Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
ወንድማችን በረከት በእውነት አሁንም እንደተስፋ ቃሉ አፋቸውን የሚያዘጋና አንገታቸውን የሚያስደፋ ፀጋና መንፈስ ያብዛልህ‼️ በመልዕቱ ተባርኬአለሁና ጌታየሱስን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ‼️
Amen!
እርግማን ነዉ ማበረታቻ አፋቸዉን...አንገታቸዉን...ቃሉ መጠቀም ይከብዳል😂😂😂😂😂😂
As always, I have gained a TRUE perspective, a REVELATION and clear Understanding from the LIVING WORD! Great explanation, parallelism in interpretaiton. Bro Bereket has explained the RIGHT way of Dividing the Word of Truth. God bless you all!
ወንድም በረከት ጌታእየሱስ ጸጋውን ጨምሮጨምሮ ያብዛለህ
❤ቤኪ ተባረክ
ይህንን ውይይት ስከታተል ውስጤ በጣም ደስ ብሎታል ያላወቅኩትንም አውቄያለሁ ወንድማችን የሱስይባርክህ !
ጌታ ኢየሱስ ዘሜንህን ይባርክ ወንድም በኪ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ........ይባረክ!!!!!!!
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል።
ስብከተ ወንጌል ለሐዋርያት ለሐዋርያት ሐዋርያትቶች እውነትም የአለባቸውን የኢየሱስ ልጅ ናቸው በረከት የአባትህ የኢየሱስ ልጅ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም በኪ ❤❤❤❤
2 ጥቅሶች ተገኝተዋልመዝሙረ ዳዊት40:6 መሥዋዕትንና ቍርባንን አልወደድህም፤ ሥጋን አዘጋጀህልኝ፤ የሚቃጠለውንና ስለ ኃጢአት የሚቀርበውን መሥዋዕት አልሻህም።ወደ ዕብራውያን10:5 ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ፦ መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም ሥጋንግን አዘጋጀህልኝ፤ ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
ዎኒዲማችኂን በኪይ ታባረክ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
An excellent presentation!!! thank you brother.
በርቱ እግዚአብሔር ጸጋ ይስጥህ ቄስ በረከት❤
Wendme bereket afe kurt ybel anten yemiyanagr eyesus yetebareke yhun heleluya
እግዚአብሔር በምሳሌ ያስተምራልእባብ አፈርን በህይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ የተባለው የሰው ልጅ የተገኘው ከአፈር ስለሆነ ነው መንፈሳዊ ነገር ከመንፈሳዊ እያስተያየን እናስተምር።
Eyesus Yibarikih wendmachgn Beki❤❤❤❤❤❤
ቤክ በጣም ተባርከዋሌው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት እናመሰግናለን
የሱስ ፀጋ ያብዛልህ ።
ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ሐሰተኛ ነዉ
2 ጥቅሶች ተገኝተዋልወደ ዕብራውያን9:14 ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበየክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?1ኛ የጴጥሮስ መልእክት1:18-19 ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡርየክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 7:42የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 13:22-23የሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1:1-8
“የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።” ምን አይነት መታደል ነው ግን:: becky አንተንም አኛንም ለዚህ እ/ር ቃል ልባችንን ቅን ያረገው አምላክ ክብር ይግባው:: እውነትህን ነው ያላስካዳቸው ነገር የለም እኮ በኢየሱስም - የጥንቱ ቃልና መንፈስ የነበረው ብቸኛው አምላክ ኢየሱስን---- አይ ከጥንት የእ/ር ልጅ ነበር- ንስሀና ለሀጥያት ስርየት በኢየሱስ ስም የሆነውን----- አይ በአብ/ወልድ/መ'ቅዱስነ ው እርሱም ለስርዓት - ክርስቶስ እ/ር በስጋ የተገለጠበት ሰማያዊ አካል (የእ/ር ልጅ) የሆነውን ማንነቱን ------- አይ የሰው ስጋና ደም ነው (ቅዱሱ የሰው ልጅ + የእ/ር ልጅ) ኧረ ከየት ነው ያወጣን በእውነት የኛ ኢየሱስ ይለያል
Tebark wandim zemeniy yibarek
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥ❤❤❤❤😢😢😢😊😊😊😊😊
ጠያቂው ደረቅ አስቀድሞ ለገባበት ትምህርት ምርኮኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ተጠያቂውን በተቃራኒው
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄሰ በረከት
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እባብ ማለት ሰይጣን የሱን ሀሳብ የሚከተሉእና በዘራዋ ከእውነተኛ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ሀሳብ የሚከተሉ ጋር ጠላትነት አለ
ምነው በአንድ አፍ ሁለት ቃል ሆሳዕና?
