እንቅልፍ ማጣት/ ቅዥት/ ራስን መቆጣጠር አለመቻል መንሳኤው ምንድን ነው የ ነርቭ ችግር???

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 38

  • @mebamathewos5809
    @mebamathewos5809 3 года назад +2

    Doctors Ethiopia 💥💥👌👌

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 3 года назад +1

    Betam arif ena asetemari program new

  • @NigistKebede-g8c
    @NigistKebede-g8c Месяц назад

    ዶክተር ሰላም

  • @mebyoutube
    @mebyoutube 3 года назад +2

    ሠላም ዶክተር ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍ ተነስቼ ፊቴን ለመታጠብ ጎንበስ ስል በጣም ኃይለኛ ውጋት እና በአለሁበት ሁኔታ እንድቆይ የሚያስገድድ ስሜት በጀርባ መተኛት ያለመየቻል እንዲሁም በጀርባዬ ለመጋደም ስሞክር ቀጥ ብዬ መተኛት ያለመቻል እንዲሁም አንዳንዴ ወጣገባ መንገድ ላይአንድ እግሬን በትክክል ለማንቀሳቀስ ያለመቻል ችግር አለብኝ በተደጋጋሚ ለመታከም ሞክሬ ጤነኛ እንጀሆንኩ በነገረኝም ችግሩ ሊተወኝ አልቻለም ምንድነው መፍትሔው

  • @hajiremohammad5174
    @hajiremohammad5174 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @footballtube8290
    @footballtube8290 3 года назад

    Betame arife programe nw thank u

  • @noraibrahim876
    @noraibrahim876 2 года назад +1

    ደኩተር በጣም እናመሱግናለን እኔ ግማሽ ራሴ ይደነዝዛል እልፎ አልፎ ያጋጥምኛል እባክህ ደኩተር መልስልኝ

  • @meskiabebe7050
    @meskiabebe7050 3 года назад

    Thank u dr John 🙏

  • @shewithishe640
    @shewithishe640 3 года назад +2

    Please sle sleeping paralysis mereja stun

  • @FekertesfayeGegems
    @FekertesfayeGegems Месяц назад

    ዶክተር እኔ ለተከታታይ 6 ቀናቶች እንቅልፍ እየተኛው አይደለም ምንድነው መፍትሔው

  • @idrisahmad6297
    @idrisahmad6297 6 месяцев назад +1

    እኔ 10አመቴ ከጀመረኚ ከዛበፊት ሰላምያለዉ እንቅልፍነበር የማሳልፈዉ አባቴ ሞቶ በህልሜ አየሁት ህልሙ በጣም ረጅም ነዉ ከዛን ቀን ጀምሬ እስካሁን እየተሰቃየሁነዉ በቅዠት በቂምእንቅልፍአልተኛ ከ24ሰአት 4ብተኛ እሱም በቅዠት የምኖረዉ ዉጭ ሀገርነበር 😭😭😭😭😭

    • @አባ
      @አባ 4 дня назад

      እኔ ደግሞ ተመሳሳይ ነው ከአችጋ በህልሜ አንድት የልጀነት ጎደኛየ የጡትዋን ወተት እራሴ ላይ ሰታፈሰ አየሁ ህልም ከዛ ህልሙን ባየሁ በሁለተኛ ቀን ጀመርኝ ለ30ደቂቃ አልተኛም ብል ማን ያምነኛል አይኔ እየተቀየር እያቃጠለኝ እጅ ሌላ ምንም ፈጥጥ ብየ ነው ያለሁት ሁለት ሳምቴ እጨነቅ እና እናደድ ነበር ያ አሁን ትቻለሁ እደውም እኔ መኝታ ክላሴ ከምንም የፀዳ እሪላክሰ የሜሰደርግ ደሰ የሚል ነው ሻማ አብርቸየ እራሴን ለማዘናናት የማላርገው የለም ግን እኔ እቅልፍም የነበርኩ ሰው ድገት ዱብዳ የሆነ ነገር ሆነብኝ እቅልፌ ለእኔ የተለየ ሰጦታየ ነው ብዙ ነገር የምርሳበት ሀኪም ጋ ልሂድ እዴ እያልኩ ነው 😢😢

  • @abebeminuye2294
    @abebeminuye2294 2 года назад

    እጀ ይንቀጠቀጣል መጻፍ አልችልም በጣም ተቸግሬለሁ ዶክተር ምላርግ

  • @genetwubshet7648
    @genetwubshet7648 2 месяца назад

    እንቺሳቂ
    እኛስቃይላይነን

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ዶክተር እባክህ ካየህው መልስልኝ የህቴልጅ በተወለደ በ3 ወሩውነው የጀመርው አመት ሞላው ባህላዊ ህክምነውእስታሁን ግን ቅጭላቱውን ስለሆነ እራሱውንችሎ አይቀመጥም ወዳው ደሴ ይዘንው ህደን ምንምየለበት አሉው አሁንደሞ ነርቭነው አሉው

  • @ሰናይትየጌታልጅ
    @ሰናይትየጌታልጅ 3 года назад +1

    ዶከተር እባክ መልስልኝ እኔ በቅርብ ወድቄ ነበር እና ጭቅላቴን መቶኝ ነበረ እና አይኔን ያመኛል እያደረ ያንሰል እና ጭቅላቴን ይደነዝዘኛል ጨቆኛል

    • @turuseleshi5359
      @turuseleshi5359 3 года назад

      ሠላም በግራበኩል ሰዉነቴን ያቃጥለኛል ነርብ ሊሆን ይችላል??

