እየደረሰ ያለው የጋዳፊ እርግማን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 120

  • @SalonTube
    @SalonTube  Год назад +49

    በዶ/ር አሊ ቢራ ህለፈት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እንገልፃለን መፅናናትንም እንመኛለን ።

    • @alkebulantube
      @alkebulantube Год назад +1

      Rest in power.

    • @super12star
      @super12star Год назад +1

      አላህ ይርሀመው 🤲

    • @keyakeya6174
      @keyakeya6174 Год назад +1

      አላህ ይራህመው ሀቲማውን ያማረ ያርግለት ሳሎኖች ምትለየት ለዚ እኮ ነው ክበሩልን!!!!

    • @alexgebru2425
      @alexgebru2425 Год назад +1

      ነፍስ ይማር።

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Год назад

      ሊቢያዊያን ብቻ አደሉም መንግስታቸውን አዋርደው የገደሉት እስኪ ደሞ ከአረቡ አገር ወጣ በልና ወደ እኛ ሀገር ናቶሎ ኮረኔል መንግስቱ አፄ ሀይለስላሴን በግፍ አፍኖ አላስገደላቸውም እንዴ አቤል ብርሀኑ ሁሉንም በትኖ ነግሮናል አንተም ይዘህ ከመጣህ እንሰማሀለን ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹❤

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 Год назад +28

    አብዱ ይህ ለእኛ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @ferihanabudi9863
    @ferihanabudi9863 Год назад +26

    ከምዕራባውያን በተለይ ከ አሜሪካ ባህሪ የተማርኩት እና የተረዳሁት ነገር ቢኖር:-
    እነሱ የሚጠሉት መሪ ለሃገሩ ታማኝ እናተ ጠንካራ
    እነሱ የሚወዱት መሪ ግን ሀገሩን አሳልፎ ለነሱ የሚሸጥ መሆኑን ነው።
    እኛስ ከዚህ ምነእንማር ይሆን?
    ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቃት ክብር ለመከላከያችን

  • @Nejib518
    @Nejib518 Год назад +7

    ጠያቂ ትውልድን መፍጠር ያስችላል የናንተ ተረኮች በርቱልን ሳሎን ቲዮቦች !

  • @abrhamgebre7485
    @abrhamgebre7485 Год назад +10

    Amazing ... we Ethiopian have to learned alot from this history ....

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Год назад +6

    God bless Ethiopia and Eritrea people🇪🇹🇪🇷 and Africa🖤❤️💛🕊️🕊️🕊️

  • @girmagetachew9757
    @girmagetachew9757 Год назад +21

    ነፍስህን ይማረው ምርጥ ጀግና መሪ ህዝብ ልክ እንደክርስቶስ አሳልፎ ሰጠህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +10

    ልብ ያለው ልብ ይበል እኛም ኢትዮጵያውያን ከዚህ ታሪክ መማር የምንችለው እንዴት እንደሆነ ማውቅ ግድ ይላል ።

    • @senaitmulu6683
      @senaitmulu6683 Год назад

      የ ኢትዮጵያ መንግስት እንዲ አያስገድሉትም ምክናቱ ነጮቹ እንደፈለጉት እያስኬደላቸው ነው በ ኢኮነሚ ደቀናል የለንም እኮ ስጋችን ነው ሚንቀሳቀሰው

    • @senaitmulu6683
      @senaitmulu6683 Год назад

      @@fikermariamayalewayalew3587😂😂😂ጎሽ አየ አለማውቅ ደጉ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +9

    ኢንሻአላህ አንድ ቀን እንደገና አገር ትሆን ይሆናል ሊቢያም!!

