Selam doctor ene lerjm giza ነጠብጣብ dem yfsegn nber 15 ken yakel ነጠብጣብ keza demo kome keza ke 18 ken bhuwla degama netbtab dem mefses jemrgn ena ሆዴን ክበድ ይለኛል selam aysmagnm mndnew endtalfegn ebakh doctor
Selam doctor andi tiyake neberegin ke ene gingunet yarekut perede ke hede 8 weym asrega ken bihuala new keza 72 seatun tetekime neber be samintu perede meta keza bunama fesash neberew le 4 ken yahil keza demo bedgami perede meta besamintu ahun ke embrte betach yemenefat ayneet simet alew ena yidekmegal jerbayen yamegal min yihun
selam la ant yhune Dr buzu giza lamrigeze ba mokrikubte giza tikekelgawen giza alwekum nbru ahune laye gn pireda mato ba hdebte ba samentu gengunte aderige nbr weri layem pireda almtame nbr gn ya pirde yamemtbten kane buzu kante alefo yatwesenm milketochi ayechime nbr ena gn 1kane becha ymfese deme takestobgale ena lesu gera gebtogal
ሰላም እናመሰግናለን ወንድማቸን አላህ ይጠብቅህ
ዶክተር ስለሰጠህን ምላሽ ተባረክ ግልፅ ያለ ነው በርታ
ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
እናመሰግናለን🎉
Selam doctor ene lerjm giza ነጠብጣብ dem yfsegn nber 15 ken yakel ነጠብጣብ keza demo kome keza ke 18 ken bhuwla degama netbtab dem mefses jemrgn ena ሆዴን ክበድ ይለኛል selam aysmagnm mndnew endtalfegn ebakh doctor
እናመሰግናለን 👨⚕️ዶክተር🙏
ሰላም ዶ/ር ፔሬድ ከመቅረቱ በፊት እርግዝና ምልክት የሚታይ ከሆነ እንዴት ይታወቃል
እናመሰግናለን Dr ትምህርት አንተ ጋር ቀረ ተባረክልን❤❤❤
እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
.ሠላም ዶክተር የኔ ዶክተር የወር አበባ ነሐሴ 7 የመጣ ጥቅምት 9 መጣ እና ለማ ረገዝ ፈልጊ መሠከርም 2 ግንኙነት አደርጌ ነበር ምንም መዳኔት አለወሰድኩም አርግዝና የለም
Geta eyesus ybarkik doctor❤❤❤
ሰላም ዶ/ር
የ5 ሳምንት እረግዝና በአልትራሳውንድ ይታውቃል
ሰላም ዶክተር እባክህን አንድ ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባዬ የመጨረሻ ቀን የመጣው ነሃሴ 14 ነው የወሊድ መቆጣጠሪያውንም በዛኑ ሳምንት ነበር ያሰወጣሁት ነገር ግን በጣም የተለያየ ሰሜት እየተሰማኝ ነው ወገቤን ያመኛል ሺንቴ ቶሎ ቶሎ ይመጣል ሆደንም አልፎ አልፎ ይቆርጠኛል እርግዝና ሊሆን ይችላል?
