ከሲ አይ ኤ የግድያ ሴራ ያመለጠው የነፃነት ታጋይ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 мар 2023
  • ከሲ አይ ኤ የግድያ ሴራ ያመለጠው የነፃነት ታጋይ አብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek ክፍል ሁለት
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ
    ክፍል አንድ • የኛ ሰው በካራማራ እንዲህም ሆነ.....
    ethiopian movie / teddy yo / mekoya / mek'ele / ethiopian music / ebs tv / ebs / mekele / amir dawud / mekelle shikor / teddy yo new music
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
    facebook / salontub
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 54

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 Год назад +15

    ፊደል ካስትሮ ለኢትዬጵያ ለኢትዬጵያውያን ባለውለታችን ነው ሶማሌ በትእቢት ስትወረን አዋርዶ ያባረረልን ከወረራ ያዳነን የማይረሳ ባለውለታችን ነው

    • @hdgksjchhd9241
      @hdgksjchhd9241 Год назад +1

      የኛ ሰው በካራ ማራ ክብር ለፊደል ካስትሮ

  • @onebigfamily8954
    @onebigfamily8954 Год назад +10

    ዋው ለህዝቡ መኖር ይህ ነው

  • @melkaone-vx8pd
    @melkaone-vx8pd Год назад +9

    ለሀገሬ ተመኘሁት

  • @EFREMTESFA-iq4ku
    @EFREMTESFA-iq4ku Год назад +6

    ሳሎኖች በጣም ነው የምናዳምጣቹ ሑሌ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ❤

  • @amaresisay6249
    @amaresisay6249 Год назад +9

    ልበ ሙሉ ፊደል ካስትሮ ከመንጌ ጋር የሱማሌን ጦር ድባቅ የመታ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን ባለዉለታ ነው።❤

  • @husenseko1378
    @husenseko1378 17 дней назад

    አብዱ ሰመድ እድሜና ጤና ይሰጥህ ❤❤❤

  • @taddyBilay-dt1cs
    @taddyBilay-dt1cs 10 месяцев назад

    ጀግና እደዝህ ያአለ መሪ ነው የናፈቀን ኩባ ሁልግዜ እደኮራች ትኖራለች የሚለዬን አመት ሥጦታ መሪ. .....

  • @onedaye544
    @onedaye544 Год назад +1

    እንደ ሳሎን አብዱል ሰመድ ምን ላርጋቹ ለኢትዮጵያውያን ባለውለታ ናቹ ኢትዮጵያ ወለታ አለባት ለናንተ

  • @DireMama-lt8ll
    @DireMama-lt8ll Год назад +5

    My favorite tube salon😍

  • @abumensa
    @abumensa Год назад +5

    ሰላም ሰላም ሳሎኖች አቦ ይመቻቹ

  • @yahagarefkr3829
    @yahagarefkr3829 Год назад +2

    ለኢትዮጵያ ብለው ኩባውያን መሞታቸውን ስንቶቻችን እናውቃለን ። እናመሰግናለን ካስትሮ እኛ ብንዘናጋህም ታሪክ ያወሳሃል ።

  • @amanayele3733
    @amanayele3733 Год назад +1

    የሁል ጊዜ ጥያቄዬ ተመለሰ ቼ ማን እንደሆነ ለማወቅ ችያለሁ ከልብ አመሰግናለሁ ሳሎኖች እና ጀግናው አብዱል ሰመድ❤

  • @anetenaneanemaw3677
    @anetenaneanemaw3677 Год назад +3

    ድምጽህ ይለያል 🙏🙏🙏

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Год назад +1

    ዓለማችን ጥቂት እንደ ፊደል ካስትሮ አይነት ሰዎች ቢኞሯት ኖሮ አሁን የደረሰችበት ምስቅልቅል ውስጥ አትገባም ነበር።
    ፊደል ካስትሮ ለድሀ ተቆርቋሪና እውነተኛ ሰው ነበር። የኔልሰን ማንዴላ እና የፊደል መከባበር እጅግ ያስደንቃል ፤ ያስደስታልም። ሳሎኖች በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-mw9my9pm5e
    @user-mw9my9pm5e Год назад +2

    ለሀገራችን ኢትዮጵያም እደዚህ አያነት ጀግና መሪ ይስጣት የምትሉ💚💛❤

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 Год назад

      አራጅ አራጁ ነው እኛን የሚገጥመን

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 Год назад

      ምግቡን አየሁት በርቺ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo Год назад +3

    እግዚአብሔር ለኢትዮጵያም እንደሱ አይነት መሪ ይስጣት

  • @adisutegenu2916
    @adisutegenu2916 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ምርጥ ታሪክ ነው ያቀረብክልን ስለፊደ

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 Год назад +1

    Salon tuba wadechuwallew tarilek hule tinagirnullchu ❤

  • @wondebmt2172
    @wondebmt2172 Год назад +1

    Wawwooo tileyalek

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 10 месяцев назад

    El mejor precidente de nuestro universo ,በአለማችን ድጋሚ የማይከሰት ምርጥ የኩባ መሪ ,The best lider in the world

