castoroil🌱 የጉሎ ዘይት ለተሽበሽበ ቆዳ ውሳኝ ነዉ‼
HTML-код
- Опубликовано: 6 сен 2024
- @zizibeauty369n #CastorOil #CastorOilBenefits #CastorOilUses#castoroilcastoroilskincare#CastorOilSkincare #የጉሎዘይትለተሽበሸበቂዳ
#ለተሽበሽበ #ለተጨማደደቆዳ
#የቆዳውበት
#ማዳት
#ሽበት
#ውህድ
#እንዴት
#etsubdinklijoch
#comedianeshetu
#ethiopia
#ethiopian
#የፊትጥቁረት
#ተልባ
#የፊትዘይት
#ebs
#teddyyo
#teddyafro
#teddyafromusic
#dagnewalle
#wondlijkorete
#ውንድልጅቆርጠ
#ዳኜዋለ
#ቴዲአፍሮ
#ቴዲዮ
#ሽግዬ
#ሮፍናንሽግይዬ
#ዘቢባ
#እፁብድንቅልጆች
#ኢቢየስ
#እንዝራ
#elatv
#fana
#zena
#ዜና
#news
#ሰበር
#Fanny
#Love
#Truestory
#dinklijoch
#ድንቅልጆች
#donkey tube
#eshetu
#EBS
#Dinklijoch
#ሰበርዜና
#movie
#Ethiopia
#Film
#film
#merejatv
#ethio360
#zemedkunb#eshetumelese
#golddigerprank
#prank
#video
#Prank
#Videos
#Alex
#seifu
#Seifufantahun
#seifuebs
#drama
#🔴
#dinkadink
#ድንቃድንቅ
#ድንቅልጆች
#Facebook
#Howto
#how
#Tiktok
#tiktok፣
#report
#donkeytube
#derenews
#dere
#Abelbirhanu
#music#ethiopian music video
#eritrian music
#Daily news
#Fano
#fano
#ብር
#onlinemarket
#እፁብድንቅልጆች
#castoroilcastoroilskincare#CastorOilSkincare #BeautyRevolution #SkincareSecrets
#HealthyGlow #castoroil #castoroilbenefits #castoroiluses
#health #healthyliving #healthylifestyle
#PremiumHealthHarbor
#usa #uk #us #australia #castoroil #eyehealth #doctoreyehealth #castoroil
የአገሎ ዘይት ለብዙነገር ይጠቅማል በጣም ሀሪፍ የሆነ መረጃ ነው እህታችን ዋው በርች በሌላም ቆጆ በሆኑ ሰራውች ሰለመገኝሽ አሰተማሪ የሆነ ሰራውትነው የምታደረሽን
የጉሎ ዘይት ይሄ ሁሉ ጥቅም እንዳለው አላውቅም ነበር ለውበት ለጤና ለምግብነት ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የዘርፉ ባለሞያዎች አረጋግጠዋል አንቺም አጠቃቀሙን በሚገባ አብራርተሽዋል በጣም እናመሰግናለን
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚ እንኳን ሰላመጣሽ በጣም ሀሪፍና ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ዋውውውጠቃሚ የሆነ ስራ አሰተማረ የሆነ ቪዲዮ ነው
እናመሰግናለን በርቺ
እኳን ሠላም መጣሽ ውዴ ዋውውውውው ምርጥ የውበት ማሦቢያ ዘይት ነው ያሣየሽኝ እናመሠግናለን የጠቀመሽን ሥላካፈልሽን
Gobez barchi❤❤
እውነትም ተአምረኛው የጉሎ ዘይት ለውበት ለጤና ለምግብነት ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለው የዘርፉ ባለሞያዎች ያብራሩታል ለፀጉርም ይጠቅማል በደንብ ከበቂ በላይ ጥቅሙን ከነአጠቃቀሙ አብራርተሽልናል ገዝተን መጠቀም የኛ ድርሻ ነው እናመሰግናለን
ትለያለሽ ውነት በቃ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤
አመስግናለሁ ሮዚዬ
ዋዉዉ በጣም ያምራል
በጣም ቆጆ ነዉ 👌
እናመሠግናለን በርቺ ብዙ ነገር እጠብቃለን
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ካስተር ኦይል ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ለካ እስካሁን አላውቅም ነበር ለጤናችን ለቆዳችን እና ለፀጉራችን ክብደትን ለመቀነስም የሚረዳ ፍቱን መድሀኒት ነው ያመጣሽልን ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ❤️🙏👍