ሰለ አልትራሳውድ ይስጠኅን መግለጫ ዋው 10k
Selam doctor andi tiyake neberegin ke ene gingunet yarekut perede ke hede 8 weym asrega ken bihuala new keza 72 seatun tetekime neber be samintu perede meta keza bunama fesash neberew le 4 ken yahil keza demo bedgami perede meta besamintu ahun ke embrte betach yemenefat ayneet simet alew ena yidekmegal jerbayen yamegal min yihun
እኔየ ምልሽ ምንላይ ደረሽ እስቲይ ንገሪኝ
ሰላም ዶክተር የወር አበባ ከሄደ በስንተኛው ቀን ነው ምርመራ ማረግ ያለብኝ በ21 ቀን ልዩነት ነው ማየው እራሴ ላይ አንዳንድ ለውጦች አይቼ ነበር የሆድ እብጠት የወገብ ህመም እና እራሴን ስመረምር እንደሌለ ነው ያሳየኝ
እሸ እናመሰግናለን ዶክቶር❤❤❤❤
ሰላም ዶክተር ትክክለኛ ፅስን በስንት ቀን ይታወቃል
ዶክተር እኔ የወር አበባ ከቀረ 27 ቀኔ ሁኖታል ግን እቤት ውስጥ ስመረምረው የለም ነው የሚለኝ በፈጠረህ ጌታ ይሁንብህ ሀሳብ ስጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏
አንዴ ነው የመረመርሽው ? በድጋሜ ቼክ አላደረግሽም ? እንደዛ ከሆነ በድጋሜ ቼክ አድርጊ። ካልሆነም ደግሞ የደም ምርመራ አድርጊ
ዶክተር እባክህ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ስለጨነቀኘ ነው እኔ የመጨረሻ ፔሬድ ያየሁት ህዳር 10 ነበር እና ነሀሴ 8ላይ ሽንት ቼክ ሳረግ እርጉዝ ምልክት አሳየኝ እና አንትራሳውንድም በዛን ቀን ታየሁ እንዳለና አራት ሳምንት ከ1ቀን መሆኑ ተነገረኝ ከዛም ፔሬዴም ቀረ ዛሬ ሲያመኝ ቼክ ስደረግ የለም አሉኝ አንትራሳውንድ ትንሽ ቡኒ ፈሳሽ ፈሰሰኝ እባክ ዶክተር መልስልኝ በጣም ጨንቆኛል በፈጠረህ
ይቅርታ ተሀሳስ 8ማለቴነው
ዶክ እባክህ መልስልኝ ሁለቴ አሶርዶኛል የሁለተኛውን ከ6ወር በፊት ነበር ግን ከዛ በውሀላ እርግዝና እቢ አለኝ ባገኝህ እና የህክምና እርዳታ ብታደርግልኝ እባክ መልስልኝ
በሽንት ምርመራ የለም የተባለ ጵንስ ግን ለሶስት ወር በላይ የቆየ የወር ኣበባ ሆዴ የሚንቀሳሰ ነገር እየጀመረኝ ነው ምነው
Dr ebkeh melselegn perede khed be 2gna ena be3 ken genugnent adrge nbr ena ergezena ymfter edl alew be alha mlesulegn
thanks Doctor 😊
ዶክተር እኔ 1ወር ሆኖኛል ግን ተመርምሪ የለም አሉኝ
ዶክተር እባክህን መልልኝ እኔ የ3ወር አራስ ነኝ ከወለድኩ ቡሃላ እስከ 25 ቀን ያክል ደም ፈሶኛል ከዛ ቡሃላ ግን ወሩን ጠብቆ ፔሬዴ አልመጣም ጡት አጠባለሁ ግን ሰውነቴን በሙሉ ይቆረጥመኛል በጣም የህመም ስሜት ይሰማኛል እርግዝና ተፈጥሮ ይሆን ወይስ ሌላ በሽታ
Katebashi telo ayimetam
Doctor selkhn begl dewye lanagrh efelgalhu
Thank you
እናመሰግናለን ዶክተርየ ክኒን ከወሰድኩት በሃላ ከሁለት ሰኣት ባሃላ ኣስመለሰን ይሰራል ኣይሰራልም
ማስወረጃ ነው ?