በጣም ትክክል ነህ
Eysus tebark adis na hyw mhonkn selaswkgn
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው
bekiy💖💖💖💖💖💖💞💞💞
አቶ ሆሳዕና ምንም ግንዛቤ እንደሌለው ና በቂ ምላሽም እንደሌለው ከድምጹ ራሱ ያስታውቃል። ምንም በራስ መተማመን እንደሌለው ከድምጹ ያስታውቃል። እጅግ ያሳዝናል 😢 አሁን ይህ ነው ሌሎችን የሚመራው። ቤኪ ሃሳቡን በድፍረትና በሙሉ ልበ ሙሉነት ብሎም አፉን በማስረጃ ጭምር በመሙላት እንዴት እንደሚናገር ማየቱ ቀላል ነው። ★- የአብርሃም ዘር እርሱም ክርስቶስ ‼ ዕብ 2:16 ከገላትያ 3:16 ( ክርስቶስም አማኞችም የአብርሃም ዘር የተባሉበት ክፍል ነው። )★-ህግ ተስፋ የተሰጠው ዘር እስኪመጣ ድረስ ( ክርስቶስ ) ... 👉 ክርስቶስ ተስፋ የተሰጠው ዘር ነው❤❤❤እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ በእምነት የአብርሃም ዘር ናችሁ‼ ❤❤❤❤❤❤
"የሶስት መንፈስ የዘንዶ መንፈስ ነው!"
100%
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩየሐዋርያትወድሞች
GOD bless you beki
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ
Protestant pastorchi lante miwax tibthi mangrno zila zim balu wondim bereket tonha hastin nabtochin astmir ok
tsegawun yabizalih wendim bereket
Tebsrek
Waiting for part-2
Hosanna. ግዜ ስጥና በደብ ስማ ይጠቅምሀል ጥሩ ነው ውይይታችው ተመልሰህ እደገና ተወያዪ አደራ!!!!
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 22:16
ተባረክ ወንድሜ
ከማርያም ዘር ወሰደው የምል አለ? ዕብራውያን 2/16ለተጠየቀው ጥየቄ መልስ። ነገር ግን መልስ አይደለም ከቃሉ እንረዳ
❤❤❤❤❤❤❤amen
Tebareku
ጌታ እየሱስ ይመስገን 1 የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ።10 አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤16 ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።የአብርሃም ዘር ወይም የዳዊት ዘር ዮሴፍ ነው እንጅ ማርያም አይደለችም ስለዚህ ከየት በኩል ነው የዳዊት ዘር የሆነው
ኢሳ11:1ከእሰይ ግንድ ብትር ይወጣል የሚለው ሀሳብ በሙሉ።
ከሴይጣን ቲዎሎጅ ት/ቤት የወጡ የሲላሴ አማኞች መረጋጋት መደማመጥ የማይችሉ ሆነ ቢለው አውቀው የእግዚአብሔርን ቃል እውነት እየገፉ #ራሣቸው ተናግረው # ራሣቸው እየሣቁ ውይይቱን በማደናገር በማደናቀፍ አሸነፍን ....እያሉ ስሳሳቁ ታዘብናቸው!!!በትክክል ዲያብሎስ ህልናቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል በተለይ አቶ ተስፋዬ ሮቤልና ኤፍሬም የተባሉ ትናንሾቹን ጌታ ከገሃነም ያውጣቸው !!!!
እልልልልልልልልልልል
God bless you baki
ብርቱ የሆነ እርሱ......❤❤❤❤
በዳዊት ዘር መጣ ጥያቄ ያስፈልገዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤,🙏🙏🙏☝️
1 ጥቅስ ተገኝቶአልትንቢተ ኢሳይያስ1:9 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርንባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር። ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
❤❤❤❤❤❤😊
Lemin kuci biloo wangeelin ayanebim hasanna? Yemiyawera ina hasabu aygenagnim
ውይይታችሁ በመደማመጥና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አከብራችኋለሁ!ግን ጥያቄ አለኝ! የልዑልም ሃይል ይጸልልሻል (Overshadow) ያደርጋል ሲል ምን እንዳይተላለፍ ነው?ይህን ከመለሳችሁ ሌላም ጥያቄ አለኝ!
