ወደ ልብ ጠልቆ የሚገባ የእግዚአብሔር ማጽናናት። Kesis Ashenafi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025

Комментарии • 181

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb Год назад +1

    ተመስጌን ይህን የተስፋ ቃል ያሰማን ቀን ። ኦርቶዶክስን ፈጣሪ ታድጎናል ቀሲስን የመሰለ መምህር ስላገኛን ። የወንጌል ትምህርት ብዙም ስለማይሰጥ ሰው ግራ ይጋባል ተስፋ ይቆርጣል በቀላሉ ። ቃለ ህይወት ያስማልን
    (ትንቢተ ዘካሪያስ ገፅ 710 ም 3 ቁ 1-5)

  • @joriadelufufuelsa4kilo295
    @joriadelufufuelsa4kilo295 4 года назад +11

    መምህሬ በእዉነት በዚህ በከፋ ዘመን በረከስ ሚዲያ ላይ እንደርሶ ጆሮን አይደለም ልብን ስርስሮ መንፈስን ገዝቶ የላላን እምነት እንዲጠነክር የሚያደርጉ መምህሮች ጌታ ያብዛልን ቀሲስዬ እልልልልልልል አሜን ትገርመኛለህ ትደንቀኛለህ ትገርመኛለህ አሜን ደጋግሜ እንባዬ መቆጣጠር አቅቶኝ አምላኬ ከጠላት ወጥመድ እየተዋጋ እንደሚያኖረኝ ሳስበዉ የልቤን ቁስል የሚነካ መዝሙር ስለሆነ ብስማ ብስማ እንባዬ መፍስስ እንጂ አልጠገብኩትም ቀሲስዬ የዳንኤል የዳዊት አምላክ ከነመላዉ ቤተስቦ ይባርኮት ተባረኩ !!!!ትገርመኛለህ ትደንቀኛለህ ትገርመኛለህ ትደንቀኛለህ !!!!!! ተባረኩ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 4 года назад +2

    "ትገርመኛለህ ትደንቀኛለህ"
    ይገርማል ይደንቃል የሱ ስራ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን የአገግሎት ዘመኑህን ይባርክ ልብ💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🇨🇬🇨🇬

  • @07makeda
    @07makeda 4 года назад +5

    ወይ የኔ ጌታ ተመስገን
    ቀሲስ ቃለህይወትን ያሰማልኝ ዛሬ ይህንን መስማት ምን ያህል ያስፈልገኝ እንደሆነ አዉቆ ነው የመራኝ
    ማጉረምረሜን ይቅር ይበለኝ

  • @mekaleyanegash716
    @mekaleyanegash716 4 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም
    እግዚአብሔር ይርዳን ይድረስልን
    በስደት ያላችሁ እህቶችናወንድሞች በሰላም ለአገራችን ያብቃን
    ለዘመሩት አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን!!!

    • @yenebetatube679
      @yenebetatube679 4 года назад

      💚💛❤አሜን ታላቁ ምኛቴ ነው ፍቃዱ ቢሆን ሁላችንንም ይርዳን አገራችንንም ሰላም ያርግልን!!

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 4 года назад

      Amen amen🤲🙏🤲🙏🤲🙏

    • @እግዚያብሄርእረኛየነውእ
      @እግዚያብሄርእረኛየነውእ 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @cefdfmqmq1876
      @cefdfmqmq1876 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @cefdfmqmq1876
      @cefdfmqmq1876 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወሃት ያሳማልን አባታችን

  • @hemalahaila2341
    @hemalahaila2341 4 года назад +3

    አሜን በእለተ ስንበት ለእኛ የተስፉ ቃል እንዳሰሙን ተስፉ ህይወትን ለእርሱም ያስማዎት !!!

