የሃያላኑ ሽንፈት በአፍጋኒስታን ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 101

  • @Dagmawitwbe6992
    @Dagmawitwbe6992 Год назад +32

    በጣም የምንወድህ አንጋፋው ጋዜጠኛ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤❤

  • @esmilsultan
    @esmilsultan Год назад +31

    አብድል ሰመድ ሙሀመድ ዋው ያዘገጋብ ብቃትህን ድሮ በሬዲዮ ስናደምጥህ ስናዳቅህ የደግን የኖር ❤ በርታልን የኔ ምርጥ

  • @mamaminas502
    @mamaminas502 Год назад +7

    እንደኔ እንዲህ አይነት ተረኮችን ከነተራኪው የምትወዱ ስንቶቻችሁ ትሁኑ ...
    እናወሰግናለን ወንድማችን❤

  • @smile-bj7uu
    @smile-bj7uu Год назад +23

    ማሻ አላህ ወንድሜ በርታ እኛ ሙስሊሞች ለምንድን ነው ሚዲያ ላይ እማንበረታው እያልኩ እራሴን እየጠየኩ ነበር እና አሁን ሳዳምጥህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ thanks for sharing such a beautiful story

    • @igiteodo
      @igiteodo Год назад +6

      ወዳጄ ኢሄ እኮ የ ሀይማኖት ሳይሆን የ እውቀት ጉዳይ ነው...በጣም ብዙ ምርጥ ሙስሊም ገዜጠኞችም እንዳሉ ይታወቃል ዋናው ጉዳያችን ከ ጥሩ ትንታኔው እንጅ ከ ሀይማኖቱ አደለም

    • @zergahunchafamo9704
      @zergahunchafamo9704 Год назад +1

      ሀይማኖትንና ጋዜጠኝነትን ምን ያገናኛል?? ወይ አለመማር!

    • @ibnuadem5028
      @ibnuadem5028 Год назад +1

      አንዳንዴ ዝም ማለት የተሻለ ነው የት ምን ዓይነት አስተያየት መስጠት እንዳለብን ካላወቅን! 🙏

    • @davechristt
      @davechristt Год назад +1

      ተሳስተሻኋ/ሻል salon tube ወይም አብድር ሰመድ መሀመድ እውነትን የሚያቀርብ የሁሉም የሆነ ከዘር ከሃይማኖት የፀዳ የሚገርም ጋዜጠኛ ነው።

  • @mame_edris
    @mame_edris Год назад +1

    ምርጥ አቀራረብ በሚያምር ድምፅ!!
    እናመሰግናለን!! አብዱሰመድ መሀመድ በርታ❤

  • @ZdwolloTube83
    @ZdwolloTube83 Год назад +2

    እኔግን አፉጋኖችን በጣምነው የምወዳቸው

  • @YesufEndris-fn4pd
    @YesufEndris-fn4pd Год назад +5

    ምርጥ አቀራረብ አብዱስመድ መሐመድ

  • @MohammedEndris-y5g
    @MohammedEndris-y5g Год назад

    ውድና ታማኝ ወድማችን በርታልን ሁሌም እንጠብቀቅሀለን አትፋ ቀጥልበት

  • @fetiyakemal9713
    @fetiyakemal9713 Год назад +1

    አፍጋኒስታን የዘመኑ ሰሀቦች ማሻአላህ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m Год назад +4

    ፈጣሪ ከእዉነት ጋር ነዉ !!!

  • @halimo1255
    @halimo1255 Год назад +3

    ጋቡ እንጂ ስወጡ አልታዩም ተመቼኝ ዲል ለተበደለዉት ለአላህ ፉጡሮች💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 Год назад +1

    ጥናታዊ ዳሰሳችሁ ይማርካል! በርቱ ሁሉም ነገር በሙያና በእውቀት ሲታገዝ ያምራል።

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele2486 Год назад +1

    ምርጥና የሚጥም ታሪክን ትረካ ።

  • @SofyaAhmed-f8b
    @SofyaAhmed-f8b Год назад +2

    ማሻአላህ አቀራረብህ በጣምነው ምወደው አላህይጨምርልህ

  • @amanamedom1788
    @amanamedom1788 Год назад

    ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርከው "ጋዜጠኛው ሞሼ ዳያን "የጋዜጠኝነት "ወሀ ልኩ አንተ ነህና" ፈጣሪ ያኑርልን በእውነት!!