ኃጢያት ነው
የማርያም ስጋና ደም ስለ ማይወስድ
ከማርያም ዘር ካልወሰደ የሰውን ዘር ካልያዘ ሰውን ማዳን አይችልም : ለዚህ ነው የመለአክን ሳይሆን የሰውን መልክ ይዞ ነው የተገለጠው። አንዱ በአዳም ጏጢያት ወደ ዓለም ገባ ይልና እዲሁ በአንዱ በኢየሱስ ለሰውች ሁሉ መዳን ሆነ ይላል። ሰው ሁኖ የመጣው ነው ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው።
hulun yemichil amlak kantegar yihun wendim bereket
ጌታ ይባርካችሁ እየሱስ የአብረሃምን ዘር ይዛል ሲል ባውሎጂካዊ የሆነ የአብረሃም ዘር አለው ማለት ሳይሆን የሚደነው ስው ነው የሚድነውም ስው ነው ይህስው ግን ወደአልም ሲገባ ስጋን አዘጋጀህልኝ ብላል እግዚአብሔር ስጋን አዘጋጀለት እንጂ ከስው የተካፈለው ነገር የልም በሌላም ቦታ አብረሃም ሳይወለድ እኔ ነበርኩ ብላል ስለዳዊትም ሲናገር ዳዊት ጌት ጌታዬ ብሎታል ታድያ እንዴት አባቱ ይሆናል ብሎ ጠይቋቸዋል ስለ ዚህ ኢየስስ የሁሉ መስረት ነው
ራዕይ 5÷5 ከዳዊት ዘር የሆነ አንበሳ የሚለው ማንን ነው?
beka tebarek !!!
ብርቱ የሆነእርሱ
አየሱስ ከስማይ ነው ::
ebabu yeweldale enda ????
❤❤❤❤
አዊ❤
አመኔ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
pastor beki sile ante eyesus yikiber
biretu.yehona.eresu❤❤❤
ዶቆሮ አስተምህሮ ማስፈት አያስፈልግም
ብርቱ የሆነ እርሱ...
Abiran basamay enzamiralen yesuse yebarkihe
የቱጋር ነው ከቃሉ አይደለም ማለትህ
Please ye Hawariat windimoch kenezh kemayakut gar batikerakeru yishalal si gebachew irasachewu yimetalu ye haymanotachin sim iyetechu silehone ke gebu lerasachewu gehanem yigibu inji yibkachu tewut!
ወንድም እንደዛ ማለት አንችልም የኛ መዳን የምረጋገጠው እነርሱ ስድኑ ነው በጸሎትም እናግዛቸዋለን በቃልም እናስረዳቸዋለን
ይህን ዉይይት ከአማን ሻሎም ጋር ቢደረግ ምርጥ ነዉ
ብዙ መማር እፈልጋለሁ፣ ይህ ታዲያ የሚሆነው ጥያቄ ስትመልሱ እና ኮመንት ስታደርጉ ነው ወዳጆቼ!የኔም ሃሳብ እንደዚህ ነው፣ ክርስቶስ በስጋ መጥቷል! ግን ስጋው ምን አይነት ነው የሚለው ነው ጥያቄው፣ አዳምን adult አድርጎ ሲፈጥር ስጋ ዝም ብሎ ነው ላዩ ላይ ያደረገበት! ኢየሱስ የኋለኛው አዳም ነው ስለሆነ ከማንም ሳይወስድ ስጋ ሊዘጋጅለት አይችልም ወይ! ....ስጋን አዘጋጀህልኝ ስለሚል! ስጋ በመልበሱ ስለሆነ ሊቀ ካህን የሚሆነው!!!!
Bro yihen page teketatel westu bzu timihertoch alut,
Brtu yehonew isu yesus
yekerta yeha sega awo yebsebsale yemibsebsew yemayebsebsewen yelbsale yelale
Are you sure ?
ከዳዊት ዘር ነው የመጡት ድንግል ማርያም እና ዮሴፍ
የህፃናት ንግግር ይመስላል። ፍጥረታዊ እባብ ከእግ/ር መንግስት የሚያስወጣህ ይመስልሃል?? ተው በረከት
ye abrahem zer nw yeyazew malete mene malete nw yedawete zerse malete kesemaye yewerde segea kehone lemen yesewen zere meterate asefelge
ብርቱ የሆነ እርሱ
