😭😭😭😭💔💔💔💔🥹fxari su axatenanati yalutni dagmi axati ati sri blo ide marti ba mirtu trikishini ylawxshi minimi malisi yelnimi amilke la sti lji ye kibiri tdari sxati ffffuuuu 💔 manimi booni ba iysusi zdi vdno ayizoshi
Dont give individual money rather support organisations that work with this type of women as they first need to be educated in parenting, budgeting, and more . Never give money directly to this women.
ውድ እይታ ቤተሰቦች ባለታሪኳን ሰርካለምን በሃሳብም ሆነ በገንዘብ መርዳት የምትፈልጉ
ንግድ ባንክ አካውንት 1000521374245
ስልክ ቁጥር - 0979036507 ማግኘት ይችላሉ።
አስካለ? ሰርካለም? ሸዊት ? የቱ ነው እውነተኛ ስሟ?
@@retabeyene-gq3ul
🤣🤣🤣 Confusing🤷🏽♀️
አስካለ የቢተሰብ ሊላው የስራ ስም😂😂
የዋህነቷ ግልፅነቷ በጣም ታሳዝናለች እመቤቴ ታሪክሽን ትቀይርልሽ ❤
እዚህ ግን ምስሏ ማሳየት አለነበረባቹህም ለልጆቿ ይሁን ለቀጣይ ሂወቷ ፊቷ መሸፈን ነበረብሽ እህቴ ። ሰው ወዶ ወደ መጥፎ ነገር አይገባም ብቸግረው ነው አትሳደቡ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ እህት😊😊
በጣም የሌላ ስህተት ነው
ሲበዛ የዋህ ልጅናት እግዚአብሔር የየዋህነትሽ አምላክ ከዚህ ህይወት ያውጣሽ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀበል ተፀበሉ ንስሀ ግቢና እመብርሀን ትድርስልሽ
በጣም ታሳዝናለች የ ብዙ ዓመት ሰቃይ በ አንድ ቀን ይወራል ይገርማል ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ እህት ፈጣሪ ይድረስልሽ እርኩስ መንፈስ እንድትረጋጊ አልፈለገም አሸንፊው በፀሎት ፀበል በመፀበል ከነልጆችሽ ተፀበይ ማንንም ጥፋተኛ አታድርጊ እመብርሀን ትርዳሽ
የመ/ር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጭ በእውነት በጣም ትቀየሪበታለሺ ገጠመኝ አዳምጨው።
😢😢😢😢 አይዞሽ ቸሩ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው ኀጢአት እንጂ ኀጢአት የሰራውን ሰው አይረሳም
ልጅሽን ክፉ መንፈስ ተጸናውቷታል ሰይጣንን ቅደሚው የኔ እህት
Betkkl
ምናለበት ፊቷን ብትሸፍኗት ቲሽ ይሄ ሚዲያ ሲያቀርብ እንጂ ሲረዳ አይታይም ደግሞ ለሚቀርቡት ሰዎች ስብህናም አይጠነቀቅም አይዞሽ የኔ እህት አንድ ቀን ሁሉም ታሪክ ይሆናል እናቴ ብቻ አንቺ በፀሎት በርቺ ሰውን ወደማይንቅ ክፍያን ወደማይፈልግ አምላካችን ቅረቢ
፣
ጎበዝ ነሽ ከዚህ ችግርማውጣት እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ኃያልነቱን ይግለጽላችሁ! አሜን!
