የእርግዝና ምርመራ መቼ እና እንዴት ማድረግ ይኖርብናል ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 92

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 5 месяцев назад +2

    Dr በመጀመሪያ እናመሰግናለን ተባረክልን ጥያቄ ነበረኝ ግንኙነት ያደረኩት ፕሬዴ ሄዶ በ አምስተኛ ቀን ነበር ምንም መዳኒት ሳልወስድ ከ አምስት ቀን በኋላ በለ 72 ወሰድኩኝ ፕሬድ የማየው በየ24ነበር በ_15 ቀኑ መፀኔ በጣም ሲያሳክከኝ ከፋርማሲ cream ገዝቼ ተጠቀምኩኝ ተወኝ ከዛን በወሩ ነጠብጣብ ደም ፈሰሰኝ በሳምንቱ የደም ምርመራ ሳደርግ እርግዝና የለም ግን ፕሬዴ አልመጣም ሆዴን ይነፋኛል ትንሽ ትንሽ ቁርጠት አለብኝ ዳሌዬ አከባቢ ምቾት አይሰማኝም ምን አይነት ምርመራ ማድረግ አለብኝ ፕሬድ ካልመጣ አመሰግናለሁ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад +1

      በመጀመሪያ መድሃኒቱን መውሰድ የነበረብሽ በ3 ቀን ውስጥ ነበር። እንጂ ከ አምስት ቀን በኋላ አይደለም። በድጋሜ የእርግዝና ምርመራ አድርጊ ። ካልሆነ የወር አበባ መዛባት ነው።
      ይህም ከመድሃኒቱ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል።

  • @HelenMelkamu-zb2vw
    @HelenMelkamu-zb2vw 4 месяца назад

    Dr teyaka aleing endat ageingehalehu

  • @TUBE-uj1yo
    @TUBE-uj1yo 7 месяцев назад

    በርታ በጣም እናመሰግናለን

  • @EldanaTeklehawariat
    @EldanaTeklehawariat 7 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ

  • @gjchvjdhj8793
    @gjchvjdhj8793 4 месяца назад

    ሰላም ዴኩተር. ፔረዴ በቀረ. በስት ቀን የሽት ምርመራ. ባረግ ይለያል

  • @ZabibaMohammad-u7v
    @ZabibaMohammad-u7v 18 дней назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን ለምሰጠን መረጃ ❤❤ እዳታልፈኝ ፕሊስ እኔ ፔሬድ በጨረስኩ በ 5 ቀኔ አንድ ግዜ ግንኙነት አረኩኝ ግን መደሀኒት ተጠቅሚያለሁ 4 ቀን በተከታታይ ግን አሁን ፔሬዴ ቀረ ሳምት አለፈው ምንም ስሜትና ፈሳሽ አላይም ትንሽ ትንሽ ሆዴን ያመኛል እና እርግዝና ነው ወይስ ?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  17 дней назад

      መድሃኒቱ ሊሆን ይችላል። እርግዝና ብቻም አይደለም።

    • @ZabibaMohammad-u7v
      @ZabibaMohammad-u7v 17 дней назад

      @dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተርየ ክበርልን🥰

    • @umimama302
      @umimama302 16 дней назад

      @@dr.amanuel- እባክህን ወንድሜ ለኔም መልስልኝ ከልጂቷ ጥያቄ ጋ ተመሳሳይ ነው ነገር ግን አንድ ጊዜ ብቻ ደም ፈሰሰኝ ምይለትም ግንኙነት አድርጌ መድሀኒት ወስጀ ነበር ነገር ግን ፔሬዴ ቀረ አንድ ቀን ደም ፈሰሰኝ ሌላው ደግሞ የጥዋት ሽንት ቸክ ማድረግ ፈልጌ እረሳሁት ነገር ግን ቀጣዪን መጠቀም እችላለሁ ምንም ውሀ ሳልጠጣ ቀይቸ ማለት ነው ?