ክርክራችሁ በጣም ኢንተረስቲንግ ነዉ የዘፍጥረት መጽሐፍ ቀደምት አንባቢዎች የሴቲቱን ዘር እንዴት እንደሚለዩ በትክክል ማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም ?::ዘፍ 3፡15 ቀስቱ ወይም አዉዱ ግን የት ላይ ያመለክታል?1.ኢየሱስ ፈሪሳውያንን እንደ “እባቦች” እና “የእፉኝት ዘር” ሲል ይጠራቸዋል (ማቴ. 23፡33፤ 3፡7፤ ሉቃ. 3፡7)።አባታቸዉ ዲያቢሎስ መሆኑን ነግሮአቸዋልበዮሐንስ 8 ላይ፣37፣ 43-47 የአይሁድ የሀይማኖት መምህራንን;2. 2. የዮሐንስ (ዮሐንስ 12:31፤ 14:30፤ 16:11፤ 1 ዮሐንስ 5:19) ኢየሱስን በቀጥታ በመቃወም ይሠራል። በዚህ በዮሐንስ ውስጥ ያለው “ዓለም” የሚያመለክተው የተፈጠረውን አጽናፈ ዓለም ሳይሆን ኃጢአተኛ ሰዎችንና ከእነዚያ ኃጢአተኞች ሰዎች (ከገዢያቸው ከዲያብሎስ) የሚመጡትን ሥርዓቶች ነው።ዮሐንስ ዓለምን በቀጥታ በኢየሱስ ላይ አስቀምጧል። ዓለም ኢየሱስን ብቻ አይደለም የሚጠላው (ዮሐንስ 7፡7፤ 15፡18-24)፣ ነገር ግን ዓለም አማኞችን - ኢየሱስን የሚከተሉትን ይጠላል (ዮሐንስ 15፡18-24፤ 17፡14፤ 1 ዮሐንስ 3፡13)። የአይሁድ ህዝብን;3. የአረም ምሳሌ (ማቴ. 13፡25-28) በምሳሌው ላይ ያለው “ዘር” የግብርና ማጣቀሻ ቢሆንም፣ በዚህ ክፍል ውስጥ ካሉት ሌሎች ቁልፍ ጭብጦች በተጨማሪ የቃሉ አጠቃቀም በዘፍጥረት 3፡15 ላይ ጠንካራ ፍንጭ የሚሰጥ ይመስላል። አለምን የማያምነዉን ህዝብ?4. የእግዚአብሔር ልጆች እና የዲያብሎስ ልጆች (1ኛ ዮሐንስ 3፡8-13)በ1ኛ ዮሐንስ 3 ላይ፣ ዮሐንስ የዘፍጥረት መጀመሪያ ምዕራፎችን በአእምሮው ውስጥ በግልፅ አስቀምጧል። እሱ ስለ ዲያብሎስ ተናግሯል “ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋል” (3፡8)፣ እና ከዚያም ወንድሙን ስለገደለው ስለ ቃየን ውይይት ሄደ (ቁ. 11-13)። በቤቱ ያሉ ነገር ግን በጥላቻ የተሞሉትን?5. ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ይረግጠዋል (ሮሜ 16፡20) መናፍቃን6. ዘርና ዘር (ገላ. 3፡15-29ገላትያ 3 ወደ ዘፍጥረት 3፡15 ቀጥተኛ ፍንጭ አልያዘም፣) ጳውሎስ የአብርሃምን ተስፋዎች በግለሰብ፣ በመሲሑ በኢየሱስ እና በቡድን የሆነው የእግዚአብሔር ሕዝብ፣ “ዘር” በማለት ተተርጉሟል።7. ራእይ 12-13 በዘፍጥረት 3:7 ላይ ያለውን አፈጻጸም የጋራ ዘር መኖር በመጨረሻ በግለሰብ ዘር በክርስቶስ ሥራ ላይ የተመሰረተ ነው.በኢየሱስ ሞት ድል አድራጊ ነበር፣ ነገር ግን የኢየሱስ ሞት (እና ትንሳኤ) በሰይጣን ላይ ባደረገው ድል ወሳኝ ክስተት ነው። ይህ ደግሞ 7.በዘፍጥረት 3፡15 ላይ የሚገኘውን የተስፋ ቃል ሙሉ ስሜት ያንጸባርቃል፣ እባቡ የሴቲቱን ዘር እንደሚመታ ነገር ግን የሴቲቱ ዘር የመጨረሻ አሸናፊ ሆኖ ይወጣል። የሴቲቱ ነጠላ ዘር፣ በነጭ ፈረስ ላይ የተቀመጠው፣ ከሠራዊቱ ጋር፣ የአውሬውንና የነቢዩን ሠራዊት አሸንፏል (19፡11-20)። የወደፊቱን እስኤል ነዉ የሚያመለክተዉ
የተማረ ሰጣን
ye daweten bate asechnkalhu yemilew menem ketsefawe gar aygenanem lemen denew e/er endza yalwe
Kederek midir ende sir adigual
ሀነትኖአመኔ
በረከት Only Jesus መሰልከኝ ? የገረመኝ አሜን የሚለው ሕዝብና አንተን የሚደግፈው ነው ? ደህንነት ተምሮ አለማደግ እንዲት ከባድ ነው። እብ2÷1-ጀምሮ በሙሉ ቁጥሩን አንቡት?
Ebabu mallet ant 🐜 berket yemetbal sewye neh
ተሳዳብዎች የእግዚአብሔር መንግሥት አይገቡም
አዎ ሰይጣን እባብ
ሆሳና ጥሩ ሰው ነው ጥሩ ያወራል መቃውም ስለ ፍለጋ ቢሞክርም ከሌሎች ይሻለል
Tebark wondem Beke tabaraku
ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
ወንድማችን በረከት በእውነት አሁንም እንደተስፋ ቃሉ አፋቸውን የሚያዘጋና አንገታቸውን የሚያስደፋ ፀጋና መንፈስ ያብዛልህ‼️ በመልዕቱ ተባርኬአለሁና ጌታየሱስን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ‼️
Amen!
