ቃል ሥጋ ሆነ? ወይስ ሥጋ ተፈጠረ? |JAH ABIR (Muslim) Vs Pastor Beki (Apostolic)|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии •

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Год назад +13

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል።አሜን

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Год назад +14

    አሜን የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን ☝️🙏🙏🙏🙏

  • @michaelwoldemedhin2346
    @michaelwoldemedhin2346 Год назад +7

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ቤኪዬ 🥰

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Год назад +9

    ተባረክ ቤኪዬ❤

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Год назад +7

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል!!!!!!!!!!

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Год назад +5

    አሜን አሜን የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል❤❤👆🙌🙌🙏🙏

  • @biruk8617
    @biruk8617 Год назад +4

    መዳናችን እጅግ ድንቅ ነው፡፡
    በብዙ ጎዳና - በእሳት፣ በደመና፣ በመላእክት ተጠቅሞ በጊዜያዊነት ይናገረናል፣ ሃሳቡን ያስተላልፋል፡፡
    በክርስቶስ ግን "በእርሱ የመለኮት ሙላት በሰውነት ተገልጦ ይኖራል"፡፡

  • @mulu6386
    @mulu6386 Год назад +7

    ተባረክ በብዙ ጸጋ ቄስ በረከት❤❤

  • @WogayehuTomas
    @WogayehuTomas Год назад +2

    Egiziyabiher yibarik wud wondimachin pastor bereket

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Год назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Год назад +1

    የሐዋርያት ወንጌል ያሸንፋል አሜን🙏☝

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema Год назад +4

    E/r bezih melku metayet felege. Silezih kal siga honena besigaw sewunet wust tegelete.

  • @tagetage
    @tagetage 11 месяцев назад +1

    Wondimachin Geta Eyesus yibarkh tsegawun yichemirlih❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @TizazuApostolic
    @TizazuApostolic 8 месяцев назад +1

    እያሸነፈ ሄደ የእውነት ወንጌል

  • @TarikuMedane-go8ck
    @TarikuMedane-go8ck Год назад +2

    ኢየሱስ ብርክክክክክክክ ያድርግ ቤኪ

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Год назад +1

    Eyesus Abzto Yibarikih beki ye Ena Jegna❤❤❤❤❤❤❤

  • @KasiyeTesema
    @KasiyeTesema Год назад +2

    Amen

  • @HonelignYohannes
    @HonelignYohannes Год назад +3

    GOD bless you beki

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Год назад +5

    መጽሐፍ ሥጋን አዘጋጀህልኝ ሲል እንዴት አዘጋጀ ብሎ ለእግዚአብሔር ይጠየቃል እንዴ?

  • @አንድአምላክብቻስሙምኢየሱ
    @አንድአምላክብቻስሙምኢየሱ 9 месяцев назад +1

    Tebareki wedimi beki yemri

  • @WubitWubit-wl6jx
    @WubitWubit-wl6jx Год назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Год назад +1

    ሃሌሊያ❤❤❤❤❤🎉

  • @sintayehudawit7568
    @sintayehudawit7568 Год назад +1

    ❤❤❤❤apostolic

  • @frew8452
    @frew8452 Год назад +1

    ሃሌ ሉያ..........

  • @alain870
    @alain870 Год назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💯💯💯💯💯💯

  • @Samsunga-gp3cc
    @Samsunga-gp3cc Год назад

    The only appostolic gospel appologist

  • @TadeseDesalegn-b6l
    @TadeseDesalegn-b6l Год назад

    በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠረው አዲሱ ሰውን ማን ነው?