    • @bezaasefa1961
      @bezaasefa1961 Год назад

      Enm yeh semt algn hekmna alrgeshm or alrkm

  • @AkAk-wo4hs
    @AkAk-wo4hs 2 месяца назад

    እኔም ተቸገርኩ ሠዉነቴ ይቆረጣጥመኛል ከዛ ዛል ይላል እቅልፍ የለም

  • @ziyadjemal4393
    @ziyadjemal4393 3 года назад

    Betam temechetognal ketelobet

  • @hannatiruneh6843
    @hannatiruneh6843 2 года назад

    ሰላም ዶክተር ልምፅ ከምን ይመጣል በምንስ ሳይስፋፋ ማስቆም ይቻላል?ብአፍጫዬ ደረቴላይ እና ጆሮዬ አካባቢ ምልክቶቹን እያልሁ

  • @housseinharbuhoussein5830
    @housseinharbuhoussein5830 2 года назад

    ሰለም ዶክተር እኔ መጠየቅ ምፍልገዉ ስለ ጉልበት ህመም ነዉ የተለያዩ የህክምና ተቋሞች ነር ነዉ ይሉኛል እድሜ 50 አከባቢ ነዉ ህመሙ አሰቃየኝ

  • @solomongetachew1058
    @solomongetachew1058 3 года назад +2

    ዶክተር ፊቴን ይወረኛል የእጅ ጣቴን የእግር ጣቴን ያመኛል በይበልጥ ግን ለሌት ላይ ምላሴ ይደነዝዛ እባክህ ጨንቆኛል

    • @aynalemketema9882
      @aynalemketema9882 Год назад

      እህቴ እዚህ መልከ አይሰጡም ሀኪም ቤት ሂጂ

  • @rahelabebe7026
    @rahelabebe7026 2 года назад

    ጠይቁን እንመልሳለን ትላላቹ ስትጠየቁ አትመልሱም ዶክተር ዩሀንስ የት ነው የሚሰራው??

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад +1

    በርቱልን

  • @alemnewtadese6846
    @alemnewtadese6846 2 года назад

    እኔውታደርነበርኩበጥይትተመትቸአመትከ2
    ወርእንቅልፍአልተኛሁምእንቅልፌይመጣናቅዠትነውየሚይዘኝ

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 4 месяца назад

    እኔእቅልፈ የለኝም ልክሰተኛ እቅልፌ እደመጣ ሜሰደነግጠኝ ነገረ አለ ሳልተኛ ይነጋል 😢😢😢😢 ብዙአመትሆነኝ

    • @Rose-pn7re
      @Rose-pn7re 13 дней назад

      እኔም ነኝ መፍትሆ አላገኝሽም😢

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 13 дней назад

      አሁን አግቻለሁ

    • @Rose-pn7re
      @Rose-pn7re 9 дней назад

      @SalamaSal-n3k ንገሪኝ ምድነው

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 9 дней назад

      @@Rose-pn7re ማታማታ እረኩሰ ማናፈሰት በምኬኤል በገብሬል የድልመተት በመዳኔለም ሰም የታሰረ ይሁን የመፀሀፈ ቅዱሰ ሰምሸን እየጠረሸ ከኔላይ ያለመፈሰ የታሰረ ይሁን የሜሰደነግጥ መፈሰ የታሰረ ይሁን እያልሸ ያለማቆረጥ መሰገድ መፀለይ እዳታቆረጭ በሜመችሸ ሳአት ቆሜጦለት አረጌ መፈትሆ አታጭም እኔበዚህ ነዉ የተሻለኝ

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 Год назад

    ይሄ ጥያቄ የኔም ነዉ እኔም እንዲ ነኝ 😥

  • @wubshetteklu2954
    @wubshetteklu2954 3 года назад

    ሰላም ነው። ወንድሜ ከአመታት ወዲህ የእጅና የእግር ጡንቻዎች ሳስተዋል ። በተጨማሪም እጁን ከተወሰነ በላይ ከፍ ማድረግ አይችልም ። ከተወሰነ ክብደት በላይ ማንሳት አይችልም ። በአባታችን ይሄ ነገር ነበር። እና ምን ላድርግ እባካችሁ መልሳችሁን እጠብቃለሁ ።

  • @مصطفىمحمد-س5ب8د
    @مصطفىمحمد-س5ب8د 2 года назад

    ሠላም ዶክተር እናመሰግናለን የኔ ችግር ደግሞ እቅልፍ ይመጣኛል አይኔን ያቃጥለኝ ለተኝ አይኔን ሰጨፍን ግን ሳይወስደኝ እቃዣለሁ ወላሂ አይወስደኝም 2 ቀን አልሰደኝም

  • @hamzakadir2590
    @hamzakadir2590 2 года назад

    Botechu yet new

  • @mebyoutube
    @mebyoutube 3 года назад +3

    ሠላም ዶክተር ጠዋት ጠዋት ከእንቅልፍ ተነስቼ ፊቴን ለመታጠብ ጎንበስ ስል በጣም ኃይለኛ ውጋት እና በአለሁበት ሁኔታ እንድቆይ የሚያስገድድ ስሜት በጀርባ መተኛት ያለመየቻል እንዲሁም በጀርባዬ ለመጋደም ስሞክር ቀጥ ብዬ መተኛት ያለመቻል እንዲሁም አንዳንዴ ወጣገባ መንገድ ላይአንድ እግሬን በትክክል ለማንቀሳቀስ ያለመቻል ችግር አለብኝ በተደጋጋሚ ለመታከም ሞክሬ ጤነኛ እንጀሆንኩ በነገረኝም ችግሩ ሊተወኝ አልቻለም ምንድነው መፍትሔው