ባዕድ ፍጡራን (ኤልያንስ) በኢትዮጵያ ጥንታዊ ብራናዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024
  • НаукаНаука

Комментарии • 227

  • @tebeta
    @tebeta 3 года назад +36

    ዶ/ር ትምህርትን በጣም ነው የምወደው የምታቀውን ሚስጥር ማካፈልህ እንዲቀጥል ልባዊ ጥያቄ አለኝ። እምነት እውነት እውቀት እና አመክንዮ ነፃ ያወጣሉ።

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 3 года назад +7

    ወይኔ በጣም ያስፈራል እንደቸርነህ ጌታሆይ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም ብዙ አሳወከን

  • @sophiabeyene5737
    @sophiabeyene5737 3 года назад

    እኔ ሁሌ ያንተ ተከታታይ ነኝ እና አኔ በእግዚአብሔር ሰም እለምንሃለሁ ቡዙ ሰዎች አማርኛ የማይችሉና የማይሰሙ የኛ ታሪካዊ አሰቶች ታሪክ የማወቅ ቡዙ ናቸው አና አኔ በትግርኛ ላስረዳቸውና ልተር ጉሙላቸው ቀጣም የሚያስገርም ና አስደናቂ ታሪካዊ ስለሆኑ ባንተ በጣም ነኝ የምኮራ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 3 года назад +4

    መምህር የኢትዮጵያ አምላክ ህያው አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናዋት ጋር ይስጥዋት አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር አብ አብዝቶ አብዝቶ እድሜእን ያርዝምልን አንድ ረቂቅ ፍጥሩ በኛ ዘምን በማግኘታችን እግዚአብሔር አምላክ የተመስገነ ይሁን ። ይሄን ሁሉ እውቀት እርሶ ባይኑሩ ሳናውቀው ማለፍ አይቀርም እንቅልፍ ነበር ። እጅግ ድንቅ ነገር እያሳወቁን ።የማያልፈውን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን ። የፃድቁ አባታችን እንድርያስ በረከታችው ይደርብን አሜን ። ድንቅ እውቀት ነው ክበርልን ዳክተር ሮዳስ ክልብ እኛም እናከብርሀለ እንወድሀለን።

  • @zeewegd905
    @zeewegd905 3 года назад +2

    አባቶቻችን በተወለዱባት ሀገር እኛ ተወለድን ሀገር አጥፊ ሆነን ። መምህራችን እድሜውን ይስጥልን ። ያባቶቻችንን ዘመንና የነሱን ልብ ይስጠን።

    • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
      @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 2 года назад

      እውነት ነው በነዚህ ፃድቃን አባቶቻችን አገር ተወልደን በስውር ላይ ጭቃኔ እርጉዝ ማረድ የስውንልብ የሚበሉ እግዚኦ መሀረነክርስቶስ ይቅር ይበላቸው ፣ ደጉንዘመን ያምጣልን እንጂ ከነዚህ አውሬዎች በጅጉ አይለይም ። ወደስውነታችው ይመልስልን። አሜን አሜን አሜን

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 3 года назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን በረከቱን ያብዛሎት ። ድንቅ የሚል የሚገርም ትንታኔ እውቀት ያለው አስተምሮ ነው በእውነቱ በተለይ ደግሞ የቅዱስ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሐባቶቻችን የፃፍትን እውነትን ያዘውነ እያመሳከሩ ሰለሚያሰተምሮን ግልፅ ነው።

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +4

    My bed time story .. እንቅልፌን ምተኛው ባንተ ትምህርት ሆነ እኮ መምህር ምታስተምረው አጠገብም እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ❤️🙏🏽

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 года назад +31

    መምህር እግዚአብሔር ፈቃዱ ብሆን አንድ ቀን ስለ ዮሐንስ ራእይ አንዳንድ ነገሮችን ብታስረዳን ?🙏

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 года назад +1

    ዶር ሮዳስ በጣም እናመሰግናለን። ሌላ አለም ወሰደህ አስገባኸኝ የሚገርም ነው። ትምህርት በጣም ደስ ይላል። ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ጠብቆ በጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ። ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኩራት ይሰማኛል።