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo 7 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @EyasuZeleke-on5ib
    @EyasuZeleke-on5ib 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elofficialtube5858
    @elofficialtube5858 Год назад

    Please live mech mech new mitgebut

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 4 месяца назад

    ክርስቶስ ወይም እዬሱስ ፍጡር ሰው ነው ስንላችሁ እኛ እስራኤላውያን አትሰሙም ወይ ? እግዚአብሔር አምላክ ነው ። ክርስቶስ ፍጡር ሰው ነው አይመልክም ነዉር ነው። ወንጌል ሰው ሰራሽ መፅሀፍ ነው። ኦሪት ግን ህገ እግዚአብሔር ነው ። እግዚአብሔር በእጁ ፅፎ በቃሉ አንብቦ ለሙሴ ለእስራኤላውያን ነው የሰጠን ። ለክርስቲያን ለእንጨት አምላኪ፥ ለስዕል አምላኪ፥ ለፍጡር ለሰው አምላኪ አይደለም ህገ ኦሪትን የተሰጠው ። እስከመቼ ነው እግዚአብሔር ሥጋ ለበስ፥ ትቸነክረ፥ ተሰቀለ፥ ስላሴ ቃል ሆነ ምናምን ሆነ አያላቸሁ የሌለ ነገር እምትዘባርቁ??? ወይም እምታመልኩ ። እራሳችሁ አዬጨመራችሁ ያልተባል ትርጉም እዬሰጣችሁ ባዶ እምነት እዬፈጠራችሁ ለዘላለም በሃሰት ትኖራላችሁ ትሞታላችሁ። ትንሽ ጭቅላት የላችሁም ወይ ክርስቲያንኖች እረ ህሊና ይኑራችሁ 😂😂

  • @DesalegnTadese-f8z
    @DesalegnTadese-f8z 2 месяца назад

    ወንድም በረከት ህልክ ውስጥ ገባህ።

  • @endaleabayneh6255
    @endaleabayneh6255 Год назад

    ሃሌሉያ

  • @EyobTsegaye-t5i
    @EyobTsegaye-t5i 10 месяцев назад

    JABIr I want to answer for u ,Jesus body and his sole created or imparted from human flash but the word became Jesus spirit .Gid mix with Man in Christ.

  • @kassakawzaMalefia-nk3ox
    @kassakawzaMalefia-nk3ox 5 месяцев назад

    jabir. are you real muslim?

  • @TarikuTadesse-fx7hs
    @TarikuTadesse-fx7hs 7 месяцев назад

    በ ኪዬ መንፈስ ገልጦልህ ነው ወይም የሥጋ እውቀት ነው ? እባክህ ስለ ቃል ለመውራት ከፈለክ አስቀድመህ ወደ እግር መንፈስ አለም ውስጥ ገባ። አዳሪ ትጠየቃለህ ።

  • @ፈትዋብቻ
    @ፈትዋብቻ 7 месяцев назад

    Comedians, from the beginning your statement begins with lay ...jah Abir is a rasteferian not a Muslim.. say truth

  • @דוויתביינסאי
    @דוויתביינסאי 4 месяца назад

    አይይ ክርስቲያን 😂😂 ግድ ክርስቶስ እሚባል ሥጋ ለባሽ አምላክ ካላመለክን ብላችሁ እማትዋሹት ነገር የለም። እግዚአብሔር ፈጣሪ አምላክ ነው መንፈሳዊ ነው አይወለድም አይሞትም ህይያው ነው ለዘላለም ኢይመውት እግዚአብሔር ዘንበለ ይቀትል ነው ። ክርስቶስ የሚሞት የሚቸነከር የሚሰቀል ሥጋ ለባሽ እሂት ወንድም ያለው እናት አባት ያለው የሚበላ የሚጠጣ ቀብር ያለው ፍጡር ሰው ነው እንዴት ህሊና ያለው ሰው ይህ ክርስቶስ እሚባል ሰው ያመልካል?? እረ ለድንቁርነታችሁ ገደብ ይኑረው በድኖች ከንቱ እምነነት እነ ማርኮስ እነ ጳውሎስ እነ ማትዬስ አነ ጆርጊስ ቅብጥሴ እምባሉ ግሪካውያን ዋሽተው ያስያዟችሁን ይዛችሁ ስንት ትውልዳችሁበከንቱ አለቀ ገናም ያልቃል ።ክርስቶስ እሚባል አምላክ የለም አይኖርምም ።

    • @yacobabraham5632
      @yacobabraham5632 2 месяца назад

      You can invite and debate. ኢየሱስ አምላክ ነው

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 5 месяцев назад

    ❤❤❤