  • @MelatGirma-i3i
    @MelatGirma-i3i 4 месяца назад

    ሰላም ነው ዶክተር

  • @Yealemachingud
    @Yealemachingud 6 месяцев назад +1

    Doctor please endatalfegn balefewm teykeh almelesklgnm ene period yemetaw gnbot 11 neber be 15 hede ena 16 or be 17 gngnunet areku ena keziya bhuala betam alfo alfo hod kurtet gone lay hmem ena yohone yemechebet aynet smet alegn keziya bhuala demo ejig betam tnsh ena lemayet yemiyaschegr tnsh dem ayehu please ergzna new? I want to cute baby please please gn test kit negative new

  • @saifulrana1661
    @saifulrana1661 4 месяца назад

    ሰላም ደኩተረ እሰኪ መልሰልኝ እኔ መከላከያ ወሰጀ ነበረ አሁን ወረ ሁኖኛን አሁን የብና ፈሳሸ የመሰለ መጣብኝ

  • @HelenMelkamu-zb2vw
    @HelenMelkamu-zb2vw 4 месяца назад

    Ebakeh sele progstan aserdaing

  • @HdhdDhdh-ko1ri
    @HdhdDhdh-ko1ri 3 месяца назад

    ስላም ዶክተር እኔ ሆድን ይነፋኛል እቢርቴ ደግሞ ይወጥረኛል ጡቴምጨምሮል በሺንት ስመረምረው አዱ ፈዛዛ ንው ደግሜ ሳየው አንዱቢቻነው

  • @FAtuNas-n9c
    @FAtuNas-n9c Месяц назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተረየ ውረጃ ከተደረገ በሆላ መቸ ነው ቴሬድ ሚመጣው ሲቀጥል ፎሪክ አሲድ ለአንድ ወረ ዶክተረ አዞልኝ እየወሰድኩት ነው አምስት ፍሬ ቀረቶኛል ቴሬዴ አልመጣም ወረ ሆነኝ እንደቡኒኝ ፍሳሽ ነውሚመጣው እና ደም አልመጣም

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Месяц назад

      ruclips.net/video/BEa4kY5SyRs/видео.html

    • @FAtuNas-n9c
      @FAtuNas-n9c Месяц назад

      መልስ የለውም ዶክተረየ

  • @ለሚየአባቷልጅማራናታ
    @ለሚየአባቷልጅማራናታ 4 месяца назад

    ሰላም ዶክተርዬ የወር አበባ ያየሁት ሀምሌ 3 ነበር ከዛ በ15 ግንኙነት አደረኩ ከዛ እስካሁን ፔሬዴ አልመጣም ግን ሰሞኑን ጠዋት ቡኒ ከለር ነጠብጣብ ነገር እያየሁ ነው ያለሁት ስደት ላይ ነኝ እባክክ መልስ ስጠይ

  • @hdhbsb1073
    @hdhbsb1073 7 месяцев назад +1

    ዶክተር እባክህ ለማክርህ እፈልገለው 9 ወር ልገባ 10 ቀን ቀረኝ ነገር ግን አፌ በጠም ይማራኛል በዛ ለይ ጎሮሮዬ ቆስለዋል ምንድነው ችግሩ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 месяцев назад

      አለርጂ ወይም የጎሮሮ ቁስለት ሊሆን ይችላል። ምርመራ አድርጊ ።

  • @AbayAyele-w1b
    @AbayAyele-w1b 3 месяца назад

    ዶክተር አንድ ነገር ላማክርክ ነበር እና እባክህ በድንገት ያልታሰበ እርግዝና አጋጠመኝ እና ማስወረድ/ማስወገድ ፈልጌ ነበር እና ይሄንን ነገር እንዴት ላድርገዉ በጣም ጨንቆኛል

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  3 месяца назад +2

      እኔ እናቶችን አስወርዱ ብዬ አልመክርም። ይልቁንስ የውርጃን አስከፊነት እነግራችኋለሁ።

    • @Fatma-x7t7m
      @Fatma-x7t7m 2 месяца назад +1

      ያችን ለኔ ባርገልኝ ብየ ተመኝሁ😢😢😢

  • @SenaitMoges-rh5po
    @SenaitMoges-rh5po 2 месяца назад

    ሰላም ደኩተር እንዴት ነህ ጥያቄ አለኝ ፐሬድ ከመጣ በ10ኛው ቀን ግንኝነት አደረግን ከእምብርት በታች መጠነኛ መረበሽ የዳሌ ህመም ተሎተሎ መሽናት አጋጥሞኛል ቤት ውስጥ ቸክ አደረኩኝ ውጤቱ ግን አላረገዝም ይለኛል እንግዳ ስሜት ነው ለኔ ከሳምንት ቡሃላ ነው ቸክ ያደረኩት በ11ኛው ቀን