እርግማን ነዉ ማበረታቻ አፋቸዉን...አንገታቸዉን...ቃሉ መጠቀም ይከብዳል😂😂😂😂😂😂
As always, I have gained a TRUE perspective, a REVELATION and clear Understanding from the LIVING WORD! Great explanation, parallelism in interpretaiton. Bro Bereket has explained the RIGHT way of Dividing the Word of Truth. God bless you all!
ወንድም በረከት ጌታእየሱስ ጸጋውን ጨምሮጨምሮ ያብዛለህ
❤ቤኪ ተባረክ
ይህንን ውይይት ስከታተል ውስጤ በጣም ደስ ብሎታል ያላወቅኩትንም አውቄያለሁ ወንድማችን የሱስይባርክህ !
ጌታ ኢየሱስ ዘሜንህን ይባርክ ወንድም በኪ❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ ኢየሱስ........ይባረክ!!!!!!!
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ትልቅ ትምህርት አግኝተንበታል።
ስብከተ ወንጌል ለሐዋርያት ለሐዋርያት ሐዋርያትቶች እውነትም የአለባቸውን የኢየሱስ ልጅ ናቸው በረከት የአባትህ የኢየሱስ ልጅ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም በኪ ❤❤❤❤
2 ጥቅሶች ተገኝተዋል
መዝሙረ ዳዊት
40:6 መሥዋዕትንና ቍርባንን አልወደድህም፤ ሥጋን አዘጋጀህልኝ፤ የሚቃጠለውንና ስለ ኃጢአት የሚቀርበውን መሥዋዕት አልሻህም።
ወደ ዕብራውያን
10:5 ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ፦ መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም ሥጋንግን አዘጋጀህልኝ፤
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
ዎኒዲማችኂን በኪይ ታባረክ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
An excellent presentation!!! thank you brother.
በርቱ እግዚአብሔር ጸጋ ይስጥህ ቄስ በረከት❤
Wendme bereket afe kurt ybel anten yemiyanagr eyesus yetebareke yhun heleluya
እግዚአብሔር በምሳሌ ያስተምራል
እባብ አፈርን በህይወትህ ዘመን ሁሉ ትበላለህ የተባለው የሰው ልጅ የተገኘው ከአፈር ስለሆነ ነው መንፈሳዊ ነገር ከመንፈሳዊ እያስተያየን እናስተምር።
Eyesus Yibarikih wendmachgn Beki❤❤❤❤❤❤
ቤክ በጣም ተባርከዋሌው ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት እናመሰግናለን
የሱስ ፀጋ ያብዛልህ ።
ክርስቶስ በስጋ እንደመጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ሐሰተኛ ነዉ
2 ጥቅሶች ተገኝተዋል
ወደ ዕብራውያን
9:14 ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበየክርስቶስ ደም እንዴት ይልቅ ሕያውን እግዚአብሔርን ልታመልኩ ከሞተ ሥራ ሕሊናችሁን ያነጻ ይሆን?
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
1:18-19 ከአባቶቻችሁ ከወረሳችሁት ከከንቱ ኑሮአችሁ በሚያልፍ ነገር በብር ወይም በወርቅ ሳይሆን፥ ነውርና እድፍ እንደ ሌለው እንደ በግ ደም በክቡርየክርስቶስ ደም እንደ ተዋጃችሁ ታውቃላችሁ።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 7:42
የሐዋርያት ስራ ምዕራፍ 13:22-23
የሮሜ ሰዎች ምዕራፍ 1:1-8
“የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ ከእነዚህ ደግሞ ራቅ።” ምን አይነት መታደል ነው ግን:: becky አንተንም አኛንም ለዚህ እ/ር ቃል ልባችንን ቅን ያረገው አምላክ ክብር ይግባው::
እውነትህን ነው ያላስካዳቸው ነገር የለም እኮ በኢየሱስም
- የጥንቱ ቃልና መንፈስ የነበረው ብቸኛው አምላክ ኢየሱስን---- አይ ከጥንት የእ/ር ልጅ ነበር
- ንስሀና ለሀጥያት ስርየት በኢየሱስ ስም የሆነውን----- አይ በአብ/ወልድ/መ'ቅዱስነ ው እርሱም ለስርዓት
- ክርስቶስ እ/ር በስጋ የተገለጠበት ሰማያዊ አካል (የእ/ር ልጅ) የሆነውን ማንነቱን ------- አይ የሰው ስጋና ደም ነው (ቅዱሱ የሰው ልጅ + የእ/ር ልጅ)
ኧረ ከየት ነው ያወጣን
በእውነት የኛ ኢየሱስ ይለያል
Tebark wandim zemeniy yibarek
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዕድሜ ይስጥ❤❤❤❤😢😢😢😊😊😊😊😊
ጠያቂው ደረቅ አስቀድሞ ለገባበት ትምህርት ምርኮኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ተጠያቂውን በተቃራኒው
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቄሰ በረከት
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
እባብ ማለት ሰይጣን የሱን ሀሳብ የሚከተሉ
እና በዘራዋ ከእውነተኛ ቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ሀሳብ የሚከተሉ ጋር ጠላትነት አለ
ምነው በአንድ አፍ ሁለት ቃል ሆሳዕና?