@@dr.amanuel- ክኒን መከላከያ ጥንስ ነው
ሰላም ዶክትር ያለሁት ግሪክ ነወ እረግዝና ተፈጠረብኝ ከዚህ መዳህኒቱን ልገዛ ነበር እባክህን እረዳኝ ወረቀት የለኝም ሆሰፒታል ለመሄድ @@dr.amanuel-
ዶክተር እኔ ኢክቶፒክ ሆኜ 4ወሬ ነው ፔሬድ 5ቀን ላይ ግንኙነት አረኩ ይረገዛል መልስ በጣም ፈልጋለው እባክ ዶክተር
Bzu gza gngnunet arga alehu Medanit altetekemkum gn parada ymetal lemndnew yemalaregzewu
ግይኙነት የምታደርጊበት ቀን ትክክል ላይሆን ይችላል። እሱን አስተካክይ።
selam la ant yhune Dr buzu giza lamrigeze ba mokrikubte giza tikekelgawen giza alwekum nbru ahune laye gn pireda mato ba hdebte ba samentu gengunte aderige nbr weri layem pireda almtame nbr gn ya pirde yamemtbten kane buzu kante alefo yatwesenm milketochi ayechime nbr ena gn 1kane becha ymfese deme takestobgale ena lesu gera gebtogal
እሺ የደም መፍሰሱ ጠብታ አይነት ነበረ ? እና ቀለሙ ደግሞ ፈዛዛ ቀይ አይነነት ከሆነ የመተከል የደም መፍሰስ ሊሆን ይችላል። በድጋሜ የጠዋት ሽንት ምርመራ አድርጊ ወይም በቶሎ ለማወቅ በህክምና ተቋም ምርመራውን አድርጊ ። ይታወቃል በጊዜ።
Selam doctor endet neh..
Ye wendu belet wede setwa belet saygeba (dengel hona )ye wend zer fesash beletwa akebabi binor ergezena yefeteral?
Yakali kifilo bayetami woratuni yaqali inde aritirasound doctor ibaki(1)wori newu alugn
እኔ ምንም አልገባንም ወላሂ 18 ቀን እርግዝና ይለያል ወይ በሽንት መርምሬ ምንም የለም 1 ከይ ብቻ ነው ያለው
ዷክተር በናትህ መልስልኝ እኔ ፔሬደ ከቀር 2ወር ሁኖታል የእርግዝና ስሜት ይሰማኛል ግን ቸክ ሳርግ አድ መስመር ነዉ😢😢😢😢😊
❤❤
Selam Lante Yihun Wud Wondime Tidar Kayyazikun 2 Amati limola New Gin isikahuni Irgizina Yelem Hakkim bet hedan Kabalabete ga Sinimarar Balabetish lay Spermy Matani Asir Shi Bicha New Alungen Lela Ante Mitawuko Nigaregen please
እናመሰግናለን
❤❤❤❤
ዶክተር እባክህ መልስልኝ ፔሬደ ከመጣ ሶስት ወር ከአስር ቀኑ ነው እቤት ውስጥ ቸክ ሳደርግ እንደለለ ነው የሚያሳየኝ 😢😢 ፔሬደን በምን ላስተካክለው ዶክተር ሀኪም ስሄድ መድሀኒት ይሰጡኝና ለወዳው ይመጣና ለሚቀጥለው ወይ አይመጣም ሰለቸኝ አሁንስ መውለድ እፈልጋለሁ😢😢😢😢
እና ዶክተር እቤት ውስጥ ቸክ ማድረጊያውስ ምን ያክል እርግጥኛ ነው ??
አዎ ያንቺ የወር አበባ መዛባት ነው። በቅድሚያኮ ምርመራ ነው ማድረግ ያለብሽ። መንስኤው መታወቅ አለበት። ምንም የተነገረሽ ነገር የለም ?
እርግጥ ነው ባንቺ አይፈረድም የወር አበባ መዛባት ሲኖር ለማርገዝ በጣም አስቸጋሪ ነው። ለዛም የህክምና ክትትል ያስፈልጋል።
በትክክል ካደረጋችሁት 99ፐርሰት አስተማማኝ ነው።
@@dr.amanuel- መንስኤውን አልነገሩኝም ዶክተር ምናልባት መከላከያ ብዙ ተጠቅሜ አለሁ ኢትዮ እንዳለሁ የተወሰነ ወር መርፌ ተጠቅሜ አለሁ ከዛ ከኒና የወሩን በብዛት ተጠቅሜ አለሁ ከዛ ስደት ከመጣሁ ያስሚን የሚባለውን ክኒን ነበር የምጠቀመው ከተውኩት ግን አመት ሆነኝ እና የመድሀኒቱ ተፅኖ ፔሬደን ያዛባው ይሆን ዶክተር??