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 месяца назад +2

      ምልክቶቹ የእርግዝና ይመስላሉ። በሳምቱ ስለማይታወቅ አንድ ሳምንት ጨምሪ እና በድጋሜ ቼክ አድርጊ

    • @bricabyesjat1047
      @bricabyesjat1047 Месяц назад

      ልክ እንደሷ ተሰምቶኝ በ15ቀን ቸክ ሳደርግ አላረገዝኩም ፔሬድ አልመጣም 😮​@@dr.amanuel-

  • @MeseretYehannes
    @MeseretYehannes Месяц назад

    ሰላም Doc እባክህን መልስ እፈልጋለሁ እኔ periode ለመምጣት ሁለት ቀን እያለው በ ሺንት test ሳረገው ሁለት መስመር ያሳየኛል ግን ፔሬድ በየ 27/28 ላይ ይመጣል መመርመርያዉ ቀኑ ገና አንድ ዓመት አለው የአንተን ቪዲዮ ሰምቼ ኩላልቴን ጉበቴን ስታይ ሁሉ ነገሬ ደህና ነው ግን እርግዝናዉ posetve ይላል ግን የለም እባክህን መልስልኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Месяц назад

      ፖዘቲቭ ቴስት ከምርመራ ስህተት ሊሆን ይችላል። በድጋሜ ቴስት አድርጊ ወይንም የደም ምርመራ አድርጊ

  • @ቱማውሎኲኤዎሶ
    @ቱማውሎኲኤዎሶ 2 месяца назад

    ዶክተር እባክህ እዳታልፈኝ ጨቆኝነው በናትህ ፔሬዴ ከሚመጣበትከ3 ቀን በፍት ያለ መከላከያ ግንኙነት አርጌ ነበር እባክህ ንገረኝ ወዳው የወር አበባ መጣ ግን 4ት ቀን ብቻነው የሚቆየው ሁልግዜ አሁንም እደዛነው የቆየው ግን ትንሽ ትንሽ ደም ይፈሰኛል አርግዤ ይሆን እባክህ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 месяца назад

      ግይኙነት ካደረግሽ በኋላ የወር አበባሽ ከመጣ አርግዝና አይፈጠርም

    • @ቱማውሎኲኤዎሶ
      @ቱማውሎኲኤዎሶ 2 месяца назад

      ዶክተርየ አሠሰግናለሁ በውነት ጨቆኝ ነበር ሃሳብህን ድሙላልህ ፈጣሪ❤❤❤​@@dr.amanuel-

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 7 месяцев назад

    ስላም 🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @GjFy-r7j
    @GjFy-r7j 2 месяца назад

    ዶክተር ለኔ መልስልኝ እኔ ካዬሁ ሁለት ወሬ ነዉ ከኒንም ተጠቅሜ ነበር ግን ሆዴን በጣም ይነፋኛል ድካም ይሰማኛል ጡቴን አይሰማኝም

  • @Ahmed11119
    @Ahmed11119 7 месяцев назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ሀይደ ከሂደ ጀምሮ እስከ 14 ቀኔ ድረስ ግንኙነት አድርጌነበር አሁን መጣ እርግዝና አልተፈጠረም ማለትነው ግን 4 ቀን ነውያየሁት እደበፊቱ 6 ቀን አይደለም በተገናኘሁ በ8 ቀኔነው የመጣው ሀይደ እርግዝና አልተፈጠረም ማለትነውደ መልስልኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 месяцев назад +1

      አዎ አራት ቀን ከፈሰሰሽ የወር አበባ ነው። የወር አበባ ከመጣ ደግሞ እርግዝና አይኖርም።

    • @Ahmed11119
      @Ahmed11119 7 месяцев назад

      @@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ደክተር

    • @Hayat-y6b
      @Hayat-y6b 22 дня назад

      ምን ደረሽ እህቴ😢​@@Ahmed11119

  • @Hayat-y6b
    @Hayat-y6b 22 дня назад

    ሰላም ዶክተር
    እኔ ፔሬዴ ሊመጣ አንድ ሳምንት ሲቀረው ግንኙነት አደረኩ !ባደረኩ በሁለተኛው ቀን የ72 ሰአቱን ከኒና ተጠቀምኩ ለሶስት ቀን ነጭ ፈሳሽ በብዛት ፈሰሰኝ በሳምንቱ የወር አበባየ መጣ
    እናም በሽንት ዛሬ ቸክ ሳደርግ የለኝም
    እውነት ትክክል ይሰራል ወይ በቤት ውስጥ የምናይበት።እናም አሁን 27 ቀን ሆኞኛል ግን ወገቤን ያመኛል 😢😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  21 день назад +1

