ወዳጅና ጥላቴን ለይቻለዉ🥹// ሶፊያ የልብ ህመም ከባድ ነዉ አለች😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @seidTube854
    @seidTube854 2 месяца назад +467

    ሶፊን የምትወዱ እስኪ አላህ ያሽርሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ በላቱ❤❤❤

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад +5

      ዛሬ ወድጀሀለሁ ሠብሥክራይቤንም እመልሣለሁ አሥቸነበር

    • @AwaLeyla-nr8te
      @AwaLeyla-nr8te 2 месяца назад +3

      አሏህ አፊያ ያድርጋት ሚስኪንዋ😢😢😢

    • @RahemaXd-vm2pw
      @RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад

      አላህያሽላት ታሳዝናለች አላህያሽላትታሳዝናለች

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад

      @@AwaLeyla-nr8te በጣም

    • @Rachoየቡታጀራዋ
      @Rachoየቡታጀራዋ 2 месяца назад +2

      በቀደም በሞት አፋፍ ናት ብክከ ነበር ሴት ቢጤ ነህ ልበል

  • @reemahmad3374
    @reemahmad3374 2 месяца назад +42

    የኔ እህት አብሽሪ ይህም ያልፋል ጆዬ እባክህ ከጎኗ ሁንላት

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +247

    ሶፉዬ ያምታሰዝናኝ ለኔ ብቻ ነው ግን😢😢😢😢😢

    • @HayatHayat-e4d
      @HayatHayat-e4d 2 месяца назад +2

      እረ እኔም በጣምነዉ የምታሳዝናኝ እረ በአላህ

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад

      እኔም ወላሂ

    • @ሜሪጓልካናዳ
      @ሜሪጓልካናዳ 2 месяца назад

      እኔም 😢😢

    • @rabiyara2445
      @rabiyara2445 2 месяца назад

      ወላሂ እኔም በጣምነው የምታሳዝነኝ በጣም የተጎዳችሰውነች አላህ ያሽራት

    • @user-rt8vHayu
      @user-rt8vHayu 2 месяца назад

      ለኔም

  • @rahmafantaw
    @rahmafantaw 2 месяца назад +10

    ጆየ የኔ አስተዋይ የሠው ዘረ ተባረክ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ❤❤❤❤

  • @Zainab-p1h
    @Zainab-p1h 2 месяца назад +162

    ዱአ አርጉላት በአላህ

  • @ዙለይካየመስቆቅመም
    @ዙለይካየመስቆቅመም 2 месяца назад +17

    ሶፊዬ የኔ ጠካራ አይዞሽ በአላህ ተስፋ አትቁረጪ ኢንሻእላህ ኢሄም ቀን ያልፋል ጆስ አተና አህሙ የት ሆደው ነው እያልኩ ነበር እንኳንም መጣክ ከጎና ሁኑ

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 2 месяца назад +135

    ጆስዬ የኔ መልካም ከጎኖ ሁን እግዚአብሔር ይማርሽ ሶፍዬ ❤❤❤❤❤❤

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 2 месяца назад +1

      በትክክል ደምሪኝ

    • @HayatMeka-pt8hs
      @HayatMeka-pt8hs 2 месяца назад

      ​@maryamእህት ደምሪኝdawood5052

    • @የሺውርቅ
      @የሺውርቅ 2 месяца назад +1

      ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌

    • @MariyamaEthopia
      @MariyamaEthopia 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤​@@የሺውርቅ

    • @MariyamaEthopia
      @MariyamaEthopia 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 2 месяца назад +67

    ጀሲ ምረጥ ሰው ሶፊዬ የኔ እህት አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 2 месяца назад +185

    ጥላትሽ አንገቱን ይድፋ ሶፊዬ😢

  • @Etutube22
    @Etutube22 2 месяца назад +28

    ሶፊዬ የኔ ውድ እህት አላህ ጨርሶ ይማርሽ🥰እንቅፋትሽን ጠላትን አላህ ይያዝልሽ😢❤

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc 2 месяца назад +102

    ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በጸሎት አስቧት እስኪ የት ናችሁ የሶፊ ወዳጆች ፈጣሪ ጨርሶ ይማረሽ የኔ እናት አሜን በሉ 🙏😥😥😥😥

