Q & A ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌያችን እንፍጠር | Tg(Protestant) & P.Tame|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 31

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Год назад +2

    ተባረክ ጌታ ይባርክህ ፓ/ታምርአየሁ🙏🙏🙏🙏

  • @monarchian1
    @monarchian1 Год назад +5

    ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። "ሰውን እንፍጠር" የቁጥር ብዙነትን የሚያመለክት ከሆነ በሚቀጥለው ጥቅስ "ሰውን በመልካቸው ፈጠሩ" በማለት ይከተል ነበር፣ ነገር ቃል እንዲህ ተብሎ ተፅፎልናል፦
    ዘፍጥረት 1
    27: እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤
    በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤
    ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።
    በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው የብዙ ቁጥር መለኮታዊ አገላለጽ 'ኤሎሂም' የእግዚአብሔርን የሥልጣን እና የኃይሉ ባህሪያት፣ የግርማ ሞገስን ለማመልከት ነው። በጥንት ዘመን በሥልጣን ላይ ያለ ሰው ብዙ ቁጥር እንዳለው አድርጎ ስለራሱ መናገር የተለመደ ነው። ለምሳሌ አቤሴሎም አኪጦፌልን “የምንሠራውን ምክር ስጥ” አለው።(2ሳሙ.16፡20)። ዐውደ-ጽሑፉ የሚያሳየው ለራሱ ምክር እየፈለገ ነበር’ ነገር ግን ራሱን “እኛ” ሲል ጠርቶታል ((በተጨማሪ ዕዝራ 4፡16-19 ይመልከቱ))።

  • @TseganeshAnbesie-sn5hf
    @TseganeshAnbesie-sn5hf Год назад

    Stay blessed dear P.Tame

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo Год назад

    Tebarik p,tame

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 Год назад

    እንዴ እሱ ያሌ ማንም የሌም ብቻሁን ታላቅ አምላክ እሱ ነው ታማስገን 🙌🙌🙌ጌታ የሱስ ይባርክልን ፖስቴረ 👏👏🙏

  • @kedirmohammed-h2e
    @kedirmohammed-h2e Год назад

    ተባረክ ልጄ ቄስ ታምርአየሁ❤❤

  • @AsnDeg-et9lt
    @AsnDeg-et9lt Год назад

    ተባረክ ቄስ ታምርአየሁ

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 Год назад

    ተባረክ ፀጋውን ያብዘልህ ፓ,ታሜ።❤❤❤

  • @esayassimon
    @esayassimon Год назад +3

    ጥያቄ
    "፤ እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።"
    (ኦሪት ዘፍጥረት 1: 26)
    መልስ 1
    • ዘፍጥረት 1: 27 "፤ እግዚአብሔርም ሰውን በመልኩ ፈጠረ፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው።"
    መልስ 2
    ለእርሱ ምንም ማንም አማካሪ አልነበረውም
    • ት/ኢሳይያስ 40 ÷13፤ የእግዚአብሔርን መንፈስ ያዘዘ፥ ወይስ አማካሪ ሆኖ ያስተማረው ማን ነው? ወይስ ከማን ጋር ተመካከረ? ወይስ ማን መከረው? የፍርድንም መንገድ ማን አስተማረው? እውቀትንስ ማን አስተማረው? የማስተዋልንስ መንገድ ማን አሳየው?
    • ሮሜ 11÷34፤ የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው? ወይስ አማካሪው ማን ነበር? ወይስ ብድራቱን ይመልስ ዘንድ ለእርሱ አስቀድሞ የሰጠው ማን ነው?
    • ት/ኢሳይያስ 44: 24 "፤ ከማኅፀን የሠራህ፥ የሚቤዥህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ሁሉን የፈጠርሁ፥ ሰማያትን ለብቻዬ የዘረጋሁ ምድርንም ያጸናሁ እግዚአብሔር እኔ ነኝ ከእኔ ጋር ማን ነበረ?"
    • ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ በኤፌሶን ላሉት ቅዱሳን ሲናገር ... ኤፌሶን 1÷ 11፤ እንደ ፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሠራ እንደ እርሱ አሳብ፥ አስቀድመን የተወሰንን በክርስቶስ ደግሞ ርስትን ተቀበልን።
    መልስ 3
    ከራሱ ፈቃድና ሃሳብ ጋር እየተማከረ እንደሚሰራ ይናገራል። እኛም እንኳን እንደ ሰው ከራሳችን ፈቃድ ስሜትና ሃሳብ ጋር የምንመካከርበት ግዜ ብዙ ነዉ።
    ለምሳሌ:-
    1. መ/ዳዊት 43: 5 "፤ ነፍሴ ሆይ፥ ለምን ታዝኛለሽ? ለምንስ ታውኪኛለሽ? የፊቴን መድኃኒት አምላኬን አመሰግነው ዘንድ በእግዚአብሔር ታመኚ።"
    2. መ/ዳዊት 77: 6 "፤ በሌሊት ከልቤ ጋር ተጫወትሁ፥ ነፍሴንም አነቃቃኋት።"

