ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 мар 2018
  • ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ #ShegerFM #Ethiopia #Mekoya #FidelCastro #EsheteAssefa
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 76

  • @Ambassel
    @Ambassel Год назад +8

    ጀግንነት በራስ መተማመን እንደዚህ ነው ፊደል ካስትሮ ለማንም የአውሮፓ ና የአሜሪካ ቅኝ ገዢዎች ያልተበገረ ኢትዮጵያን ደግሞ በነፃናቷ አጥብቆ የሚወድ ባለውለታችን ነበር::ጀግና!

  • @abenezerabate4502
    @abenezerabate4502 3 года назад +7

    ለአህያ ማር አይጥማትም የሚለዉን ብሂል ያረጋገጥኩት ይህን ታሪክ አልወደድኩትም ብለዉ አስተያየታቸዉን የሰጡ ሰዎች መኖራቸዉን ሳይ ነዉ፡፡ በአህያና በሰዉ መካከል ያለዉን ተዛምዶ ግን አሁንም አልጨበጥኩትም፡፡

  • @ethiolove3678
    @ethiolove3678 3 года назад +6

    ፊደል ወገናችን የኛ ናቸው የፊደል ቀን ሊደረግላቸው ይገባል ወለታቸው ግዙፍ ነው

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 года назад +9

    ኦፍ ስወደው የኔ ጌታ ደሞ ደም ግባቱ መኳንት😊❤❤❤❤ ነፍስህን ❤❤❤ በአብርሃም እቅፍ ያኑሩልን❤❤❤

  • @POWER.....
    @POWER..... 2 года назад +7

    ሸገር FM ክበሩልን፤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!

  • @amhabegotube4957
    @amhabegotube4957 16 дней назад

    Thank you 🙏 Eshete Asefa and sheger mekoya

  • @sanlast5009
    @sanlast5009 Год назад +2

    ይገርማል ሁሌም ስትተርክ ብሰማህ አትጠገብም በጣም እናመሰግናለን እሸቴ

  • @hassensewaleh3538
    @hassensewaleh3538 2 года назад +7

    አሜሪካ እንኳን የምትፈራው መሪ I respect him much legend

  • @Mynav
    @Mynav 8 месяцев назад +2

    ፊደል ካስትሮ የጀግንነትና ነፃነት አባት

  • @redwanarebo5485
    @redwanarebo5485 4 года назад +26

    አቦ ምርጥ ጋዜጠኛኮ ነህ
    አቀራረብ ከድምጽ ጋር 👍

  • @foadnike912
    @foadnike912 3 года назад +11

    ፊደል ከስትሮ ጀግና ነበር በጣም ነው ምወደው

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 3 года назад +15

    የእምዬ እትዮጵያ ባለዉታ ሰዉ በጠፋበት ቀን ሰዉ ሆኖ የተገኘላት
    ነፍሱን ይማረዉ

  • @kflemariamalemayhu2946
    @kflemariamalemayhu2946 4 года назад +5

    this video is very nice,tank you.

  • @nobelzerihun5677
    @nobelzerihun5677 5 месяцев назад +1

    ካስትሮ የሀገሬ ባለውለታ እንወድሀለን

  • @lisanworkkibralem70
    @lisanworkkibralem70 3 года назад +6

    ፈደል ካስትሮ የአትዮጵያ ባለ ውለታ

  • @EthioH76
    @EthioH76 3 года назад +12

    Listening this for the 3rd time. Viva ray Castro !

  • @eyayugeber7946
    @eyayugeber7946 4 года назад +14

    ፍደል ባለ ውለታችን ነው

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 года назад +7

    Thank you 🙏❤️🇪🇹

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 года назад +4

    ምናለ ሁሉም የአፍሪካ መሪዎች እንደዚ እዚህ ቢሆኑ የት በደረስን ነበር

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 4 года назад +3

    ፌደል ባለውለታ አይገልፀውም የቁርጥ ቀን ልጅ ነው ለኢትዮጵያ ክብር ለአባት ሀገር ኩባ የዚያድባሬ ጥጋብ ለገላጋ ባስቸገረበት ግዜ አለሁ ብለው ላስከበሩን