    • @HalenaberaHalenabera
      @HalenaberaHalenabera 2 месяца назад +1

      አዎ ትክክል 👌👌👌እሺ

    • @EyerusGudisa
      @EyerusGudisa 2 месяца назад

      🙏 🙏

    • @RdEy-lu8vo
      @RdEy-lu8vo 2 месяца назад

      እሺ የኔ ዉድ ወገን ንሁናት ስደተኛዋ እህቴ😢❤❤❤

    • @rahelhagos542
      @rahelhagos542 2 месяца назад

      Amennn Amennn Amennn 🙏🙏🙏🙏

    • @drr8432
      @drr8432 2 месяца назад

      አዎ ትክክል እሺ ❤ሶፊዬ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤🎉

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 2 месяца назад +6

    በውነት ጆሲየ የትንሽ ትልቅነህ አስተዋይ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ እመቤቴ ትጠብቅህ የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 2 месяца назад +49

    አይዞሽ የኔማር ስታሳዝን የኔልዩ ሰው ቢርቅሽ አላህ ካንችነው ሁሌም አላህ ይወከልሽ የኔውድ ስስልብ ነሽኮ

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 2 месяца назад +14

    ሶፊ አላህ አፊያ ያርግሽ ጤናን የመሰለ ትልቅ ሀብት የለም

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 2 месяца назад +21

    አላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ሶፊ ቆንጆ በዚ ጊዜ የወደቀን የሚያነሳው የለም

  • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
    @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 2 месяца назад +12

    የኔ ማር አይዞሽ ሶፍየ አች እኮ ውድ ነሽ ሁሉንአሟልቶ የሰጠች እንቁ ጀግና ልጅ ነሽ ማሪያምን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ አይዞሽእሽ ሰው አትመኝ በፈጣሪሽ ተማመኝ አይዞሽ❤

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 месяца назад +83

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰

  • @BirtukanEshetie-i6w
    @BirtukanEshetie-i6w 2 месяца назад +20

    የኔ ቆጆ አይዞሽ ፈጣሬ ጨርሳ ይማርሽ ጆየ የኔ መልካም❤❤❤❤

  • @RaheemaRaheema-k9d
    @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад +23

    ወላሂ በጣም የምንድሽ ቤተሠቦች አሉሽ በቅረብም እደነዚህ የሆኑ ጓደኞች አሉሽ የብቸኝነት ሥሜት አይሠማሽ የኔ ቆጆ የጓደኛ ብዛት ምን ያደረግልሻል

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 2 месяца назад +10

    እግዚአብሔር ይማርሽ የእኔ ቆጆ

  • @MuazSiraaj
    @MuazSiraaj 2 месяца назад +39

    Wow ማሻላሕ ቁርኣነው አጠገቢሽ ኣየት

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ
    @እግዚብሔርእሪኛየነዉ 2 месяца назад +19

    የኔ ውድ ኡፍፍፍ እንደት ኣጀትን እንደ በላችን ኡኡፍፍፍ 😢😢😢😢💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊😘😘😘😘💖💖💖

  • @hayat-cb8cu
    @hayat-cb8cu 2 месяца назад +29

    የልብ ህመምን የሚያዉቀዉ የሚያመዉ ብቻ ነዉ አላህ ካቲማችንን ያሣምርልን አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔ እህት😢

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d 2 месяца назад

      በጣም

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 2 месяца назад +2

      እኔም ያመኛል ስጨናነቅ ነዉ ብዙግዜእሚጥለኝ ወላሂ ድገት ጭልምነዉ እሚልብኝ ከባድነዉ

    • @moomoalkaaber2171
      @moomoalkaaber2171 Месяц назад

      ​@@FatumaFatuma-gs8qr9715enem yareb alah afiyachinn yimelsiln yare😢😢

  • @emammukuna
    @emammukuna 2 месяца назад +12

    አላህ ያበርታሽ መልካም ጋደኛ ያስፈልጋል ይመችህ ብራዘር

  • @HabibaSiyd
    @HabibaSiyd 2 месяца назад +14

    ጆየ የኔ ወንድም አላሕ ትልቅ ደረጃ ያድርሰሕ ያሰብከዉ ሁሉ ያሳካልሕ

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 2 месяца назад +10

    አይዞሽየኔከርታታ,የኔሰውአማኝ,የኔየዋህ,ሁሉንምእኮታልፊዋለሽግንአይዞሽእህቴ,እግዚአብሄር ይማርሽ,የኔስደተኛ,ሁሉምያልፍል,ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍአይይይይይይየስደትመጨረሻው💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SeadaMehammed-cv8vn
    @SeadaMehammed-cv8vn 2 месяца назад +9

    ሶፊዬ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ

  • @amarishamarish132tubegrce
    @amarishamarish132tubegrce 2 месяца назад +3

    ብዙ አትጨነቂ አታስብ ሁሉ ነገር ትተሽ ከልብ አውጪና እግዚአብሄርሽን ለምኝ ጸሎት አድርገውታል መቼም ወርቅሽ በዛ ቦታ አትቀርም ትንሽ ያለሽ እግዚአብሔር እንደሚያነሳ አምናለሁ የኔ ቆንጆ አይዞህ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 2 месяца назад +13

    አላህ የሽርሽ ጠንካራ ሆኜ በርች ተስፋ አትቁራጭ ❤❤❤ ህይወት ይቀጥላል አብሽር 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @MakahAhmed-f8o
    @MakahAhmed-f8o 2 месяца назад +5

    ሶፊን እምትወዱ ሁሉ አላህ ይውደዳችሁ ጆየ የኔልዩ ወንድም እነመስገናለን የሀገረ ልጂ❤❤💖

  • @YgEt-ss7kv
    @YgEt-ss7kv 2 месяца назад +13

    አይዞሽየኔ ዉደ አሏሀያሽልሽ ማነዉ ቁረአኑን ሲያይ ደስያለዉ የኔስስት ከአሏህ ቃልበላይ ጓደኛ የለም አጥብቀሽ ያጂዉ ይፈዉስሻን ኢንሻአሏህ

  • @sojoogoj6399
    @sojoogoj6399 2 месяца назад +8

    የኔ መልካም ሴት ሶፊ እግዛብሄር ይማርሽ አይዞሽ ጆሲ አንተ መልካም ልጅ ነህ እባክህን አትራቃት አይዞሽ ባይ ያስፈልጋታል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofitube-hy1mp
    @sofitube-hy1mp 2 месяца назад +13

    ሶፊየ የኔ እህትአየዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርር አፊያ ያድርግሽ ጆየ አትተንም ፈጣሪ ይስጥህ እናም ከጎኗ ሁኑ በፈጣሪ ❤❤

  • @ArshyaF-l7z
    @ArshyaF-l7z 2 месяца назад +4

    ጆ የኔ መልከም አለህ ይጨምርልክ❤❤ ሶፍ አፍየ የርግሽ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад +11

    የልብህመምን የሜቅያቀዋል እፍ እደትዳስለቀሽኚ 😢😢😢ብቻ አላህምህረቱንያጣልሽ ብቸኚነት ሁሉይሰማልብቻ

  • @SenyaMusema
    @SenyaMusema 2 месяца назад +5

    እኛም ተሰምቶናል ብቻን መሆንሽ አብሽሪ አለህ አለልሽ❤❤

  • @GuHu-i6l
    @GuHu-i6l 2 месяца назад +14

    አይዞሽ ሶፍየ 😢😢😢አላህ ያሽርሽ የኔ ቆጆ ጆ ምርጥ ስው ክበርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b Месяц назад

    አውነት ነው ጆስይ ሶፊ በጣም ታሳዝናለች አግዚአብሔር ይማራት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሁሉምበጊዚው
    @ሁሉምበጊዚው 2 месяца назад +6

    ጆዬ አበረታታት ሰፈር ቀይራ ትኑር ትጠንክር ለማን ብላነው የተተፋ ምራቅ መልሱ አይዋጥ የሻማወንድ ለምን ብለሽ ቀልጦ ለምያያው ሁሉም የጁን ያገኛል 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @mohammadtaryam4162
    @mohammadtaryam4162 2 месяца назад +6