እኔ ምለው የኢትዮጵያ ወንዶች እረ የህሊና ስው ሁሉ ልጅን የግል ፍጡር በድላችሁ የሴትን
ህይወት መከራ ላይ ጥላችሁ እይ እይነት ወንዶች ሲጀመር እንሰሳች ሲቀጥል ደቆሮዋች ናችሁ አምላክ ነቀርሳ ይዘዝባችሁ። ልጅ ያላባት ልጅን ለመከራ የምትዶርጉ ሁሉ
አይዞሽ የልጆችሽ አምላክ ይረዳሻል እኔም የቻልኩትን አግዝሻለሁ ጠንካራ ጀግና እናት ነሽ ❤
ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰቦች ናቸው ከልጅነቷ ሸርሙጣ እያሉ ሞራሏን አሞሸሹት አሁንም ተተኪ ትውልዷ ከዛ ቤት ኖራ ያው ልትሆን ነው የሐይማኖት አባቶች ይችን ልጅ እስከ ልጇ ታደጓት
የኔ እናት እኔን እህቴን እግዚአብሔር አምላክ ሂወትሽን ይቀይርልሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ😢
አይዞሽ እግዚአብሔር ለልጆችሽ ሲል ከዚህ ክፉ ስራ ያውጣሽ 🙏😭
እባክሽን ካሁን በኋላ ልጆችሽን ትምህርት ቤት አድርሺና እንዳልሽው ጸጉርቤት ወይም ልብስማጠብ ፅዳት ስራ ፈልገሽ ግቢ እህቴ 🙏🙏🙏
አቃለሁ መናገር ቀላል ነው።
ግን ሌላ ምርጫ ፈልጊ እህቴ 🙏🙏🙏😭😭😭
አይዞሽ እህቴ አንቺም ወደሽ አደለም ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ቤተሰቦችሽ ናቸው
እህቴ ልጆችሽን ይዘሽ ጸበል ተጠመቁ 🙏🙏🙏
ይሄን ክፉ መንፈስ ስሩን ነቅሎ ይጣልላችው 🙏🙏🙏😭
Betkkl😢😢
@@destamekonnen6155 ውጭ
የቤት ኪራይ ከሌለብሽ የቀን ስራም ቢሆን ሰርተሽ ለምን ልጆችሽን በስርአት አታሳድጊም🤔እውነት ቀን የሚሰራ አጥተሽ ነው🤔ልጆሽን ታጫለሽ ዘላለምሽን ታለቅሻለሽ. .ነው የምትሰሪው ስራ ሱስ ሆኖብሻል?
ወላሂሥንትእናቶችአሉ ልብሥአጥበዉየቤትኪራይከፍለዉ እያሥተማሩ የሚኖሩ ለልመና የማይወጡ ቤትአላትየቀንሥራሠርታብትኖርሥ
በትክክል
ጋዜጠኛዋ ያለሜካፕ ስታምር , ጎበዝ ከዱቄት የጸዳሽ
እህቴ እመ ብርሀን ከጎንሽ ሆና ታበርታሽ ጋዜጠኛዋ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልሽ ኳሊቲ አለሽ ለሙያሽ የተስማማሽ ነሽ በርቺ
በጣም
የኔ እህት እቤት እስካለሽ ድረስ ቤት ክራይ የለብሸም ፀጉር ቤትም ሆነ ጉሊት ሸጠሽ ልጆችሽን አኑሪ ይቅርብሽ እባክሽ
ከባድ ነው አለ ተሻካሚ እረ ቀላል ነው አለ አሉ አሸካሚ 😢
💔😢 እህህህ የሴት ልጂ ሂወት እንደት ይከብዳል
የ 9 አመት ልጅ ምን እንድታደርግ ነው የጠበቅሽው ያሳለፍሽው ይህወት ከባድ መሆኑ እንዳለ ግን ልጅቷን በዚህ ደረጃ ጥፋተኛ ማድረግ ይገርማል ልጆች ስትለብሽ ያምራል አያምርም ይህን ልበሽ ይላሉ የተለመደ ነው ገና የ 9 አመት ልጅ እዚህ ህይወት ልትገባ ነው ብሎ አፀያፊ ንግግር ይደብራል ልጅ ብዙ ያጠፋል አልታዘዝም ይላል ሲጠሯቸው አለመስማት በጨዋታ መታለል ያለ ነው ምን ይካበዳል ይህን ያክል አመት አሳድገዋል ቤተሰቦችስ ይልቅ እምታድግ ልጅ እንዳትጠላሽ አንችን እግዚያብሄር ከዚህ ህይወት ይገላግልሽ ከባድ ነው
አያቶቿ ጋ መልሻት እነሱን ፈልጋ ይሆናል❤