      አዎ ይሰራል። በትክክል ቴስት ካደረጋችሁ ይሰራል።

    • @Hayat-y6b
      @Hayat-y6b 21 день назад

      @dr.amanuel- እሽ ዶክተር አመሰግናለሁ

  • @ManaNagato-e1s
    @ManaNagato-e1s Месяц назад

    ሠላም ዶክተር ምርመራውን አርጌ አድ መስመር ፈዛዛ ነው አዱ ደማቅ ነው ያማለት እርግዝናን ያመለክታል የ72 ሠአቱን ተጠቅሜ ነበር ከይቅርታጋ ላስቸግርክ መልስልኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Месяц назад

      አዎ ያመለክታል ወይም ስህተት ሲፈጠር ነው እንደዛ የሚሆነው ከሳምንት በኋላ ደግመሽ ቼክ አድርጊ

  • @ዜዲነኝየስደቷልእልትእማእ

    ሰላም ዶክትር እኔ የወር አበባ ከጨረስኩ በኀላ በሳምቱው ይሆነ ወፈር የላ ነጪ ወይም እደ ግራጫ ያለው ፈሳሽ ይፈስኛል ቢያስ ለሳምት ወይም ለስድስት ቀን ያክል ህክምና ያስፈልገዋል ወይስ ችግር የለውም ዶክትር ግን ሽታ ምናምን የለው የወር አበባ እማየው በየ 27/28 ቀን ነው

  • @7iay4
    @7iay4 3 месяца назад

    ኧረ ዶክተር መልስልኝ ተደናግጫለሁ እኔ ፔሬዴ ከቀረ 2 ወሩ በሽንት ስመረምር አንድ ብቻ ነው ያረመው እና ካሁን በፊት ፔሬዴ በቀኑ ነበር የሚመጣው ጨነቀኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  3 месяца назад

      መድሃኒት ወስደሻል ?
      በድጋሜ የሽንት ምርመራ አድርጊ ወይንም በሆስፒታል ምርመራ አድርጊ

    • @7iay4
      @7iay4 2 месяца назад

      @@dr.amanuel- መድሀኒት አልወሰድኩም

  • @ቅድስትነኝየማርያምልጅ
    @ቅድስትነኝየማርያምልጅ 4 месяца назад

    ክተር እኔ የወር አበባይ ስቀር መርመርሁት አንደኛው የደመቀ አንደኛው ፈዘዝ ያለ አለው ከዛ በሳምንቱ የወር አበባይ መጣ 4ቀን ሂነው የወር አበባ መልሽ መርመርከት አሁንም እንደዛው ነው አለ ነው የሚለኝ ግራ ግባኝ አለ እንዳልል የወር አበባ አለ የለም እንዳልል ምልክቱላይ አለ መልስልኝ😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 месяца назад

      የወር አበባ ካየሽማ እርግዝና የለም። አንዳንዴ ምርመራው illusion ይፈጥራል።

    • @ቅድስትነኝየማርያምልጅ
      @ቅድስትነኝየማርያምልጅ 4 месяца назад +2

      @@dr.amanuel- እሽ አመስግናለሁ እግዚአብሔር ከአላለው ምን ይደርጋል በፀሎታችሁ አስብኝ እህቴቸ ልጅ ለሚፍልጉት ልጅ እንዲሰጠን

    • @danielambaw4964
      @danielambaw4964 3 месяца назад

      @@ቅድስትነኝየማርያምልጅ ergznat efetere enat

  • @yaeuae6932
    @yaeuae6932 7 месяцев назад

    ወንድመችን አማንኤል ተበረክ

  • @y9gh956
    @y9gh956 2 месяца назад +3

    ድኩተር በናትህ መልስለኝ የወር አበባየ ልመጣ 4 ቀን ደሞ ፈሰሰኝ ግን በጣም።ትንሸ ነዉ እና እርጉዝ ነኝ ወይስ ግንኝነት ካረኩ 6 ቀን ቡሀላ ነዉ😢😢😢 በፆሎታችሁ አስቡኝ ልጅ መዉለድ በጣም ነዉየምፈልገዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  2 месяца назад