    የኔ ውድ አሏህ ይማርሽ

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 2 месяца назад +19

    አንዳንድ ጓደኛ እንደዚች ልጅ ሰባብሮቹ ይሄዳል አንዳንዱ ደግሞ ልባችሁን ይጠግናል ከክፉ ጓደኛ ይጠብቃችሁ 🙏

  • @hhht597
    @hhht597 2 месяца назад +3

    ሷፊየ አሏህ ያሽርሽ የኔ ቆንጆ ቁረአን መዳኒት ነው ወላሂ ሥተኝም ስትነሽም ቁረአንሽን አደራ የኔ ውዲ እህት አሏህ አፊያ ያዲርግሽ ማሬ😢😢😢😢

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 2 месяца назад +3

    ሶፊአሰለቀሰችኘ የኔ ቆጆአይዝሽ ለጥለመቶችሽ እጀሰእዳሰጭ ❤❤❤❤❤❤❤ ጉዞ ወደፊት ጆሲን ኤዲን ናዲን የመሰሉ ወድምእና እህት ስላለሽእድለኛነሽ🎉🎉🎉❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 2 месяца назад +16

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    ሰላም ጆሲ እዴየት ናችሁ ሶፊ መኩሸየ እዴየት ነሺ አብሺሪ አይዞሺ ኢነላህ ማአሳቢሪን ውዴ

    • @LoloIolo-g8p
      @LoloIolo-g8p Месяц назад +1

      👍👍⚘️⚘️✔️✔️

  • @H̤i̤w̤e̤-p2q
    @H̤i̤w̤e̤-p2q 2 месяца назад +8

    ጆሲ መልካም ሳዉ ❤ሶፍዬ አይዞሽ እህቴ 😢

  • @melkamadamu6929
    @melkamadamu6929 2 месяца назад +1

    ሶፊ እባክሽ ከዚህ ሙድ ውጭ ጆሲ እባክህ ከሙባ ጋር አገናኛት ሌሎችን ትርሳቸው

  • @Sam-x6v9h
    @Sam-x6v9h 2 месяца назад +35

    የምር አተና አህሙ እየጠበካቹ ነበር ሁሌም ከጎንሽነንእያላቹ ብዬታዝቤያቹነበር እካንደህናመጣህ

    • @ሀዩየማሻዋ
      @ሀዩየማሻዋ 2 месяца назад

      ግን ዘመድየለትም እድ አድስ አባብ

  • @SaraSara-zr4tr
    @SaraSara-zr4tr 2 месяца назад +2

    ጆስዬ የኔ መልካም ውድም ከጎኖ ሁን እግዚአብሔር ይማርሸ የኔ ውዴ ሶፍዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KokoB-ኘ5ጨ
    @KokoB-ኘ5ጨ 2 месяца назад +10

    😢😢😢😢😢😢😢😢አስለቀሽኝ😢😢😢አላህያሽርሽ

  • @almanal8814
    @almanal8814 2 месяца назад +2

    ሶፊየ አላህ ያሽርሽ ውደ ጆየ ምርጥሰው ሁሌየም ከጎኗ ሁንላት ኡፍ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 2 месяца назад +5

    እብሺርለብጎነው የኔውድ እህት 😢😢😢😢😢አላህ ኢሜወደውን ይፈትንንል

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 месяца назад +1

    ጆሤ የደሤልጀ ሥለሆነ በጣም ምርጥ ልጀ ነህ

  • @Elham-j1z
    @Elham-j1z 2 месяца назад +13

    ሶፊየ አላህ ያሺርሺ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Rahmetanda
    @Rahmetanda Месяц назад

    ጆሲየ መልካምነት ለራስ ነው ሁሌ መልካም ሰው ሆነክ እያየሁክ ነው ይጨምርልክ ሶፊ አልላህ ያሽርሽ ያችን ሲሜት አውቀዋለሁ በጣም ይቀብዳል ሰል ሲጥል ፈራጁ ብዙ ነው አብሽሪልኝ ሙስም እህቴ