    • @joshalomshalom8461
      @joshalomshalom8461 Год назад

      እንደፍቃዱ ምክር???? እራሱን በራሱ ብለህ ተረጎምከው:
      ምክር እሚመከረው ከሌላ ከሚሰማ ነገር ጋር ነው ( ነገር ያልኩት አካል ለማለት ነው መቼም ለሰብአልዮሳውያን አካል ስትላቸው ሰው እሚጨበጥ እሚዳሰስ ስለሚመስላቸው)

    • @eyobfantu7777
      @eyobfantu7777 Год назад

      True

    • @berekethaileselassie1829
      @berekethaileselassie1829 Год назад

      "እንደፈቃዱ ምክር ሁሉን የሚሰራ" ተብሎ ከተጻፈ, እግዚአብሔር ሲሰራ ከማን ጋራ ተማከረ ? መልሱ ከራሱ ፈቃድ ውጭ ሌላ ሊሆን አይችልም

    • @esayassimon
      @esayassimon Год назад +1

      @@joshalomshalom8461 እንኳን አምላክ እኛም ሰዎች ከራሳችን ፈቃድ ስሜትና ሃሳብ ጋር የምንመካከርበት ግዜ አለ። ያ መለት ከራሳችን ፈቃድ ስሜት እና ሀሣብ ተመካከርን ማለት የግድ ሁለተኛ አካል አለ ማለት አይደለም። ከላይ የተጠቀሰውን የእግዚአብሔር ቃል ለዚህ ማስረጃ በቂ ነዉ። አምላክ ሶስት ወይም ከዚያ በላይ ለማድረግ መንፈራገጥ ጤናማነት አይደለም ከቃሉ ዉጭ ነዉና።

    • @joshalomshalom8461
      @joshalomshalom8461 Год назад

      እግዚአብሄር በመልኩ ፈጠረ ብለህ ለመለስከው መልስ ፥ እግዚአብሄር ወንድና ሴት ነው? ? ?
      መልኩን አሁንም በደንብ አጥንተህ ስትጨርስ ስለ አማካሪነቱ ደግሞ አናወራለን።
      መልስ ብለህ የመለስከውን ነው የጠየኩህ ዘፍ 1፥27 መልስ ከሆነህ እስኪ ልይህ። ከተጻፈው አትለፍ እንደተጻፈው አምታምን ከሆነና የእግዜር መልክ 1፥27 ከሆነ መልስህ ያንተ አግዚአብሄር ወንድና ሴት ደግሞም ሁለት አምላክ ሆኖብሃል ማለት ነው።
      ዝም ብለህ ጥቅስ አትቦጭቅ፥ በማስተዋል መ\ቅዱስን አጥና።