እመቤቴ ሒይዎትሺን ትቀይርልሺ 😭😭😭😭😭😭አጀቴን በላሺው
በጣም ከባድ ነዉ አይዞሽ😢😢😢😢
ድንግል ማርያም ትድረስልሽ
በደምብ አልቅሰሽ ለእመቤታችን ንገሪያት እሷ ትፈታዋለች
ምትገርም ጉድ ናት ደሞ በአሁን ሰዓት አ.አ ውስጥ የቤት ክራይ በነጎደበት የቤት ወጭ የሌለባት ደሞ አፏን ሞልታ ታወራለች?! ልጆችሽን ት/ቤት ልከሽ ቡናና ሻይም ሆነ የፀጉር ሙያ አለኝ ብለሽ የለ?! አንዱን ብትሰሪ የሚያዋጣሽ ይመስለኛል፤ ልጆችሽን ከማጣትሽ በፊት ምድረ ባለጌ ነፍሰ በላ በበዛበት ወቅት፤ ምንም ብታጪ ብትለምኚ ይሻልሻል ልጆችሽ ከመደፈራቸው በፊት ለሊቱን ሙሉ ጥለሻቸው እየሄድሽ፤ #ጨርሻለሁ
እግዚያብሔር ይርዳሽ ያግዝሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል እግዚያብሔር ያሳልፋል ወዶ እዚ ህይወት ውስጥ አይገባም
Yan ehete yamyasazen feti nawe yalase 🙏🙏🙏ayezose....
ውይ የኔ እናት አመብርሃን ትድርስልሽ
የኔ እህት አይዞሽ ❤
አይዞሽ እህቴ
መምህር ተስፋየ አበራን አግኝው ይህ መንፈስ ነው ችግሩ ያንች ቤተስብ ጋር ነው ለዛም ነው መንፍሳዊ ላይ ካልበርታሽ ልጆችሽን ታጫት አለሽ
የመምህር ተስፋዬን ስልክ ወይ አድራሻ ንገሪኝ እህቴ
Egziabher yerdash veronica semuan gen endit new fetari yerdat
ሰዎች እባካቹሁ ሴተኛ አዳሪዎችን አትሳደቡ ሌላሰራ አሰሩም አትበሉ ባሁኑ ጊዜ ሁሉነገር ይከብዳል እና አትሳደቡ
እና እናበርታታት
እህቴ እባክሽ አንች ወደሽ አደለም እንዲህ እንድትሆኝ ዋና ምክንያቱ የቤታቹ ዉስ የዛር መንፈስ ነዉ ይሀ መፍትሄዉ የመምህር ተስፋይ ገጠመኝ አዳምጭ ከዛ ፀበልም ሂጂ
It so painful, justice for ethiopian women
😢😢😢😢😢እይዛሽ ማር😢😢😢😢😢
ayizosh ke gonish nen
Tbarki ❤ GTA ayizo yibli
Emebrihan tirdash Betam yewah nesh❤
Ayezoshe ehet fetari yerdash
Lejishen mikeryat kerebayat kerasesh takyalesh ena lejishen betam kerebyat ehite achim geta eyesus kezhi hwot yawutash fetenesh wuchi yeken seram behon seri likocheshen kemetachachew
አይ ይቺፍቅር ያረባገሩ ብሩይሠጣልሉአገር ያሉት ቤት ይሠጣሉ ይገርማል
ሴቶቹ እኮ ምነው ወንድ በሆንኩ ማለት ጀምረዋል ። ምንም ሳትለፉ ሴቶቹ ይሰጡአችኋል ።
የዎህ ነች በጣም
አይዝወሺለበጉነዉአሏህይርዳሺ
በተቻለ መጠን ልጁ የሚማርበትን መንገድ መፈለግ ጥሩ ነው
Ayizosh yene ehiti
የኔ የዋህ, በጣም የዋህ ነች
አይሸ እህቴ ፈጠሪ አየልቅበትም ይሰጥል
uuuuuuuf hiwot kabad new 😭😭😭😭
እባክሽ እህቴ ዩቱብ ላይ ግቢና መምህር ተስፋይ ብለሽ አዉርደሽ ገጠመኝ አዳምጭ 😢😢😢
ጋዜጠኛዋ ሰታሰጠላ ሳቅ አበዛች ይሄ ኮሜዲ ሳይሆን የተኖረ ሂወት ነው...........