ደኩተሪ ኣማኔአል የኔየገታ በናትህ ከማንኛውም ሰወው ያነተምክሪ ይመቸኛል በፈጣሪ በመን ላገኝህ ጓደኛየ እሪጊዝና እንደለላት ሁለት ጊዘ ኣራጋጊጣለች እና ኣሁን ሙቆት ኣላት ሰውነትዋ ኣንዳንዴ ድካም ደብረት ያሳያታል በናትህ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
እባክህ ዶክተር መልስልኝ የርግዝና መከላከያ እየወሰድኩ ነው ግን የወር አበባዬ ሳምት አለፈው ከፋርማሲ አምጥቼ ሳየው እርጉዝ እደሆክ ያሳያል እና ያቅለሸልሸኛል አራት ፍሬውን ማሶረጃ ዋጥኩበት ሆዴን በጣም ይቆርጠኛል ተቅማጥ አለው ነገር ግን ምንም ደም አልፈሰሰኝም 4ሰአታት አለፈኝ በፈጠረህ ዶክተር እዳየኸው መልስልኝ
እስከ 24 ሰዓታት ጠብቂ እና ወደ ህክምና ሂዲ
አራት ፍሬው ምድን ነው ስሙ በፈጠረሽ መልሽልኝ የት ነው የሚገኘው 😢
ኮሜንትሽ የመቼ እንደሆነ አላዉቅም ግን ከፈለግሽዉ አሁን አለ ነይ እኔጋ መልሽልኝ@@redwan905
ቁጥር አለ
ሰላም ዶክተር እኔ የወር እርጉዝ ነኝ ግን ተኝቸ ስነሳ ብልቴ ላይ በጣም ሙቀት ተሰማኝና ከዛ ደም መፈሰሰ ጀመረ በጣም የጠቆረ እና የተበጣጠስ በብዛት ፈሰሰኝ ቀይና ነጭ ስጋ የመሰለ ነው የሚወጣኝ
ቶሎ ወደ ሆስፒታል ሂጂ። የፅንሱ ጤና መታወቅ አለበት።
ሰላም doctor የወር አበባ ከታየ በሁአላ እርግዝና ሊኖር ይችላል እንዴ?
Dr እባክህን ጥያቄን ምልስልኝ እኔ ስድስት ወር ሆንኝ Hospital ሄጄ ሶስት አይንት መድሃኒት ሀዘውልኛል እናም አትጥቅሚ ልጁን የፋፋል አሉኝ ምን ተልኛልህ እሱም Osteocare, Feroglobin & Maximega ናችው እባክህ መልስልኝ ለጥቅም ወይስ ለትውው
ስላም ዶክተት እባክህ ተጨንቄለሁ ሃሳብህን አካፍለኝ
ሰላም ዶክተር እብክህን ስልክህን ተባበረኝ
ዶክተር እባክህ መልሥልኝ ፅንሥ ካሥወጣሁ በሀያ ሁለት ቀን ደሜ የቆመበት ቀን ግኑኝነት አደረኩ እና የሠባ ሁለት ሠአት ወሠድኩ እርግዝና ይፈጠር ይሆን ?
