መሪጌታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 137

  • @user-rl7eb4lm2v
    @user-rl7eb4lm2v 2 месяца назад +4

    ሊያ ግን የቤት አጋዥሽን ስታዣት ለምን በፍቅር አይሆንም አንቺ ማዳም ቤት እንደዚ ይሄንን አምጪ ያንን አምጪ እያለች ካመናጨቀችሽ ግድ አንቺም ቀጣሪ ስትሆኚ ማማናጨቅ እኮ አይጠበቅብሽም በፍቅር ብጠሪያትስ እህትሽ ብትሆን እንዲ ታደርጊያለሽ እባካቹ መቅጠር ብር ስካለን ብቻ እንደዚ እንነፋፋ ሰው ክቡር ናው ከምንም ይበልጣል ዛሬ አንቺ ይሄ ዩቱፕ ነው ቀለብሽ ይሄ ዩቱፕ ባይኖር ሰው ሱቅም ይሁን ኦፉስ የሰዎች አገልጋይ ነበርሽ እና ብዙ እንነፋፋ ተሰባሪ የሰው ልጅ ክብር ነው

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 Месяц назад

    D/r asayate yaferetulatale leye konjoooo❤

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 месяца назад +7

    😮😮መርጌታ የሰይጣን አገልጋዬች ናቸው ኦርቶዶክስ ከዚህ አሰራር መውጣት አለብን ማሞም የሰይጣን አገልጋይ ነው ንቁ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂 በቀጥታ ተዋረዱ😂😂😂😂😂😂😂😂 አጋንንታም ሁላ አላህ ያጥፍቸዉ። እነደዚ ነዉ መለየት ሰትለዩዋቸዉ ሰዉም ለይቶ ይናገራል።

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Месяц назад

      ወይኔ መሪጌታ ሲሉ ሰማሁ ልበል አረ ተው እደነዚህ አይነት ሰዎች እኮ የሰይጣን ስራ ነው እሚሰሩት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад +1

      @@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር ለዛዉም እሷ መዳኒት ሰትጠይቃቸዉ እሳቸዉ መሰተፍቅርም ከፈለግሸ አሏት ሊያ ደንግጣ ሰልኩን ዘጋችዉ😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣😳😳😳😳የሰንቱን ትዳር የሰንቱን ህይወት እንዳመሳቀሉት ቤቱ ይቁጠረዉ😭😭😭😭😭😭

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Месяц назад

      @@reyuyenu340 አዎ ክክክ ደንግጣ እኔ እየቃቅሁ ነበር ሲነግሯቸው አይገባቸውም ኮሜት ላይ ተይ ብለዋት ነበር ግን እውነት አልመሰላትም ነበር መድኚት እሚቆርጡበትን እጃቸውን እሚደግሙበትን ምላሳቸውን ይቁረጣቸው የስቱን ሂወት እደበጠበጡ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ብዙ ሰዎች ስለዚህ ነገር አያውቁም ምንም ችግር የለውም ነው እሚሉት የመምህር ተስፋዬ አበራን ገጠመኝ አድምጪ ስለደብተራ ስለክፉ መተት ሰሪዎች አብራርቶ አስተምሯል ብለው ሲፅፉላት እኔ አልፈልግም ስለመሪጌታ ምናምን አለች ለራሷ ብለው ነው የመከሯት ብታዳምጥ እና እውቀቱ ቢኗራት ኖሮ አትደውልም ነበር እኔም ድሮ እደሷ ነበር ኩ አላውቅም ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እያንዳንዷን አውቂያለሁ ሰው ቢቀርበኝ እራሱ በሁኔታው አውቃለሁ ከደነዚህ አይነቶችም ሰዎች ይሰውረን

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 2 месяца назад +3

    Hi liyaye konjo zare demo betam amrobishal i swear have fun beautifull ezgiyaber yitebekesh❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋

  • @Hadia-q2k
    @Hadia-q2k 2 месяца назад +5

    ሙጀሊ የኔ ቆንጆ እንኩዋን ሙጀሊ የቱርክ ስሀን ያየው አይመስሉም እጆችሽ

  • @noormazin9051
    @noormazin9051 2 месяца назад +3

    ውዴ ሰላምሸ ይብዛ በፈጠረሸ ውሻየ አትበያት ማሬ የኔዋ ምኞቴ አይኔ ልቤ ሁለመናየ በያት አደራ አደራ ውሻየ እረረረ ምነው ❤❤❤❤❤❤

  • @Martaethio363
    @Martaethio363 2 месяца назад +3

    ወይ ሊያ አማርኛ እያወራች ግን የልጅቷ የገጠር አማርኛ ስለሆነ ትንሸ ለየት ይላል እና እጇ ላይ ከሆነ ሀኪም ቤት ሳይሆን ሬት ሞቅ አርጋ በሳት ወይም ጣዝማ ማር ቀብታ ትሰረው በ ንፁ ጨርቅ ይጠፋል እኔ ልጅ እያለው ይወጣብኝ ነበር