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የጉሎ ዘይት ጥቅም እና አጠቃቀም በማገባ አስተምረሽናል ተባረኪልኝ❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ አሪፍ የሆነ የጉሎ ዘይት ነው የሰራሽው ከነጥቅሙ ከጥሩ ገለፃ ጋር ነው ያሳየሽን ወድጄዋለው እናመሰግናለን ሼር ስላደረክሽን❤
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ! ካስትር ኦይል ብዙ ጥቅም አለው አጠቃቀሙን ካወቅንበት። ለፀጉርም ለቆዳም ይሆናል። ብዙ የተለያየ ዓይነት አለው። እናመሰግናለን በደንብ ስላሳየሽን።
እኳን ሠላም መጣሽ ዚዚዬ ዋውውውውው በጣም የሚጠቅም ዘይትነው ያሣየሽን ከነማብራሪያው እናመሠግናለን ውዴ❤❤❤❤
ሰላም ዚዚ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ጠቃሚ ትምርት ነው የጉሎ ዘይት ወይም የካስተር ኦይል ጥቅሙን ስለነገርሽን❤️🙏
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ደህና ደህና መጣሽ ጎሎ ዘርፈ ብ ጥም ያለው ተክል ነው የጉሎ ዘይት በተለይ ለጸጉራችን እድገትን መፋፋት እንዲሁም እንዳይነቃቀል ና እንዳይ ሰባበር ያደርግልናል ። ለቆዳችንም ልስላሴና ጥራት በጣም ጥሩ ነው ሼር ስለረግሽን እናመሰግናለን
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚዬ የኔ መልካም በጣም ቆንጆ እና ጠቃሚ የሆነ የፊት ትርትመንት አሰራር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በሌላ አድስ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ቆይታ መልካም ጊዜ ይሁንልሽ
Amesegenaw ejemeralew
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ የሆነ ጠቃሚ የሆነ የጠቀመሽን እኛ እንድንጠቀም ይዘሽልን ስለመጣሽ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ👍👍👍🙏
Selam selam selam Naga waqayoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee wwwwoo maata duree kee baayee gaarii gobezi very nice very good good zizi beauty gobezi 🎉🎉
አነመሰግነለን ዙዙየ❤❤❤
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እኳን ዴህና መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ኘበር የነበረን እናመሰግናለን
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ ልክ እናመሰግናለን አስተማሪ እና በጣም የሚጠቅም ቪዲዮ ስለሰራሽ የጉሎ ዘይት ዘርፈ ቡዙ ጥቅም አለው
ለምታቀርቢልን ነገሮች እናመሠግናለን እኔ በጣም ጠቅሞኛል በተለይ ለፊታችን ከተለያዮ ሱቆች ቅሬሞችን ኤየገዙ ከሚካል ካላቻዉ ፊታችንን ከሚያበላሹ ነገሮች ይሊቅ እደዚህ ቤት ዉስጥ እራሳችን አዘጋጅተን ደስ እያለን መቀባት✅
እኔ ቤቴ ውስጥ ነው የምሰራው ጉሎ ዘይት እናመሰግናለን
ማሬ ንገሪኝ እንዴት ሰራሽው
@@user-vg1ki6ic6i ጐሎውን ትገዢና በጁስ መፍጫ ውሃ ጨምረሽ ትፈጫለሽ ከዛ በመጥበሻ እሳት ላይ ትጥጅዋለሽ በማንኪያ እያማሰለሽ ታንተከትኪዋለሽ ከዛ በማጥለያ እቃ ላይ ታጠይዋለሽ ለትንሽ ደቂያ ያጠለልሽውን ታስቀምጭዋለሽ ከላይ የተንሳፈፈውን በማንኪያ እያነሳሽ መልሰሽ መጥበሻ ላይ ተንተክትቶ ውሃውን ሲጨርስ ቅባቱ ይቀራል ማለት ነው
አሰላምአሊወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ የኔልዬ እዴትነሽልኝ ውካንመጣሽልኝ❤❤❤
ዙዙዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል በእዉነት ይሄ የቆቦ ዘይት ገራሚ ነገር አለዉ በማወቃችን ዐብዙ ተጎድተናል በተለይ የገጠር ልጆች ሁሉም ነገር እያለን አናውቅም ይሄ የጎሎን ፍሬ የእነሰጀራ መጣድ ማሰሻ የምንጠቀመዉ ለጥጥ ፍሬም አሰንደዛዉ አሁን ግን ለሰዉነት ማሰዋባ እየተጠቀምነዉ ነዉ እናመሰግናለን ቢቻ ብዙ ነገሮች እያለን አናዉቅም