  • @mesi557
    @mesi557 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን አሜን 🤲✝️

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 года назад +9

    ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ አሽናፊ ማን እንደ ጌታ ለሱ ምን ይሳነዋል.እሱ ታሪክ ይለውጣል ለሁሉም ነገር ቀን አለው ጌታ እውነትም ትገርመኛለህ ትደንቀኛለህ ትገርመኛለህ እድሜ እረጅም ይስጥልን ዝማሬ መላህክት ያስማልን እቤት መታደል አሜን አሜን አሜን።

  • @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ
    @ጎዶሊያስጎዶሊያስ-ቀ6ኘ 4 года назад +12

    መምህር የስደት ጓደኛ አባታችን የጭቀታችን አማካሪ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jackjiang1210
    @jackjiang1210 4 года назад +18

    ቀሲስ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርኮት ብዙ እድሜ በረከት ይስጥዎት በርስዎ ላይ ያደረ መንፈስ ቅዱስ አሮጌው ልብሴን ቀይሮ አዲስ ሰው ያርገኝ ደግሞም ይቀይረኛል ጌታዬ ስሙ ለዘለአለም ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @emmabeth64
    @emmabeth64 4 года назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃል ሂወት ይስማልን መምህራችን. አንምሥግንለን

  • @AmanGere
    @AmanGere 4 года назад +5

    ቄስ አሸናፊ ምክርእ እንደ ፀበልውስጥ ገብቶ ይምራል ቃል ይምራል ለምን አይልአለው አሜንአሜን

  • @yalemsewtsegaye6178
    @yalemsewtsegaye6178 4 года назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልኝ ለኔ የተላለፈ መልእክት ነው ህይወቴ ብርቱ ሰልፍ ነው በብዙ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ በጨለማ እየኖርኩ ልብሴ አድፎ ስጨነቅ እንዴት ስሙን ልጥራ ብዬ ስጨነቅ ደረስክልኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
      @ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 4 года назад

      ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በብቱ ያፅና

  • @kinfeteferi4095
    @kinfeteferi4095 3 года назад

    አንተ ብሩክ ስው የምትወደው አምላክ እልፍ አይላፍ ያድርግህ ዘርህ ይባረክልህ በጣም እውድሀለሁ እስከቤተስብህ ሁሉ ውድ ወንድሜ እጅግ የወንጌል ጀግና ነህ ኑርልኝ የኔ መካር!!!

  • @እረናወለተሀና
    @እረናወለተሀና 4 года назад

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን
    በውንት ምን እከፍላላን ተመስገን
    ብቻ ነው። የአገልግሎት ዘመናችውን ያረዝምልን ፀጋው
    በረከትው አይለየን

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴእርዳኝ

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሠማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🌹🌹🌹

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia6785 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን! አወ የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው! ሁሌም አዲስ ሁሌም የሚገርም አምላክ ማደሪያው ይባረክ! ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @tigistsiyum8868
    @tigistsiyum8868 2 месяца назад

    በጣም የተባረኩበት ስብከት ነው አለምን የጠላሁበት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @thtnathut3029
    @thtnathut3029 4 года назад

    እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ መቼ ይህን ትምህርት እየተከታተለ ያልተለወጠ አይኖርም በእውነት እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን! ስሙ ይባረክ የኛ አምላክ! ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @getachewghirmay9882
    @getachewghirmay9882 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን!!!

  • @hk.237
    @hk.237 4 года назад +1

    እውነት ነው እኔንም የእግዚአብሔር ነገር በጣም ይገርመኛል!!!! ሁል ግዜ የኔን ሕይወት የሚናገሩ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር ይስጥልን!!!!!!!

  • @pomipomi2348
    @pomipomi2348 3 года назад

    አሸናፊ አንተ ልዩ ክርስቲያን ስብከትህን ስል መዝሙርህ በስንቱ ነብሴ ትፅናና ሀሴት ታድርግ እንዴት እንደሚጣፍጡ የእግዚአሔር ቃላት ባንተ ድምፅና አንደበት ልዩ ፀጋ ነው የተሰጠክ አቤት መታደል ሳይሰለቸኝ ነው የማዳምጠብ ጌታ ይባረክ የድንግል ልጅ እየሱስ የኔ እድሜ ተቀንሶ ላንና ለእናቴ ተቀንሶ ቢሰጥ ምኞቴ ነው እድሜክ ይርዘም ክፉ ካንተ ይራቅ

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን
    ለቃሉ ቃለ ህይወት ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምራችን አባታችን

  • @Love-rd8tp
    @Love-rd8tp 3 года назад

    በእውነት የተሰበርውን ልብ ይጠግናል ቄሲሰ አሸናፊ እግዚአብሔር ይበርከውት ከነቤተሠቦቸወ

  • @mekaleyanegash716
    @mekaleyanegash716 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @ሚሚፍቅርJ2
    @ሚሚፍቅርJ2 4 года назад +1

    እውነት ነው ህይወት ፍተና ነው መምህር እግዚአብሔር። ፀጋውን ያብዛሎት እንደይርታው ይቅር ይበለን በጣም እናሙግናለን

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ቀሲስ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

  • @misrakaleka5704
    @misrakaleka5704 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህር።ጌታ ግን ታዳጊ ነው!!