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 2 месяца назад +18

    አብሽር ሁብ አለህ አለልሽ ሂሻአለህ ዱአርጊ ሁለቹም ከልበቹ ዲአርጉለት 😢😢

  • @MeeraR-t3f
    @MeeraR-t3f 2 месяца назад +2

    የኔ እናት አይዞሽ ሶፌየ የዛሬ ሰዉ ስወርቄ እሜስደስታቸዉ ከፈጣሬ በታች ሰዉ አትመኔ በተለይ ሴት ጓደኛ በራስሽ ጠክሬ ማሬ ፈጣሬ ይማርሽ አታስቢ አትጨነቄ ሁሉም ለበጉዉ

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 2 месяца назад +3

    አላህ አፊያ ያርግሽ የኔ የዋህ ሶፊየ የኔ ውድ

  • @AAa-jr4gn
    @AAa-jr4gn 2 месяца назад +2

    ሶፊ አለህ አፊያሺን ይማልስልሽ አለህ በራህማት አይኑይይሺ አብሺሪ 😢😢😢

  • @FatumaAIi-r2c
    @FatumaAIi-r2c 2 месяца назад +8

    አላህ አፍያሽን ይመልስልሽ ሶፊ❤

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g Месяц назад

    ጆንየ ምርጥ ሰዉ አተን የወለደች እናት ሺ አመት ትኑር

  • @عبابهعبابه-ذ9خ
    @عبابهعبابه-ذ9خ 2 месяца назад +4

    ሶፊየ ፈጣሪ ይማርሽ😢❤ጆየ የምወድህ በምክንያት ነው❤❤❤🎉

  • @ameriyaameri
    @ameriyaameri Месяц назад

    ሰው ሄደ መጣ ብለሽ አትጨነቂ የኔ ቆጆ ብቻ እራስሽን ጠብቂ አላህ አፊያ ያርግሽ እህቴ ሰው ግን ከሀዲ መሆኑ ወላሂ ባቺ አየሁኝ ተያቸው ጠካራ ሆነሽ አሳያቸው ❤❤❤❤❤ ጆ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ሉቤታደ
    @ሉቤታደ 2 месяца назад +4

    የመጀመርያ ኮማችነኝ ሶፌየ አላህ አፍያሸን ይመልሸልሽ ሁቢ

  • @MedinaShfraw
    @MedinaShfraw Месяц назад

    ቶፊቅ ግን መቶ መጠየቅ አለበት ምንም ቢሆን ጥሩ ነገር አሳልፈዋል መጥፎውን ሳይሆን መልካሙን በማሰብ ነው መኖር

  • @BeleTUAmare-i7h
    @BeleTUAmare-i7h 2 месяца назад +3

    ፈጣሪ ይማረሽ ሳፊየ ጠንከር በይ እህቴ እራስሽን አትጎጂ ያለፍውን ትተሽ ወደፍት ተጉዢ

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 2 месяца назад +1

    አብሽሪ ሶፈ አወ አላህ ሚወደዉን ነዉ ሚፈትነዉ አልሀምዱሊላ ማለት ነዉ ጆየ ምርጥ ልጅ

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 2 месяца назад +6

    አይዞሸ የኔ ናት😢❤🎉🎉

  • @RabiaHusen-v9p
    @RabiaHusen-v9p 2 месяца назад +2

    Allah yashirshi ጆሲ በናትህ የተጣሉበትን አስታርቃቸው በአላህ

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 2 месяца назад +17

    አላህ አፍያሽን ጨርሶ ይመልስልሽ ሶፊየ ማነው ቁረአኑን አይቶ የተደሰተ

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 месяца назад +25

    ሶፊዬ የኔ ቆንጆ የልብ ህመም በጣም ከባድ ነው የሰው ልጅ እኮ ቢሞላለትም መጨነቁ አይቀርም ሻይ አትጠጪ ትኩስ ትኩስ ነገሮች አቀዝቅዘሽ ተጠቀሚ በተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ከላይሽ ላይ ያንሳልሽ በቃሽ ይበልሽ ውዴ 😢😢😢❤❤❤