    • @መርየምየለገሂዳዋ
      @መርየምየለገሂዳዋ 11 месяцев назад

      ግፍ የተፈፀመበት ሀገር መቼም አይመለስም ጋዳፊ አባታቼው ነበር

  • @ma9546
    @ma9546 Год назад +5

    thanks for sharing salon ❤️

  • @n.949
    @n.949 Год назад +11

    የእጃቸውን አግኝተዋል አሁን
    በቃ ይበላቸው ፈጣሪ ሀገራችንንና
    አለማችንን ሠላም ያድርግልን

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 Год назад +4

    አብዱ ሰላም እንደዚህ አያነት ትርክት ማቅረብህ ቆም ብለን የምእራባውያን ሴራ ቆም ብለን በሰከነ አንደበት እንድንረዳ ያደርገናል ።ይህ ለኛ ትምህርት ነዉ ።ጎበዝ በስሜት አንነዳ

  • @ttvmattbtw7908
    @ttvmattbtw7908 Год назад +8

    I am from Eritrea I was in Libya From 2004 to 2005 almost one year Libya Beautiful the people of Libya was living peacefully and a good life Barack Obama make big mistake by destroying Libya Now in USA I’m American citizen I feel very sorry for libya People!!! Peace for the whole African God bless eritrea and Ethiopia and USA

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 27 дней назад +1

    Thanks Abdulsemed❤❤❤❤❤❤❤

  • @wirohode506
    @wirohode506 Год назад

    salon tube thank you asetemari negerochen asayun

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Месяц назад

    ፈጣሪ አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያዊያን ጠብቃት ይሕ እጣ አንዳይደርሰን እፈራለሁ። ሃገራችን በግድቡ እና በወደብ በር ስንት ጠላት አፈራች እሕት ሃገር ሳትቀር።እነሱም በየክልሉ እር በእርስ እያባሉንም ነው።😢

  • @itisme1909
    @itisme1909 Год назад +9

    እናንተ አይደለም ሰብስክራይብ አድርገን ከፍለንም ብናደምጣቹ ትርፍ እንጂ ኪሳራ የለም ማሻአላህ ብለናል

  • @fatumatube5204
    @fatumatube5204 Год назад +1

    ስለጋዳፊ የትም ቦታ ቢሆን ስሰማ አለቅሳለሁ የሊቢያ ህዝብ የእጁን አግኝቷል ያንሳቸዋል እነዚህ እማይረቡ ለኛም ፈጣሪ ይድረስልን

  • @jemalahmedayfarah_6712
    @jemalahmedayfarah_6712 Год назад +6

    Gaddafi my hero 🙏

  • @አቢሲኒያ-ኈ3ከ
    @አቢሲኒያ-ኈ3ከ Год назад +5

    ሊቪያ በጋዳፊ ግዜ ነበርኩ በጣም የሚገርመው ቤንዚ የአንድ ዲናር ወይም የአንድ ዶላር 10 ሊትር ነበር በአንድ ዲናር 40 ዳቦ ነበር ከየትም ቦታ በታክሲ ኮንትራት ሶስት ዲናር ነበር ስደተኛውም ዜጋውም በነፃ ህክምና ይሰጣል ማነኛውም ሊቪያዊ አስራስምንት አመት ሲሞላው መኖሪያ ቤት ይሰጣቸዋል ሊቪያ ትዳር ለሚይዝ ሰው ሰላሳሺ ዶላር ይሰጠዋል

    • @MedinaGachaw
      @MedinaGachaw 10 месяцев назад

      ጥጋብ በአፍንጫቸው ወቶ ያጠገባቸው አንገላተው ከአሜሬካ ጋር ተጋግዘው ገደሉአቸው መቼም የተረጋጋ ሂወት አይኖራቸውም

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    ይህ ሁሉ ጥፍት የምዕራብ አገራት ቢሆኑም መጀመሪያ ላይ ግን በተለይ የህዝብ ጥፍት ነው ምእራባውያን መንግስታት ማመን እና መደገፍ የሚያመጣው ጣጣ ይህ ነው እግዚአብሔር አለም ን ሁሉ ሠላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera Год назад +1

    ሳሎኖች እንደሁሌም አንደኞች ናችሁ
    አብዱልሰመድ👌

  • @tariku80official
    @tariku80official Год назад +1

    good job salon

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Год назад +1

    ሳሎን ቲዩብ፡መሰል ታሪኮችን፡አስተማሪ፡የሆኑ ቁም ነገሮችን፡ህዝቡ፡ነግበኔ ብሎ፡ሁለቴ እንዲያስብ ምዕራባውያንን በዓይነቁራ መመልከት አስፈላጊ፡ነውና ስንዴውንም በጥርጣሬ፡መብላት፡ይበጀናል፡፡ፕሮግራማችሁ ተመችቶኛል፡፡የጋዳፊ ሞት ልብ ያደማል!!!