  • @teferaeshetu26
    @teferaeshetu26 Год назад

    ሀሌ ብሰማው የማልጠግበው የካስትሮ ታሪክ ። ለኢትዮጵየ ብቻ ሳይሆን በመላ አፍሪካ ላቲን አሜሪካ እንዲሁም የብዙ አረቦችና ሩቅ ምስራቅ ሀገሮች በመቶ ሺህ ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የትምህርትእድልየሰጡ በተራቁበት የህክምና ዘርፍ በአስርሺዎች የሚቆጠሩ የህክምና ባለሙያዎቻቸው የነጻ የህክምና አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር በበርካታ አገራት የህይወት መስዋእትነት ጭምር በመክፈል የሚታወቁ ህዝብ መሪ ነበሩ ። አለም ለይ እንደ ካስትሮ ብዙ አገር የሚወድ መሪ የነበረም ሆነ የሚኖሮ መሪ የሚገኝ አይመስለኝም።

  • @gedionbirhanu5266
    @gedionbirhanu5266 4 года назад +4

    Always Sheger FM 102.1

  • @habtamuoda4604
    @habtamuoda4604 2 года назад +3

    Lovely and amazing Leader. Rest in peace 🙏. Thank you so much for reaching for our Country Ethiopia, at very critical time.

  • @whatshot8613
    @whatshot8613 3 года назад +6

    yeha ahun minu nw dislike medaregew andande sew bicha gra nw

  • @user-we6hs3oz3n
    @user-we6hs3oz3n 4 года назад +13

    አለማችን:ካጣቻቸው ምርጥ ሰዎች: ቀዳሚው: ፊደል ካስትሮ ነው::

  • @tegegnteferi8568
    @tegegnteferi8568 2 года назад +2

    very nice

  • @Blessedpodcast1
    @Blessedpodcast1 4 года назад +13

    ደጋግሜ ከሰማዋቸው የመቆያ መሰናዶዎች
    ውስጥ የባለውለታችን የፊደል ትልቁ ነው

  • @whatshot8613
    @whatshot8613 3 года назад +10

    Legend stories will never die

  • @mechukaleb4699
    @mechukaleb4699 3 года назад +3

    የአፍሪካ አባት

  • @chulonger
    @chulonger 2 года назад +5

    His speech in 1979 at the United Nation conference in New York, which you listened at the beginning of this video is historical and contemporary. If you find it in English language please listen to it.
    You guys have done pretty good job, to be honest with you. One thing you should remember is that despite his good work ethic and moral integrity, Castro was accused of being dictator. I’m sure when the time goes by people have came to realise that any president or prime minister who is PATRIOTIC is portrayed as dictator unless he responds American and western interest. Dr Abiy needs the support of all of you in order to make the country peaceful and prosperous. Now the TPLF has the days counted, togethernesses and working on the countries integrity should be priority. Too much damage had done TPLF not even the most merciful can forgive; destroyed the integrity of Ethiopian people and its ethnic groups who have lived for many centuries for sake of its own miserable interests and greed. Hopefully it all changes for better because the outcome will be good understanding of who TPLF has been and moving forward to make the country the most peaceful and developed nation in the continent, Africa. Make no mistakes because still there are many who don’t want that to happen but be wise and awaken people!

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 Год назад +2

    ፊደል ካሥትሮ ሀገራችን ለጉብኝት ሊመጡ ሢሉ 9አመትልጅ ሆኜ እዩበልዩ ቤተመንግሥት ሣልፍ ሥዕላቸውን አይቻለሁ አድናቂያቸውም ነበርኩ ቪቫ ኩባ ቪቫ ካሥትትሮ

  • @user-ly5ci8yd9u
    @user-ly5ci8yd9u 3 года назад +2

    እፍፍፍፍ ሲያሳዝን

  • @emebetadane4456
    @emebetadane4456 3 года назад +1

    Enamsegnalen selrdhann

  • @nesiruassegid4787
    @nesiruassegid4787 6 лет назад +5

    my hero

  • @SamiSami-rl5ib
    @SamiSami-rl5ib 4 года назад +3

    Our best friend ❤

  • @yordalex165
    @yordalex165 3 года назад +3

    WOoooooooooooooooooow amazing

  • @rihanajemal8893
    @rihanajemal8893 3 года назад +1

    I am a guest of this sheger. But it is very interesting programme.

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 Год назад +1

    Thank u mr Fidel Castro to serving the country who need help including my country ethiopia rest in peace

  • @rozazouba7538
    @rozazouba7538 Год назад

    fidel kastero abati eko newe nbesun ymarewe ye ethiopia abati mga na fidele kasetero gegentacewe👌😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ebrahimeyassin8117
    @ebrahimeyassin8117 2 года назад +1

    Fidarl Castro is a great persndent and hiy is a Father of African

  • @Esmela2024
    @Esmela2024 6 лет назад +6

    The Man!

