልብ ያለህ ልጅ ነህ በነገራችን ላይ ፍቅር እንደያዘህ ባትናገርም በደንብ ያስታውቅብህ ነበር ፎቶዋችሁን አሰርታ ስጦታ የሰጠችህ እለት ያየሁብህን ፊሊንግ መቼም አልረሳውም

  • @hekmahekmmma9538
    @hekmahekmmma9538 Месяц назад +24

    ለሁም ነገር አሰተዳደግ ማሻአሏህ አህሙና አብርሽ ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋችሁ ናችሁ💚👌

  • @amaamm-o5y
    @amaamm-o5y Месяц назад +2

    ትክክል አላህየሚዉድዉነወ የፈተነንአብሽሪአህመያልፋል ጠንካራሁን

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk Месяц назад +131

    እሷ የለቀቀችው ቪዲዪ አየሁት እሱን ለማስጠላት ተመነቃቅራ ወጣች አህሙ ግን ከፉ የሚወጣው ቀላት የኔ ጨዋ ወልዷ ጨዋ ያሣደገህ 😢😢😢

    • @አሢያብንትባባ
      @አሢያብንትባባ Месяц назад +2

      @@KhdishaKk ሳህ👍👍👍

    • @Meriyem-c5d
      @Meriyem-c5d Месяц назад +5

      ምን ታቂያለሽ ሁሉንም አላህ ነው እሚያውቀው

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d Месяц назад

      አፍሽን ዝጊ የታባሽ ታቂዋለሽ ቁሞቀር።

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 Месяц назад +5

      ዴገሞኮ እሱ እሁዲ እለቃለሁ ስላለ ነው ቀዲማ ስሙን ለማጥፍት የለቀቀችው

    • @Zahramustafa-jh6xw
      @Zahramustafa-jh6xw Месяц назад

      irasawani asgamatechiii😂😂😂 amo kanigigiruuu yastawiqalii

  • @MareNguese
    @MareNguese Месяц назад +21

    አይዘህ አተ የዋህ ልጅ ነህ ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጠህ❤❤

  • @Hamja-s2s
    @Hamja-s2s Месяц назад +1

    አህሙየ አብሽር ወድሜ አላህ የተሻለይዉን ይሰጥሀል የኔየዋህ ጠንክረህ ስራ እኛከመረጥንዉ አላህየመረጠልን ይበልጣል

  • @KubraAli-s8r
    @KubraAli-s8r Месяц назад +31

    አብሽር አላህ ይጠብቅህ ሲከፋው የማልወደው ነገርስ አይ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Месяц назад +54

    አህሙ ማፍቀር ሀጢያት ሆኖ አያቅም ስህተቱ የማይገባህን ሰው ማፍቀርክ ነው

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад +1

      @@hayathayat-xj3zy ቅቅናም ያኔየ ስሰድቦት ቢወዳት መልስ ይሰጥነበር አሁንም ከቡታጀራ አዳማ ሰራአልመቸውአለየፈኪንስምካልጨመርመቸያድጋልልጁ

    • @hayathayat-xj3zy
      @hayathayat-xj3zy Месяц назад +2

      @@ZaharaMuhammad-wg6mh ሂጂ ቆሻሻ ላርግሽው ፕሮፍይል ክብር ይኑርሽ ልጁትዋ ነቀዝ አለሌ ነች አለቀ ጥቅም ፈላጊ ብባለጌ ነች ስትመጣ ምጥዋ ጭው ጭዋ እየተጫወተች ነበር አሁን ደግሞ እየተሻሸች መጣች كابا

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад +2

      አቺ አለሽ አይደል በየ ቦታው የስድብ ድግሪ የጫንሽ በየቦታው እየገባሽ ያለ ስሙ ስም እየሰጠሽ ቢያንስ አላህ አትፈሪም ህሊናሽ እያወቀ ፍትሀዊ ለመሆን ሞክሪ ከምትሳደቢ ከዚ በፊት ወንድን አልጨብጥም ስትል የነበረው አሁን ከወንድ ጋእ አሸሼ ገዳሜ እያለች በሙዚቃ እየጨፈረች ስትተሻሽ እያየናት አይደል ታዳ ድሮ ለአህሙ ስትል ነበር ከንደዚ አይነት ነገር የራቀችው አሁንስ ከአህሙ ስለተጣላች ነው ከወንድ ጋእ ምትተሻሸው አረ አላህን ፍሪ ብለሽ ምከሪያት የሷ ቢጤ ካልሆንሽ ሰውን ሳይሆን አላህን ትፍራ አህሙን ልታስጠቁረው ብትጥርም አላህ የሰው ውዴታ ከሰጠው ስጦታው ከአላህ ነው አልኸምዱሊላህ​@@ZaharaMuhammad-wg6mh

