Thank you so much, your helpful blessing will bright most of us, in my lifetime you are the first preacher touch and explain my issues, and I understand you easily , my best prayer God to bless you more with His wisdom , thank you for sharing with us about those God servants lives under poverty please don’t stop bugging us until this darkness pass
@@soilyanatemsgen8103 Ye Aba Yohannes and Aba Girma'n Fewse program eye beselamem tetegnalesh. Please edemenem giza wesdesh yehenen adergi ena lewetun eye
አሜን አሜን አሜን መምህራች በፆሎት አስቡኝ አፁደገብሬል ብላቹህ ይጨቀኛል ይፍታልሽ በሎኝ
አሜን አሜን አሜን ኤግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን አኔም አንዱ ነበርኩ በጣም ለብዙ አመት በዚህ በእንቅልፍ ችግር የተሰቃየሁ አሁን መምህራችን እንዳስትማሩን የእግዚአብሔርን ቃሉን በብዛት ሰማለሁ ቃሉን አነባለው ስተኛ በፀሎት የዲያብሎስ መድሃኒቱ ተገኘ የእግዚያብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የእመቤታችን ልምጃ አይለየን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እግዚአቤሔር ይመስገን የሰላም እቅልፍ እተኛለሁ ልቤ በርሱ አርፎዋል ወላዲተአምላክ ስሟ የተመሰገን ይሁን ተመስገን አምላኬ
አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን
አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልኝ እኔ በእውነት በእንቅልፍ እጦት ለረጅም ተሰቃይቻለው አሁን እንኮን ይህን ትምህርት እየሰማው እንቅልፍ እንድወሰደኝ ፈጣሪን እየለመንኩ ነበር የፈለገ ብደክም ምንም ነገር ባላስብ እንቅልፍ ለኔ ብርቅ ሆኖብኛል እና አባቴ እንግድህ እግዚአብሄር ያውቃል እርሱ ያሉንን ሁሉ አደርጋለው።
ሰላም ለናንተ ይሁን አሜን በርስዎ አድሮ የሚናገረን አምላክ ይመስገን...እኔ የርስዎን ትምህርት ሰሰማ እግዚአብሔር ለኔ ነው የላኮት እላለው እግዚአብሔር በሰው ያናግራል የሚገርም ነው ስለዚ ጉዳይ ከአንዲት ጉዋደኛዬ ጋር እያወራን ነበር እና እርስዋ በሙት መንፈስ በጣም ትፈተናለች እና ደውላ እያወራን እንደዝ አይነት ህልም ስታዪ ባየሽበት ሰአት ተነስተሽ ፀልዪ ክፉ ህልም ከሰይጣን ነው ገስጭው በየሱስም ብለሽ እየተባባልን እናወራ ነበር! እውነት ነው ከርስዎ የተማርኩት እግዚአብሔር በየትኛው ቦታ ሆኜ አወራዋለው ይውስጥን ሰላም ሰቶኛል የኔ ጌታ 🙏🏽🙌🏾 ክብሩ ይስፋ እርስዎን እግዚአብሔር ፈቅዶ አግኝቼው እስካመሰግኖት እድሜ ይስጠን... ቃለህይወት ያሰማልን መንግሰተሰማይን ያውርስልን 🙏🏽
የእርዳታው ሊንክ ይህ ነው
የእርዳታው ሊንክ
የእርዳታው ሊንክ
ይህን እርዳታው ሊንክ
የምትረዱበት ሊንክ
የእርዳታው ሊንክ ይህ ነው።
www.givebigwa.org/helpingservants
ወይም
15924737 Abyssnia BANK mirtnesh tilahun Adis Ababa.
Ebakehn selkehn weym ye telgrm kurehn lekelg le gudey neber yefeleku
@@Didatube 0911401380
Algebangem endaet eneremelake?
በምርትነሽ ጥላሁን በሚለው ስም ነው እምንልከው መሰለኝ ከዛ እሷ አካውንታን ትሰጣለች እንደዛ መሰለኝ ለማረጋገጥ ያህል ነው በብላክ ማርኬት ስለሆነ ይቅርታ
@@Didatube silkun agithale kalhone ene liklhalew
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ በርሶ ላይ አድሮ ሁሌም የሚያስተምረን አምላክ የተመስገነ ይሁን እኔማ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በኔ ላይ ጣሉ የሚለው ቃል ለኔ ከምንም በላይ ነው ሁሉን በርሱ ጥዬ እንቅልፊን ለጥ ጌታ የተመስገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መምህር የምፈልገው ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን በእውነት!!!