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 4 года назад +11

    Rest in peace our hero ,, thank you for being a man on the bad time to my country Ethiopia. We always love fidel Castro and his country Cuba

  • @mesfenadane4018
    @mesfenadane4018 3 года назад +3

    ካስትሮ ምርጥ መሪ

  • @bojialemayehu3537
    @bojialemayehu3537 2 года назад +1

    በበ፣ፈ

  • @endriyashaile19
    @endriyashaile19 Месяц назад

    Our P

  • @amanjabir5457
    @amanjabir5457 Год назад

    መሪ፣ ዓላማውን በጥናትና በልኩ የሚተገብር አለቃ ነበር።

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 года назад +1

    eshata Asefa Exelantly

  • @endalnewgossayechuko448
    @endalnewgossayechuko448 3 года назад +4

    Fidel Castro ha cido la Salvacion de Ethiopia .

  • @fsy1999
    @fsy1999 4 года назад +3

    ይበቃዋል 90 አመት ቸ ጎ ገና በወጣትነቱ አይደል የሞተዉ።

  • @eyoelekubemariam597
    @eyoelekubemariam597 2 года назад

    የሸገር ሁሉም ፕሮግራሞች እጅግ በጣም ሳቢ እና ግሩም ናቸው፧ ማንን ምን እንጠይቅልዎ ግን ይለያል እጅግ እጅግ በጣም ግሩም ነው የህብረተሰቡን ችግር ቀጥታ ከሚመለከታቸው የስራ ሀላፊዎች ያደርሳል መፍትሄም ያፋልጋል.....ከሰኞ-አርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ከ20ደቂቃ-30ደቂቃ የሚቀርብ

  • @Gebrat254
    @Gebrat254 9 месяцев назад

    Castro unforgetable person to ፣Ethiopia

  • @enkuselasetadesse7285
    @enkuselasetadesse7285 6 лет назад +7

    This man was really Great...

  • @blatienawrayakobo3269
    @blatienawrayakobo3269 4 года назад +3

    i love castro

  • @kirambel3766
    @kirambel3766 4 года назад +3

    viva che(yegna) castro

  • @daynghitlife1232
    @daynghitlife1232 5 лет назад +4

    Fidel castro is Great man.

  • @ShimlesYimer-rm2jq
    @ShimlesYimer-rm2jq 10 месяцев назад

    ውለታዉን መቼም ቢሀን አንረሳም

  • @My12dotcom
    @My12dotcom 4 года назад +19

    አሜሪካ የአለም ነቀርሳ ናት የ ዲያቢሎስ መናኸሪያ 👹👹👹

  • @abebaasmare2100
    @abebaasmare2100 2 года назад +1

    Great man

  • @R.A52
    @R.A52 2 года назад +2

    ቆይ ደጋግሜ እማዳምጥበት ምክኛት ይነገረኝ???

    • @fasilasfaw1297
      @fasilasfaw1297 2 года назад

      ፍቅሩ ስሜቱ ነዋ የሃገር ባለውለታ

  • @take12344
    @take12344 2 года назад

    Thanks

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 2 года назад +1

    ካስትሮ ቆራጥ ጀግና

  • @user-bo5qb2pq4n
    @user-bo5qb2pq4n Год назад

    እንኳንም የሞት ጥማት ያለባት አሜርካ ሳስጨንካት ኖራል ቼ ም የዚህን ያህል እድሜ ቤሰጠው ምናለባት አለም ትቀየር ነበር ሁለም ለድሆች የምጨነቅ ሰው ይፈጠርልን

  • @holymountainzion7413
    @holymountainzion7413 2 года назад

    What is title of the music at 6:50?

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u Год назад

    አሜሪካ ልትገለው ስንት መከራ ስታይ. እግዚአብሔር ግን ለሁሉም ጊዜ አለው. እኔ ብዙም አላውቅም ነበር ዛሬ Documentary ሳይ ነው ብዙ የተማርኩት. ግን ኢትዮጵያን ይወዳት ነበር.

  • @mussiezereay6188
    @mussiezereay6188 4 года назад +1

    Eventhough he was dictator he was good for his country & the world.

  • @shumettigab7538
    @shumettigab7538 3 года назад

    My.semart.man

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад

    ባለውለታችን