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 года назад

    እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ ሁሌም እግዚአብሔር አዲስ ነው እውነት ይገርማል ብርሀን አየን ተስፍ አርጌ ነጭ አለበሰኝ 🇪🇹😍🙏

  • @tsehayfeleke
    @tsehayfeleke 3 года назад

    በእውነት ይገርማል ስራው እረቂቅ ነው የኔ ጌታ ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን:

  • @እሴተገብርኤል
    @እሴተገብርኤል Год назад

    አሜን አሜን አሜን የእግዝሀብሄር ስራው ድንቅ ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @الربيعفون-م2ح
    @الربيعفون-م2ح 4 года назад +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @monaali9356
    @monaali9356 4 года назад

    አሜን አሜን ተባረክ ቃሉን ልኮ ያፅናናኝ ጌታ ይባረክ ።

  • @Hk-by1ms
    @Hk-by1ms 4 года назад

    ቀሲስ ቡሩክ ኢካ እግዛብሄር መመሊሱ ይባርካ።

  • @danimarr3168
    @danimarr3168 4 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን 💐💐💐💐💐💙💙💙💙💚💚💛💜💝💝

  • @haymimokonen744
    @haymimokonen744 4 года назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በፀሎትህ አስበን

  • @geremew8763
    @geremew8763 4 года назад +1

    አሜን አሜን በጣም ነው የምወደው ይህን መዝሙር እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጦት

  • @ethiopianamahara
    @ethiopianamahara 4 года назад

    አባታችን ድንቅ ትምህርትና ድንቅ መዝሙር ትገርመኛለህ 🙏 የኔ ጌታ የኔ መመኪያ 🙏 ተሰምቶ ለማይሰለቸው ትምህርቶ እና መዝሙረዎ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛለዎት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @fggg1571
    @fggg1571 4 года назад +1

    በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር እድሜን ጤና ይስጥልን እናምስግናለን

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 года назад

      አሜን ፫

  • @الربيعفون-م2ح
    @الربيعفون-م2ح 4 года назад +2

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 года назад

    እልልልልልል መምህራቺን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት እኛም ሰሚወች ብቻ ሳንሆን ፈፃሚወች እንሆን ዘድ ቅዱስ ፍቃዱ ይርዳን አሜን !!!!

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን መምህራችን በፀጋ ያንሩልን እግዚአብሔር ይሰጥልን 🙏🙏❤❤❤

  • @masimasi5501
    @masimasi5501 4 года назад +2

    Amen amen amen

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 года назад

    ♥️♥️♥️♥️Amen Amen Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln abatachin yageligilot edmewotin yarizimilin 😭😭😭unet nw nege lela kn nw 🙏🙏🙏

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 4 года назад +2

    ሃሌ ሉያ!!!

  • @سارةالمصعبي-ل9و
    @سارةالمصعبي-ل9و 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይዉት ያሠማልን መምህራችን

  • @jasika499
    @jasika499 4 года назад

    ጌታ ሆይ ሰልፌን ተሰለፍ🙏🙏🙏

  • @በደስታ
    @በደስታ 4 года назад +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏🙏🙏 Kale Hiwot Yasmalen Kesis Ashenafi Egziabhear ye Agelglot Zemenh Yebark. Ewnet Ye Egziabhear Sera Yegrmal . Egziabhear Yemesgen .Such a Blessing lesson and a Beautiful Mezmur .Zemare Melaket Yasmalen. 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እውነት. ነው ትክክል ነው የኔም ታሪክ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @tsehayfeleke
    @tsehayfeleke 3 года назад