  • @xahifabazinab
    @xahifabazinab Год назад

    ድምፅህ ደስ የሚል ነው እናመሰግንሃለን።❤

  • @devidkifle7629
    @devidkifle7629 Год назад +2

    U are the best tnx bro

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Год назад +6

    አላሁአክበአላሁአክበር ኢላሂኢላሂ ክብርናምስጋናላት አላህሆይ እባክህፍልስጤማወወዉያን እርዳቸው ሞቼነውየምወዳቸው ምናለእዚያ ብፈጠር ኢሻአላእኔማ እሄዳለሁ❤❤❤

    • @MelakuYetati-ic8fu
      @MelakuYetati-ic8fu Год назад +1

      😏😏😏😏ወገኛ እዛ ብወለድ ነው ያልከው?😆😅😅😄😂😂እና እሄዳለው ነው ያልከው?ሂድ እረ ቶሎ ሂድ ስሜታዊ አትሁን ፀልይ እሺ ማሙሽ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 месяцев назад

      @@MelakuYetati-ic8fu ምነውየኔምሀገርኮ ዲቅየጀግኖቺሀገርነት እማማስ ብችል አፍጋኒስታንብሄዲየምርደስይለኛልስሜታውይመሆንአይደለም ቺቺኒያምእደዛው ግን ማንእደናትማንእዳገር.ሁሉነገርቢሞላተደላቀህብኖል አፈሩይናፍቅሀልብሮ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 месяцев назад

      @@superfun6082 ለምንአልዋጋ ወላሂእኛበስሜትወይበልህአይደለምየምንወዳቸውፍልስጤመውያንን ያስተሳሰረን ላኢላሀኢለላህ.ሙሀመዲእረሱለላህ.የምትለዋቃልናትብሮከአላህውጭ.በሀቅየሚመለክአምላክየለም ሙሀመዲም ባርያውናመልክተኛውናቸው ለሀገርሸክምማአተነህብሮ.ምንሸ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 11 месяцев назад

      @@superfun6082 እኔኮአብይንአይደለሁምስልጣንምአልተሰጠኝምብሮ

  • @qader6010
    @qader6010 Год назад +9

    አሜሬካ መውረር ብቻ ሳይሆን ቢልየን ዶላርና በመቶ ሺ የሚቆጠር ወታደሮችን አስጨርሳ የቀሩትን ያፍጋኒስታ ጀግኖች አሸንፈው አፍጋኒስታን ነጻ አደረጓት ምዕራባውያን የሰው ሀገር የመውረር አባዜ አለባቸው በተለይ የሙስሊም ሀገር መውረር ሲወዱ

  • @fetiyakemal9713
    @fetiyakemal9713 Год назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ በርታ እንደዚህ የሙስሊም
    ጀግንነት አቅርብልን እናመሰግናለን

  • @ma9546
    @ma9546 Год назад +2

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @SalonTube
      @SalonTube  Год назад +1

      My pleasure 😊

    • @nora12hosham15
      @nora12hosham15 Год назад +1

      አውነት ተሁኖ ግን እስራኤል በጥፋት ያረብ

  • @abdusenbit4158
    @abdusenbit4158 Год назад

    Thanks salon

  • @ayubhussein7316
    @ayubhussein7316 Год назад

    አብዱልሰመድ ሙሃመድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነክ።
    በርታልን ወንድማችን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад

    Selam wendme thank you for shearing❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Год назад

    አብዱየ ብቃህትህ ይገርማኛል ይመችህ ብራዘር

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Год назад +8

    አንዳዴ ፍትህ ቀባሪዋን ትቀብራለች!! ምናልባት ጊዜ ይፈጅ ይሆናል👌

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns Год назад

    በጣም ማከብር በምትዘግበው ነገር ላይ ዘገባውን ሳንጨርሰው ንቅንቅ የማያደርግ የመቆጣጠር ብቃትህን ሳላደደንቅ ማለፍ ይከብዳል በርታ አሉ ደግሞ በፎርጂድ የትምህርት ማስረጃ ጋዜጠኛነን ሚሉ እነዚ ቡቱቶ ይባላሉ በርታ አብድሰመድ ሙስሊም በየትኛውም የሙያ ዘርፍ ውጤታማነን እኮ በአገሪቱ በንግዱ አንበሶች ነን በሚዲያም ጥቅሙ ለራሳችን ነው ያለተፈለጉ ንግግሮችን አፋቸውን ለማስያዝ ድንበር እንዳያልፉ ለማደሰረግ ይረዳል ባዶ እንዳን መስላቸው እምነታችን ብዙ ማስታወቂያ አያስፈልገውም ሙሉ ነው ነገርግን በአፋቸው ለሚጸዳዱ ግን አፋቸውን ለመዝጋት ይጠቅማል❤

  • @أبوجابر-ز7ه
    @أبوجابر-ز7ه Год назад +2

    የምንወዳቸው ቸግኖች የኢስላም ፈርጥ በርታ ታሪኮችላይ በርታ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Год назад