      ሊሆን ይችላል። ነገር ግን 4 ቀን ሙሉ የሚፈስ አይደለም። ለማንኛውም የሽንት ምርመራ አድርጊ

  • @አሏህወኪል-ፀ3ኘ
    @አሏህወኪል-ፀ3ኘ 7 месяцев назад

    ዶክተር ሰላም እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለሁ እኔ ፔረደን በጨረስኩ በአስር እና በአስረአድ ቀኔ ግንኙነት አደረኩ ምንም ነገር አልተጠቀምኩም አረግዛለሁ ወይስ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 месяцев назад

      እሱ እንደ ወር አበባ ዑደትሽ ይለያያል። ረጅም ዑደት ካለሽ የማርገዝ እድሉ ይኖርሻል።

    • @አሏህወኪል-ፀ3ኘ
      @አሏህወኪል-ፀ3ኘ 7 месяцев назад

      @@dr.amanuel- እሽ አመሰግናለሁ ዶክተር 😘

    • @vxhd9223
      @vxhd9223 3 месяца назад

      ​@@dr.amanuel-ዶክተርእባክህመልስልኝእኔየወርአበባበጨረስኩበ3ተኛቀኔግንኙነትአድርጌነበርግንየ24ቱንሰአትክኔንተጠቅሜነበርጅኔራልእሚለውንከዛየወርአበባይ21አድነበርየማየውቀደምብሎ19የሆነምልክትአሳየኝእናምአቋረጠከዛምመጣ6ትቀንአየሁእደበፊቱግንከለሩትንሽፈርቀአለውእናምበሁለተኛወሬ4ትቀንብቻአየሁከለሩትንሽፈርቅአለው

  • @kelemyirgu9080
    @kelemyirgu9080 4 месяца назад

    Dokar ya Easter ayahuabeba ya yahut ka7 eska 12deras gengunat yadarakut ba14 naw basramst qanu ergznan mawaq yechalal doktar mals falge nabar

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እባክህን መልስ ስጠኝ እኔ ከባሌጋር ግኑኙነት ባደረግሁኝ በሳምንቱ ደም ፈሰሰኝ 2ቀን 3ቀን ጠቆር ያለ ፓንቴላይ አግኝቻ ነበር እኔ ፖሮዴ ነበር የመሰለኝ በፊት ፖሬድ የማየው 3ቀን ነበር ባራተኛው ቀን እፀዳ ነበር ከባሌጋር ስናደርግ ኪኒና ውጬ ነበር እና አሁን ወር ሞላኝ ፔራዴ አልመጣም ወገቤን ያመኛል የድካም ስሜት ይሰማኛል ሆዴ አካባቢ ይረብሸኛል ሌላ ምልክት የለም አርጉዝ ሆኜ ይሆን? እባክህን በጭቀት ልሞት ነው🙏

    • @kareyazelelaye9637
      @kareyazelelaye9637 4 месяца назад

      መሬ ኪንኑ ምንአይነትነዉ ነይ በዉስጢ😢😢

  • @yodityodit7960
    @yodityodit7960 7 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኛ ዶክተር እኔ 3ወሬን ልጀምርነው ግን ነጠብጣብ ደመ መፋሰስ አጋጠመኛ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  7 месяцев назад

      በጣም አነስተኛ ከሆነ እና ለአንዴ ብቻ ከተከሰተብሽ አስጊ አይደለም። የበዛ ከሆነ ግን ቼክ አፕ አድርጊ በተለይ ቁርጠትም ካለው

  • @Aesanfi
    @Aesanfi 3 месяца назад

    አረ መልስልኝ

  • @Merhawit-z1i
    @Merhawit-z1i 7 месяцев назад

    በምን ላገኝህ ደክተርዬ ቴለግራምህ ንገረኝ እንዳታልፈኝ

  • @SsSs-to6wg
    @SsSs-to6wg 3 месяца назад

    እኔ የእርግዝና ምልክት አለኝ ሳየዉ ግን አድ ቀይ ነዉ 3ወር ሁኖኛል😢😢

  • @Hgffhhjioooohvccx
    @Hgffhhjioooohvccx 4 месяца назад

    መልስልኝ እዳታልፈኝ እኔ መልክት አላየሁም እና ቸክ ታደረግ አንድ እራይት ብቻ አሳየኝ እና እርጉዝነኝ ማለትነወ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 месяца назад +1