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር እኔ በሀሳብ ወደ ሌላ አለም እየሄዱኩ ነበር ሹሽንገር አክተር የሚሰራበት አስፈሪ ፊልም ከሌላ መብላት የመጡ ዘፍጥረት አስፈሪ film new በጣም ብዙ አይቻለሁ ። በጣም የሚገርም መፀሀፍ ነው ስትናገር እንዲ የሆንኩ ሲነበብ እንዴት ይኮ ይሆን ቅዱስ እግዚአብሔር ስራው እፅብ ድንቅ ነው። ክብር ምስጋ ይገባዋል ለፈጣሪ እግዚአብሔር። በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ከረጅም እድሜና ጤና ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር። ሰላም ፍቅር መዋደድ ይስጠን ለሀገራችን 💚💛❤

  • @hermonweldu9202
    @hermonweldu9202 3 года назад

    ልዩ ትምህርት ነው እግዛብሂር እድሜና ጢና ይሰትህ

  • @elsabethe
    @elsabethe 2 года назад

    በጣም ይየሚገርም ነው ዶር ሮዳስ ተባርክ እግዚአብሔር እንትን ላከልን እኔ በጣም እገረማለሁ እግዚአብሔር ድንቅ ነው

  • @getea.2047
    @getea.2047 3 года назад +2

    የእግዚአብሔር ስራ እጽብ ድንቅ ነውና ሁሌም ያስገርመኝል:: በጣም እናመሰግናለን : እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን: እኛም እንወድሀለን እና ከብርሀለን : በጣም ድንቅ ትምርቶች ናቸዉ::🙏🏾

  • @bethelihemworkneh4124
    @bethelihemworkneh4124 3 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ፀጋህን ያብዛልህ የእግዚአ ብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው። ይህን ድንቅ ስራውን ማድነቅ መመስከር መስማትም ትልቅ በረከት ነው።

  • @MehariGafo
    @MehariGafo 3 года назад +2

    Thank you Dr 🥰🥰🇪🇷

  • @mahletayalneh5596
    @mahletayalneh5596 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን ክርስቶስ ተነስቷል!!! የምታቀርባቸው ትምህርታዊ ነገሮች ይሚደነቁ ናቸው፡ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @meleyamother4612
    @meleyamother4612 3 года назад

    ደስ ሚል መምህር በጣም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህርራችን

  • @ESRAEL_TEFFERA
    @ESRAEL_TEFFERA 3 года назад

    ጀግና የጀግና ልጅ ስለ ጥንት ኢትዮጵያዊያን መስማት በራሱ በጣም ደሰ ይለኛል ሁልግዜ

  • @abyeaylew3866
    @abyeaylew3866 3 года назад +2

    አሜን ያንተም ይብዛልን እግዚአብሔር አንተና መሰሎችክን ያብዛልን ድንቅ ትምህርት

  • @mulutewabe4095
    @mulutewabe4095 3 года назад

    በእውነት በጣም ነበር ተገርሜ ያዳመጥኩክ እግዚአብሔር ያክብርክ

  • @abebew364
    @abebew364 3 года назад +1

    Thank dr Rodase 💚💛❤️🙏🙏🙏.

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 3 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን 😘❤❤❤

  • @mimiworku4129
    @mimiworku4129 3 года назад

    እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ መጋቢ አዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ❤ ገራሚነው ሰንት የማናውቃቸው ፍጡራን አሉ ሰለ እነዚህ ባዕድ ፍጡራን ግንዛቤ እንድናገኝ ዕውቀትን ስለምታካፍለን በድጋሚ አመሰግንሃለሁ ❤

  • @enuendu5876
    @enuendu5876 3 года назад +2

    መምህር በሁለት በኩል የተሳልክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 3 года назад

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @aletashabebe1284
    @aletashabebe1284 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን , የዛሬው ትረካህ በጣም አስደናቂና አስገራሚ ነው እሱን እያዳመጥኩ የምኖርበት ቦታ ያለሁ አልመሰለኝም ስትጨርስ ነው የነቃሁት , በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው በዚሁ በቀጠልክ እያልኩ ነበር , ስለ ዮሐንስ ራዕይ አዲስቱ ኢየሩሳለም ብትነግረን ደስ ይለናል , እግዚአብሔር ከአንት ጋር ይሁን አሜን 🙏🙏🙏

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 3 года назад +5

    Oh my GOD that was Amazing
    Thank you Doctor may GOD keep you safe all the time