አሜን አሜን አሜን ቃለሄወት ይሰማልን በእውነት ቂስስ አሸናፊ እኔ በቅርብቀን ነው ጣፋጭ የሆን ሄወትን የሚቀይር ትምህርት ነው የሰጠህኝ በብዙ ችግርና ጭንቀት ነው በተ ትምህር የቀረፈልኝ በእውነት እ/ግ ይስጥልኝ !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርክህ
አሜን አሜን አሜን መምህራች በፆሎታችሁ አሰቡኝ ይጨቀኛል 🙏
❤❤❤❤❤❤❤የህይወት ቃል ያሠማልን ቃላት የለኝም የቅድሥት ሥላሴ ሠይፈ መለኮት ከኛ ጋር ነው❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር አምላክ ጠገዉን ያብዛልህ
Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln ❤❤❤AMEN
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም የቃሉ ተጠቃሚ እንድንሆን ጌታ ኢየሱስ ይርዳንአሜን!
አሜን ይህን ይመስል የሚያበረታ ቃልን ስለመገቡን ቃለ ህይወት ያስማልን!!!
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔም ፀሎት ማረግ መሥገድ መፆም ሥጀምር ቢያንስ ለአንድ አመት በእንቅልፍ አጦት በቅዠት በጣም አሠቃይ ነበረ በልጆቼ እንቅልፍ ሀሉ አቀና ነበረ ግን እግዛቤር ታላቅ ነው የቄስስን ትምህርት እንደኔ ከተጠቀማችሁበት ልንገራቹ ቢያንሥ 3 አካባቢ ይሆነዋል ከችግር መውጫ መንገድ 🙏
የሚል ትምህርት እግዛቤር በሣቸው ውሥጥ ሆኖ አሦተማረኝ ለኔ ያ ትምህርት ህይወቴ ብዙ ለውጦልኛል እግዛቤር ሥሙ ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏❤
Selam ehte sfelgew atahut
እዉነት ነው አባታችን እንደ ናተ አነት አባት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
ህምምም ወንድሜ የሚገርም ትምህርት ነው :: የአንተን ማንኛውም ትምህርት እከታተላለሁ ;; ገና ትምህርቱን ማዳመጥ ስጀምር እንኮን ብማታ በቀን ያስተኛል መላው ስውነቴ አይምሮየ እረፍት ያገኛል ; ለጋደኞቼ ሁሉ የአንተን ትምህርት እንዲያዳምጡ ::እመክራለሁ :: በእውነት እናመስግናለን
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናን የተሳሳቱትንም ወደ እርሱ ይመልሳቸው
በእውነት እርሶ ሲናገሩ በጣም ነው የተባረኩኝ እግዚአብሔር ይባርክልኝ ቃለ ህይወት ያስማልኝ::
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት እድሜ ዘመነዎትን ያርዝምልን
በፆሎትሁ አስቡኝ ሁለተ ማርያም ብለው ምን ማድረግ እዳለብኝ ምክርዎ ያስፈልገኛል ለፆሎት ስናሣ እና መፅሀፍ ቅዱስ ላነብ ስቆም አይኔን እያቃጠለ ያስለቅሠኛል ያፋሽገኛል ሲጨልመኝ እተኛለሁ ተኝቸም ሠላም የለኝም ምን ማድረግ አለብኝ ስደት ነው ያለሁት
እግዛብሔር ይስጥልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለይወት ያሠማልን
Amen Amen Amen kale hywot yasemaln.ye agelglot zemen yarzmln.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
እናመሰግናለን ለአባታችን ለሚሰጡን ትምህርት, እግዘአብሄር ይባርክልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ ስ ስድት ነኝ ለዛው ሌባኖስ ነኝ ሰው መርዳት አለችልኩም በፆሎት አስቡኝ
አሜን ቃለ ህይወት የሠማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
Amen Kale Hiwet Yasemaln memhrachi
አሜን (3) ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)ቀሲስ የእግዚአብሔር ፀጋው ይብዛሎትህ አሜን(3)
አሜን አሜን አሜን
ይሁን ይደረግልን
መምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
Amen amen kaleheweot Yasmine
እውነት ነው አባቶች እኛ ሀገር ኑሮአቸው
ጉስቁልናቸው ያዛዝኑኛል የሌላው ሀገር አባቶች
ሀገልጋዬች ተከብረው ነው የሚኖሩት
ወገኖቼ ከቤተከርስቲያን አባቶች ጋር ልንሆን ይገባል አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen kalehiwet yasemaln memhrachin
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቄስስ ተባረክ በብዙ ።
ቀሲስ እባክዎትን ይርዱኘ በፀሎት ፈተናው ከብዶኛል ጽጌ ማርያም
Beza Tamene , wede fetena endatgebu tgu ena tselyu
Beza Tamene ,wede fetena endatgebu tgu ena tselyu
አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Amen egzhabire yestleni
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃል ህይወት ያሠማል እናመሠግናለን መምህራችን
አሜን ቀሲስ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር የስተክ
እግዚአብሄር ይባርክህ እውነት ነው ለኔ የሚገባ ትምህርት ነው ለሊቱሙሉ ሳያቃዠኝ ነውየማድረው የተማርነው በልባችን ያሳድርልን እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ።
መምህር ትምህርቶችህን እወዳለሁ ነገር ግን የ እመቤታችን ስም እና የቅዱሳንን፣ የነብያትን ገድል ስለማትጠራት አንድ ነገር የጎደልህ ያለ ይመስለንኛል ብዙም ስለነዚህ እታስተምርም ለምንድነው?? ስለ ቃሉ የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን ። ቃል ህይወት ያስማልን ። እሜን ይቅር ይበለን ልቦናችንን ወደ በጎ ይምራን፣ የመቤታችን ረድኤት እና እማላጅነትትዎ እይለየን። እሜን እሜን እሜን
Amen Amen Amen Kale hewotn yasemalin beedme betena yetebiklin kene Betesebo!!! Ye Dihochi Abat Egzabohar lezelalem yemesgn!!!