ባረገዝኩኝጅ ማወቁ መቸ ይቸግረኝ ነበር
Fetare yesetsh
አይዞሽ ቁሩፉድ 12 ቀን በውሃ ዝፍዝፍሽ ጥጪ@@fatumsnaesh9678
አብሽሪ ማሬ❤
አብሽሪ የኔ የኔ ቆንጆ አላህ ይስጥሽ
አብሽሪ አላህ ይሰጥሻል
❤❤❤❤🎉🎉
ሰላም ዶክተር እባክህን እዳታልፈኝ እኔ ፔረድ በጨረስኩኝ በ14 ቀኔ ግንኙነት እድርጌ ነበር መዳኒትም አልወሰድኩ አሁን ፔሬደ አልመጣም 5 ቀን አለፈኝ እና ምን ላድርግ እባክህን መልስልኝ
ከምን ደረሽ 😢
ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር እኔ ጥያቄ አለኝ ወር አበባየ እስከ ሰባት ቀን ይፈሰኛል እና ባቆመ በስንተኛው ቀን ነው ግኑኝነት ማድረግ የሚጀመረው እርግዝና እንዳይፈጠር
እናመሠግናለን🎉🎉እኔጥያቄአለኝየወርአበባየበመጣ15ቀኔአገባሁእናአሁነየወርአበባየሳላገባበፊቴትነዉየመጣዉአሴካሁኔንአልመጣም ወርአለፈኝ😢ተፈጥሮይሄንመልስልኝ
አዎ ሊሆን ይችላል። የሽንት ምርመራ አድርጊ
@@dr.amanuel- አልሆነምዶክተርየመድሀኒትሰለወሰድኩተዛብቶነዉ
ዶክተር እኔ የሶስት ወር መርፌ ተወግቼ በሚቀጥለው ቀን ግንኙነት አድርጌ ነበር ግን በጣም ጨንቆኛል እርግዝና ይፈጠር ይሆን ከሀገርም ወጥቻለሁ መድሀኒትና ማረጋገጫ ቴስት ወጥቼ መግዛትም ሆነ ማግኘት አልችልም በቤት ውስጥ በምን ላረጋግጥ
አዎ ሊፈጠር ይችላል። በተለይ መድሃኒቱን የወሰድሽበት ቀን ይወስነዋል። በቤት ውስጥ ደግሞ አስተማማኝ አይደለም። መመርመሪያውን ማግኘት አለብሽ
@@Seadayemam-dr7ln ምን ደረሽ እህት
@@haybaendris5328 የለም 😰
@@haybaendris5328 የለም 😰
@@haybaendris5328 የለም 😰
ግንኙነት ካደረኩ 11 ቀኔ ነዉ አርግዣለዉ ማለት ነዉ dr 27ቀን ነዉ የመጣዉ
እባክህ ጥያቄዬ ወር ከ አስር ቀን እርግዝና እርግዝና ነበር ነገር ግን ሁለት ቀን እግር ጉዞ እና ጫማ ም አልተመቸኝም ነበር ።በዚህ ቀን ትንሽ ደም አየሁ እና ደነገጥኩ ግን አልቀጠለም ፁንሱ ላይ ችግር ይኖረዋል??????
For Spermy law ?
Selam d/r be 19 kene pered meta keza ke 6 ken buhala gn gnginet bnareg ergzina yfeteral amesegnaloh
አዎ ። አንዲት ሴት የወር አበባዋ ከመጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20ቀናት የእርግዝና ቀናቶች ናቸው።
ግዲታ ሽንት ስመርመር የርግዝና ማለት አለብኝ
በጭራሽ ማንምም አይጠይቅሽም
የሸንት ምርመራ በስንት ቀን ይታወቃል ሀኪቤት@@ዶክተር-በቀለ
@@GzgB-q3z😑
@@GzgB-q3z 😑you get me well
@@GzgB-q3z በ መቶ ሰማንያ ቀን
ዶክተር በእናትህ መልስልኝ የወር አበባ በጨረስኩኝ በአንድ ቀኔ ግንኙነት አደረኩኝ የ72 ስአቱን ኪንን ተጠቀምኩኝ 2ፍሬ ነበረ አንዱን በዋኩኝ በ24 ስአት ዋኩት ግንኙነት ባደረኩኝ ወይም የወር አበባየ በለቀቀኝ በሣምንቱ ደም ፈሰሰኝ .2 ቀን እንደወር አበባ ፈሠሠኝ 3ስተኛው ቀን ምንም የለም 4ኛና 5ኛ ቀን ደሞ ድብርቅልቅ ፈሰሰኝ በትንሹ ልክ 15 ቀኔ ደሞ በትንሿ ጠብ ብሎ ጠፍ የእርግዝና ነው ወይስ የበሽታ ኸይር
መድሃኒቱ የፈጠረው ተፅዕኖ (ጉዳት) ነው። የወር አበባሽ በምጠብቂበት ቀን ካልመጣ የሽንት ምርመረሠ አድርጊ
@@dr.amanuel- እሽ ወንድሜ ጀዛ ከላሁ ኸይር
መከላከያ ከወጣ በስንተኛው ጊዜ ይረገዛል
የተኛውየመከላከያ አይነት?