በጣም ትክክል ነህ
Eysus tebark adis na hyw mhonkn selaswkgn
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችው
bekiy💖💖💖💖💖💖💞💞💞
አቶ ሆሳዕና ምንም ግንዛቤ እንደሌለው ና በቂ ምላሽም እንደሌለው ከድምጹ ራሱ ያስታውቃል። ምንም በራስ መተማመን እንደሌለው ከድምጹ ያስታውቃል። እጅግ ያሳዝናል 😢 አሁን ይህ ነው ሌሎችን የሚመራው።
ቤኪ ሃሳቡን በድፍረትና በሙሉ ልበ ሙሉነት ብሎም አፉን በማስረጃ ጭምር በመሙላት እንዴት እንደሚናገር ማየቱ ቀላል ነው።
★- የአብርሃም ዘር እርሱም ክርስቶስ ‼ ዕብ 2:16 ከገላትያ 3:16 ( ክርስቶስም አማኞችም የአብርሃም ዘር የተባሉበት ክፍል ነው። )
★-ህግ ተስፋ የተሰጠው ዘር እስኪመጣ ድረስ ( ክርስቶስ ) ... 👉 ክርስቶስ ተስፋ የተሰጠው ዘር ነው❤❤❤
እናንተም የክርስቶስ ከሆናችሁ በእምነት የአብርሃም ዘር ናችሁ‼
❤❤❤❤❤❤
"የሶስት መንፈስ የዘንዶ መንፈስ ነው!"
100%
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩየሐዋርያትወድሞች
GOD bless you beki
ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ
Protestant pastorchi lante miwax tibthi mangrno zila zim balu wondim bereket tonha hastin nabtochin astmir ok
tsegawun yabizalih wendim bereket
Tebsrek
Waiting for part-2
Hosanna. ግዜ ስጥና በደብ ስማ ይጠቅምሀል ጥሩ ነው ውይይታችው ተመልሰህ እደገና ተወያዪ አደራ!!!!
የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ 22:16
ተባረክ ወንድሜ
ከማርያም ዘር ወሰደው የምል አለ? ዕብራውያን 2/16
ለተጠየቀው ጥየቄ መልስ። ነገር ግን መልስ አይደለም
ከቃሉ እንረዳ
❤❤❤❤❤❤❤amen
Tebareku
ጌታ እየሱስ ይመስገን
1 የዳዊት ልጅ የአብርሃም ልጅ የኢየሱስ ክርስቶስ ትውልድ መጽሐፍ።
10 አካዝም ሕዝቅያስን ወለደ፤ ሕዝቅያስም ምናሴን ወለደ፤ ምናሴም አሞፅን ወለደ፤
16 ያዕቆብም ክርስቶስ የተባለውን ኢየሱስን የወለደች የማርያምን እጮኛ ዮሴፍን ወለደ።
የአብርሃም ዘር ወይም የዳዊት ዘር ዮሴፍ ነው እንጅ ማርያም አይደለችም ስለዚህ ከየት በኩል ነው የዳዊት ዘር የሆነው
ኢሳ11:1ከእሰይ ግንድ ብትር ይወጣል የሚለው ሀሳብ በሙሉ።
ከሴይጣን ቲዎሎጅ ት/ቤት የወጡ የሲላሴ አማኞች መረጋጋት መደማመጥ የማይችሉ ሆነ ቢለው አውቀው የእግዚአብሔርን ቃል እውነት እየገፉ #ራሣቸው ተናግረው # ራሣቸው እየሣቁ ውይይቱን በማደናገር በማደናቀፍ አሸነፍን ....እያሉ ስሳሳቁ ታዘብናቸው!!!በትክክል ዲያብሎስ ህልናቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል በተለይ አቶ ተስፋዬ ሮቤልና ኤፍሬም የተባሉ ትናንሾቹን ጌታ ከገሃነም ያውጣቸው !!!!
እልልልልልልልልልልል
God bless you baki
ብርቱ የሆነ እርሱ......❤❤❤❤
በዳዊት ዘር መጣ ጥያቄ ያስፈልገዋል
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤,🙏🙏🙏☝️
1 ጥቅስ ተገኝቶአል
ትንቢተ ኢሳይያስ
1:9 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርንባያስቀርልን ኖሮ፥ እንደ ሰዶም በሆንነ እንደ ገሞራም በመሰልነ ነበር።
ማውጫ መፈለጊያ ማስተካከያ እገዛ Licenses
❤❤❤❤❤❤😊
Lemin kuci biloo wangeelin ayanebim hasanna? Yemiyawera ina hasabu aygenagnim
ውይይታችሁ በመደማመጥና በእውቀት ላይ የተመሰረተ ስለሆነ አከብራችኋለሁ!