  • @dang5647
    @dang5647 3 года назад

    ሰላም መምህር እነዚህን ነገሮች ወደ ፊልም የሚቀየሩበት ነገር ቢመቻች ፍላጓቱም ምኞቱም ተሳታፊ መሆንም ከልቤ እመኛለሁ የውስጥ መስመር ካለም እዛላይ ባወራወት ፍቃደኛ ከሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ

  • @DR-io9qq
    @DR-io9qq 3 года назад +1

    መምህር ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክልንር።

  • @zelalemdesalgn9829
    @zelalemdesalgn9829 3 года назад

    እግዚአብሔ ይጠብቅሕ

  • @mikyastemu1519
    @mikyastemu1519 3 года назад +9

    ልበ ብሩ ወንድማችን እስቲ አንቃን ከተኛንበት ይሄ ትውልድ እንዳ አንተ አይነት ወንድም ያስፈልገዋል አታቁም ወንድም

  • @fekadubelihu8492
    @fekadubelihu8492 3 года назад

    ዶ/ር ትምህርትን በጣም ነው

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 года назад

    እጅግ ይገርማል እናመሰግናለን መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 3 года назад

    ዶክተር ሮዳስ እንዳንተ በሺ ይብዛልን። ኣንተ ለመፈጠር ምክንያት የሆኑት ወላጆችህ እግዚኣብሄር ያክብራቸው እናመሰግናቸዋለን። እንወድሃለን በርታ ወንድማችን።

  • @Zelalemengeda138
    @Zelalemengeda138 3 года назад

    የተባረክ ሠው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @kalkidankenfe3221
    @kalkidankenfe3221 3 года назад

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ስለ ኤልያን እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያውያን ብራና ያቀረቡትን በጉጉት ስከታተል ነበረ ፡፡በጣም አስተማሪና አጓጊ መረጃዎችን ነው ያቀረቡልን፡፡

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 3 года назад +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @tsehaykassa2911
    @tsehaykassa2911 3 года назад +1

    እግዚሐብሔር ይስጥልን ዶክተር። ቡዙ እያወቅን ነው ስለአባቶቻችን እውቀት

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 3 года назад +8

    💕እውነት💕እምነት💕እውቀት💕ጥበብ💕ፍቅር💕አመክንዮ💕ሰውን ነፃ ያወጣሉ😘😍😘

  • @danelbaye6089
    @danelbaye6089 3 года назад

    በጣም ደስ ይላል ዶ/ር እያየሁት ነው

  • @abelking7546
    @abelking7546 3 года назад +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @meseretbaye8328
    @meseretbaye8328 3 года назад

    Egziabeher Yestelegn Wendemachen

  • @bereketeabkasa4509
    @bereketeabkasa4509 3 года назад +1

    ዶ/ር ምታነባቸውን መጻህፍት ብተረጉምልን ...

  • @gelila114
    @gelila114 3 года назад

    በስመ አብ በጣም ተመሠጥኩኝ ባላለቀ እስክል❤ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ድንግልሆይእርጂኝ
    @ድንግልሆይእርጂኝ 3 года назад

    ግሩም ትምህርት ነው መምህር እናመሰግናለን አባታር ፊልም እንኳን ላይ የወረደ አመለካከት ስላለኝ በጣም ነበር የምጠላዉ አሁን ግን ሰርች አርጌ ለመየት ጓጓዉ ለብዙ ነገሮች በጥፎ አመለካከት ነበር የለኝ ግን የርሶ ትምህርት እና ቀላቶች ድካማ ጎኔ ላይ ተፅኖ እየፈጠሩ ከድከመቴ እየተላቀኩ ሰለሆነ በጣም አመሰግነለህ መምህር

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 2 года назад

    Kale. hiwet. yesmalena. ⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍🤔🤔🤔🕊️

  • @tube-ed6fx
    @tube-ed6fx 3 года назад +1

    ውድ መምህራችን የሰላም አምላክ እግዚአብሔር ሰላምወትን ያብዛልን ከልብ እናመሰግናለን ይህንን ቢዶ የምትከታተሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ የምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሰላማችሁ ይብዛልኝ የመምህራችንን ትምህርት እንከታተል ከሰማን በኃላም ላይክ ሸር ሰብስክራይብ በማድረግ እንማር እላለው አመሰግናለው

  • @waledlove2268
    @waledlove2268 3 года назад +1

    ትልቅ እውቀት ስላስጨበጡን መምህር እናመሰግናለን

  • @dawitabitew8240
    @dawitabitew8240 3 года назад

    ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 3 года назад +4

    ተባረክ:: አሜን!!
    🙏🙏🙏💕💕

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 3 года назад +5

    Welcome መምህራችን መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ።

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 года назад

    Yediro abatochachin yalayut science yelem! Tamir new Egziabhier hulun gelitolachewal. Enameseginalen Memihir! Egziabhier rejim edimie ketiena gar yistilin!

