ልጅ ማይክ የጠበሳት ልጅ ለቲጂ አገልግል አድርሱልኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 211

  • @amen4756
    @amen4756 Месяц назад +9

    ሊ እቃላይ ብርሽን ከምታወጪ ወርቅ ብር አስቀመጪ የሚጠቅምሽ እሱ ነዉ ሊ እደምክር ነዉ ያልኩሽ ቁሳቁስ ቢሸጥም ጥቅም የለዉም የተቀመጠ ንብረት ግን ይጠቅማል❤❤

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i Месяц назад +4

    እኔ ቱርክ ነው የምኖረው ግን አላየሁሽም የማውቅሽ በ yotub ነው የማውቅሽ በጣም የዋህ እና ጀግና ነሽ ጌታ ምስክሬ ነው ሊያ ጥሩ ልጂ ነሽ

  • @meryem1299
    @meryem1299 Месяц назад +27

    ዛሬ ስለ ቲጂ እውነት አወራሽ ፍሬና ቶንዴ እባካችሁ አግዛት እባካችሁ

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +13

    ተባረኪ ሊያ ሰለ ቲጂ መተቸትሽ ትክክል ነው ቲጂ አበዛቺው ጥፍሯን አንጨፍራ ምግብ ትሰራለች ብዙ ስህተት እየሰራች ነው ሁሌ አሻሮ ቆይዋ አሻሮ ቆይዋ ትላለች ይኼ የስነልቦና ችግር ነው ሁሌ እራስን ማሳነስ ነው ሁሉንም ይዤው ይዤው አለች ቲክቶከር እስከሚሰለቸውዉ ለስራዋም ጊዜ አጣች ብቻ በፊት እንደወደድናት አይደለችም ሰው ናቀች ወዳጆቿም ምከሯት

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Месяц назад +3

    ሊያየ እውነትሽን ነው ፍሬ የምትባል አስመሳይ ናት ስንት ጊዜ ስለ ቲጂ ኮሜንት አድርጌአለሁ ግን መልስ አትሰጥም

  • @hasinashaikh391
    @hasinashaikh391 Месяц назад +7

    እኔ ገና ዛሬ ነው ኩመንት የምስጥሽ ስለቴጅ የተናገርሽው ነገር ትክክል ነሽ ውነት ነው ያውራሽው በተለይ እነዛ ባልና ሚሥቱች እንደጎደኛ አይመክሮትም መጠቀሚያ ነው የሚያርጎት

  • @Jonny-z9n
    @Jonny-z9n Месяц назад +16

    አረ ዘድሮ የነገር ሳይሆን የንሰሐ ነው 🙏🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Месяц назад +4

    ትክክል ነሽ ሊያ ስለ ቲጂ የተናገርሽው። አብረዋት የሚሰሩት ትክክል አይደሉም።

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 Месяц назад +2

    ወይ ሊያዬ ታስቂኛለሽኮ አልጫና ቀይ ወጥ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር አላለችም ?ግን የጤና ይሁንልሽ ብያለሁ ❤ 😅😅😅😅😅 የሌለው ያለውን ቁጭ ብሎ ይበላል 😅😅😅😅😅 ያገሬ ምግብ ሲያምረኝ ሲያምረኝ ሊያጋ መምጣና ማየት ብቻ ነው እንደበላሁ ቆጥሬ እሄዳለሁ ይባረክልሽ ግን ሌላ የስራ ፊልድ ብትቀይሪ ጥሩ ነው ሰው ቢሞትም ስራው አይሞትም መቼም ሙዋች ነን ሁላችንም ተራችንን ጠብቀን እናም የምናስቀምጠው ስራችን ግን አይሞትም መልካምም ይሁን መጥፎ እኛ ባንሰማም ልጆቻችን መቼም ከኛ ጋ አብረው አይሞቱም ስለዚህ ያንን ማሰቡ አይከፋም የኔ ውድ❤

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 Месяц назад +7

    የወጣት ባልቴት ሊያቆጆ በቃ በሀሜት ቢዝነስ እሥከመቸ ግን ነይ ከመዳምቤት እሸቅል ሀላል ገዘብ ጀሀነብ የማያሥገባ በጉልበታችን ተይ ሀሜት ይቅር እሣት ትገቢያለሽ