    ማሻላህ ዋው አቀራረብህ ሲመች

  • @khalidahmed9214
    @khalidahmed9214 Год назад

    A/samad Big respect From Harar

  • @AbaJifar-oq8po
    @AbaJifar-oq8po Год назад

    አብዱል ሰመድ መሐመድ ድሮ በኢትጽያ ሬድዮ የሁለት ሰዓት ዜና የምታነብበት ድምፅክ ያዉ ነዉ
    ትዝ አለኝ የጥንቱ 90ዎቹ 👍

  • @hanazelalem811
    @hanazelalem811 Год назад

    I loved it well presented

  • @user-Manatube
    @user-Manatube Год назад

    ቀጣይ እንጠብቃለን 👍

  • @AbushKassa-he5dc
    @AbushKassa-he5dc Год назад

    ትችላለህ በርታ

  • @mohammedzayintajudintajudi1445
    @mohammedzayintajudintajudi1445 Год назад +7

    አብዱሰመድ መሐመድ ማራኪ አቀራረብ

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 22 дня назад

    ምእራባዉያን የአለም ካንሰር ናቸዉ ምድረ ወራሪዎች አፋጋኒስታን ጀግና ናቸዉ

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад +1

    ማሻአላህ በርታ እናበረታታው ስለሙስሊሞች ጀብድቡዙ አልተወራም

  • @abudulabudul3707
    @abudulabudul3707 Год назад +3

    As wr wb me to alos አቡድ ሳማድ . ኔኝ ❤️♥️2003

  • @nojustfata2100
    @nojustfata2100 Год назад

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን እናመሰግናለን ❤

  • @mubarekyassin6919
    @mubarekyassin6919 Год назад

    3 giza naw yasamahut . Thank u Abuduli Samadi

  • @httm3608
    @httm3608 Год назад

    Mashalla Abdulsemed mohammed

  • @umerhenok4498
    @umerhenok4498 Год назад

    አብዱል ሰመድ መሐመድ የሰፈሬ ልጅ የአብነቱ❤
    ❤❤❤

  • @azernettube2596
    @azernettube2596 Год назад

    ተወዳጁ ጋዜጠኛ ❤😊 የጥንቱ

  • @AbdiHegano-ic2pj
    @AbdiHegano-ic2pj 11 месяцев назад

    ዱሮም ሂጸን ኢያለው በሬድዎ አደምጥህ ናበር ከዘም ለራዥም ግዜ ድምጽህ ጠፍቶብኝ ነበራ አሁን ቸነልህ አግችለሁ ሁሌም አካታታለሀለው ፕሮግራምህን ማሻ አለህ

  • @AhmedlhadiAhmed
    @AhmedlhadiAhmed Год назад

    እንጠብቃለን

  • @khandada7368
    @khandada7368 Год назад +1

    ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @Aliopvids
    @Aliopvids Год назад

    Abdul semed mohammed mashallah

  • @faridthabit2294
    @faridthabit2294 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ!!!!

  • @aaBBdd15
    @aaBBdd15 Год назад +1

    አብድልሰመድ መሀመድ ❤🎉ድምፅ ዘገባ የታሪክ አቀማመጥህ አነባብ 👌

  • @دبابهاحمد-ع6ط
    @دبابهاحمد-ع6ط Год назад

    ሟሻአላህ

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx Год назад

    አፍጋኒስታን በየትበኩልመግባትይቻላል??

  • @modimomodimo1791
    @modimomodimo1791 Год назад

    አቦ ይመችህ

  • @qader6010
    @qader6010 Год назад

    አህለን ወሳህለን አብድልሰመድ ሰላምህን ይብዛ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Год назад +3

    #አህለንንን_ውድየሳሎን_ቤተኞች😍😍😍🙏

    • @hadraabas8178
      @hadraabas8178 Год назад

      @@jerusalemisrael1686 ኱ክ኱ አልሃምዱሊላህ እኔ ደናነኝ🙏 አቺስ እንዴት ነሽ😍???

  • @abduabdu7829
    @abduabdu7829 Год назад +1

    Part 2

  • @fafi8402
    @fafi8402 Год назад +1

    👍👍👍

  • @ismui678
    @ismui678 11 месяцев назад

    ክፍል ሁለት የታለ ?

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Год назад +1

    ምዕራባውያን ጨፍጫፊና ወራሪ ሌቦች ሆነው ሳለ እኛ የዲሞክራሲ ምሳሌ ነን ይላሉ

  • @modimomodimo1791
    @modimomodimo1791 Год назад +1

    አህለን ወንድመችን ለፊልስጤም ድሚፂ ሁን

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube Год назад

    ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን። እናመሰግናለን 😍🥰❤🙏

  • @abduseid836
    @abduseid836 Год назад

    Perfect abdu somed mohammed❤❤❤❤❤

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Год назад +2

    #ማንም_ቢስማማም ባይስማማም የኔ የግል ምልከታዬ ሳጋራቹ ማለት ነው:- አሜሪካና እሷን የምትዘውራቸው ቆሞ ቀሮች በሙሉ *የምድራችን ካሰር ናቸው* እንዴት ለሚለው እልፍ ምክኛቶች ከማስረጃ መዘርዘር ይቻላል:-