ግን ጥያቄ አለኝ! የልዑልም ሃይል ይጸልልሻል (Overshadow) ያደርጋል ሲል ምን እንዳይተላለፍ ነው?
ይህን ከመለሳችሁ ሌላም ጥያቄ አለኝ!
ኃጢያት ነው
የማርያም ስጋና ደም ስለ ማይወስድ
ከማርያም ዘር ካልወሰደ የሰውን ዘር ካልያዘ ሰውን ማዳን አይችልም : ለዚህ ነው የመለአክን ሳይሆን የሰውን መልክ ይዞ ነው የተገለጠው።
አንዱ በአዳም ጏጢያት ወደ ዓለም ገባ ይልና እዲሁ በአንዱ በኢየሱስ ለሰውች ሁሉ መዳን ሆነ ይላል። ሰው ሁኖ የመጣው ነው ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ነው።
hulun yemichil amlak kantegar yihun wendim bereket
ጌታ ይባርካችሁ እየሱስ የአብረሃምን ዘር ይዛል ሲል ባውሎጂካዊ የሆነ የአብረሃም ዘር አለው ማለት ሳይሆን የሚደነው ስው ነው የሚድነውም ስው ነው ይህስው ግን ወደአልም ሲገባ ስጋን አዘጋጀህልኝ ብላል እግዚአብሔር ስጋን አዘጋጀለት እንጂ ከስው የተካፈለው ነገር የልም በሌላም ቦታ አብረሃም ሳይወለድ እኔ ነበርኩ ብላል ስለዳዊትም ሲናገር ዳዊት ጌት ጌታዬ ብሎታል ታድያ እንዴት አባቱ ይሆናል ብሎ ጠይቋቸዋል ስለ ዚህ ኢየስስ የሁሉ መስረት ነው
ራዕይ 5÷5 ከዳዊት ዘር የሆነ አንበሳ የሚለው ማንን ነው?
beka tebarek !!!
ብርቱ የሆነእርሱ
አየሱስ ከስማይ ነው ::
ebabu yeweldale enda ????
❤❤❤❤
አዊ❤
አመኔ
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
pastor beki sile ante eyesus yikiber
biretu.yehona.eresu❤❤❤
ዶቆሮ አስተምህሮ ማስፈት አያስፈልግም
ብርቱ የሆነ እርሱ...
Abiran basamay enzamiralen yesuse yebarkihe
የቱጋር ነው ከቃሉ አይደለም ማለትህ
Please ye Hawariat windimoch kenezh kemayakut gar batikerakeru yishalal si gebachew irasachewu yimetalu ye haymanotachin sim iyetechu silehone ke gebu lerasachewu gehanem yigibu inji yibkachu tewut!
ወንድም እንደዛ ማለት አንችልም የኛ መዳን የምረጋገጠው እነርሱ ስድኑ ነው በጸሎትም እናግዛቸዋለን በቃልም እናስረዳቸዋለን
ይህን ዉይይት ከአማን ሻሎም ጋር ቢደረግ ምርጥ ነዉ
ብዙ መማር እፈልጋለሁ፣ ይህ ታዲያ የሚሆነው ጥያቄ ስትመልሱ እና ኮመንት ስታደርጉ ነው ወዳጆቼ!
የኔም ሃሳብ እንደዚህ ነው፣ ክርስቶስ በስጋ መጥቷል! ግን ስጋው ምን አይነት ነው የሚለው ነው ጥያቄው፣ አዳምን adult አድርጎ ሲፈጥር ስጋ ዝም ብሎ ነው ላዩ ላይ ያደረገበት! ኢየሱስ የኋለኛው አዳም ነው ስለሆነ ከማንም ሳይወስድ ስጋ ሊዘጋጅለት አይችልም ወይ! ....ስጋን አዘጋጀህልኝ ስለሚል! ስጋ በመልበሱ ስለሆነ ሊቀ ካህን የሚሆነው!!!!
Bro yihen page teketatel westu bzu timihertoch alut,
Brtu yehonew isu yesus
yekerta yeha sega awo yebsebsale yemibsebsew yemayebsebsewen yelbsale yelale
Are you sure ?
ከዳዊት ዘር ነው የመጡት ድንግል ማርያም እና ዮሴፍ
የህፃናት ንግግር ይመስላል። ፍጥረታዊ እባብ ከእግ/ር መንግስት የሚያስወጣህ ይመስልሃል?? ተው በረከት
ye abrahem zer nw yeyazew malete mene malete nw yedawete zerse malete kesemaye yewerde segea kehone lemen yesewen zere meterate asefelge
ብርቱ የሆነ እርሱ
ክርክራችሁ በጣም ኢንተረስቲንግ ነዉ የዘፍጥረት መጽሐፍ ቀደምት አንባቢዎች የሴቲቱን ዘር እንዴት እንደሚለዩ በትክክል ማወቅ አስቸጋሪ ቢሆንም ?::
ዘፍ 3፡15 ቀስቱ ወይም አዉዱ ግን የት ላይ ያመለክታል?