Betam 😭💔 some people don’t understand other’s pain and feelings
Awo betam anadedechigni
የባለታሪኳ ጥርስ ወደ ውጭ ስለሆነ የምትስቅ ምስሏት ይሆናል
@@tigistedosa5990 😂😂😂😂😂😂😂😂 ere be Egzabher
Ende ebd bichayen mesak jemerku
Omg sew eyezore yayegnal 🤣🤣🤣🤣🤣
Gazetegawa gobeze nate
Yne enat Abetu fetna 😢
አንች ከሚፎክረዉ ይልቅ ተግባሩን አታይም ሴተኛ አዳሪ እንድትሰሪ የፈቀደልሽ ወንድ ባል ይሆናል ብለሽ ልጅ መዉለድሽ ይገርማል😢
ባልዋ በልጇ ስበብም ብሯን ሲግጥ ለመኖር ነበር እቅዱ ። ስራዋን እያበረታታ ብሯን ሲቀበል እንዴት አልናቀችውም ። ልጇስ የሱ መሆኗን በምን ያውቃል ። እስዋ በየቀኑ ብዙ ገንዘብ ታገኛለች ።አጠራቅማ ሌላ ስራ መጀመር ትችላለች ።ስራውን በጣም ወዳዋለች ።ብትረድዋትም ከዚህ ስራ አትወጣም ። ስንት አካለ ስንኩል ።ስንት አይነ ስውር እያለ ይችን መርዳት ግፍ ነው ??ልጅዋም የ9 አመት ስለሆነች ምንም አታውቅም ።ለልመና ለሰበብ የፈጠረችው ታሪክ ነው ።
አይዞሽ የኔ እናት ቅዱስ ገብርኤል መጨረሻውን የሳምርው የኔ እናት
አይዞሽ አፈር ያብላኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
የሰውን ሕይወት የሚቀይር ጌታ እየሱስ ብቻ ነው፣ እርሱ ጣልቃ ይግባልሽ።
መዳን በማንም የለም እንድንበት ከሰማይ በታች የተሰጠን ስም እየሱስ ብቻ ነው።
ወደ እየሱስ ነይ ዕረፍት ታገኚያለሽ።
Wunet new
ድንግል ማርያም እማትፈታው የለም ለሷ ንገሪያት
Ayzosh kegonsh nen
Mendenew ateteta beza sera aleben negerun axer mexen adergut
በጣም ነው የምታሳዝነው ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምታስጠላው
ምነዉ እናቴ ወጣት ነሽ ሙሉ ጤና አለሽ በጉልበትሽ ለፍተሽ ለምን አትኖሪም ይህዉ እኛ ልጅ እንኳን ሳይኖረን ሀረብ አገር እየተቃጠልን እየኖርን ነዉ ቢያንስ እንኳን አማራጭ ብጠፋ ልጆችሽን ለቤተሰብ ሰጥተሽ ወደሌላ ሀገር ሰርተሽ የማትኖሪ አሁንም ይህን ቪዲዮ ለልጅሽ ያሳያሉ ምክኒያቱም ስልክ ላይ ነዉ አብዛኛዎቹ ልጆች የሚዉሉት ያዩታል ከባድ ነዉ ብቻ እግዚአብሔር ይሁንሽ
ምን አይነት ግዜ ነው የደረስነው እረ ምንድነው የምታወራው እፍረት ነውር ቀረ አነጋገሯ እሷ ማን ሆና ምን አይነት ልጅ አሳድጋ ልጅቷስ ከማን ትማር ልጅ እና አትክልት እንደ አሳዳጊው ነው
ደደብ
Gaztegawa seraschene baschkoye keyri (Kolifiyede ) honeschale
ጠያቂዋ ፕሮግራም ማቅረብ ላንቺ አይመጥንሽም ግልፍጥ ዝምብለሽ ትገለፍጫለሽ በግ 😡
Fatre fesmsne yasmrwe yana ente
ያቺ ድክመት ነው ንግግሮ እራሷ ደረሰ አይልም ወሬኛ ሰአት የላትም ፀበል ሂጂ የመረራት ነገር ቢኖር ነው የጠፋችው
Yarebi mn gud new ?
