What a worthy and elegant point of you are discussing which is mirror image of my life! I have massive respect and keep on this good move. You are impacting the life of many!
ወቸጉድ ጠየሳምንቱ እኮ ነዉ Aha! የምታስብሉኝ:: የቸገረኝ ነገር በየሳምንቱ የምትሰጡኝ የቤትስራ የወራት (አንዳንዴም የአመታት) የቤትስራ መሆኑ ነዉ:: lt requires Devine intervention to finish it. In the meantime, I am enjoying the process. እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! በመካከላችሁ ያለዉ ተግባቦት ደግሞ ድንቅ ነዉ::
እጅግ ጠቃሚና ወቅቱን የጠበቁ ርዕሰ ጉዳዮች እያነሳችሁ ብዙ ትምህርት እያገኘን ስለሆነ በርቱልን።
እጅግ በጣም ጠቃሚ ርዕሰ ጉዳዮችን እያመጣሽ ከሚወደዱ ምሁራን ጋር በምታደርጊያቸው ውይይቶች ደስተኛ ነኝ። በዚህ መርሐ ግብር በርካታ ቁም ነገር እየሸመትንበት ስለሆነ በርቱልን። ብሬ መጥፋቱ ግን ትንሽ ቅር ያሰኛልና ወደፊት ቢገኝ። አንቺም እንደ ዛሬው ባለ አለባበስ ቀጥይ።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ...በርቱልን። ብዙ የምተሰሩት ትልቅ ተልዕኮ እግዚአብሔር ሰጥቷችኃል ብየ አምናለሁ። በቢሮ ውስጥ ታጥሮ በደስክ ና ወረቀት ላይ ብቻ እንዳይቀር ወደ ሚዲያ መውጣታችሁ ጥቅሙ ለብዙዎች ነው። ገና ጀመራችሁ ..ፍፃሜያችሁን ያሳምር።
ሺሚ ስላየሁ ደስ ብሉኛል በስራ ምክንያት ተገናኝተን ከአንተ ቡዙ ተምሪለሁ በተለይ ሰለ ትግስት ካስታወስክ ደሴ ( ወሎ) ይንቨርስቴ የመጀመሪያ አዲስ ተማሪውች ቅበላ ያገጠመኧን ችግር በትግስት ሀልፈህ ስራህን በሚገባ መስራትህን ላስታውስህ ፈልጊ ነው እኔም ተምሬበታለሁ አሁንም ከፕሮግራሙ ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ። አለም ሹፌሩ
What a worthy and elegant point of you are discussing which is mirror image of my life! I have massive respect and keep on this good move. You are impacting the life of many!
እንደምን አላችሁ
እግዚአብሔር ይመስገን
በጨዋታ አዋዝቶ ለሕይወት ምግብ የሚሆን ትምህርት አዘል ውይይታችሁን እየተጠቀምንበት ነውና እግዚአብሔር ጨምሮ ጸጋውን ያብዛላችሁ፡፡
Informative discussion!
Keep it up
ወቸጉድ ጠየሳምንቱ እኮ ነዉ Aha! የምታስብሉኝ:: የቸገረኝ ነገር በየሳምንቱ የምትሰጡኝ የቤትስራ የወራት (አንዳንዴም የአመታት) የቤትስራ መሆኑ ነዉ:: lt requires Devine intervention to finish it. In the meantime, I am enjoying the process. እግዚአብሔር ይባርካችሁ!! በመካከላችሁ ያለዉ ተግባቦት ደግሞ ድንቅ ነዉ::
Wow
❤❤❤🎉🎉🎉
መታገስ እና መቻል አንድ ነው ? መታገስ እና ይቅር ማለት (መተው) ተያያዝነት የላቸውም? ስለነዚህ አርእሰ ጉዳይ በደንብ ብታብራሩልን ?
Nablisoch ahunm begugut stebkachuh be Teegst metachuhuln ewedachuhalehu. Ewnetm ye nefs fews dmts!
አይ ሄኒ ትዕግስት ያስፈልግሃል ታገስ:: የረጋ ወተት አጃ ይወጣዋል ይላሉ አበው::
ቅቤ ነው
@@_beth20_ እህት በእኛ ባህል ወተት ሲረጋ አጃ ነው ምናልባት እንች ከኢትዮጵያ ውጭት የምትኖሪ ከሆነ እንጃ::