በክንድ ሚቀበረው መከላከያ
@@Elsabetkirubelelsiመልሱን ነገረሽ
ሰላም ዶክተር ከመለስክልኝ የወር አበባ በመጣ በ15_18ቀን ሆድ ቁርጠት ከእንብርት በታች ህም ተሠማኝ???
ግንኙነት አድርገሻል ?
እነመሰግነለን ጥርት ባለመልኩ ነገርህነል እኔ 3ቀንሆነኝ ከቀር በ24ሰአት እርግዝነ ይታወቃል የሚሉትስ
በ1 ቀን ?? አይታወቅም።
የወር አበባ ቀርቶ ራሱ ቴስት ሲደረክ አንዳንዴ ሆሮሞኑ ዝቅተኛ ከሆነ እርግዝና አይታወቅም።
@dr.amanuel- 3 ቀን አለፈው ፔሬድ አልመጣም ሆዴን ይቆርጠኛል ዛሬ ሰሞኑን ቴስት አርጌ ኔጌቲቭ ነበር አሁን መቼ ላርግ
ሰላም ዶክተር እዳታልፈኝ አደራ ሀይድ በጨረስኩ ባስራሰባት ወይም ባስራስምት ቀኔ የሶስትወር መርፌ ተወጋሁኝ በተወጋሁኝ ማግስት አገባሁኝ እርግዝና ይፈጠራልእደ መርፌውን ጨርሻለሁ ግን ሀይደም አልመጣም የመርፌውምክንያትነው በሚል ዝምአልኩኝ ከሀገርም ወጥቻለሁ
መርፌውን ወስደሽ ለ ሰባት ቀን ከግንኙነት መራቅ ነበረብሽ። የወር አበባ ላይ ሆነሽ ካልተወጋሽ ማለት ነው።
ስለዚህ መርፌው ነው ብቻ ብለሽ ዝም አትበይ የሽንት ምርመራ አድርጊ
@@dr.amanuel- ካሀገር ሳልወጣ ባገባሁኝ በአድወር ከስምት ቀኔ ሲሆነኝ ምደርመራ አድርጌለሁከዛ ነፃነሽ የሚል ነበር ከዛ ወደውጭመጣሁኝውጭሀገር ደግሞ መጥቸ በሁለት ወር ካስራምስት ቀን መሰለኝ ባልሳሳት ሜድካል ሂጃለሁ ኢቲዮ ሽት ሰጥቻለሁ ውጭ ግን ደም ብቻ ነው አያስታውቅም
ሰላም ዶክቶር እኔ ማክኞ አበርን አድርን አርብ የወር አበባ መጣ ላርግዝ እችላለሁ?
ከግንኙነት በኋላ የወር አበባ ከመጣ እርግዝና አይፈጠርም
አመስግናነሁ
ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
እደው ግን እዲህ ስትሉው ትነንሽ አታፍሩም አይቀፋችሁም እዲህ አርጎ ለሀራም ትብብር አጂብ
አላህ ይጠይቅሽ ይጠይቅህ ነፍስን ለማጥፋት እሩጫ ቱ
ፈጣሬ ልቦና ይስጣችሁ የስውን ነፈስ ለማጥፍት እደዝህ
እኔ እፈልጋለሁ የት ነው የሚገኝው
Ebakh techenkialhu
በ12 ቀን ይታወቃል
ዶክተር እባክህን መልስልኝ የወር አበባ በጨረስኩ በለቱ እለት አብሬ አደርኩ የወር አበባየ ቀኑን ጠብቆ መጣ ግን ደም ትንሽ ነዉ የፈሰሰኝ እርግዝና ካለ የወር አበባየ አይመጣም አይደለ?