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      @SaraSara-gq3kd ያችን ልቅልቅ እኔ አላይም ትንሹ አብይአህመድ ተተክቶአል የሚወዳትቢሆን ወዳውኑ መልስይሰጥነበርአሁን ነገረከመጋጭላቸውአያጣምወሬብቻጥባታምሸታታገረድ

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      @SaraSara-gq3kd መብቶነው ምከሪት አትስደብት ምከሩኝአለችያጎቷልጂነውእደፈለገችታድረግአይመለከትሽምአሮጊትፈኪ20አመትአልሞላትምመከሪትጨብላም።

  • @JfHf-sj7mk
    @JfHf-sj7mk Месяц назад

    አህሙ አንተ ምረጥ ሰው ነህ ላንተ ያለውን አላህ ይሰጥሀል እና ሁሉም ነገር ለበጉ ነው

  • @user-weloywa
    @user-weloywa Месяц назад +40

    ሲጀመርይቺሴት ላንተአትሆንምአትገባታምም አንተበጣም ምርጥሠውነህ አህሙ አብሸርአላህየተሻለውንአሥቀምጦልሀል

    • @GfghjjFghjj
      @GfghjjFghjj Месяц назад +2

      ሳህ የምር አትገባውም ክፍአመል ያለው ለመልካም ሰው አይገባም እኔ አልወዳትም ጥሎብኝ

    • @hayat11-dj8ic
      @hayat11-dj8ic Месяц назад +1

      አህሙየ ወዲሚ እሳን ተዋት እና ሊላ ህይወት ጀምር እሣ ምላሣም ናት በዛ ላይ የገዘብ ሠው ናት ሥታወራ

    • @Moonhamza-lf6dn
      @Moonhamza-lf6dn Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂😂ተይ ባክሽ

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад

      ትክክል❤❤

  • @ኢክራምየወሎልጅ
    @ኢክራምየወሎልጅ Месяц назад +6

    አህሙ አንተ አስመሳይ አይዴለም ጄግናነህ የዋህምነህ አብሽር አሏህ መልካምን ሁሉ ይለግስህ

  • @MeramAdem-h5d
    @MeramAdem-h5d Месяц назад +4

    አህሙ አብሽር ጥሩ ልብ ያለቸው ሰዎች ሁሌም ይጎዳሉ እሷ ታውራ አተ መጥፎ ነገር አታውራ ትላት ስላሳለፋቹት ጊዜ ስትል እሷ በስራዋ ታፍፍራለች አተን ለማስጠላት ብላ የማይሆነውን ቀባጠረች

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад +1

      ትክክል አህሙ ለማስጠቆር ብላ ነው እንጂ ከንደዚ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን አህሙ ወደፊት አብሽር

  • @lulutube885
    @lulutube885 Месяц назад +74

    አብሽር አህሙ ወንድሜ ሲያዩህ ጥሩ ትመስላለህ ፈኪ ግን ስለ ጥቅም ነው ስታወራ የነበረው ሚስጥር ጠብቁ 😢😢
    የልባችሁን አላህ ነው የሚያቀው እኛ አናቅም

    • @حسبنااللهوانياملوكيل
      @حسبنااللهوانياملوكيل Месяц назад

      ሢጀመር አሥመሣይ እባብ ናት ገዘብነዉ የምትፈልገዉ እሷ

    • @user-om8zd7ij4u
      @user-om8zd7ij4u Месяц назад +11

      እዚጋ እንደት ነው እካፈላለሁ የምትለው እሷስ ቤት ይሰራ የለወይ ዛሪ እሱቤት ከሰሩ ነገ እሷ ቤት እያሉ አይደልደ ሲሰሩ የነበሩት ከተካፈሉ ደግሞ እሷም ማካፈል አለባት እሱም እንደዛው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Месяц назад