  • @seyfkehantube2330
    @seyfkehantube2330 Год назад +30

    የሚናፍቀኝ የአሜሪካ ዉድቀት ማየት ነዉ ።የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጅ ቀኑ አንድ ቀን ይመጣል

    • @supercell720
      @supercell720 Год назад

      America be krbu twedkalech be Russia ena agarochwa ej twedkalech

    • @natiaddis1901
      @natiaddis1901 Год назад

      Never happen

    • @Magnificentseven75
      @Magnificentseven75 9 месяцев назад

      😂😂😂😂😂keep dreaming

    • @susuyoutube-p7m
      @susuyoutube-p7m 6 месяцев назад +1

      እመነኝ ወንድሜ አሜሪካ ከወደቀኝ እኛ እስልምና ተከታይ ያልሆንን ታርደን እናልቃለን አሜሪካና እስራኤል ከነ ጥፋታቸው ለዘላለም ነግሰው ይኑሩ ሁሉም አገራት ጨዋ የሚመስሉት ተረግጠው ስለተዪዙ ነው ጭካኒዪቸው ከአሜሪካ ይብሳል በተለይ የአረብ ሀገራት አመሪካ ባትመራቸው እመነኝ የእምነቱ ተከታይ ያልሆኑት ታርደው ያልቁ ነበር በሊቢያ ስንት ወንድሞቻችን ታርደው በቢሪያ ንግድ ተሸጠው እህቶቻችን ተደፍረው ንብረታቸው ተዘርፈው አረ ስንቱ ተነግሮ አያልቅም በዚች ምድር ላይ እደአረብ መሀይምና ጨካኝ የለም አረብ አህያ ናቸው ሆድ እንጂ ጭንቅላት የላቸውም በሊቢያ ውስጥ ወንድሞቻችንን እዛው እሀበሾቹ ፊት እያረዱ ባሁኑ ሰአት አብደው የተቀመጡ አሉ ቲንሽ ሻል የሚሉት በለሊት በቅዠትና በፍርሀት ይሰቃያሉ ሊቢያ በኢትዮጲያኖች ላይ የሰራችው ጭካኔ የተሞላበት በደል ትውልድ ቢረሳው የበረሀ አሻዋና የበሀር አሳዎች አይረሳውም😭😭😭

    • @GuDt-us4rr
      @GuDt-us4rr 2 месяца назад

      ​@@susuyoutube-p7mደንቆሮው ሊቢያ አግተው ሰው የሚገሉት የናንተው ካፊር ደላሎች ናቸው

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 Год назад +1

    እኛስ ከዝህ ምን እንማራለን? ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ከማለት ዉጪ ምን አማራጭ አለ?

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +2

    እድሜ ልካቸውን እያዘኑ ይኖራሉ ።የፈሰሰ ውል አይታፈስም ።የሰው ሀገር አፍራሹም ምርጫው ምን ይሆን?