  • @alem8640
    @alem8640 Месяц назад

    Tsegur eieteneka Engera enanten sira feto lamiai yiblachilet

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 2 месяца назад +3

    የተባረክ ይሁን የኬኳ እናት ፣የሙጀሌውን የተናገርሹ ክክክክክክክክክክ ሞትኩኝ 😂😂😂😂😂

  • @abinetdemese5369
    @abinetdemese5369 2 месяца назад +1

    Hakime wesejat tefer metmet nwe

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 2 месяца назад

    yetsom migib😮😮😮 yihe new…christian tsuamiwochin atasedibi

  • @MariannaBrusoni
    @MariannaBrusoni 2 месяца назад +5

    Betam wedishalehu❤❤❤

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 2 месяца назад +2

    ሊያዬ እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም። መስታፍቅር ሲሉ ስልኩን እንዴት እንዳረግሽው😂😂😂😂😂

  • @SebleSeble-zv7kf
    @SebleSeble-zv7kf 2 месяца назад +3

    Ye getar leji alelchem... lemyawukesh shegr tewldu yadega endanchi ayewuram eko

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs 2 месяца назад +2

    ሊያ ጋ ድብቅ ነገር የለም ግልፅ ናት ያየችውን አታልፍም አትስደቧት ኮፊደስሽ ይመቸኛል በርቺ❤❤

  • @zahraali1136
    @zahraali1136 2 месяца назад

    Ayitalalaim barasugiza yitawatal

  • @user-qf1tt7je9r
    @user-qf1tt7je9r 2 месяца назад +1

    Li yene konjo ❤❤❤

  • @Kidna.merhiwte
    @Kidna.merhiwte 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @Luna23official
    @Luna23official 2 месяца назад +3

    በናትሽ ኬኳን ውሻ ኣትበያት ደስ ኣይለኝም

  • @zeharaali6849
    @zeharaali6849 2 месяца назад +5

    ማጨሻው ላይ ፎይል በክብ አድርገሽ አድርጊበት አይጠፋም

  • @Rayuma-h1t
    @Rayuma-h1t 2 месяца назад

    I saw artist ( Abay TV )Tigist Girma in silver spring shopping mall

  • @SarahFazer
    @SarahFazer 2 месяца назад

    ለፌነዉ የምባለዉ የባሀልህክምናአለዉ ልላንገረእዳታስንካዉ በጣምያማል የምሬ

  • @fatimasa2919
    @fatimasa2919 Месяц назад

    Hi yene Kojo fiker

  • @mominahassen7000
    @mominahassen7000 2 месяца назад +7

    ልፌ ነው የሚባል አይተላለፍም

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 2 месяца назад

    chayiw engdih merigetan

  • @BetelihemHaile-ks3kw
    @BetelihemHaile-ks3kw 2 месяца назад +3

    አውነት ቱቱ ቁጥራን ትቀይር

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 2 месяца назад

    LIya hi how are. Liya took her in the hospital to they taking out within one day because I said this my sister had it and took her the hospital they too out the same day . So donot wast your time it's pain lotto go the swollen and take time. Thanky have good blessed lovely daughter. 🎉. God blessed all counter.

  • @hayathhayath7343
    @hayathhayath7343 2 месяца назад +1

    ሀይ ሊቾ
    የገጠር ልጅ ከሆነች በደብ ያዛት ወላሂ
    እነ እጇ ሀኪቤት ውስጃት
    ይመስለኛል ቡግጅ ሳይሆን አይቀርም

  • @fent-qb6om
    @fent-qb6om 2 месяца назад +1

    ያአበሻ መዳኒት ትጠቀም እኔንም አሞኝነበር

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 2 месяца назад

    alarf yalech tat ar tenkula tiwetalech

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Месяц назад

    ፀጉርሸ በጣም ያምራል❤❤❤

  • @Seble7
    @Seble7 2 месяца назад +2

    መሪጌታና ጠንቋይ ለዩ እንጂ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Месяц назад

      አዎ ይለያል ጠንቋይ እሚባሉት በና አፍልተው እሚካድሙት ናቸው እነዚህ ደግሞ ደብተራ ናቸው ያው ሁለቱም በሰይጣን ነው እሚሰሩት ያው እኮ መስተፋቅር ብለው አስደነገጧት😂😂