  • @MaanUgbaad
    @MaanUgbaad Год назад +1

    Thanks America is weak
    But America Media is Strong ❤❤😂😢😮😅😅

  • @yesethioyesethio3016
    @yesethioyesethio3016 Год назад +1

    ድምፅህ ይማርከኛል አንጋፋው ጋዜጠኛ

  • @abumensa
    @abumensa Год назад

    Selam selam salonoche abo yen becha ayemeselegnem yebezowoche felagote new beye amenalew yesalon zegebawoche yemane endehone balaweqeme behole gizae aqerarebena bazegagebo yebezohanene lebe weste zelqo bemegebato holem biyaqerbe beye baye negn ABEDULESMED MEHAMED alqem esuo siyaqerbe temesche new emadametew yemechacho

  • @ArayaEmbaye
    @ArayaEmbaye Год назад

    ኣፍጋኒስታን እና ትግራይ የሚመሳሰል ታሪክ ኣለባቸዉ.......በባእድ መገዛት አይፈቁዱም ለማንም ኣይንበረከኩም ሓያላኑ ሃገሮች እንዲጠፉ ሁሌ ጦርነት ይከፍትባቸዋል ግን ሽንፈት ኣያዉቁም...ለጠላት በአንድነት ይፋለማሉ ህብረት አለባቸዉ...መሬታቸዉ ላይ ጠላት ይገባል ግን መዉጣት አይችልም....ድንቅ ድንቅ ተዋጊ ተራራዎች ያላቸዉ በምድር ትግራይ እና ኣፍጋኒስታን የጠላት መቃብሮች ምድር

    • @TGtgtg1268
      @TGtgtg1268 Год назад +1

      ወይ ጉድ ምኑን ከምኑ አገናኘኸው??????ማሞ ሌላ መታወቅያው ሌላ።

  • @zegeyeambaye6909
    @zegeyeambaye6909 Год назад

    same w/ Ethiopia history

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Год назад

    አፍጋኖች፥
    እንኳን የሞቱላት ወገኖቻቸው ነውና በጃቸው የሞቱት ጠላቶቻቸውም ከሞቱበት ተነስተውም ሆነ ባሉበት ስለጀግንነታቸው እንደሚመሰክሩላቸው ጠርጥር የለውም።
    ሰማይና ምድርም እንዲሁ።
    👍🏿👍🏿👍🏿👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍👍👍

  • @KelilAdenGedo
    @KelilAdenGedo Год назад

    ❤ abdusemed

  • @densfahayru
    @densfahayru Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TemkinuMujahid-d6n
    @TemkinuMujahid-d6n Год назад +2

    Adegna salon

  • @user-jx5bb4bv6
    @user-jx5bb4bv6 Год назад

    አፋግሥታንእናደሞ፣ባክሥታንይመሥለኝነበር፣ነው፣ወይሥአደለም፣እሥቲመልሥሉኝየምታቁ

  • @addis8795
    @addis8795 Год назад +1

    የ ጆሮ ግልኮስ እኮ ነው ያንተ የ ዜና አቀራረ ብ ኢብነል ሐላል

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 Год назад +1

    የአሜሪካን ውርደት እባካችሁ

  • @aburayane7297
    @aburayane7297 Год назад

    አብዬ እረ አድራሻ ፕሊስ

  • @Beneiamalemneh-dd8oe
    @Beneiamalemneh-dd8oe Год назад

    abatiiii demste, azgagabe, teraka yategnwm ya enklf kenen ka ant demeste gar aystakaklm

  • @RiyadAbduljabar-v7l
    @RiyadAbduljabar-v7l 11 месяцев назад

    Afganochen wedalehu ke ethiopiawian yebelt lebe lenesu yekerbal

  • @maryamshafi-t9m
    @maryamshafi-t9m Год назад

    መርጥ አቅራረብና ማራኪ ድመጸ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 Год назад

    ዩአማራ ዘር ስላለባቸው ነው😊

  • @KalebDisasa
    @KalebDisasa Год назад

    yetedegemekonew

  • @MusseiHadera
    @MusseiHadera Год назад

    ልክ እንደ ትግራይ በል እንደ ኢትዮጵያ ትላለህ?
    ደጉዓሊ ጉራዕ ጉንደት ዓድዋ ሃይለስላሴ ደርግ ከዛ አበይ..... .እነዛ ጁነታ የቀንጅብ ጎስት እያላቹ ስብሀት ነጋን ከሆልውድ ታሪክ ፊሊም፠ወሰዳቹ እንደሰራቹት ማለት ነዉ::