      ​@@user-om8zd7ij4uyes

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад

      እኮ ሲጀመር እሱ ስለጥቅም ምንም አላወራ ወላሂ እሷ ጥቅመኛ ናት ታስታውቃለች​@@user-om8zd7ij4u

    • @الحمدللهربلالمن
      @الحمدللهربلالمن Месяц назад +2

      እሱ ስላሷ ምንም መጥፎ ነገር ጋበነወን አላወጣም ግን እሷ ስለሱ ጋበነ አወጣች እድጣላ ለማድረግ

  • @MadeenaMadi
    @MadeenaMadi Месяц назад +23

    አይዞህ አህሙ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @zyoutube7602
    @zyoutube7602 Месяц назад +4

    አህሞየ የኔወንዲም አትተክዝ አያምርብህም የኔ ጀግና ማፈቀር መታደል ነዉ ተዋት ትሒዲ አንተለቤተሰቦችህ ኑርላቸዉ ከዉበትም ከፅባይም አላህ አሞልቶሰጥቶሀል ከሷ የበለጠችታገባለህ❤❤❤

  • @zxxhJz
    @zxxhJz Месяц назад +12

    እሷ ላንተ አትሆንም ከነባዬ ጋር አላህ ያዋዳችሁ ያስማማችሁ ነባ ነች የምትሆንህ እርጋታዋ ንግግሯ መልካምነቷ ምርጥ ልጅ ነች

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem Месяц назад +60

    አህሙ እንደኔ ማነዉ የሚያሳዝነዉ😢

    • @ያኢላሂ
      @ያኢላሂ Месяц назад

      እኔ😢😢😢😢😢😢😢

  • @HikmatH-dh3zl
    @HikmatH-dh3zl Месяц назад +2

    አብሽር አንዳንድ ሰወች ንፁ ልበችንን አቆሽሻዉ ይሄዳሉ እመነኝ ጠንከራ ነዉ ሚያዳርግህ ያሰዉ ክህዳት ለጊዜዉ ነዉ ምትጎዳዉ አይዞህ ለሚጎዱን ሰዎች አላህ ይዘንለቸዉ ልብን መስባር ቀለል አይዳለም😢

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Месяц назад +29

    እርግጠኛ ነኝ እሳ ገዘብ ያለው ወንድ ነው የምትፈልገው ታስታውቃለች ነገ ሌላ ቀን ነው አይዞህ ጠንክር ልብ ይስጣት

    • @አለምነኝወለዮዋ
      @አለምነኝወለዮዋ Месяц назад +1

      ኤጭ ስትነገሩኳ የማትሰሙ

    • @HawaaHawaa-hy5en
      @HawaaHawaa-hy5en Месяц назад

      Inderassh atasbi😂😂😂

    • @FATIY.Aኢትዮጵያtnur
      @FATIY.Aኢትዮጵያtnur Месяц назад +1

      በትክክል

    • @SaraSara-gq3kd
      @SaraSara-gq3kd Месяц назад

      ትክክል እሷ ብር ብቻ ነው ምትፈልገው ሲቀጥል አህሙ አስጠቁራለሁ ብላ እራሷን ነው ያዋረደችው ምክንያቱም ተመካክረው ሲሰሩ እሷም አለችበት አይደል ካልፈለገች አልፈልግም ማለት ትችል ነበር ከንደዚ አይነት ጓደኛ አላህ ይጠብቀን

    • @HawaaHawaa-hy5en
      @HawaaHawaa-hy5en Месяц назад

      @SaraSara-gq3kd tadya birr inji wend mn yaderglatal indewo ye qulla sus alebachuh inate setoch ye fekihan shint atakilum hule fakiha jegna nat

  • @shemsiyaahmed9527
    @shemsiyaahmed9527 Месяц назад +14

    አህሙ ወንድሜ አንዳንዴ አሏህ ኸይሩን ሲመርጥልን የምንወደዉን ያርቅብናል ምክንያቱም ለኛ እሱ የወደደዉን ሊሰጠን ማለት ነዉ በሷ መሄድ ምንም አትከፋ

  • @rytyygyyft5070
    @rytyygyyft5070 Месяц назад

    አይዞህ ወድሜ የተሻለችውን ይስጥህ ዱአአድርግ ማፍቀር ጥፋትአይደለም