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 месяца назад

      ​@@እናቴእወድሻለው-ነ4መሄዳ እኮ ጠይቃታለች ሲጀመር ሄሉ ሀዘን ላይ ነበረች ቡታጅራ

    • @እናቴእወድሻለው-ነ4መ
      @እናቴእወድሻለው-ነ4መ 2 месяца назад

      እሽ😍አጠፉሁት ​@@ፍቅር-ሰ9ፀ

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 2 месяца назад

      @@እናቴእወድሻለው-ነ4መ ችግር የለውም ውዴ ♥️🙏

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 2 месяца назад +9

    አደኛነኚቅመሞችሶፍእህትአላህያሽልሽ

  • @MimiMohd-j8j
    @MimiMohd-j8j 2 месяца назад

    ማናቸውም በሶፍያ ጎን ሆኖ እውነት ሶፊያ አንድ ነገር ብትሆንም ተጠያደርስባት ምክንያት ነው ምክንያት ነው ሴቶች ሞከሩ እንዴት ትኖር ችሎት መኖር አልቻለችም እሱንም አዛባ ላይ የሱ ቅምጦች ደግሞ በሱ መኪና ሹፌር ሁሉ ነገር😭

  • @Gghj-ls6kf
    @Gghj-ls6kf 2 месяца назад +5

    ጆዬ መልካም ሠው

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይማርሽ..... ለሰው ሰዉ ነዉና መድኃንቱ ❤❤❤ ሐይማኖት ፣ ዘር ሳትሉ መጠያየቃችሁ በጣም ደስ ይላል ❤❤❤

  • @WafaaKerres
    @WafaaKerres 2 месяца назад +12

    ሶፊዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል መያልፍ ነገር የለም የኔ ወደ እግዚአብሔር ይመርሽ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MehubaSherefa-o6s
    @MehubaSherefa-o6s 2 месяца назад +1

    ሶፍዬ አላህ አፍያ ያድርግሽ ወላሂ በጣምነው የምታሣዝነኝ ጆዬ አላህ ይጨምርልክ❤❤❤❤

  • @halimamohammad6614
    @halimamohammad6614 2 месяца назад +4

    አላህያሺረሸእህትአይዞሺ

  • @tamriymam2101
    @tamriymam2101 2 месяца назад +1

    ሶፍዬ አላህ ያሽርሽ እኔም የሷ ቢጤ ነበርኩ አባቴ እድሜውን ያስርዝምልኝ አሳክሞ ብዙ ተሰቃይቱ ተሻለኝ አሁን ስደት ላይ ነኝ አልሀምዱሊላህ ሶፌን ሳይ ያለፍኩት ትዝ ይለኛል😢😢

  • @Helimayesuf
    @Helimayesuf 2 месяца назад +4

    አሏህ ያሽርሺ ዉዷ እህቴ

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 2 месяца назад +1

    ወይኔ ሱፈዬ አይዙሽ እግዛብሄር ይማርሽ ጠላትሽ ይ.ፈር አትተኝ ተነሽ እራስሽን ጠብቂ ሂወት ይቀጥላል

  • @ZemzemWedad
    @ZemzemWedad 2 месяца назад +3

    አይዞሽ አላህ ያሽርሺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 2 месяца назад +2

    ፈጣር ይማርሽ የኔ እህት👏

  • @Fafi-l6d
    @Fafi-l6d 2 месяца назад +4

    አላህ ጥላትሽንቀስበቀስያስወግድልሽ

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 2 месяца назад +1

    ሶፊየ አትዘኚ ሑሉም ያልፋል ሠዉ ሔደ ሠዉመጣ እያልሺ አታስቢ እራስሺን ለማንቃትሞክሪ

  • @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz
    @zuzuzuzuzuzuzuzuzuz 2 месяца назад +3

    ሶፊ ኣላህ ጤናሽን ይመልስልሽ ኣብሽሪ

  • @serjd9882
    @serjd9882 2 месяца назад +1

    ሶፊዬ አሏህ አፊያሽን ይመልስልን።ጆን የኔ መልካም ሰው ከሶፊ ጎን ስለሆንክ ደስ ብሎናል❤❤

  • @እሙአቡዲ
    @እሙአቡዲ 2 месяца назад +8

    የኔ እህት አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልሥልሽ
    ሁሉንም ለአላህ ትተሽ ወደራስሽ ተመለሺ 😢😢