wowwoowow mirxa newu bawunata barchilena widdee malkmaa siraa mamayee dasii yemila video newu ❤ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን ዋውውው በእውነት በጣም ምረጥ ውህድ ነው አመሰግናለሁ
Naganii mana kanfii at'u noori Zizyuee wowow dibata Fulafii Ta'uu fidee dhufatee mataa dureni kee Bareedaa Gudaa Galatomii itti fufufii Hojjiidhuu wowow ❤❤❤👍👍👍😍🙏🏻
ሰላም ለዚህ ቤት ይሆን መልካም የራ ጊዜ የሆነ ጥሩና መልካም ነገርን የምታሳየው ብዙ ግዜ የምሰራቸው ነገር ጥሩ ናቸው መልካም የሆነ ነገር ነው መታሳየን ማለት ነው ከምንም በላይ
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም የፊይት ውህውድ ነው አመሰግናለሁ
ሰላምሽ ብዝት ይበልልን የኔ ምርጥ ቅመም ዋው የዛሬው ያገራችንንምርጥ የጉሎ ዘይት ነው ይዘሽልን የመጣሽው አገር ቤት እንዲህ ጥቅሙ ሳይታወቅ ለምጣድ ማሰሻ ነበር የሚጠቀሙበት ደሞ በየጉዋሮው ይበቅላል አሁን ግን ብዙ ጥቅም እንዳለው ጥርት አርገሽ ከጥሩ ገለፃ ጋር ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን ።❤❤❤❤
Wagaw set new
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ ነው እኔኳ ተጠቅሜው አላውቀም ከአሁን በኋላ ግን እጠቀመዋለሁ እናመሰግናለን ዚዚዬ🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ የፍት ውህደት ነው ለውበት ማማር ያሳየሽን በርችልን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደህና መጣሽ እንዲሁም ስላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል ትክክል ነሽ የኔ ውድ Castor oil ወይም የጉሎ ዘይት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው በይበልጥ ke55 ዓመት በላይ የግድ ያስፈልጋል እኔ እመሰክርልሻለሁ 🤣ስለምጠቀም ይህንን የመሰለ ቪዲዮ ስላጋራሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን grazie mille sei bravissima 💕
ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ለፀጉራችን ጠቃሚ ነገርን ሁልግዜ ታስተምሪሽ ለፊታችን ለሁሉም ነገር ስለምታስተምረኝ ከልብ እናመሰግንለን በጣም ደስ የሚለውን ደስ ይላል❤❤
የጉሎ,ዘይት እንደዚህ አሪፊ ነው,ለመጀራያ ሳይ,ዙዙዬ እሞክረዋለው,በጣም,ደስ,በሚል,ሁኔታ,ነው የሰራሸው ያረዳሸን በጣም እናመሰግናለን ካቺ,ብዙ,ነገር እንማራለን
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው የፊትሽ ጥራት እንዴት ደስ እንደምል ጎበዝ በርች ውዴጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን 😘😘
ዘመንዬ ዉዴ እንኳን ደህና መጣሽ የተፈጥሮ ቅባት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ጉሎ ሀገራችም ጓሮ ይበቅል ነበረ እናም ለማሸሻ ይዘጋጅ ነበረ አስታወሽኝ አዉነት ትዝ አለኝ በጣም አሪፍ ነዉ ቅባቱ በራሱ በቀላል አይገኝ ተፈልጎ አሳምረሽ ቀምመሽ ነዉ የሰራሽዉ ከነ ማስረጃዉ የኔ ባለሞያ ጀግና በርቺልኝ ሳላደንቅሽ አላፍም እናመሰግናለን ዉዴ 👍👌❤🙏
selam enekan dena mexash
des ymil arif ena tekami mekir new
enamsegenalen berichi melekam sera
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ነገር የዘሽልን የመጣሹ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
Wauu mashaa allaa bayee namatii tolaa jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii fufii