1.ኢየሱስ ፈሪሳውያንን እንደ “እባቦች” እና “የእፉኝት ዘር” ሲል ይጠራቸዋል (ማቴ. 23፡33፤ 3፡7፤ ሉቃ. 3፡7)።
አባታቸዉ ዲያቢሎስ መሆኑን ነግሮአቸዋልበዮሐንስ 8 ላይ፣37፣ 43-47 የአይሁድ የሀይማኖት መምህራንን;
2. 2. የዮሐንስ (ዮሐንስ 12:31፤ 14:30፤ 16:11፤ 1 ዮሐንስ 5:19) ኢየሱስን በቀጥታ በመቃወም ይሠራል። በዚህ በዮሐንስ ውስጥ ያለው “ዓለም” የሚያመለክተው የተፈጠረውን አጽናፈ ዓለም ሳይሆን ኃጢአተኛ ሰዎችንና ከእነዚያ ኃጢአተኞች ሰዎች (ከገዢያቸው ከዲያብሎስ) የሚመጡትን ሥርዓቶች ነው።ዮሐንስ ዓለምን በቀጥታ በኢየሱስ ላይ አስቀምጧል። ዓለም ኢየሱስን ብቻ አይደለም የሚጠላው (ዮሐንስ 7፡7፤ 15፡18-24)፣ ነገር ግን ዓለም አማኞችን - ኢየሱስን የሚከተሉትን ይጠላል (ዮሐንስ 15፡18-24፤ 17፡14፤ 1 ዮሐንስ 3፡13)። የአይሁድ ህዝብን;
3. የአረም ምሳሌ (ማቴ. 13፡25-28) በምሳሌው ላይ ያለው “ዘር” የግብርና ማጣቀሻ ቢሆንም፣ በዚህ ክፍል ውስጥ ካሉት ሌሎች ቁልፍ ጭብጦች በተጨማሪ የቃሉ አጠቃቀም በዘፍጥረት 3፡15 ላይ ጠንካራ ፍንጭ የሚሰጥ ይመስላል። አለምን የማያምነዉን ህዝብ?
4. የእግዚአብሔር ልጆች እና የዲያብሎስ ልጆች (1ኛ ዮሐንስ 3፡8-13)
በ1ኛ ዮሐንስ 3 ላይ፣ ዮሐንስ የዘፍጥረት መጀመሪያ ምዕራፎችን በአእምሮው ውስጥ በግልፅ አስቀምጧል። እሱ ስለ ዲያብሎስ ተናግሯል “ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋል” (3፡8)፣ እና ከዚያም ወንድሙን ስለገደለው ስለ ቃየን ውይይት ሄደ (ቁ. 11-13)። በቤቱ ያሉ ነገር ግን በጥላቻ የተሞሉትን?
5. ሰይጣንን ከእግራችሁ በታች ይረግጠዋል (ሮሜ 16፡20) መናፍቃን
6. ዘርና ዘር (ገላ. 3፡15-29
ገላትያ 3 ወደ ዘፍጥረት 3፡15 ቀጥተኛ ፍንጭ አልያዘም፣) ጳውሎስ የአብርሃምን ተስፋዎች በግለሰብ፣ በመሲሑ በኢየሱስ እና በቡድን የሆነው የእግዚአብሔር ሕዝብ፣ “ዘር” በማለት ተተርጉሟል።7. ራእይ 12-13 በዘፍጥረት 3:7 ላይ ያለውን አፈጻጸም የጋራ ዘር መኖር በመጨረሻ በግለሰብ ዘር በክርስቶስ ሥራ ላይ የተመሰረተ ነው.በኢየሱስ ሞት ድል አድራጊ ነበር፣ ነገር ግን የኢየሱስ ሞት (እና ትንሳኤ) በሰይጣን ላይ ባደረገው ድል ወሳኝ ክስተት ነው። ይህ ደግሞ
7.በዘፍጥረት 3፡15 ላይ የሚገኘውን የተስፋ ቃል ሙሉ ስሜት ያንጸባርቃል፣ እባቡ የሴቲቱን ዘር እንደሚመታ ነገር ግን የሴቲቱ ዘር የመጨረሻ አሸናፊ ሆኖ ይወጣል። የሴቲቱ ነጠላ ዘር፣ በነጭ ፈረስ ላይ የተቀመጠው፣ ከሠራዊቱ ጋር፣ የአውሬውንና የነቢዩን ሠራዊት አሸንፏል (19፡11-20)። የወደፊቱን እስኤል ነዉ የሚያመለክተዉ