  • @Kushaitopia
    @Kushaitopia Год назад

    Much respect dr Rodas,

  • @marcontewodros9866
    @marcontewodros9866 3 года назад +4

    ርዕሱን ባይመለከትም ዶክተር ስለ መሬት ጉዳይ ምን ይላሉ እኔ ዝርግ ናት ባይ ነኝ እና የ ኢትዮጵያ መዝገባት ምን ይላሉ

  • @maledachekol6594
    @maledachekol6594 3 года назад

    እግዚአብሔር ጤና እስከ እድሜ ያድልልን ዶክተር ሮዳስ ታደሰ🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @micky_kb444
    @micky_kb444 3 года назад +3

    እድሜ ይስጥህ መምህር ከልብ እኖድካለን !🇪🇹❤

  • @yegnasheba
    @yegnasheba 3 года назад +1

    ​endanite ayinet memihr bez zemen silesetegn betam edilegna negn .......betam new miwedik memhr ....fetar abzito yabarikik edimena tena tibebun abizto yistik....

  • @msratabya5635
    @msratabya5635 3 года назад +2

    ውድ ኢትዮጵያዊ ወንድማችን አሁንም አሁንም እውቀትህን ያብዛልህ ግን የሚገርመኝ ከአባቶቻችን መማር ሲገባን ትምህርትን ከውጭ መፈለጋችን ነው ፊልም ሰሪዎቻችንም በአጽንዎት ያስቡበት

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 3 года назад +1

    ጌታ ሆይ እነርሱን አታሳየኝ🙏🙏🙏

  • @fetenedessalewalebachew8575
    @fetenedessalewalebachew8575 3 года назад

    wow dr lila alem wst gebahu eco ygermal ye egziabhir sra

  • @woinshttiruneh967
    @woinshttiruneh967 3 года назад +9

    በጣም አጓጊ ትምህርት ነው መምህር። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @henok2127
    @henok2127 3 года назад

    መምህር እንኳን ደህና መጣ።

  • @mesfinteklehaymanot2248
    @mesfinteklehaymanot2248 3 года назад

    መምህር ሮዳስ በርታ

  • @etheltube4185
    @etheltube4185 3 года назад

    ክብረት ይስጥልን መምህር 💕

  • @craftedge8562
    @craftedge8562 3 года назад +2

    journey to the mysterious land new riesu

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 3 года назад

    የእግዚአብሔርን ስራ እፅብ ድንቅ ብለን መጨረስ አንችልም ለአባቶቻችን የስጣቸው ጥበብ ይገርማል አንትም ድንቅ ስው ነህ ::ይገርማል::

  • @nonoabebe8347
    @nonoabebe8347 3 года назад

    D/r እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁ 🙏🙏🙏

  • @hiwotwossen3097
    @hiwotwossen3097 3 года назад

    ተባረክ::

  • @amahakidane2857
    @amahakidane2857 3 года назад

    Wondme betam new yemnwodeh bezu eyatemarkin . Lemin setjmer. Be Sim Ab w Wold w Menfes Kidus belh atjmer.

  • @user-gi9bt8nn1b
    @user-gi9bt8nn1b 3 года назад

    እኛም እንወድሀለን መምህራችን

  • @girmafisha260
    @girmafisha260 4 месяца назад

    ዶ/ር ስለ ሌላ አለማት በሰፊዉ ስራልን❤

  • @fekadubelihu8492
    @fekadubelihu8492 3 года назад

    GOD BLESS YOU DOCTORE

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 3 года назад +1

    ሠላም መምህራችን

  • @hanabelete4347
    @hanabelete4347 3 года назад +1

    Ye Egzabherin talaqnet yemiyasay dinq tmhirt new ahunm yabzalh 🙏🙏🙏

  • @kalishewakena2088
    @kalishewakena2088 3 года назад

    Thank you Dr Rodas.