  • @AntuSmith-vw1po
    @AntuSmith-vw1po Год назад

    ኢየሱስ ይባርክህ ቄስ ታሜ
    ተጨማሪ ነዉ ብዬ የማስበውን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ብጨመር ደስ ይለኛል ።
    እርሱም ምንድነው እግዚአብሔር እንፍጠር ያለዉ በዘፍጥረት 26 ላይ ያለውን ቃል... በቁ 27 በመልኩ ፈጠረ ይላል በዚህ ቃል መሠረት እግዚአብሔር መልክ አለው ወይ? የምለውን ብናየዉ እግዚአብሔር መንፈስ ነዉ ይላል
    "፤ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል። "
    (የዮሐንስ ወንጌል 4: 24)
    እና ለምን በመልካችን እንዴምሳለያችን እንፍጠር አለ?
    (ወደ ሮሜ ሰዎች 8 )
    ------------
    29፤ ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤
    30፤ አስቀድሞም የወሰናቸውን እነዚህን ደግሞ ጠራቸው፤ የጠራቸውንም እነዚህን ደግሞ አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውንም እነዚህን ደግሞ አከበራቸው።
    ለእግዚአብሔር መልክ የምኖረው በአድስ ኪዳን ስንመጣ ነዉ እግዚአብሔር ለመምሰል ምጥር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነዉ ይላል በሥጋ የመጣ ለመላእክት የታየው በአሕዛብ የተሰበከው በክብር ያረገው 1ኛ ጢ3:16
    ስለዚህ በሮሜ መጽሐፍ ክፍል
    8:29 ላያ ያለው ቃል የልጁን መልክ እንድንመስል አስቀድሞ ወስኗል ይላል መቼ አለም ሳፈጠር በፍት
    ለዛ ልገለጥ ያለው ማንነት ላይ አክብሮት አለው ለእግዚአብሔር ስለዚህ ነዉ እንፍጠር ያለው
    በሌላ መጽሐፍ ክፍል ስናይ
    (የዮሐንስ ወንጌል 17 )
    ------------
    5፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
    6፤ ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤
    7፤ ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤
    ...
    10፤ የእኔም የሆነ ሁሉ የአንተ ነው የአንተውም የእኔ ነው፤ እኔም ስለ እነርሱ ከብሬአለሁ።
    11፤ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም፥ እነርሱም በዓለም ናቸው፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ። ቅዱስ አባት ሆይ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው።
    አለም ሳይፈጠር በፍት በአንተ ዘንድ የነበረኝ ክብር እያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይናገራል
    በመለኩ ፈጠረ የምለው በዘፍጥረት 1፤27
    ደግሞ የዮሐንስ ወንጌል 17:11 እንዴ እኛ አንድ እንደሆኑ እያለ ይናገራል ስለዚህ በአጭሩ እግዚአብሔር ልገለጥ ስላለው ማንነት (ለልጁ) ያለውን ክብር መዉደድን ይነግረናል እኔ በተረዳህበት መንገድ ።

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 Год назад

    በክትስቶስ መንገድ ሲል እኮ እግዝኣብሄር ኣለ እየሱስ ደግመ እንዳለ ነው።

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 Месяц назад

    sewn fetere wend ena set adergo feterachew 2akal gin 1 sew

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 Год назад

    አዳም በመልኩ ወለደ ነው እሚለው:: እና እግዚአብሔር ግን በመልኩ ፈጠረ ነው እምለው : ቃሉን አታጋጭ::
    መጀመርያ የእግዚአብሔርን መልክ ምን እንደሆነ እንድታጠና በትህትና እመክርሃለው::

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 Год назад

    ወንድሜ እግዚኣብሄር የሚመሳሰለው እንደሌለ እማ እናውቓለን። ይሄ ሲል እኮ ክጣኦቶች ጋር ስለኣነሳሰሉት እንጂ ስለ ስላሴ እማ በሰውስት ኣካላት እንደሚገለጥ ተጽፈዋል። እንፍጠር ያለው ደሞ የሚፈልገውን መናገር ማን ይከለክለዋል ብለህ የማይሆን በገር መናገር ኣስፈካጊ ኣደለም። እግዝኣብሄር ሰዎችን ግራ የምያጋባ ነገር ኣይናገርም። በሰወስ ማንነት መገለጥ ከፈለገም ማንም እይከለክለውም እኮ። ሰው መንፈስ ስጋ ነፍስ እንዳለው ሁሉ።

    • @RahelNegash-zv3we
      @RahelNegash-zv3we 4 месяца назад

      ምን አይነት አማርኛ ነዉ ? መጀመሪያ ሆሄያትን ለዩ እሽ

  • @TamiratTsega-w3u
    @TamiratTsega-w3u Год назад

    Yeslase amaegnoche kalu 1 eyale 3 atafrum mnaynet dfret new tesfachus mndnew ere shem new eferu esu lezelalem 1 new aylewetm weld bebluy gize yerasu kal neber sga sihon kegonu yemikemet egziabher weld alhonem endet yerasu kal amakari lela akal yalew amlak yhonal yetasu kal sga sihon yerasu sga new yhonew akalu metayaw kbru new yehonew engi enate e.demtasbut afe tarik aydelem