    • @LubabaImaam
      @LubabaImaam Месяц назад

      መጀመሪያ ላኢላሀ ኢለላህ የአላህን አንድነት አምና ትቀበል

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Месяц назад

      ​@@LubabaImaam😂😂😂😂

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 Месяц назад +15

    አነቺ ሊቭ ሰትገቢ ለልጅሽ የተለያየ ከለር መጫወቻ አቅርቢላት

  • @T.TAbebe
    @T.TAbebe Месяц назад +9

    ውነትሽነው ፍሬና ወዴ እኔም አሎዳቸውም ልዳቸውንም ለማኝ አረጎት

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +8

    ባልና ሚስት ከልጃቸው ጋር ስም አንጠራም

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 Месяц назад +6

    ግፍ አትናገሪ።ሰጭም ነሽ ጌታ ነዉ ።ነገ የምትህኚውን አታውቂም። ያውም በዛሬ ባለቀበት ጊዜ።

    • @aydaayda9381
      @aydaayda9381 Месяц назад +2

      ምን ማለት ነው ያለቀበት ግዜ ስትል

  • @aselefmengiste8728
    @aselefmengiste8728 Месяц назад +2

    እውነትሽን ነው በጣም ነው የምታስጠላኝ ጥፋሮን እንደዚህ አድርጋ በዛላይ ፀጉሮ እባክሽ ምከሪያት ስራዋን እንዳታጣ

  • @fanusol8668
    @fanusol8668 Месяц назад +2

    ሰለ ቲጂ የተናገርሸው እውነት ነው ❤

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12 Месяц назад +4

    ትክክል ሊያ ተባረኪ ፍሬህይወት የምትባለው ናት ከነ ባሏ ሁሌ ነው የምታዘባቸው ያሰብኩትን ያታዘብኩትን ነው የተናገርሸው በዛላይ ቲክቶክ ያ ሁሉ ስድብ ሲወርድባት አጥፍተው አይወጡ እሷን አያሰወርዷት ይቱፕ እንድትጭን አይመክሯት 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @user-iq3wh1xs5t
    @user-iq3wh1xs5t 15 дней назад +1

    አለማወቅ ደፋር እንደሚያደርግ ባንቺ አየሁ መሀይም

  • @Somayube
    @Somayube Месяц назад +2

    ይመችሽ ያራዳ ልጅ አንቺ ብቻ ነሽ ንሮን ያወቅሽበት 💞

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 Месяц назад +6

    እኔ የዚች ሴትዮ የገቢ ምንጭ ምንድነው ሁለዬ ሰርግ ነው በየቀኑ ብፌ ሰው አንደዬ መብላት አቅቶታል

  • @jemberberhe3834
    @jemberberhe3834 29 дней назад

    ብይ በደንብ ሁሉም ተደብቆ ስለሚበላ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ በሊታ ነዉ በግልፅ ግን መብላት ኣይወድም።

