በቤተስቦቿ ምክንያት ተጨንቄያለሁ መፍትሔ ስጡኝ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 13

  • @danigebre7339
    @danigebre7339 Год назад +3

    በጣም ጥሩ ርዕስ ላይ ነዉ የተወያያችሁት ። አወያይዋንና ተወያዮቹን በጣም እናመሰግናለን ። ሀገሬ ቲቪ ይበል ብያለሁ ።

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Год назад

    በእውነት በረቱ በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው ሁሉንም ማድመጥ አለበት እናመሰግናለን ብዙዎቻችን አናስተውለውም

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 2 месяца назад

    ተባረኩ❤👌🙏👍👍👍👍👍👍

  • @SamuelNegussie-j1p
    @SamuelNegussie-j1p 6 месяцев назад

    ይሕ ነው እለምን ማዳን ረድኤተ እግዚአብሔር አይለያችሁ
    ሳሙኤል ንጉሴ

  • @ethio1love
    @ethio1love Год назад

    ሠላም ናብሊሶች በጣም ድንቅ ውይይት ነው! በትዳሬ ላይ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እንዳይኖር ምን ማድረግ እንዳለብኝና ቢኖር እንኳን እንዴት መፍታት እንዳለብኝ ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ:: አመሰግናለሁ! በርቱ!

  • @Haptemer-l8h
    @Haptemer-l8h Год назад +3

    ዉይ ከመሐላችሁ ሰዉ ሲጎል የሆነ ትልቅ ሀሳብ የቀረብኝ ይመስለኛል። አትቅሩ .... ግን ሰዉ ብዙ ነገር ይገጥመዋል .... ግን ...

  • @bizus6774
    @bizus6774 Год назад

    Wow what a wonderful idea. May God bless you all. This kind of advice is very hefor the individual as well as a society as a whole...I love your program..❤

  • @tigistahmed9593
    @tigistahmed9593 Год назад

    Endeh yalewen weyeyet betam tekami new, 1um yetedar meferes ye beteseb talka gebenet new, beyebelet yebale beteseb(Enat)!!!!
    Enamesegenalen

  • @user-0987-a
    @user-0987-a Год назад +1

    እውነት ነው እናቴ ልጆቼን ከሚስቶቻቸው አስመልሳለው እያለች ችግር ፈጥራብናለች::

    • @exodus134
      @exodus134 6 месяцев назад

      🧐🫣😂🤣🥹☹️

  • @EndalamawAdugnaw70-cz8dw
    @EndalamawAdugnaw70-cz8dw Год назад

    መጀመሪያ ልብስሺን አስተካክይ ቀይጣላ አጭር ልብስ ለብሰሺ ስትንቆረጠጭ ሴትለጅ ጉልቷ ከታዬ ጤነኛ አደላችሁም። ሱሪ ይሻላል

    • @exodus134
      @exodus134 6 месяцев назад

      🧐😏🙄