    እውነት እውነት እላችኋለሁ እሱን ጠርቼ ጠይቄም ያጣሁት ነገር የለም ማንም እንደሱ የሚሆን የለም ማመን ብቻነው :🙏🏾 ከትቢያ የሚያነሳ አምላክ የኔ ጊታ ምን ይሳነዋል የመስቀሉ እየሱስ የየሩሳሌሙ ንጉስ ክብሩ ይስፋ:

  • @emanuelemusarra1781
    @emanuelemusarra1781 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ውስጥ እግዚአብሔር ያሣድርልን ወንድማችን እናመስግናለን መልካም ሰንበት

  • @abushfox5504
    @abushfox5504 4 года назад

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @bethelhemabere2313
    @bethelhemabere2313 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን

  • @nananigisti3977
    @nananigisti3977 4 года назад

    amen amen amen kale hiewot yesmalen memehirchn ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @brightday2510
    @brightday2510 4 года назад

    ወንድሜ ቀሲስ አሸናፊ
    ስለምትሰጠን ትምህርትና ምክር በጣም ነው የማመሰግንህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ
    ይሄንን ቪዲዮ ሼር አድርጉ !

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Miky-ho3cu
    @Miky-ho3cu 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ፀጋ አብዝቶ የሰጠክ።ራጅም ዕድሜ ለሕይወት ዘመን ያድልልህ ተባራክ ወንድሜ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @fitsummuluneh2424
    @fitsummuluneh2424 4 года назад +1

    እዚያብሄር ይባርክህ አሜን ቃለይወት ያሰማህ

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 года назад

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher edemen tenane yesetelen fetare

  • @tairkahi8527
    @tairkahi8527 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመንህን ይባርክልን

  • @haregyemane6518
    @haregyemane6518 4 года назад

    እግዚአብሔር ክብር ሞገሱን ያብዛል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 года назад

    አሜንአሜንአሜንዘማሪመላክትያስማልንመምህር

  • @memetabast1601
    @memetabast1601 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ

  • @gelilayirga4165
    @gelilayirga4165 4 года назад +1

    Amen Amen Amen kisses Ashenafe Egezeabher edemana tena abezeto yesteki lala mene elalew be ante wesete adero yemekerg Egezeabher semo yekeber Egezeabher teleki new

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 4 года назад

    ክብሩ ከፍ ይበል የኛ ጌታ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @natansium3110
    @natansium3110 4 года назад +1

    Amen abatachin qale hiwet yasemaln

  • @finotewongel
    @finotewongel 4 года назад +1

    Amen tentagachenen yemiyatefa amlak simu yekber!

  • @norsakr2238
    @norsakr2238 4 года назад +1

    Kale hyiwot yasemaleln menmehir ☝☝☝

  • @softlife5208
    @softlife5208 4 года назад +1

    ቀሲስ ምን እደምሎት ዛሬስ በጣም የከፋኝ ሳአት ነበር ደብዛት ሳያስጨንቀኝ በጣም ነው ያፅናናኝ ይህ ቃል እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይጠብቁልኝ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 4 года назад

      አይዞን በርቺ
      እኔም ክፍት ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር አስተማሪ ላከልን ስሙ ይባረክ

  • @karmalarak6030
    @karmalarak6030 4 года назад

    Kesis enamesegenalen abatachen be Ewenet des yemil leben yemetegen nw kale hiwet yasemalen be Ewenet

  • @hareggeda7758
    @hareggeda7758 4 года назад

    ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእውነት መንፈስ የሚያድስ ትምህርት እና ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @tsigekassahun4345
    @tsigekassahun4345 4 года назад

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ በቃሉ ሁሌ እፅናናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamasmar3225
    @selamasmar3225 4 года назад

    አሜን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 4 года назад

    Amen amen amen aba kal hewet yasemalen rejem edeme ena tena yestelen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy

  • @MuluNIGGUSSE
    @MuluNIGGUSSE 16 дней назад

    Amen amen amen kaleheweot Yasmine

  • @AmanGere
    @AmanGere 4 года назад +1

    ዝማረሬ መላእክት ያሰማልን

    • @afomiaawudewe218
      @afomiaawudewe218 4 года назад

      Kesis kalehiwot yasemalen edeme zemenote yebarek......hulum leben yemitegen menfesen yemiyaregaga temiheret selemiyasetemerun bewent egzaber yebarekewot 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @rahwaghirmai1297
    @rahwaghirmai1297 4 года назад