  • @tsehaytekle1238
    @tsehaytekle1238 2 месяца назад +1

    ሶፍዪ አግዛቢር ይማርሽ ጨርሶ ጠንካራ ሁኚ አራስሽን ጠብቂ ይኒ ማር❤❤❤❤❤

  • @YtfGd-v8v
    @YtfGd-v8v 2 месяца назад +7

    ጆዬየሰውልክአደራሶፉን❤

  • @emuyasserh8839
    @emuyasserh8839 2 месяца назад +2

    ጆሲ ምርጥ ሰው ነህ ሶፊየ አይዞሺ አላህ አለሺ ከሁሉም የአላህ ይበልጣል

  • @AbideAbinoWochamo-qg4lq
    @AbideAbinoWochamo-qg4lq 2 месяца назад +5

    Ayizoshe sofe hulumi yalifale allaha affi yarigeshe❤❤❤

  • @TUBE-fb2or
    @TUBE-fb2or 2 месяца назад +1

    አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ ሶፊየ ውዴ ሶፊ ያገኛሽውን ምግብ ብይ ምግ ብ ካልበላሽ መዳንሽ ያስፈራ ዘምዘም ውሀ ታገኝ እደኩ ጠጭ ምግብ ብይ

  • @Tigst-b8g
    @Tigst-b8g 2 месяца назад +2

    አይዞሺ ከሰዉ ፈጣሪ ይበልጣል እረ ለቤተሰቦችሺ ተጨነቂ ለናትሺ ላባትሺ እደዝህ ሁነሺ ቢያወት ይጎዳሉ ሚዲያላይ እደዝህ ሁነሺ ሚዲያላይ ምን ታረጊ አለሺ ሰዉ የሚመክር የለምደ እኔ አረብ አገር ስታመም ደህናነኝ ነዉ የምላቸዉ ለምን ሳልጎዳ ቀረቸ አይደለም ቤተሰብ እዳይጨነቅብኝ ልባቸዉ እዳይሰበር ስለምፈራ ነዉ ላችም ፈጣሪ ልብ ይስጥሺ❤❤❤❤

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 Месяц назад

    ኡፍፍፍፍ ሶፊየ የኔ የዋህ አብሸሪ አላህ ብቻ አይተወሸ ሰው አሰመሳይ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RahmetRahmet-yy8fs
    @RahmetRahmet-yy8fs 2 месяца назад +1

    ሶፊየ.የኔእናት.በርችልኝ.እማየ.ሁሉምያልፋል.ለማይሞላ.አዱና.አትጨናነቂ.ሁሉም.ሲቀር.ይቀራል.እማ.ጆየ.የኔአባት.ያገሬልጅ.ሶፊየንአበረታታት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeayeshmenale8358
    @yeayeshmenale8358 Месяц назад

    የኔ እህት ጨርሶ ይማርሽ እህታለም ተቀሳቀሽ አዎ መልካም ሰው አይጥፋ

  • @SeadaBedru-m9t
    @SeadaBedru-m9t Месяц назад +1

    ሶፊን የምትወዱ እስኪ አላህ ያሽርሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ በላቱ

    • @SeadaBedru-m9t
      @SeadaBedru-m9t Месяц назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MadeenaMadi-s6o
    @MadeenaMadi-s6o Месяц назад

    ጆሲ ሚስኪንወላሂ እባየ መጣ ምግብ በልተሻል እው ብቻሽን ሲል አጀቴን በላኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abebuali
    @abebuali Месяц назад

    አላህ ይማርሽ ሶፊየ አይዞሽ እማያልፊ የለም ሁሉም ያልፍል ሶብር አርጊ የተሻለ ቦታ ትደርሻለሽ ጆስየ ፍጣሪ ያክብርህ

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 2 месяца назад

    አፈያሽን ይመልስልሽ እባክሽ እራስሽን አትጉጂ እህቴ ከኔ ባላይ ችግር ያሳለፈ የለም እህቴ ሁሉም ያልፍል