እህቴ የቤታችሁ ዛርና ሰይጣን ነው የሚያከራትት መተት ሊኖር ይችላል በመጀመሪያ ንስሐ ግቢ ከዛን በዋላ ሥራሽ ይሳካልሻል ሰይጣኑም የታሰራል
Egzhaber yetebikish
Atfired yiferedibhal yilal kalu
Abatu Ante asbat kezih aschenaki hiwot awutat
🥲💔
i can't get het phone numbet
ብሽቅ
Geta yrdash
Ayezoesh ehte yalfal.tenkara huegn
ከልጅሽጋር ፀበል ሂጅ
😭😭😭😭💔💔💔💔🥹fxari su axatenanati yalutni dagmi axati ati sri blo ide marti ba mirtu trikishini ylawxshi minimi malisi yelnimi amilke la sti lji ye kibiri tdari sxati ffffuuuu 💔 manimi booni ba iysusi zdi vdno ayizoshi
😢😢😢
Epilepsy can't be cured in ethioan medical practice
Alemafereshe.. moya beleshe zemutene setawery... ene ebeltalhu ene konjo nege ene temeralhu seteye mafereya..
😭😭😭😭😭😭
Dont give individual money rather support organisations that work with this type of women as they first need to be educated in parenting, budgeting, and more . Never give money directly to this women.
አቁሩቢያቸው አስጠምቂያችው
የጋዜጠኛዋን ሚስጥር ልዘረግፈው ነው
Mn
Setiyo bet ka alesh zim bilesh xenama sira siri
ጉሊት ሠርተሽ ኣታሣድጊም የቤት ክራይ የለብሽ ሡስ ሁኖብሽ ነዉ እንጂ ፈጣሪ ሆይ
ከመፍረድ እንቆጠብ ለሰው መፍትሔ መሆን በንችል የመጥፋቱ መንስኤ ልንሆን አይገበም
ሱብሀናሏህ ምስትን ሴተኛ አዳሪ አኡዙቢሏሂን ሚንሸይጧን እረጂም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ጋዜጠኛዋ ግን በሙያሽ ነው የምሰሪው? ምን እሚያስቅ ነገር አለ? ለመስማት የሚከብድ ታሪክ እኮ ነው
ስጋን መሸጥ ቀላል አይደለም ቀላል ነው አትበይ ጋዜጠኛ ተብዬዋ
ሽርሙጣ ምን እንደሆነ አታውቂም ትወናሽ በዛ
ጋዜጠኛው ዝምብለሽ አትገልፍጪ 😡😡😡
የመ/ር ተስፋዬ አበራን ትምህርት አዳምጭ በእውነት በጣም ትቀየሪበታለሺ ገጠመኝ አዳምጨው።
😭😭😭😭😭