  • @hayalbehailu5511
    @hayalbehailu5511 Год назад +1

    አቤትት አቀራረብ❤❤❤

  • @shimelisekelile5067
    @shimelisekelile5067 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ታሪክና አቀራረብ ነው

  • @user-rx7jc2mq6p
    @user-rx7jc2mq6p 5 месяцев назад

    Viva

  • @ephremargaw9718
    @ephremargaw9718 Год назад

    እናመሰግናለን፤ በርቱ

  • @dfggfhhju2458
    @dfggfhhju2458 Год назад +4

    ስጠብቃችሁ ነበር ክበሩልኝ❤🙏

  • @bg970
    @bg970 Год назад +3

    ስለ ቼም አቅርብልን

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd9241 Год назад

    የኛ ሰው

  • @lalishodaniel8339
    @lalishodaniel8339 Год назад

    Thank you for time

  • @cegtftube9070
    @cegtftube9070 10 месяцев назад

    Viva comandante fidel

  • @habtenegusse9030
    @habtenegusse9030 Год назад

    በኢትዮጵያ ኩባዊያን ወታደሮች ውለታቸው ሁሉም ቦታ እንደ ቀን ሠራተኛ በሸክም በደስታ አገልግለዋል የአህዮቻችን ነብስ አይቆጠር

  • @ma9546
    @ma9546 Год назад

    thank you salon ❤

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад

    Selam Selam biyalehu Abdusemed selam

  • @kassagech6866
    @kassagech6866 Год назад

    Mech nw Hagerachen endi ayent meri minorat 😢😢😢

  • @semmuse9171
    @semmuse9171 Год назад

    ሳህ አብዱል ሰመድ በጉጉት ስጠብቅ ነበር

  • @Ethioafrica-y6b
    @Ethioafrica-y6b Год назад

    ፍደል❤

  • @waksiwaksi97
    @waksiwaksi97 Год назад

    ስለ "ካስትሮ በጣም እናመሠግናለን
    ስለ "ቶማስ ሳንካራ ስራልን ??

  • @user-tf3db9mu5j
    @user-tf3db9mu5j Год назад

    Fidel is not a dying figure he leaves in the heart of freedom lovers

  • @osmanahmedin4995
    @osmanahmedin4995 Год назад

    Fedll wadewallew Ethiopia ballewulet naw

  • @tilahunaddis3154
    @tilahunaddis3154 Год назад

    ስለ ካራማራ አላወራህም ለኢትዩጵያ ያደረገችውን አላነሳህም

  • @natnaelkinde7826
    @natnaelkinde7826 Год назад

    እረ ስለ ቼጉቬራ ዘግቡልኝ

  • @IHMx
    @IHMx Год назад

    ሰለ Malcolm X ብታዘገጁ 🙏❤

  • @ErmiasAlula4
    @ErmiasAlula4 Год назад +2

    ቼ ጉቬራ
    ፊደል ካስትሮ
    ያሲር አራፋት
    በምድር ላይ የሚገርሙ ምትክ የማይገኝላቸው እውነተኛ ❤ታጋዮች ነበሩ።
    አበሻ ጉረኛው ግን በ ቼ ጎቬራ ስም ቡናቤት መሸታ ቤት ይከፍታል😅
    Salon tube በርቱ!!!

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 Год назад

      😂😂😂😂ቼ ጉቬራ ማለት ይሄ ነው እንዴ

    • @ErmiasAlula4
      @ErmiasAlula4 Год назад

      @@fatumatube5204 ፋጤ አዎን

  • @ephremmahari5888
    @ephremmahari5888 Год назад +3

    Viva Fidel Castro!

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Год назад

    ታሪኩም አንተም አትጠገቡም ውድድድድ

  • @FuadAhmedHussen-gn2zh
    @FuadAhmedHussen-gn2zh 11 месяцев назад +1

    በሀይማኖቴ ነብይ አይመጣም እንጂ ቢመጣ ኖሮ ካስትሮ ነበረ

  • @yeshimebet5242
    @yeshimebet5242 Год назад

    Viva Fidel Castro Ruth

  • @henoknahusenay89
    @henoknahusenay89 Год назад

    VIVA Fidel Castro

  • @mohamednurhasson1653
    @mohamednurhasson1653 Год назад +1

    እቼ አመሬካን ብትባል አገር በአለም ላይ ሰላም እንዳይኖር ነገር ጫሬ ነት በአመሬካን እና በኩባ የተፍፅመው ግፍ በኢትዮጵያ ላይ አሁኑን ተደገመ ነግሬሽ ነግሬሽ አልስማማም ብለሽኝ ወይቼ አመሬካን ብትባል አገር እንዴት ደፋር ናት በገንዘብ አታላ ኢትዮጵያን በቅኝ ግዛት ልትገዛ በምኒልክ ዘመን ማንም ያልደፍራት እንዲት በጠ/ር አብይ አህመድ እንዲት ተደፍረች