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze Месяц назад +11

    Your Lough is Agly

    • @KikiNasser-ll4ze
      @KikiNasser-ll4ze Месяц назад

      You don't have any style except to eat injera

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +6

    ትጅየ ጎበዚናት በጣም ጀግናናት

    • @user-iu5zd5iu9l
      @user-iu5zd5iu9l Месяц назад +1

      Yebibituwan chiger eyasayechi gim nat

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 Месяц назад

      @@user-iu5zd5iu9l እኔ በሰራዋ ናው ይልኩት

  • @Sinbarenazelalem5420
    @Sinbarenazelalem5420 Месяц назад +6

    Liye about Tg your correct 👍 lekenesh ebeza balena mistoch mood eyeyazubat new

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 Месяц назад +2

    ምክር አትሰማም መታየት ብርቅ ሆባታል

  • @binizewdi1654
    @binizewdi1654 Месяц назад +2

    አይ ያሮጊቴ ማሰፈራራያ ሠርቷል አይ ሊያ በባዶ እንደ ቆሮቆሮ የሚጮሂው?😱😱😱

  • @user-fb8br4ox2v
    @user-fb8br4ox2v Месяц назад +7

    እድህ እደመብላትሽ አትወፍሪም ውስጥሽ ፌስታል አለዴ😂😂😂

  • @China-vl3ol
    @China-vl3ol Месяц назад +4

    ሊያ ፍቅር

  • @TegistBiru
    @TegistBiru Месяц назад +9

    ምን አይነት ሳቅ ነው

  • @bezaselemon8808
    @bezaselemon8808 Месяц назад +2

    ዛሬ ገና ጥሩ ነገር አረግሽ ስለ ቲጂ ባወራሽው 😊

  • @yonatanteshome6800
    @yonatanteshome6800 Месяц назад +1

    Hi liyaye konjo welcome back beautiful zare Demo betam amrobishal I swear have fun konjo kegoneshe Nene we love you ezgiyaber yitebekesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @RahmahMohammad
    @RahmahMohammad Месяц назад +2

    ዝያቸው ብይ ሊያየ ማንም ሰው ሳይበላ አይኖርም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад

      አፒታይዘር ናት😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gx5mh7pu2l
    @user-gx5mh7pu2l Месяц назад +1

    ሊያየ የታዘብኩሽ ግን habesha
    ጋ ነዉ ሀሳብ የምትሰሪቂዉ tik tokያለችዉን አንች ተ
    ታሰፊዋለሽ

  • @meronhabteghebriel
    @meronhabteghebriel Месяц назад +2

    You are right liya

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n Месяц назад +5

    አላወራም አላልሽም እንዴ?ደሞ ምላሽ እየሠጠሽ ነው ማሽላ እያረረ ይስቃል ይባላል ተናደሻል አይደል

  • @SimenaBelay
    @SimenaBelay Месяц назад +2

    ትክክል ሊያ ቲጂ ታሳዝናለች

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y Месяц назад +1

    ጂጂ ከሞጣ ማሽን ይሻለኛል ብላለች

  • @yeshilegesse2037
    @yeshilegesse2037 Месяц назад

    No worries just be yourself people are crazy you’re perfect many blessings

  • @ועח
    @ועח Месяц назад

    ሊያዬ የአርቲስት አቢስኒያ ጉድ ባለቤቷ በሚድያ ከብዙ በጥቂቱ ተናግሯል 🙏

  • @user-ym1gy4km4l
    @user-ym1gy4km4l Месяц назад +4

    ጂጂ ኪያ የምትባል የሽማግሌ ሸርሙጣ ልክ ልኳን ንገሪያት ሊያዬ❤❤❤

  • @Queen774Tube
    @Queen774Tube Месяц назад +1

    የሴት ልክ ሊቾ❤

  • @MonalizaMebratu
    @MonalizaMebratu Месяц назад +2

    ከሴት ሚቀበል ወንድ ሲቀፍ

  • @ruthevana72
    @ruthevana72 Месяц назад +86

    ሳቅሽ ሲያስጠላላላላላላ

    • @arditube7340
      @arditube7340 Месяц назад +5

      ያንችም እንደዛው ጥላዥም

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 Месяц назад +14

      እንደው በሁሉ ነገሯ እንደቀናችሁ ቱቱቱቱ

    • @arditube7340
      @arditube7340 Месяц назад

      @@hewanadamanazreth443 በጣም መብቷ ነው የፈለገችው ማድረግ በቤቷ ውስጥ ነው

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 Месяц назад +6

      ቅናታም

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Месяц назад +10

      😂😂😂ካስጣለሽ ለምን መጣሽ ልትሰሚያት😂😂

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Месяц назад +3

    አሽራ ሽምንት ዓመትሽ ነው አይደለ ለዚህ ነው ስኳር የምትጠጭው

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 Месяц назад +3

    ወንድ ልጅ ሲበልጥ ኑሮ ይሰምራል አብዛሀኛው ከማየው ትዳር🎉🎉

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w Месяц назад

    ትክክል ሊቾ በለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ስለገቢያዋ እራወራች ሌባ መጣብኝ እያለች ታለቅሳለች ማስተዋል ያንሳታል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад

      ከዕዉቀት ገንዘብ ሲቀድም ችግር ነዉ😢

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Месяц назад +3

    Bayee naa jibisistaa negernyaa

  • @lidiyaBUZAYEWU
    @lidiyaBUZAYEWU Месяц назад +15

    የኔ ምርጥ ሴት ማንንም እዳሰሚ ሁሉነገር ብታረጊ ያምርብሻል

  • @fdrre-hx2hr
    @fdrre-hx2hr Месяц назад

    ኬኳን ስትናገራት አንቀጠቀጠችኝ ጅጅ ዝሆን
    ሊችየ ከአንች ጋ እንደፈለጋችሁ ሁሉ ልጆችን መናገር ግን ጥሩ አይደለም😢😢

  • @md-ln5pq
    @md-ln5pq Месяц назад

    Eza menager yalebegnen tenageralew እኛ ሰምተናል በኬኳ ሲል ስትወጣ ለምን አልክ እንዳለችዉ እርግጠኛ ነኝ

  • @fiona7591
    @fiona7591 Месяц назад +1

    Love Tgye. Gobez gobez yehonech. May God continue to bless her hands. I wish Abiy would give her land to expand her location site for making her good. Diwedat and her friend firey dagi. Liyaye love you. Ere please bring Sisiyae again

  • @MeseretMoges-b5p
    @MeseretMoges-b5p 18 дней назад

    አንቺን በውስጥ መስመር እንዴት ላገኝሽ እችላለው

  • @KokiJoni
    @KokiJoni Месяц назад

    ልጅ ሚኪ የጠበሳት ዕርገኣት ትባላለች ትግራወይቲ ነች ኢትዮጵያን ወክላ የቁንጅና ውድድር ተወዳድራ ነበር ህንድ ሀገር 2024

  • @AseefaHab
    @AseefaHab 19 дней назад

    6:11

  • @MukermAhade-xi3fc
    @MukermAhade-xi3fc Месяц назад +4

    ሊዬ ስወድሽ አበላልሽ ይመቸኛል 😂😂😂

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Месяц назад +5

    ሊያ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @educate-t1
    @educate-t1 Месяц назад

    ቲጂ መች ሰው ትሰማለች:: እነሱ ምን ያርጕዋት:: በጣም ገንዘብ ትወዳለች::

  • @holyland3348
    @holyland3348 Месяц назад +2

    እረ አጥንት አትስጫት እዳትታነቅ

  • @Seni-Afro
    @Seni-Afro Месяц назад

    በነገርሽ ላይ miss Ethiopia 2023 ነች እና የሆነ ቱጃር አፉሪካዊ ቅምጥ ነበረች ሸቀል ሸቀል አርጋ ላሽ ብላዉ መሰለኝ 😉

  • @Ayu-gv3td
    @Ayu-gv3td Месяц назад

    ሊ ቆንጆ በጣም አምሮብሻል ዘሬ

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 Месяц назад

    Endetttt ekooooooo endemwdesh always u speak at the point and true liey ❤❤❤

  • @WeynshetMekonnen-g5i
    @WeynshetMekonnen-g5i Месяц назад +1

    አቺን በክፉ አይን የሚያይሽ ሁሉ በየሱስም ልቦና ይስጠው

  • @hayatahmed1267
    @hayatahmed1267 Месяц назад

    ሳቂ ሊቾ ጠላት ይቃጠል❤❤❤

  • @binyameberha5106
    @binyameberha5106 Месяц назад +6

    😂😂😂ፈታ ነዉ እኮ ምታረጊኝ ሊያዪ

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 Месяц назад

    በጥም ደስ ትይኛለሽ ግልፅ ነሽ ግን ሰው ስለምታሚ እልወድሽም ሰው አትሚ

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Месяц назад +1

    leje Mk yetebesat leje ke Etsehiwet atbeltem Etsehiwet ye 4 lejoche enat mehonua becha

  • @ZahabSamah
    @ZahabSamah Месяц назад +1

    Mashallaha tabaarkallah ❤❤❤❤

  • @halimaabdela7877
    @halimaabdela7877 Месяц назад +1

    TG yamarebat meslowat new
    Sew erasun Ayaskebrem
    Yehonech tera
    ደግሞ የትኛው የሚያረው ሰውነትዋን ነው ለማስታወቂያ

  • @saratekle7627
    @saratekle7627 Месяц назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈

  • @Eyarusesolomon
    @Eyarusesolomon Месяц назад

    ሊዬ አምሮብሻል

  • @user-md2rx7hz8p
    @user-md2rx7hz8p Месяц назад

    Lejesh meramed setjemer endet letawere new? Video west tegebalech kahunu asebebet endet endemetawere

  • @harinawilliam3649
    @harinawilliam3649 Месяц назад +2

    Hello don’t you have something else to say
    Just come with your own ideas instead ..,,

  • @merryyoutube2271
    @merryyoutube2271 17 дней назад

    እኔ በየቀኑ እሩዝ እበላለሁ አንቺ እንጀራ ።
    ትበያለሽ በሁነት አሰቀናሺኝ ሁሁሁሁሁ😭😭😭🤤🤤

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 Месяц назад +5

    ጅብ የሚጮህ ነው የሚመስለው 😂😂 ስትስቅ

  • @user-wc2vy3om6n
    @user-wc2vy3om6n Месяц назад +2

    Dont answer ይበቃል

  • @yeshilegesse2037
    @yeshilegesse2037 Месяц назад +2

    You re nice lad y

  • @user-qm3yi9bo7k
    @user-qm3yi9bo7k Месяц назад +3

    ሊያ 115,congregation

  • @md-ln5pq
    @md-ln5pq Месяц назад

    እመኚኝ አንቺ የዋህ የአዋቂ የቆንጆ መገለጫሽ ይሄ ነዉ

  • @hirutyilma3488
    @hirutyilma3488 Месяц назад +2

    ወጡን ሰፈራው

  • @emebet2513
    @emebet2513 Месяц назад

    Leyaye gobez nesh about sisi ❤ yetenagershew tebareki❤

  • @AseefaHab
    @AseefaHab 19 дней назад

    6:11 ምን አገባን

  • @user-ns1pz6yd1h
    @user-ns1pz6yd1h Месяц назад

  • @AseefaHab
    @AseefaHab 19 дней назад

    ምን አገባን

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 Месяц назад

    የኔማር ድምፃ አሳይን ኬኳን !!!

  • @mahletassefa-wx7jy
    @mahletassefa-wx7jy Месяц назад +1

    Setasteye

  • @SamerawitAbynhe
    @SamerawitAbynhe Месяц назад

    አጀቴን አራሽኝ ሊያዬ

  • @Mimimimi-tq8cz
    @Mimimimi-tq8cz Месяц назад

    ሊያዬ ሲኒሽ ስወደው

  • @MarryJo-j7r
    @MarryJo-j7r Месяц назад

    የማይሰራ ወንድ ኮመንት 😂😂😂ተመችቶኛል

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 Месяц назад +1

    ብይ ገና አይደለ ምግቡን ያየሽው

  • @aydaayda9381
    @aydaayda9381 Месяц назад

    ኡፍ አብዱ ኪያር ሙሉ ሰው ነው

  • @ssss-uz4ys
    @ssss-uz4ys Месяц назад

    Yerasish topic yizesh neyi please

  • @taterechhailu4142
    @taterechhailu4142 Месяц назад +1

    አጥንቱን ብይው

  • @AmehaAredo
    @AmehaAredo Месяц назад

    ትክክል

  • @hananhassen5287
    @hananhassen5287 Месяц назад

    Ebs lay masetaweka teserales eko alawekesateme

  • @MeronShume
    @MeronShume Месяц назад

    Licho 1

  • @ItzObvTheo
    @ItzObvTheo Месяц назад +6

    Fara mehonish yemitawekew like office worker you put coat with vest endet endemitasteigh you do not even talk something senseable

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g Месяц назад

    ከተማው ስለለማ ዝናቢን ውጫ ይላል ምሳሌ እኛ አብልት

  • @tigistzewdealemu9892
    @tigistzewdealemu9892 Месяц назад

    የሳሎን ጌጥ

  • @meronhabteghebriel
    @meronhabteghebriel Месяц назад +1

    Eski biyelgne yen konjooo hulu ngere new miyamerbeshe yen konjoo

  • @MaedaSeid-t1r
    @MaedaSeid-t1r Месяц назад

    ነጃት የታሰረችዉ በሰራችዉ ነው የማይነካ ነክታ ነው