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Год назад +1

    Welcome my friend

  • @nnmffrixx1340
    @nnmffrixx1340 Год назад

    አዘጋጀ ቹን እና መሰግናለን

  • @abuki5531
    @abuki5531 Год назад +2

    እንኳን በደህና መጣችሁ ሳሎኖች

  • @ahmedyassin1390
    @ahmedyassin1390 Год назад +2

    አብዱሶመድ ምርጥ ዘገባ ነዉ።

  • @ABILLAORIGINAL
    @ABILLAORIGINAL Год назад +8

    ከምንም ነገር በላይ ቤት ይሰጥ እንደነበር ሳስበው ሞሞቱ ያስቆጨኛል ቤት ከምስጠት በላይ ምን ትልቅ ነገር አለ።🤗🥺🥺

    • @marthabirhanu696
      @marthabirhanu696 Год назад +1

      እህህህ በእጅ የያዙት ወርቅ ሆነባቸው

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 Год назад

      ምን ቤት ብቻ ገና ለተወለደ ህፃን ልጅ ሳይቀር ደሞየዝ ይከፍል ነበረ

  • @j.m2022
    @j.m2022 Год назад +4

    ምን ያህል የሶቆቃ ህይወት እያሣለፉ እንደሆነ እኔ በቦታው ስለምኖር ምስክር ነኝ። የእጃቼውን እያገኙ ነዉ

  • @werkewerke5236
    @werkewerke5236 Год назад

    ሞሼ እባክህ ስለ የጣልያን ማፊያ በአውሮፓና በአሜሪካ ስለነበረው አደረጃጀት እንዲሁም ስለአባላቶቹ ጥቅም እና ግዴታ በአጠቃላይ ስለእንቅስቃሴአቸው ብታጠናክሩ መልካም ነው የኛን ሃገር እየናጠ ያለው የዚህ አይነት ድርጅት ስለሚመሳሰል።

  • @BABR7826
    @BABR7826 Год назад +1

    ዘልዛላ ህዝብ ካለ ሀገር ምርጥ መሪ ታጣለች ሊቢያዎች ደነዞች ከነጭ ጋር ሆነው ጋዳፊን የመሰለ መሪ ገደሉ አሁን ዋጋ እየከፈሉ ነው ነብስ ይማር ጀግና ጋዳፊ ምዕራባዊያን እማ የሰው ሀገር ማፍረስ አፍሪካ ዘላለም አለሟን ወደ ታች እንድትቀበር ነው ሚፈልጉት ፈጣሪ እሳት ያዝንብባቸው

  • @tigistzeray8047
    @tigistzeray8047 Год назад +5

    አይ ሊቢያ ምንም ዲክታቶር ቢሁንም ጋዳፊ ለሊቢያ አባት ነበር እውነት እራሳቸው በሀገራቸው ላይ ማአት አመጡ ህዝብ አሰተዋይ አደለም እኔ እዛ ነበርኩ በዚህ ሳአት በስደተኞች ላይ ግፍ ሰርተዋል ህዝብ እደገና በመገስታቸው በዛ ምስኪን ሞሀመድ ጋዳፊ😥😥😭🙏

  • @alialax4188
    @alialax4188 Год назад +6

    ህዝቡ በገዳፊ የሰራው ግፍ ነው እንዲ የሚሰቀያው

  • @deginatyaqob6944
    @deginatyaqob6944 Год назад +1

    አብድሳማድ ሳስባው እንባዬ ይዎርዳል አሜርካ ላሙስልሙ አጋራት ያላት ምቀኝናት አላህ ይፈርዳል 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 9 месяцев назад +1

    ሁሉም መሬት ላይ ራሱን በተሻለ ሁኔታ ለማኖር ሀብት ይፈልጋል 🤔ግን ያንን ሀብት በርካሽ ዋጋ ያለተቀናቃኝ ለማግኘት ሴራ ውስጥ ይገባሉ 🤔ምድራችን ችግር ብቻ ሆነች 🤔

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Год назад +2

    ሊቢያዎች ወርቅ ሲያነጥፍላቸው የአህያ ፋንድያ የለመኑ ቡኩን ህዝቦች🙁

  • @raheemamuhammad8573
    @raheemamuhammad8573 Год назад

    😭😭😭😭 አሚንንንን
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mphoditle5336
    @mphoditle5336 Год назад

    የበረሀው ገነት አሳዛኝ ሆነች

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 Год назад

    Salonochun like share sabiscrab argut dalonoch is bast

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan Год назад

    Ewunatun lemanarg #Gedafi ambagananintu sy hon yesgadalwu #Initababar malatu nwu.
    R.I.P gadafi

  • @dagafagallato5359
    @dagafagallato5359 Год назад

    I miss salonch 1 nachu

  • @nurabonsa9387
    @nurabonsa9387 10 месяцев назад

    Justice for Gaddafi

  • @Elwa-r8t
    @Elwa-r8t 9 месяцев назад

    ኣይ ጋዳፊ ጀግና ነበርክ ምን ዋጋ ኣለው ኣላህ ይወፍቅህ ጀነተል ፊልዶስ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ

    እኛስ፡ ኢትዮጵያውያን፡ ከጃንሆይ፡ በኋላ፡ የደረሰብን፡ ………???