  • @abelmamo7090
    @abelmamo7090 Месяц назад

    egziabeher mebt yelewm ende 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 Год назад

    ምክር ኣልጠየቀም ሃሳቡ ነው የተነጋገሩት እንፍጠር ኣለ ፈጠረ እንድና ብዙ መሆኑ ለምግለጥ እንጂ ለራሱ መናገር ምን ኣስፈለገው ዝም ብሎ መፍጠር እየቻለ

  • @goitommeasho2469
    @goitommeasho2469 Год назад

    እንፍጠር ያለው ደሞ በምክንያት እንጂ እንደፈለገ መናገር ስለሚፈልግ ኣደከም። እግዝኣብሄር ዝም ብሎ እንደፈለገ የሚናገር ኣምላክ ኣርገህ መግለጥህ ራሱ ስህተት ነው።

    • @letthewordspeakout
      @letthewordspeakout  Год назад

      መወያየት ከፈለግህ +251916269694 ላይ በቴሌግራም ወይም ዋትአፕ መነጋገር ይቻላል እሺ?
      እጠብቅሃለሁ

  • @AmlkoteEyesusReligion
    @AmlkoteEyesusReligion Год назад

    ቄስ ታምርአየው ከእህት ኢየሩሳሌም ጋር ሲነጋገር ሲንተባተብበት የነበረውን ቀጣዩን ክፍል እስቲ ልቀቁት እውነተኛ ምስክርነን ብላችሁ ካሰባችሁ " እስቲ ትክክለኛ ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ እስቲ ሁለተኛውን ክፍል ሙሉውን ላከው! በቲክቶክ ላይ ስትንተባተብ ነበር! በሰላም ነው? ቄስ ተብዬው ታምርአየው "

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 Год назад

    ወንድም ታምራት: ለምን በመልካችን አለ ከሆነ ጥያቄው: የእግዚአብሔር መልክ ምንድነው እስኪ ይህን ንገረን??

    • @monarchian1
      @monarchian1 Год назад +3

      በእግዚአብሔር አምሳል መፈጠር’ ማለት አእምሮ፣ ስሜት እና ፈቃድ አለን ማለት ነው፣ ምክንያቱም እግዚአብሔር አእምሮ፣ ስሜት እና ፈቃድ ያለው አምላክ ነው፤ እኛንም እርሱን እንድንመስል የፈጠረን በእነዚህ መንገዶች ነው። ከሌሎች ፍጥረቶቹ በተለየ በውስጣች ሰውነታችን የምናገኘው መንፈሳዊ ምንጭ ከእርሱ ነው።
      ሮሜ 7
      22: በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥
      ኤፌሶን 3
      16-17: በመንፈሱ #በውስጥ #ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥

    • @joshalomshalom8461
      @joshalomshalom8461 Год назад

      @@monarchian1 መልካም ብለሃል :
      አእምሮ ስሜት እና ፍቃድ የሰው የነፍስ ክፍል ውስጥ እሚገኝ ነው:: ሰው ግን መንፈስ ነፍስ እና ስጋ እንዳለው መቼም ይህን ላንተ ለማብራራት አስፈላጊ አይመስለኝም:: ታድያ ኢየሱስ እኛን መስሎ ወደዚህ ምድር ከመጣ እንደኛው መንፈስ ነፍስ ስጋ እንዳለው ልንስማማ እንችላለን::
      አብ ውስጡ ነው እምትሉን
      ስጋው ኢየሱስ ከሆነ
      የኛ ውስጣችን ምን ሊባል ነው??
      ደሞ እግዚአብሔር እራሱ እኛ ካለ እኛ ብሎአል ብለንለምን ከበደን???
      ዘፍ 1:26 ከአንድ በላይ መሆኑን ያሳየናል
      ዘፍ 1:27 በስልጣን ብመለኮት ... አንድ እንደሆነ ይሳየናል::
      ዮሃ 1:1, 1:14- 18
      ዮሃ 14:1-17
      በደንብ አንብበው: ብዙ ጥቅስ መጠቃቀስ ብዙም አስፈላጊ አይመስለኝም: ቃሉን በሚገባ ታቃለህ ብዬ ስለምገምት::

  • @waw301
    @waw301 Год назад

    ትግስት ላትችይ ለምን ገባሽ ያልሆነ ነገር ሰምተሽ ልክ ነው ትያለሽ