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ ያው በጣም ቆንጆ ነው ቻይናዎችን አስመስሎሻል ላንቺ ራሱ በጣም ደስ የሚል ነው በርን እህታችን እኛም ደስታን እስኪ እንሞክራለን ደስ የሚል ቆይታ ነበረ
እግዚአብሔር መስገን ስላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ ነገር ነው ወዋዋዋ ለፍት ጥረት😮😮😮
Selaam wede ehetachen enkuan dehna metash ariif asetmarii video new berchi bezu entebkalen selam lehagrachen Ethiopia yehunelen❤❤
ሠላምሽ ይብላልኝ ዙዙዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን አዎ ምርጥ ዘይት ነው ሲጠቀሙት አያለው በተለይ ለተሸበሸበ ፊት ነው እናመሰግናለን❤
ዘቡ ሰላም ነው
ሰላም እንካን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል በጣም አርፍ የፍት ትርትመንት እንድሁም የተለያዩ ነገሮችን ይዘሽል ሰለመጣሽ አርፍ ነው በርቺ በቀጣይም እንጠብቃለን ❤❤❤🎉
❤❤❤❤ሰላም❤❤በርቺ❤❤ዋወወወ
Zuzuyyee welcome back ❤ heedduu heedduu namati tola dhugaa waan bareeddaa waan aja'ibati heedduu namati tola heedduus bareeddaa akkanuman itti fufii
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የዛሬው ልዩ ነው የካስትል ኦይል ለቆለዳ ኤንዲሁ ለፀጉር አድገት ለተለያዩ በሽታዎች መዳኒት ነው ዋው ግሩም አድርገሽ ነው አጠቃቀሙን የገለፅሽልን ከአልመንድ ኦይል ጋ ቀላቅለን ለቆዳችን እንዴት መጠቀም እንዳለብን በሚገባ አስተምረሽናል የኔ ውድ ተባረኪልኝ እናመሰግናለን ሽር ስለ አደረግሽን 🙏❤
በጣም ቆንጆ ዉህድ ነዉ ያወጋጀሽልን እሞክረዋለሁ ግን አነሰድ ጥያቄ አለኝ ይሄዉም ጥያቄ ማዲያት አለኝ ግን ብዙ ነገሮችን ሞክሬ አልጠፍልኝም እስኪ በአንች በኩል ምታዉቂ ያለሽ ብትተባበሪኝ ጀስ ይለኛል ከምስጋና ጋራ❤❤❤
Selam ziziye betam mirt yehone castor oil new le fit le tsegur betam konjo yehone kibat new enamesegnalen share siladergshin
ሰላም ዚዚዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የፀጉርም ለቆዳም ምርጥ ቅባት ነው ሺር ያደረግሽን የጉሎ ቅባት በጣም ብዙ ጥቅም አለው ከልብ እናመሰግናለን ውዴዴ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሸ ይብዞልኝ እንኳን በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በሰላም መጣሸልኝ በጣም ደስ አቀራረብ ነው በጣም አረፍ ነው የኔ ውድ
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ .ዶክተር ዚዚ ጎበዝ በርቺልን ውዴ❤️👍 ..ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን.አሜን
እኔ ወደ ስድስት አመቴ ነው የምጠቀመው ሁለቱንም አልመንድ እና ካስተር ኦይል በእውነት ነው የምላችሁ ፌትንን ምንም አልቀባም ሜካፕ አላውቅም ምንም አይነት ፊቴላይ የለብኝም በጣም ጠቃሚነው ግን ቅንድቤን ምንም አካሳደግልኝም ነገር ግን ለተሸበሸበ 100% እውነት ነው ጸጉራችን ልትጣጠቡት ስትል ተቀቡት ለአንድ ሰአት ያህል ምክንያቱም
የጸጉታችሁን ቀዳዳ ስሚደፍን ተቀብቶ ከኮከናት ኦይልጋር ቀላቅላችሁ ተቀቡት
አመስግናለሁ እህቴ በጣም ትክክል
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte dhugaa yeroo hundumaa hojii bareda qabate dhuftaa jabbadhu ❤
ዚዚዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ያንቺም ሰላም ይብዛልን ውዴ እውነት በጣም ደስ እሚል ቪዲዮ ነው የሰራሺው በርግጥ የጉሎ ዘይት ትንሽ ሽታው ደስ አይልም ግን ጥቅሙ ቆንጆ ነው ውዴ እናመሰግናለን በርቺልኝ እኔ ግን ያን ያህል አግቼው አላውቅም የጎሎ ዘይት
Zuzu mikert❤❤❤❤