  • @fikirtubecom
    @fikirtubecom Год назад +4

    ቤት ማለት በአረብኛ ቤት ነው ለካ በአማርኛ😮😮😮😮

  • @Adot340
    @Adot340 Год назад

    የኛ ሃገር ጋዜጠኞች አይደላቹ እንዴ አባገነን ጨቆኝ ስትሉን የነበረው ምእራባዊያን ስላሉ ብቻ ። የሊቢያ ሕዝብ ይሄም ሲያንሰው ነው ዳጋፊ ሃገር ወዳድ ጀግና ነበር በጣሪ ይማርክ

  • @EeZaa-p9r
    @EeZaa-p9r 11 месяцев назад

    እኔ የናፈቀኝ ያአሜሪካ
    ዉድቀት ለአፍሪካ ሀገር አሜሪካ በዝህ እድገት ላይ እያለች አፍሪካ ሀገሮች አደለም ሀገር ማሳደግ ቀርቶ ሰላማችን እንኳን በጃቸው ላይእዳለ ሁላችንም እናቃለን ግን የጊዜ ጉዳይ ነው እጂ እነሱም ሰላም ይናፍቃቸዋል ይሁሉ ግፍና በደል በከቱ አይቀርም 😢😢😂

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Год назад

    እንደ ሙሀመድ ጋዳፊና እንደ ሳዳም ሁሴን አሟሟት የሚያሳዝነኝ የለም 😭😭😭 ሊቢያዊያን የጃችሁን እያገኛችሁ ነው አረመኔወች

  • @JerusIsrael
    @JerusIsrael Год назад +2

    ሼር፣ላይክ፣በማድረግ፣እናበርታታቸው

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +1

    ጋዳፊ እዉነት ነበረዉ ሀገሩን ይወድነበር ተዉሲላቸዉ ቤሰሙ ይሂሁሉ አይሆንምነበር

  • @jemalahmedayfarah_6712
    @jemalahmedayfarah_6712 Год назад +3

    Libya ገና ምን አይተሽ 😁😁
    yene Gaddafi gen ልዩ ነው 🙏

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 Год назад

    Selame abdisemde endihume ye salone yuo tub azegachoch le metakerbulne mrte ena astemari taricoche ke lebe enamsegenale tebrke bertu huleme be gugute New yemntebkwu 👏👏👍👍👍👋👋🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌹👏👏👍👋👋🌹🌹🌻🌹🌻

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu 7 месяцев назад

    የሊቢያ ጦርና መፍረስ ለኛ ትልቅ ትምህርት አለው ሊቢያ የጀሀነብ እሳት ሁናለች😢😢😢

  • @tsige_d6685
    @tsige_d6685 Год назад

    መማር ብንችል ስንት ሊያስተምሩን የሚችሉ ትዕይንቶች ነበሩ፡፡ ብልጥ ሆነን በነበረ ከሌሎች በተማርን፣ ያም ሳይሆን ከራሳችን በትህነግና በአትዮጵያ ህዝብ፣ በኦነግና በኢትዮጵያ ሕዝብ መካከል የተከሰተው ጭፍን ጦርነት የበላው የሰው ሕይወት፣ የወደመው ንብረት አስተምሮን ይሆን? ሰላም ለሊቢያ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለዓለም

  • @senuta406
    @senuta406 3 дня назад

    Esachewen awardew ...begelum Ahun Hezbu yalebet ..hunata esachew eyasnafekachew New ...Hewota betam kebedowachewal .ye .Libiy hezeb ..😢😢😢😢

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    እድሜአቸው ገፈ ያሉት በነፃ ቤት ምግብ እየትስጣቸው ይኖሩ ነበር ።

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr Год назад +1

    ውድቀት ለምዕራባውያን

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye5025 Год назад

    R. I. P. Mohammed gadafi the true leader of libia areb jumehrya in your time libia is heaven in the earth now libia he'll