  • @አባይነሺ
    @አባይነሺ 2 месяца назад +2

    ወይኔሊያ አሳቅሸኝ😂😂

  • @Coca-hq2lw
    @Coca-hq2lw 2 месяца назад +3

    Liyaye, please take her to hospital! ልጅ እንዳለሽ አትርሺ💕

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 2 месяца назад

    ልፊ እኮ የባህል መድሀኒት ነው እሚያድነው ካልተጠቀመች ከባድ ነው ጣቷን ሊቆርጣት ሁሉ ይችላል ውስጦን ቆራርጦ ነው እሚበላው ያገሬ ልጅ ጣቱ ተቆርጣለች ቶሎ ስላልደረሱበት

  • @ሰኢዳ
    @ሰኢዳ 2 месяца назад +1

    ስታካብጅ መቸም ሀኪቤት ውሰጃት አታካብጅ አይተላለፍም ጡሩመዳም ሁኝ

  • @ועח
    @ועח 2 месяца назад +6

    አረ ሊያዬ መርጌታ የሚባሉ የስንቱን ሂወት እያበላሹ ያሉት ቆሻሾች ናቸዉ 🙏❤️🇪🇷

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    ሊዮ አብቢ

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 2 месяца назад +2

    Meregeta malete eko debeterawoche nachewo

  • @user-ti5um4vg6q
    @user-ti5um4vg6q Месяц назад

    ይተላለፍል

  • @sachleworku4231
    @sachleworku4231 2 месяца назад +2

    Betam serayt ynurch megblaye egrche hwdame. ne😢

  • @serkelemhailu5158
    @serkelemhailu5158 2 месяца назад +1

    ጣዝማማር ቀባት እሺ

  • @zeynebahmmed5384
    @zeynebahmmed5384 Месяц назад

    እዛዉአዲሳባ. የሀበሻመደሀኒትቤት አለቢሮምአላቸዉ. ሂደሽአምጪላት. ሊፊበማርየሚቀባ መደሀኒት ይሰጡሻል.

  • @user-ti5um4vg6q
    @user-ti5um4vg6q Месяц назад

    አወ

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 2 месяца назад

    Tutu❤❤❤❤❤

  • @የኔዉብታደሰ2914
    @የኔዉብታደሰ2914 2 месяца назад +1

    እኔም ደነገጠሁ😊

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Месяц назад +1

      😂😂😂 ምንም አያስደነግጥም እኮ ይሄ የታወቀ ነው እደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር እኮ ምን እደሚሰሩ የታወቀ ነው እግዚአብሔር ይገፅፃችሁ

    • @የኔዉብታደሰ2914
      @የኔዉብታደሰ2914 Месяц назад

      @@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር አሜን

  • @betelhem5464
    @betelhem5464 2 месяца назад

    የመሪጌታ ነገር በጣም አስቆኛል

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q 2 месяца назад

    Leya telefon nummer?

  • @mahizarfu-o1y
    @mahizarfu-o1y 2 месяца назад +2

    ፈለግ ነው ሀኪም ቤት ትሂድ እንፌክሺን እንዳይሆንባት

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Месяц назад

    ብጉንጅ መሰለኝ

  • @YirgeHabtamu
    @YirgeHabtamu 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂እንደዛሬ ሲቄ አላቀሰም

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад +1

    ሊያ አጥፊው😂😂😂

  • @tsiontsion8435
    @tsiontsion8435 2 месяца назад

    ሊቾላቀብልሽየመሠለሚልጅነኝ

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 2 месяца назад

    ሊያዬ ቆንጆ

  • @ETHIOPIA7773
    @ETHIOPIA7773 2 месяца назад

    ሊቾዬ❤❤❤

  • @Webet-p1b
    @Webet-p1b 2 месяца назад +2

    ለምን ሆስፔታል አትወስጃትም መድሀንት አለው ታገኛለሽ

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 месяца назад +1

      Ene oromo negn amhara ayidelehoum

    • @Webet-p1b
      @Webet-p1b 2 месяца назад

      @@yonatanteshome2121 እና ምን ይጠበስ ም ን ማለት ነው

    • @yonatanteshome2121
      @yonatanteshome2121 2 месяца назад +1

      @@Webet-p1b Ene oromo negn amhara ayidelehoum finfine ye oromo nat

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 2 месяца назад +1

    አቺ አረመን አታሰራት ልፊ ያሰቃያል

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    ነገርሽ አብቢ

  • @LoveKedu
    @LoveKedu 2 месяца назад +1

    ቡግንጀ ነው የጋቦል ፍሶሹ

  • @አርሴማአማኑኤል
    @አርሴማአማኑኤል 2 месяца назад +3

    ጨው ትዘፍዘፍ

  • @nuratewelde8552
    @nuratewelde8552 2 месяца назад

    እውነትሽን ነው ሊያ

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaeahHaea
    @HaeahHaea 2 месяца назад