    Egzabhr ybarka kesis ashenafi bzuh amharna aysemam gn beaunet hsabh hlu gebani qale hiwet yesmaln tesfa temere

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 4 года назад

    Amen Amen Amen Kale Hewet yasemalen

  • @emebettesfaye1197
    @emebettesfaye1197 4 года назад

    Kesis yewusten ene awkalehu nurln yene abat geta bebetu yatsnah kekesashochh belay yadrgh mnm allm

  • @destatsegi1716
    @destatsegi1716 4 года назад

    Amen amen amen kal hiwet yasmaln

  • @sirasira6532
    @sirasira6532 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤መምህራችን እድሜ ይሰጥልን❤

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 4 года назад

    kale hiwet , yasemalin.
    zimare melakt yasemalin. betam dess yemil timhirt new.

  • @الربيعفون-م2ح
    @الربيعفون-م2ح 4 года назад +1

    አሜን

  • @negatuatadesse9255
    @negatuatadesse9255 4 года назад

    Brother thank you thank you so much💓💓💓🙏🙏🙏👏👏👏🕌🕌🕌😭😭😭

  • @zuriashbonger7108
    @zuriashbonger7108 4 года назад

    አሜን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን።ይህን መዝሙር በጣም ነው የምወደው ።

  • @freyteklay3303
    @freyteklay3303 4 года назад

    Amen amen kale hiwet yasemaln fetari ke erso gar yhun edme ena tena ystln amlak

  • @meserat1627
    @meserat1627 4 года назад

    በእውነት እንዴት ልብን እንደሚያጽናና እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት አሜን። እፍይ አልኩኝ

  • @tegzawagedaw4678
    @tegzawagedaw4678 4 года назад

    Amen Amen Egzyabehar ymesgen

  • @hanaetheopia149
    @hanaetheopia149 4 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏💚💛❤⛪⛪⛪⛪

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng 4 года назад +1

    በእውነት ነፍስን የሚያለመልም ድንቅ ዝማሬ ።ዝማሬ መላክት ያሰማልን ።

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 года назад

      Kelelochu sebakiyan mileyew lk ende kdus shinoda kes blo gn hiwet yemizera tmrt slemiyastemr nw

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 4 года назад

      Meyemedreku 1:00 seat mulu kemichohut mnm chbt yelelew yhe betamm yleyal elf gizem yshalal

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew2476 4 года назад

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ

    የአገሬ ልጆች በጣም አዝኛለሁ እናቴ ሞተች ብኝ በሰው አገር ሆኜ በጣም አዝኛለሁ አልቻልኩትም በፆሎታችሁ አስቦኝ

    • @agapezeortodox
      @agapezeortodox  4 года назад

      በሰማይ ሃገር በክብር ብርሃን ለብሰው ይኖራሉ። ልብሽ ይበርታ።

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ 4 года назад

      @@agapezeortodox አሜን አ

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ 4 года назад

      @@agapezeortodox አሜን አባ

    • @loveall6303
      @loveall6303 4 года назад

      አይዞሽ እህቴ አላማችን ወደቤችታችን እና ወደ አባታችን ሻይመሽ መድረስ ነው ልዩነቱ መቀዳደማችን ነው ።እኛንም ለክብሩ ያብቃን ጸልይ በርቺ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 4 года назад

      ውይይ የእኔ እህት 😭😭 አይዞሺ አዝኛለሁ እግዚአብሔር ያፅናሺ ያበርታሺ ሁላችንም አካሄዳችን ቀኑ ይለያይ እንጂ እኛም ወደዛው ነን
      ነብስ ይማር

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 4 года назад

    ቀሲስ ፀጋው ይብዛሎት ቃል ህይወት ያስማልን አሜን የስማነውን በልቦችን ያሳድረብን አሜን

    • @getachewghirmay9882
      @getachewghirmay9882 3 года назад

      የፕሮፋይሉን ፎቶ በእግዚአብሔር ስም ቀይሪው ሰው ያሰናክላል እና

    • @tigsityoutubetigsit6623
      @tigsityoutubetigsit6623 3 года назад

      @@getachewghirmay9882 እሺ