Selam selam ziziye wow biyalew betam engram new endalshew kelala gar sikelakel yishalal betam enamesegnalen thank you for sharing 🙏🙏🙏
ሰላምነሽውዴእህታችን
እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየ ማሻአላህ ያምራልማሻአላህ ጎበዝነጓደኛ ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር
በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa jabadhu baayee namti toluu hoji gaari irraa jiritan jabadhu wow ❤❤❤
Norii baga naagaan dhuftee baredukoo woow woow Barsistuukoo dhugaa sirraa wan bayyeen baradhee guddaa ebbifamii wan nuu fayyaduu kana nuuf ibsuu nuuf dhiyesuuti nuu jabadhuu ❤
ውውውውውው ውዴ ውዴ እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርን ❤ እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት የምያዎጣው ብዝንዝ ሐሰረት በጣም ደ
የግድ cold pressed. መሆንአለበት❤
አው እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን የኔ እህት ምርጥ አሰራር ነው ከልብ እናመስግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው❤❤❤❤❤❤
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ እውነት ነው በጣም ቆንጆ የሆነ የዘይት አይነት ነው ለሆድ ድርቀትም ይጠጣል አልፎ አልፎ እኔ ጥቁሩን ጠርሙስ ሳይሆን አንቺ የያዥሽውን አይነቱን መጠቀም ጀምሪአለሁ እና ጥሩ ሉውጥ አለኝ ጥሩ ነው ግን አልደባልቀውም ነበር እኔን ግን እደባልቀውና ለውጡን እነግርሻለሁ ሼር ስለምታረጊልን በጣም እናመሰግናለን ።👌👍🙏
Yene wede amsegnalhu tebareki
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte sanyii Woow bayye baredaa fulii kee jabbesi wan bareda❤
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ እውነት በጣም ደስ እሚል ቪዲዮ ነው የሰራሺው በርግጥ የጉሎ ዘይት ትንሽ ሽታው ደስ አይልም ግን ጥቅሙ ቆንጆ ነው ውዴ እናመሰግናለን በርቺልኝ ❤❤❤
Selame Lanechi yehune Ziziye Enkuwane Dehena metashe hulame be gugute new menetebekeshe Zareme deneke ye gulo zeyete tekemoche me yezeshelen selemetashe Betame Enamesegenalen ❤❤❤
እንኩዋን ሰላም መጣሽ ዙዙ የቪደዮ ጥራትሽ አቀራረፅሽ እጅግ በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ነው የጉሎ ዘይት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው አንች ደግሞ በሚያምር ሁኔታ ገልፀሽዋል በርቺ እናመሰግናለን ( medihn መድህን tube ) bravissima ❤❤❤❤
Enkuwane Dehena metashe lene Ziziye ye Tebareke she Zareme yemiyasegereme menekebakebiya ye gulo zeyete Ametashelene Betam Enamesegenalen hulame yawekeshewen Selemetakafeyen ❤❤❤❤
በጣ ቆንጆ የሆነ የፊት ማስክ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ሁሌም የምትሰሪያቸው ውህዶች ለፊታችን አሪፍና ከኬሚካል የጸዱ ናቸው እናመሰግናለን በርችልን ዚዚ
ዚዚዬ የኔ ጎበዝ በርቺልኝ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ሀሪፍ የጉሎ ዘይት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለሀገራችን
ዋዉዉ ልዩ አሰራር ነዉ እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ 👍
አይገርምም ልጅ ሆኜ እናቴ ምጣት ማሠሻነት ስትጠቀመው አስታውሳለው ፍሬውን😮😮😮😮
ክክክክ ለፊት ማስሻ ይሆናል
Thank you Sissy
እንኳን ደና መጣሽ ዙዙየ ዋውው ነው ችግሩ በሁሉም ቦታ አይገኝም የጉሎ ዘይ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽልን እናመሠግናለን ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ለሐገራችን ይሁን አሜን🙏
Nagan mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa bareduuu koo❤❤❤
ስላም ስላም ዜዶዬዬ ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እንኳን ስላም መጣሽልኝ የኔ መልካም❤ዋዉ ገራሚ ነው እጅሽ ብርክ ይበልልኝ የኔ ቅመም ሁሌም የምታቀርቢልን ተፍጥሮዊ በሆነው መልኩ ስለሆነ ከልብ እናመስግናለን የኔ ዕንቁ miss u😘 ሀገራችንን ስላሞን ይመልስልን ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ይሁን🙏💚💛❤️
Ziziye Enkuan dehna metash castor oil Betam bizu tikim alew ewenet new fit endemijeba gin alawekim neber Addis neger new Kezih video yagegnehut yetegnawin metekem endalebin bedenb gelesa seladergeshilin Betam enamesegnalen❤
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም እናመሰግናለን ሴለነበረኝ ቆይታና ስላካፈልሽ መረጆ እናመሰግናለን
እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ የፊት ውህድ ነው እናመሰግንአለን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
Nageenyii jalaaalii waqayyoo mana kanaf haa taa.uu bagaa nagaan dhuftee dammaakoo jabadhuu jajaabeekoo manikee heduuu namatti tolaa kanumaa caalaatti cimii argamii waqayyoo goftaan biyaa kenyaaf nageenyaa jalalaa tokkuumaa haa busuu waawww dhugaa barumsaa guddaa nuuf qodee ebbifamii wan ofiikoo ❤❤🎉🎉😊😊
በጣም አረፈየምረጥ የፈት የምለሰልስ በጣም አረፈየምረጥ ዋዋዋዋዋ ፈትት የቆደች ልሰለስ❤❤❤ ምረጥ
እንኳን ደና መጣሽ ዚዚ እናመሰግናለን ከቆንጆ ማብራርያ ጋር ስላጋራሽን አስተማሪ ቪዲዮ እናመሰግናለን
ዙዙዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል የኔ ጀግና በጣም የሚደነቅ ስራ ነዉ የምትሰሪዉ ዉዴ እግዚአብሔር ከዚህም የበለጠ እዉቀት ይሰጥሽ አንቺ አለማድነቅ አይቻልም እናመሰግናለን ❤
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ትርፍርፍ ይባልኝ ዚዚዬ ዋዉ ዋዉ ከስታር ኦይል በጣም አሪፍ ለፀጉርም እንዲሁም ለሰዉነት ቆንጆነው ስለነበር ቆይታ እነመሰግናልን🎉🎉
ሰላም እዴት ነሽ የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ የኔው በውነት የቃጭማ ቅባት በጣም አሪፊ ነው የውነት እናም ከልብ ነው ምናመሰግነው በጣም ነው ምውዱው እኔን ቅባት
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
selam enekan dena mexash des ymil arif koyta neber enamsegenalen melekam sera ywenlesh berichi
Bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii fufii wauu bayee namatii tolaa ❤️❤️
እናመሰግናለን ውብዬ
Naa gaya waaqayoo isini waa waa baayatuu akkami mee
Garuu jituu jira hudaa keessaan nii akkami mee garu jiituu waaa bayee baredadhaa