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    አዎ የትባዎ ቅጠል ይባላል ቅጠሉ በጨዉ ይጨቀጨቅና ይታሰራል

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 2 месяца назад

    Liya this is infection go

  • @adcom2337
    @adcom2337 2 месяца назад

    Yebahl medanit new enji hakim ayihonm

  • @Man-dp8bb
    @Man-dp8bb 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂ሊቾየ አስደነገጡሽ መርጌሳ

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw 2 месяца назад +1

    አቺ ባላገር እባክ ሽ ቃረ ስጭኝ በይ

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 2 месяца назад

    😁😁 odu

  • @wahelotole1kadija132
    @wahelotole1kadija132 Месяц назад

    ያለምግብ ሡራ የለውም ሆዳም ነሽ እሽ

  • @mikenikiza6037
    @mikenikiza6037 2 месяца назад

    beginnen new

  • @hananhanuni2932
    @hananhanuni2932 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    ሎሚ በእሳት አሙቂና ጣቶንዉስጡ ታርግበት

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ሊያ የልጅቷ ቁስል አይተላለፍም በነጭ ሽኩርት በእሳት ታሙቀውና ትጥበስው በነጭ ሽንኩርት ትጥበስው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 2 месяца назад +2

    አጋአንትአለብሽ ያጨሽው አይበቃአም

  • @YirgeHabtamu
    @YirgeHabtamu 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @konjotefere5823
    @konjotefere5823 2 месяца назад

    ጉድ ወጣኮ ሊያየ ተጋሩ የሚባል ነገር የለም የእድዋ ቀይ ባሪያ ነሽ ጥቁር ባሪያ ብለሽ ጠይቂት ሊያሾ ያች በርሚል

  • @masateta6700
    @masateta6700 2 месяца назад +1

    አሽቦ እና እጣን አረገሽ እስሪው ይፍረጣል

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 2 месяца назад

    ወይ መሪጌታ😂😂😂😂

  • @hiwotegebrekirose3316
    @hiwotegebrekirose3316 2 месяца назад

    ሎሚ ከነነብሱ ትቀርቅረዉ

  • @Beniyas33333
    @Beniyas33333 2 месяца назад +2

    እንግዲ እንዲ ነዉ ቅሌት ወይ አባ መሪጌታ ኮራ ብሎ መስተፋቅር ሊያሰሩ የመጡ አሉ በነሱ ልክልሻለዉ አላለም ... ያንቺስ መሪጌታ ጋር መደወል በሰለጠነ አለም ህክምና እያለ መተተኞች ጋር ምን ለመሆን ነዉ ?

  • @bffboss7901
    @bffboss7901 2 месяца назад

    Liya😂😂😂😂

  • @EmuHiba-pv3wr
    @EmuHiba-pv3wr 2 месяца назад

    ወይ መሪጌታ

  • @TesfawongelTariku
    @TesfawongelTariku 2 месяца назад

    በረሱ ግዜ ነው ምፈነዳ አንች ግን የገጣር ልጆች እየልሽ አለከበድሺም እሔኔ አንችም በጣም ነው ምተውቅው

  • @user-kc9lp6vs5c
    @user-kc9lp6vs5c 2 месяца назад

    መሪ ጌታ 😅😅😅

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    ሊቾጣዝማማር ታገኛለሽ

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    እቤትም የፈነዳል ድፍን ቲማቲም በእሳት ሞቅ ታርገዉና ጣቶን እዛዉሰጥ ትክተተዉ

  • @FabenTsion-t4f
    @FabenTsion-t4f 2 месяца назад

    Hai Liya Selam new

  • @amanuelzerabruk5306
    @amanuelzerabruk5306 2 месяца назад

    Ya sra nawe

  • @BirhanMimi
    @BirhanMimi 2 месяца назад

    ጣዝማማር ታገኛለሽ

  • @kalkidan6147
    @kalkidan6147 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂

  • @hiwothaile3683
    @hiwothaile3683 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @aynalembereda2754
    @aynalembereda2754 2 месяца назад

    aysamame

  • @mahiletdagnachew2882
    @mahiletdagnachew2882 Месяц назад

    ..l

  • @jonz-y6866
    @jonz-y6866 2 месяца назад

    ጤና ጣቤያ ውሰጃት

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 2 месяца назад

    Selezehe totone mojele beletwate newo yadegechewo malete newo. Yarese negele leje nate toto hahaha

  • @maryabera4244
    @maryabera4244 2 месяца назад

    setameri

  • @user-wo2xd4hi6l
    @user-wo2xd4hi6l Месяц назад

    ይሄ እማ ለብ ያለ ውሀ ውስጥ ጨው አርጋ ትዘፍዝፈው

  • @edddwead5566
    @edddwead5566 2 месяца назад

    😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