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 года назад +1

    ሰላም መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @solomonshefreaw5803
    @solomonshefreaw5803 3 года назад

    ዶክተር እስቲ እባክህ ስለ low of attraction ከኢትዮጽያን ሊቃውንት ጋር የሚያያዙ ነገሮችን ሰፋ አድርገክ program ስራልን

  • @TrueLife9
    @TrueLife9 3 года назад +1

    እንኳን ደና መጣህ

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 3 года назад +1

    ቃለ ህወትን ያሰማልን ♥♥♥

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ስላሳወቅሃን

  • @theddshow4325
    @theddshow4325 3 года назад

    thany you dr rodas

  • @weletesilase2101
    @weletesilase2101 3 года назад

    Betam begugut new minadamtk memhr edmena tena ystln

  • @bayoushtegegne2880
    @bayoushtegegne2880 3 года назад

    Kemayalikew emik ewuketih bemitiseten timihirit bizu mawek bicha sayihon tiru yeaemiro migib silemitiseten betam enameseginalen! Egziabhier yistilin!!!

  • @yewult1607
    @yewult1607 3 года назад +1

    ሰላም

  • @7betty
    @7betty 3 года назад

    memhr edmae ena tena yisth enamesegnalen

  • @leulyoseph3000
    @leulyoseph3000 3 года назад +2

    it was amazing doctor

  • @surafeleyasu9155
    @surafeleyasu9155 3 года назад

    enamesegnalen memehir

  • @yididyagetachew4332
    @yididyagetachew4332 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @girmawordofa1564
    @girmawordofa1564 3 года назад

    ዶ/ር እንዴት አመሽህ?እኛ ኢትዮጵያውያን ልንቆጣጠርባቸው የምንችለው ለትውልዱም ቢሆን ከነገባው(ከነግብሩ ካወቅኸው ቢተላለፍ ለኢትዮጵያውያን የትንሣኤ ፈር ቀዳጅና ታሪክ የማይረሣህ ትሆናለህና ስለ ኢትዮጵያ አምላክ ስለ ስሙም እለምንሃለሁ

  • @Timie914
    @Timie914 3 года назад

    ቃላት የለይም ስለ አንተ

  • @ሜሮንደረጄ
    @ሜሮንደረጄ 3 года назад

    በስማም በጣም ነው የሚገርመው

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 3 года назад

    Who in right mind would dislike this video? I just wonder if those peoples thinks they are smart and intelligent than our fathers who wrote and documented this phenomenon knowledge.
    I just wonder those people who dislike this video what would they offer to the world and for the new generation except to dislike hand.
    This is an amazing lecture by Dr who’s very dedicated to research such extraordinary knowledge and share to the world. That by itself is good enough to you to like this video.
    The amazing part of all this is, of course these peoples will watch without any hesitation a Science Fiction movies that is made by Hollywood movie actors.🙄 but I have just simple question for them though. Where do you think those movie Authors gets this idea from to make this mind blowing movies? Where? Ummm, let me tell you where they got their ideas from It’s from “Book of Enoch”, Book of Revelation, from Tens of thousands books they stole from Ethiopian and shipped to their country and kept in their library and so forth.
    My conclusion to those people who dislike this amazing lecture is don’t close your eyes and ears so your mind gets blind from getting wisdom form others. Open up your heart and mind to learn and understand other things might be not be taught in school or college!!
    እጅግ በጣም የሚደንቅ ነው:: መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያውርስልን!!

  • @tube-zy2sq
    @tube-zy2sq 3 года назад +2

    ፈጣሪ ጤናን አብዝቶ ይስጥህ

  • @hermonweldu9202
    @hermonweldu9202 3 года назад

    Betam new yemakbrh Do
    Yemfelgew ewkwte new

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 3 года назад

    ትክክል ነዎት የሚገርም King konk 2005 movie

  • @abyssiniayb6272
    @abyssiniayb6272 3 года назад

    መምህር መፅሐፍ ጥቁማ ቢኑር ጥሩ ነው አንዳንድ መፅሐፍ ጠቁመን ለእኝ እንድናነብ

  • @bezatadese4471
    @bezatadese4471 3 года назад

    Selam memhr yikirta godegnaye selkhn betam tefelegewalech endet new magehnet yemtchelew

  • @inatinat6078
    @inatinat6078 3 года назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን እንኲን ደና መጣክ

  • @natenalealemayehu1330
    @natenalealemayehu1330 3 года назад +8

    መምህር መቼም በሰላም አይደለም ስሞኑን እኮ በጣም እየተናገርክ ነው ሊመጡ ከሆነ ሀቁን ንገረን