አይመጣም ግን ትንሽ ነው የፈሰሰው ስትይ
ለምሳሌ ጠብታ ከሆነ ለሁለት ቀን ከሆነ የእርግዝና ምልክት ሊሆንም ይችላል። implantation bleeding ሚባል አለ
ሰላም ዶክተርየ እንኳን በሰላም መጣህ❤ እኔ ጥያቄ አለኝ በማሪያም እዳታልፈኝ ልጀ ሁሌ የሚገላበጠዉ በግራ ጎኔ ብቻ ነዉ እና በህክምናም በባህላዊም የምን ፆታ ሲሆን ነዉ ባንድ ጎን ብቻ የሚገላበጠዉ አትለፈኝ ዶክተርየ
የሴት
በቀኝ በኩል ሴት በግራ ወንድ ኢንሸሰአላህ
Ebakh selkhn
ሰላም ዶክተርዬ ጥያቄ አለኝ
1ኛ ፔሬድ ወሩን ጠብቆ አይመጣም ይዘበራረቃል እና choose ነው ምጠቀመው ግንኙነት ያደረኩ ቀን ብቻ ወስጀ ተሁት ከ5 ቀን በኃላ ለ3 ቀን ትንሽ ደም ፈሰሰኝ እርግዝና ይፈጠር ይሆን እባክህ መልስልኝ
2ኛ ጥያቄ አልትራሳውንድ ቀን ይጨምራል የመጀመሪያ ወር እርግዝና ላይ እባክህ
እርግዝና የመፈጠር እድል አለ።
አልትራሳውንድ አዎ በየእርግዝና ቀንን ይናገራል። ነገር ግን 5 ቀን ሊያሳልፍ ወይም ሊያስቀድም ይችላል።
ዶክተር የማውረጃ መድሀኒት ከስንት ሳምንት ያለውነው ማውረድ የሚችለው ወይስ እሰከስንት ሰከስንት ሳምንት መሆን አለበት ?ስለምሰጠን ትምርት እጂግ በጣም አመሰግናለሁ ::
ከተፀነሰ እስከ 12 ሳምንት ድረስ ያለውን
ክኒኑ የት ይገኛል እህት😢
በፈጠረህ. መልስልኝ. ዴኩረየ. ግንኙት ሳርግ ተጠቂሚለሁ መከላካያ. ግን ከግንኙት ቡሀላ አዴየ መጥቶል ፔረዴ ለቀጣይ ወረ ቀረ. እርግዝና ይፈጠር ይሆን አድየ ብቻ ፔረድ መጥቶ ለቀጣይ ቢቀር. መልስልኝ በጣም ጭቅላይ ነኝ😢😢😢😢
በድጋሜ መድሃኒት ካልተጠቀምሽ ወይንም ደግሞ ግንኙነት ካላደረክሽ እርግዝና አይፈጠርም። መድሃኒት ተጠቅመሽ ከሆነ የወር አበባ መዛባት ሊያስከትል ይችላል።
@@dr.amanuel- እሽ አመሰግናለሁ
እህት እንዳንቺ ነበርኩ መጣልሽ
እህት መጣልሽ እኔም እንዳቺ ነበርኩ@@gjchvjdhj8793
Docter ena gingunate kareku 11 kin honognal gin HCG test sarege negative new min wetetu tekekelwgna ne
እሱ እርግዝና ከተፈጠረ እና ሆርሞኑ በበቂ በሰውነትሽ ውስጥ ከሌለ ኔጌቲቭ ሊሆን ይችላል። ስለዚህም የወር አበባሽ እስኪቀር ጠብቂና ከቀረ በድጋሜ ቴስት አድርጊ።
የእርግዝና አሰላል EDD
ማስወረድ የምንችለው ከስንት ወር ነው
እስከ 12 ሳምንት ወይም 3 ወር
አረ አፈር ብይ ነብሰ ገዳይ ነሸ እሽ😭😭😭😭😭😭 ስንት ሰዉ መዉለድ ያማይችል ልጅ አረ ልጅ ይላል አች ደሞ ማስወረድ ማርያምን ልጅ በሰማይ ህዶ እግዚአብሔር የፈቀደልኝ አለም እዳላይ አደረግሽኝ ብሎ በእግዚአብሔር ፍት ይጠይቅሻል😭😭😭😭
አልፍርድብሽም ግን ማርገዝ ፍልገሽ የማትችይበት ጊዜ ይመጣል ስለዛ ብትችይ ተከላከይ ማስወረድ መፍትሄ አታርጊ ወደፊት ይቆጭሻል
ዶ/ር እንቅስቃሴስ መቸ ይጀምራል?