Amen, Amen, Amen, kalehiwet yasemaln, abatachn, ye agelglot zemenwo yibarklot egziabher.
እንዲ ያለ ትምርት መማር እራሱ መታደል ነው! ቃለ ሂወት ያሰማለን 🙏
Amen🙏🙏
አሜን አሜን አሜንንን እርሶም እግዚአብሔር ይባርኮት
አሜን አሜን አሜን መምህራቺንን ቃለ ሄወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልወት !!!!
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
አሜን🙏🏾❤️❤️❤️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🏾
Amen amen amen qalhot yasaman namerachen egezaber yee barekachu amen
አሜንንንንንአሜንንንንአሜንንንን ቃልህውትያሰማልን🙏🙏🙏🙏💜💜💜💜
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ኣሜንቃል ህይወት ያሰማልን እውነት ታነገርህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ የሄ ነገር በእኔ ላይ ኣለ
Amen fgziabher ystiln
Amen Amen Amen fetari ybaki atenm
እግዚአብሄር ይባርክህ እባክህን በፀሎትህ ኣስበኝ ስህነ ስላሴ
Kalehiwet yasemalen Amen Amen Amen
Amen amen kale hiwet yasemalen
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ።በዚች ትንሽ ደቂቃ የሄ ትልቅ ቁምነገር ሂወት የሚለዉጥ ትምህርት መስማት እንዴት መታደል ነው።ኦርተደክስ መሆን እንዴት መታደል ነው።ተባረክልን መምህራችን ኑርልን የኣገልግልት ዘመኖዎት ይባርክልን።🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹👋👋👋💕💕💕💕
Amen amen amen kale hiwet yasmalen abatachin
yehelina selot xeliu eshi
Aba aned tiyaki alegn sele adeno mignta bet yegbal endi ???
ቃለ ህይውት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen mamerachen qalhot yaasaman egezaber yee barekachu amen
Amen ameen qala hiwat yasmaln
እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይርዛምልኝ
Amen Amen Amen kalehiwoti yasemalen edema yesetelin abatachen beselotachu asebuge Egziabher hageracheneni selam yadergelen ❤
ቄሰሰ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
ዘመንወትን ይባርክ።
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር
AMEN AMEN AMEN kalehiwet yasemalin🙇🙏💒➕💒➕💒💘💝🔶💚
ተባረክ ዘመንክ ይባረክ ኧረ እኔ እንቅልፍ ስተኛ በጣም እቃዣለዉኝ
እሺ እንፀልያለን አገልግሎትክን ይባርክልክ መድዬዬዬ
Amen Amen Abatachen ebakewo wedemecheresha yalwe Selote Ayesemam
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalin
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን
Amen Amen Amen kalhewot yasemalen yglegelot zamenon yebarkeln 🙏🤲❤
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልነ 🙏🙏❤
Amen Amen Amen keli hiwoti yesamalin 🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አሚን አሚን ቃልህይወትያሰማልን ተባረክልን
አሜን አሜን አሜን✅✅ 👈 አስተካክሉት
እናመስግናልን ቃል ሒውት ያስማልን
Amen amen, God bless you too