  • @godislife2475
    @godislife2475 Год назад

    ኣይይይ የሰው ልጅ ከ ኣፍንጫችን ኣርቀን ኣናስብም እንጂ ኣየን ኮ ህዝቤ ይወደኛል ኢያሉ ህዝባቸው እንደ ዉሻ ገደልዋቸው። የሰውየው እርግማን ነው መሰለኝ እስካሁን የልብያ ሰው እንደ ሰው ኣያስብም ከ ኣውሬ በለይ ፍጡር ናቸው። እኔ በሂወት ዘመኔ እንደነሱ ጨካኝ ሰው ኣይቸ ኣልቅም።

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr Год назад +1

    የተባበሩት መንግስታት ትክክለኛ ሪፎርም ካልተደረገ አለማችን ሰላም የምታገኝ አይመስለኝም

  • @mentesanotleamelak3224
    @mentesanotleamelak3224 Год назад

    Aye america

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Год назад +1

    ሊቢያውያን ቆም ብላችሁ አሰቡ
    ያንን የመሰሉ መሪ እንዳማይሆን አደረጉ
    ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

  • @investmentinformation9472
    @investmentinformation9472 Год назад

    የእጃቸውን አግኝተዋል

  • @endrisjemalhassen6237
    @endrisjemalhassen6237 Год назад +3

    ከምህራባዊያን ጎን የቆመ የጎበዝ አለቃን «ገፋ በለው ያለ ጨለምተኛ አቋሙ እንቅልፍ ነስቶት "ትናንት ዛሬ ቢሆን ኖሮ ለጋዳፊ አዋጋለት ነበር" እያለ ቁጭት ለፈተለው ለፀፀት ጂራፍ የሚናዘዝ የሊቢያዊያን ነገር ያሳዝናል

  • @abrehamt.379
    @abrehamt.379 Год назад

    Such a big loss for Africa.

  • @subaidaali8888
    @subaidaali8888 Год назад

    እነዛ ጨካኞች የአሜሪካተላላኪ ሀገራቸውንየሸጡ ባንዳዎችጋዳፊን በመኪናእየጎተቱ ሲያሰቃዩየነበሩ ካሀዲዎች ዛሬ ጋዳፊማረን ቢሉምአያገኙትም ሊቢያያቺን የመሰለች ሀገርፈርሳ የማፍያ ሀገርሆነች ታዳኡሜሪካ ነዳጃቸውን እንጂእነሱን መችፈለገች ጋዳፊማስ ሁሌምሲታወስ ይኖራል

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад +1

    Daba naw hulume yawkwale.

  • @geletewmengistu8003
    @geletewmengistu8003 Год назад +1

    እንደ ጋዳፊ ይንኮታኮታሉ ቀኑ ደርሶል

  • @profic9222
    @profic9222 Год назад +2

    የሊቢያ ህዝብ የእጁ ኣገኘ ሙዓመር ቐዛፊም የእጁ ኣገኘ እሱም ቢሆን በቶማስ ሳንካራ ሞት ቀንደኛ ተዋናይ ነበር ትክክለኛ ፈራጅ ኣላህ (ስወታ) ነው ኣከተመ

  • @remedanre312
    @remedanre312 Год назад

    yelebiya hzb kezi belay yegebewal abdsemed mahamed inamesegnalen sle soriyam 1zegeba btseraln

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Год назад

    Yebelachewe

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Год назад

    Gasagie be bzu kg migemet work kebrwal ena yekebruten be kufaro lay tesemartw yenebrutn serategnoch mistr endaywetu tershnewal.
    Esu eko abagenen neber gen bemegedelu yasaznegnal. Maser yechelu neber ..

  • @tigistutilahun2465
    @tigistutilahun2465 Год назад

    Ygadfi irgiman

  • @enockgetenet2156
    @enockgetenet2156 Год назад

    Gadafi korate meri neber

  • @bushmanzanigaba3972
    @bushmanzanigaba3972 Год назад

    የውጭ፡ሃይሎች፡ደባ

  • @eyobeshete4252
    @eyobeshete4252 Год назад +1

    ኢትዮጵያም ከሊቢያ በላይ መፈረካከስ ይጠብቃታል ከፊቷ ......