ruclips.net/video/M29QAX4ALOU/видео.html
እኔ
ግንኙነት ባደረኩ በ14 ቀን የሽንት ምርመራ አድርጌ አልተገኘም በሥንት ቀን ነው የሚገኜው
በ3ተኛው ሳምንት
Ye wendu belet wede setwa belet saygeba ye zer fesash ye setwa belet gar bikoy ergezena yefeteral?
21አንድ ቀን እርግዝና ማወቅ ይቻላል ዶክተር
10q betam
በፈጣሬህ መልስልኝ ከብርቲ በላይ ከጡቲበታች ላይ ቁስለት ይሰማኛል ከላይ ምንም አይታየኝም ስነካዉ ግን ያመኛልየ5ወር አርጉዝነኝ ችግር አለዉ ወድም መልስልኝ
ቁስለት ከሆነ አዎ ያልተለመደ ነው። ኖርማል ህመም ከሆነ ችግር የለውም። ቼክ አፕ እያደረክሽ ነው ግን ?
@@dr.amanuel-አወ 4ወርላይ ቸክ አርጊነበር አሁን ወር ሁነኝ ከጡቲ በታችላይ ዉስጡን ያቃጥለኛል ቁስለት ይሰማኛል ያዘዙልኝ መዳኒት አለ ማታና ቀን የሚዋጥ Haemplusየሚል እና Calicium With vitaminየሚል እየተጠቀምኩነዉ ምን ትመክረኛለህ
ሰላም ዶክተር የወር አበባ ከሄደ በስንተኛው ቀን ነው ምርመራ ማረግ ያለብኝ በ21 ቀን ልዩነት ነው ማየው እራሴ ላይ አንዳንድ ለውጦች አይቼ ነበር የሆድ እብጠት የወገብ ህመም እና እራሴን ስመረምር እንደሌለ ነው ያሳየኝ
የወር አበባ ከቀረ ከ 5 እና 7 ቀን በኋላ በጠዋት ሽንት ቴስት ብታደርጊ ትክክለኛ ውጤት ይሰጥሻል።
እደት ሆሸ እህቴ እኔም ብዙ አይነት ምልክቶችን አያለሁ የወር አበባየም ከቀረ 10 ቀን ሆነዉ ግን ቸክ ታደርግ አንድ መሰመር አሳየኝ
እኔም እንደዛ አድርጎኝ ነበር እህት የመዳኒቱ የጎንዮች ጉዳት ነው
የወር አበባየ በቀረ በ10ቀን ቸክ አርጌ እዳረገዝኩ አዉቄለሁ ግን የወር አባየ መምጫቀን አስቶ እስከ 10ቀን ድረስ የተለያዪ ምልክት አይቻለሁ ድካም ማስመለስና የተለያዪ ምልክት ቸክ ሳረግ አርግዣለሁ ፈጣሪ ይመስገን@@ዛራናቻድራ
@@dr.amanuel-እኔየ ባደረጉት በንጋታው የ72ስኣትት ክኒን ወስጄየ ነበር ከዛ 12ቀን ቆይታ በሃላ በሪዴየ መጣ ትንሽ ከለሩ ለይት ይላል ዝናም 4ቀን ቆይቶ ሄደ ከዛ እሁን እንዳንዴየ ሆዴየ ይነፍኛል ይቆርጠኛል እላቅም ፍርቼየ ይሁን እርግዤየ ስሜቱ እልገባኝም እስቲይ ምትለኝ ነገር ካለህ😢
እናመሰግናለን
ስላም ዶክተት እባክህ ተጨንቄለሁ ሃሳብህን አካፍለኝ