Thank you so much, your helpful blessing will bright most of us, in my lifetime you are the first preacher touch and explain my issues, and I understand you easily , my best prayer God to bless you more with His wisdom , thank you for sharing with us about those God servants lives under poverty please don’t stop bugging us until this darkness pass
ቃል ህይወት ያስማልን
amen💚💛❤amen🙏🙏🙏amen
Amen amen kal hiwote yasmale ENE hiklfe yelgnim yechekegnale betslote Asebugni
አሜንአሜንአሜን
አሜን ቃለ ህወትን ያሰማልን መምህራችን እኔ እስከዛሬ አይኔን ጨፍኜ አምላክ የለም ብዬ ከፈጣሪዬ ይልቅ ብርን አስበልጬ ብዙ ዘመን ስበድለው ኖሬ እሱ ግን ክፋቴን ሀፅያቴን ሁሉ ታግሶ የንሰሀ እድሜ ጨምሮልኝ ከዛ ሁሉ ፈተና አድኖኛል እኔ ግን የከንቱነቴ ብዛት ውለታውን ረስቼ ንሰሀ በገባሁበት ሀፅያት ወደኩኝ አምላኬን ዳግም በደልኩት ምን ላድርግ ንሰሀ አባቴ ጋር ደውዬ ማውራት እራሱ አልቻልኩም በቃ ስቃይ ውስጥ ነው ያለሁት እባኮዎትን መምህር ምን ላድርግ? ፀሎት እንኳን ሳደርግ የምሞት ይመስለኛል ያንቀጠቅጠኛል ሰውነቴን ሁሉ ያመኛል አይኔን ቃላቶች እስኪጠፉ ይጋርደኛል አባቴ ምን ላድርግ ? እህት ወንድሞቼ ፀልዩልኝ እባካቹ እመብርሀን ጭንቀትሽን ታቅልልሽ በሉኝ
የጭቅ አማላጆ ወላድት አምላክ ጭቀትሽን ታላቅልሽ አይዞሽ እኔም ልክ እዳች ነው የሚያደርገኝ ለፆሎት ስነሳ አይኔን ያቃጥለኛል እሽው እሽው ይለኝል ያፋሽገኛል ከዛ አይኔን ሲጨልመኝ ትቸው እቀመጣለሁ እግዚአብሄር አምላክ ጭቀታችን ያላቀን የሚሳነው የለምና ይድረስልን እህት
0911401380 what's up
እኔ እንቅልፍ ከተናው 1 አመት አለፈኝ በእንቅልፍ ማጣት ሰውነቴና ፊቴ ተበላሸ ቀሲስ በጸሎት አሰበኝ ጸጌ ማርያም ከጀርመን
soilyana temsgen የማትተኝበት ምክንያቱን ታውቂዋለሽ..? ፀሎትስ ታደርግያለሽ? ...ብዙ ባላውቅም እስት ይህን ሞክሪ ....መጀመርያ የሚያስጨንቅሽን ነገር እወቂ እንቅልፍ የነሳሽን ምክንያት..! ሌላው ደሞ ስገጅ ፁሚ ፀልይ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ ይህን ሁልግዜ አድርጊ ቤትሽ ያሉ ሁሉ ያድርጉ የሚይስጨንቅሽን እንቅልፍ የሚነሳሽን ገስጭው ...መጥፎ ነገር ከጌታ አይደለም ... ከቻልሽ ፀበል ተጠመቂ ...በርቺ
በመጀመሪያ ለጥያቄዮ መልሰ ሰለተሰጠን አመሰግናለው ሲቀጥል እኔ የምኖረው በሰደት ነው ግን ሰደት ሁልም አሰቸጋሪ ነው የምኖረው ከሁለት ልጆቼ ጋር ነው ሲቀጥል እኔ ለአንድም ቀን በምክንያት ካልሆነ በቀር ፀሎቴን አሰተጎጉዬ አላውቅም እፀልያለው እሰግዳለው የፀበልም ውሀ ልጆቼም ለኔም አጣለው ቤቴንም እረጫለው መፀሀፍ ቅጁሰም አነባለው ግን ለምን እንደሆነ አላውቅም እንቅልፍ አልተኛም በጣም ተቸግሪያለው 015213803409 ጽጌ ማርያም ከጀርመን
ፀበል በአቅራቢያዮ አላገነኝም
@@soilyanatemsgen8103 Ye Aba Yohannes and Aba Girma'n Fewse program eye beselamem tetegnalesh. Please edemenem giza wesdesh yehenen adergi ena lewetun eye
አመሰግናለው ዮሀንሰ
Amen kela hiwoti yesemalin
Amen Amen Amen Kalhiwat Yasemlen 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እኔም ተቸግሪያለው እንቅልፍ
ቢየዘኝም ድንግጥ ብየ እነሳና መልሸ እነሳለሁ
አመት ሊሆነኝ ነው የተረጋጋ እንቅልፍ ከተኛው
Kuw Kuw , be eyesus sm belu manm aytegachum
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
Amen Amen Amen gets yemolalachew member enamegenalen yeah merqat yetem aygegnem
Egzabher amlak yagalegelot zamananhten hulu yebarkawe wademcha kale hyiwot yasemaleln ☝☝☝
Tebarek wendmi egziabihir abzto ybarkh eni yant sbket ssema lbey Des ylewal edmen tanan yhabka
አሜን ፫