    • @dfghfhh6436
      @dfghfhh6436 Год назад +1

      ጥቆላነው ሟርተኛ

    • @eyobeshete4252
      @eyobeshete4252 Год назад

      @@asterisayas8522 ያንቺ አናት ይፍረስ

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Год назад

    16 Things Gaddafi Did For Libyans And Never Done Anywhere In The World.
    1. There was no electricity bill in Libya, electricity was free for all its citizens during Gaddafi’s reign.
    2. There was no interest on loans, banks in Libya were state-owned and loans were given to all its citizens at 0% interest by law.
    3. Home considered a human right in Libya - Gaddafi vowed that his parents would not get a house until everyone in Libya had a home. Gaddafi’s father had died while him, his wife and his mother were still living in a tent during his reign.
    4. All newlyweds in Libya received $60,000 Dinar (US$ 50,000 ) by the government to buy their first apartment so to help start up
    the family.
    5. Education and medical treatments was free in Libya. Before Gaddafi only 25% of Libyans are literate. During his reign the figure was 83%.
    6. If Libyans want to take up farming career, they received farm land, a farming house, equipment, seeds and livestock to kick- start their farms - all for free.
    7. If Libyans couldn’t find the education or medical facilities they need in Libya, the government used funds them to go abroad for it - not only free but they got US $2, 300/mth accommodation and car allowance.
    8. In Libyan during Gaddafi reign, if a Libyan buys a car, the government subsidized 50% of the price.
    9. The price of petrol in Libya is $0. 14 per liter in Gaddafi time.
    10. Libya had no external debt and its reserves amounted to $150 billion - now frozen globally.
    11. If a Libyan was unable to get employment after graduation the state would pay the average salary of the profession as if he or she is employed until
    employment is found.
    12. A portion of Libyan oil sale was, credited directly to the bank accounts of all Libyan citizens.
    13. A mother who gave birth to a child received US $5 ,000
    14. 40 loaves of bread in Libya costed $ 0.15 during Gaddafi’s reign.
    15. 25% of Libyans had a university degree , during Gaddafi reign.
    16. Gaddafi carried out the world’s largest irrigation project, known as the Great Man- Made River project, to make water readily available throughout the desert country.
    If this is called “Dictatorship” I wonder what type of Leadership Democrats have.

  • @gashawtsegaye7353
    @gashawtsegaye7353 Год назад

    አዎ የሊቢያው እልቂት እርግማን ነው...ግን ርግማኑ የጋዳፊ ሳይሆን..የ32 የኢትዮጲያዊያንን የጭካኔ ግድያዎች ተከትሎ የሀይማኖት አባቶች እያለቀሱ የሊቢያን ምድር ረገሟት....ቀላል ቁጣ አልነበረም....

  • @ahmednuru-iz3ct
    @ahmednuru-iz3ct Год назад

    የሱኡድ መንግስት ስዉር ሴራ
    +=የሊቢያ ህዝብ ጥላቻ

  • @teshager1468
    @teshager1468 Год назад

    አሜሪካ ትጥላለች እንጂ አትወድቅም!!!

    • @MedinaGachaw
      @MedinaGachaw 10 месяцев назад

      አሜሪካ እኮ በሰው ደካማ ጎን እየገባች ነው ሴራዋን ጠንስሳ መሳሪያ እና ገንዘብ እየሰጠች የምታፈራርሰው ደሞ አሜሪካ መፈንቅለ መንግስት ማድረግ የሚፈልግ ቡድን የለም

  • @halamadrid7779
    @halamadrid7779 Год назад

    ቀዛፊ ኣቦ ኣፍሪቃ

  • @abdimustefa456
    @abdimustefa456 Год назад

    አብዲ ዝም በል ወረኛ አንተ አልነበርክ እንዴ አንባገነን ምናም እያልክ ስትዘግብ የነበርክ በቅርቡ

  • @investmentinformation9472
    @investmentinformation9472 Год назад