      አንድ መስመር ከሆነ አደለሽም

    • @Hgffhhjioooohvccx
      @Hgffhhjioooohvccx 4 месяца назад +1

      የትነህ አድ መስመር ነወ አወን ያየሁት

    • @Hgffhhjioooohvccx
      @Hgffhhjioooohvccx 4 месяца назад

      መልስልኝ ወድም

  • @AbayAyele-w1b
    @AbayAyele-w1b 3 месяца назад

    ዶክተር እባክህ መልስልኝ አስቸኳይ ስለሆነብኝ ነዉ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  3 месяца назад

      አስቸኳይ ስላልሽኝ አደለመሰ የመለስኩት ጠቃሚ ጥያቄ ስለሆነ እንጂ

  • @Merhawit-z1i
    @Merhawit-z1i 7 месяцев назад

    በፈጣሪ ስደት ላያ ነኝ እርዳኝ 😢😢😢በምን ላገኝህ 🙏

  • @HamarePhone-he9mr
    @HamarePhone-he9mr 5 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ እኔ በሽት መመርመሪያ ሞክሪ አንዱ በጣም ፍዝዝ ያለነው አላረገዝኩም ማለትነው😢

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад

      ፈዛዛ ቀለም ሲታይ እርግዝናን ሊጠቁም ይችላል። በድጋሜ ከሳምንት በኋላ ምርመራ አድርጊ

    • @HamarePhone-he9mr
      @HamarePhone-he9mr 5 месяцев назад

      @@dr.amanuel- እሺ ዶክተር ገና ፔሪዴ ስአት አልደረሰም እና በጣም ይደክመኛል ይቆርጠኛል ከዛ በመመርመሪያ ሳይ በጣም ድብዝዝ ያለነው😥

  • @makihmakih8240
    @makihmakih8240 7 месяцев назад

    በቴል ግራም ፈልጌህ ነበር

  • @Aesanfi
    @Aesanfi 3 месяца назад

    ደክተሪ ህለቱሙ የቀይ ምለክት ካሳየህ እሪግዚና ተፈጠረ ማለት ነዉ

    • @7iay4
      @7iay4 3 месяца назад

      አዎ

  • @MlAs-j3c
    @MlAs-j3c 4 месяца назад

    ሠላም ዶክተር እኔ ፔሬደ በቀረ በሁለት ሳምቱ ቸክ አርጌ ነበር እና ዉጤቱ አንዱ መስመር ደማቅ ቀይ ነዉ አንዱ ፈዛዛ ነዉ እና ዉጤቱ እርግዝና ነዉ ወይ???

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  4 месяца назад +1

      ፈዛዛ ከሆነ በድጋሜ ከሳምንት በኋላ እንደገና ተቼክ እድርጊ። ስህተት ካልተፈጠረ ፈዛዛ መስመር እርግዝና ነው።

    • @MlAs-j3c
      @MlAs-j3c 4 месяца назад

      @@dr.amanuel- እኔማ እዳረገዝኩ እርግጠኛ ነኝ በአላህ ፍቃድ እስከዛሬ ፔሬደ ቀኑን አያሣልፍም በየ 24 ቀኑ ይመጣል ደሞም በስራ ምክንያት ተራርቀን ስለሆነ የምንኖረዉ ከባሌ ጋር አሁን ስንገናኝ ከኒን አልተጠቀምኩም ነበር እናም ፔሬደ ሲቀር እርግዝና እደተፈጠረ አዉቄ አለሁ እናም ስለሠጠኸኝ መልስ አመሰግንሀለሁ ተባረክ ወንድሜ

    • @vxhd9223
      @vxhd9223 3 месяца назад

      ሰላምዶክተርመልስጥያቄ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  3 месяца назад

      @@vxhd9223 የታለ ጥያቄሽ

    • @vxhd9223
      @vxhd9223 3 месяца назад

      @@dr.amanuel-ሰላምዶክተርአማኑዩልአድራሻህየትነውበምድነውተምትገኘው