ጤናማ ሕይወት | እንቅልፍና ከእንቅልፍ ጋር ተያያዥ ጉዳዮች
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- ጤናማ እንቅልፍ ማለት ምን ማለት ነው? ጤናማ ያልሆነ እንቅልፍ አለ ወይ? በእንቅልፍ ወቅት የአእምሮ መተኛት፣ የአካል መንቃት ወይንም የአእምሮ መንቃት፣ የአካል መተኛት የሚያጋጥመው ምን ሲሆን ነው? አንድ ሰው የእንቅልፍ ችግር አለበት የሚባለው መቼ ነው?
ዶ/ር ሙስጠፋ ሀሰን እነሆ መልሶቹን ይዞ ይጠብቀናል፡፡
መልካም ቆይታ!
Healthy Life!
#Ethiopia #HealthyLife
አመሰግናለሁ ዶር እኔ ስልክ አበዛለሁ የእንቅልፍ ሰዓቴን በስልክ አጠፋለሁ አላህ ወደ ቀልቤ ይመልሰኝ ኢስላማዊ ፊልሞች በጣም አያለሁ ያ ነገር ለራሴ እየጎዳኝ የእንቅል ጊዜዬን እየተሻማኝ ስለሆነ እተወዋለሁ።
wow enamesegnalen
Doctor betam ye enqlf bzat alebgn mn larg mnm mesrat alchalkum
Tax betam enamesegnalen gn bela video sle skuar ena type of insulin dose btseraln
ዶክተር በማርያም መፍትሄ ስጠኝ እቅልፍ በጣም እተኛለሁ አልጠግብም በቅልፍ የተነሳ እራሴን ያመኛን ??
ይህን ብከተል ጤናማ እንቅልፍ ይወሰደናል
ሰላም ዶ/ር እኔ ለመተኛት ችግር የለብኝም ግን የሆነ ድምፅ ከቀሰቀሰኝ በተለይ ጥልቅ እንቅልፍ ውስጥ ከመግባቴ በፊት ከሆነ መልሼ ለመተኛት እቸገራለሁ እና ለ2 ሰዓታት ያህል ስገላበጥ ቆይቼ ነው ዳግም የምተኛው።እና መፍትሄው ምንድነው እባክህ ደ/ር መልስልኝ
👍
አሁን እኔ መታም ቀንም አልተኛም ግን ማታ ከሰንት አንድቀነዉ የምተኛት
ሠላም እንዴት ነህ ዶ/ር ፔኖባርም እወስዳለሁ አሁን ወልጄ መተኛት አልችልም ቀን ከተኛሁ እነደ ኤሌክትሪክ ሾክ ያደርጋል ትኩስ ነገር አልጠቀምም ምን ይሻለኛል
እንቅልፍ መተኛት እተኛለው ግን ጠዋት ስነሳ ምንም እንዳለተኛ ሰው እራስ ምታት እና በቅ እንቅልፍ እንዳለተኛ ሰው ያረገኛል መፍተው ምን ይሁን
ተመሳሳይ ችግር አለብኝ
ወይ የኔም ችግር ነው እኔ ቤሩት እያለው ብዙም አልተኛም ነበር ዱባይ ከመጣሁ በኻላ ሀገርቤት ከምተኛው በላይ እተኛለው ግን ጥዋት ምንም እዳልተኛሁ ነው ምሆነው
እኔእቅልፍ በጣምእተኝለሁ ስናደድ ለምድነው
እኔ ግን ከማታ ይልቅ ቀን እተኛለው ባለችኝ ሰአት ከመብላት መተኛት እፈልጋለው የኔ እቅልፍ ተዛብቷል
እረእኔ ልቦትነው ማቆምአልቻልኩም ተኛቸአድሪ አይኔላይመእቶቁልል ይልብኛል ሰውነታም አልታዘኝም ምንየሆን
መድሀኒ መዉሰድ ከጀመረ አይላመድም
8 ቀርቶ 6ስቱም አልተተኛ