ፀጉር የሚያሳድገው ና የሚያበዛው ብላክ ካስተር (Black Castor oil) አጠቃቀሙ How to use black Castor oil for hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Tropic Isle Living Jamaican Black Castor Oil For Hair Growth Oil, Skin Conditioning, Eyebrows & Eyelashes, Scalp and Nail Care amzn.eu/d/c96UkER

Комментарии • 60

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 9 месяцев назад +7

    ቆይ ስቱን እንጠቀም ለብራችን እዘኑ አንድ ግዜ አንድ አንድ ግዜ አንድ አበዛችሁት

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 6 месяцев назад

    እያንዳንዱን ከመደባለቃችን በፊት
    መጠኑን ብትነግሪን ጥሩ ነበር::
    ስንት ማንኪያ ወይም ስንት ኩባያ
    ወይስ እኩል ?
    ከቻልሽ ግልፅ ብታደርጊው ጥሩ ነው::

  • @maidotfetene-ro8ij
    @maidotfetene-ro8ij 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @yordanosmehari6340
    @yordanosmehari6340 7 месяцев назад

    Thanks tebarky. Ykrta gn and tyake alen esu demo cheklat xegury syabetr sysera Hulu gze no yamen MN hono no ykrta measles eht

  • @user-dl1pb3nz4j
    @user-dl1pb3nz4j 9 месяцев назад +2

    Thanks barchi wede

  • @user-op4sg3tf3x
    @user-op4sg3tf3x 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @RahelNega-my4em
    @RahelNega-my4em 9 месяцев назад +2

    ጎበዝ በርቺ❤❤❤

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 месяцев назад +1

    ሰላም ቤሪ እኔ ከዚ በፊት እጠቀም ነበር እና ፀጉሬ አሁን ላይ ይነቃቀላል እና ካስተር ኦይል ለሚነቃቀል ፀጉር አይሆንም የሚል ዩትዩብ ላይ አየሁ ና መጠቀም አቁምያለው ምን ትይኛለሽ ?❤❤❤🎉

  • @MekyaMohammed-r7q
    @MekyaMohammed-r7q 10 дней назад

    ስትብርነው

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 9 месяцев назад +1

    የጀሪካኑስ ካስተር ኦይል አይሆንም???

  • @MimiMimi-si1kv
    @MimiMimi-si1kv 7 месяцев назад +1

    konjo nesh

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w 9 месяцев назад

    Eshi wed benateshi melshilgii besti geZa nw xegurcnin yemtitatbwe

  • @ElenaBesu
    @ElenaBesu 9 месяцев назад +1

    Achi kojo i m live USA, u live UK ! Waw kageru endi webetun yazenebebsh? Tu tu kayin yawutash ! Thanks ❤❤

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад

      Ohhh Thank you so much dear 🥰

  • @youtub4977
    @youtub4977 9 месяцев назад

    የት ነው ማገኘው እህቴ የኔ ፀጉር ብቅት ብሎብኛል Please የት ነው ማገኘው ንገሪኝ

  • @degdeg010
    @degdeg010 9 месяцев назад +1

    እህቴ በጣም እናመሰግናለን ግን ሸበት አያበዛም

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад

      ኧረ አያበዛም

  • @BelyneshPetros
    @BelyneshPetros 2 месяца назад

    ሌላ ቅባት ሳይቀላቀል ላብቻው ችግር ኣለ ወይ

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 9 месяцев назад

    የኔቆንጆ ቤተሰብ አርጊኝ ሁሊም ካለፍነው የማይሽ የምትጀምሪበት ሰአት አልገጥመኝ አለ እባክሽን ተነቃቅሎ አልቋል ፀጉሪ በፊት ልክ እንድንች ነበር ማጋነን እንዳይመስልሽ አሁን በጣም ያሳፍራል ተባበሪኝ

  • @MinilikTikursew
    @MinilikTikursew 9 месяцев назад

    ልዮነት አላቸው ሁለቱ ካስተሮች እንዴ ቆንጆ

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 9 месяцев назад +1

    እህቴ በጣም እናመሰግናለን ግን ጥያቄ አለኝ እንቁላል ስንጠቀም ነጩን ፓርት ምጠቀም እንችላለን ወይስ እናወጣዋለን ??? እባክሽን መልሺልኝ እሺ ደሞ ስደድሽ ❤🥰

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад +1

      Thanks dear huletunm metekem tichyalesh

  • @user-xc9ue1ns8l
    @user-xc9ue1ns8l 9 месяцев назад

    የሮዝሠሪ ወይ የሌላ ውሃ መጠቀም ለውጥ ያወጣል ወይ ብየሽ ነበር ኣረ መልሽሊኝ

  • @meayassefa1223
    @meayassefa1223 9 месяцев назад +1

    Beyesent kenu enetekem weyes lenetateb senel newe please

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад

      Video lay tenagiriyalehu wude

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si 9 месяцев назад +2

    አትድከሙ ፀጉር ተፈጥሮ ነዉ ስለተሰጣችሁ ፈጣሪን አመስግኑ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 7 месяцев назад

    ምጣድ የሚሟሸው በግሎ ነው ም

  • @user-jp7gq7ec8d
    @user-jp7gq7ec8d 29 дней назад

    አረ እኔ በጣም ነዉ ያቃጠለኝ አይኔን ፊቴንም ሆ

  • @KonjitSintayehu
    @KonjitSintayehu 7 месяцев назад

    ምጣድ ማሰሻ ሳይሆን ማሟሻ ነበር

  • @user-op4sg3tf3x
    @user-op4sg3tf3x 2 месяца назад

  • @hayathussen920
    @hayathussen920 9 месяцев назад +1

    የባለፈውን የ temu አፕ እንዴት እንደሚታዘዝና ድስካውንት እንደሚደረግ አሳይን ብለንሽ በዛው ጠፋሽ ለምን

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  9 месяцев назад

      Betam yikirta eshi ema eseralehu

    • @hayathussen920
      @hayathussen920 9 месяцев назад

      እሽ እጠብቃለሁ በቅርቡ አሳይን

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg 9 месяцев назад

    የኔዉድ የት ይገኛል ንገሪኝ

  • @freweiniabreham
    @freweiniabreham 9 месяцев назад +1

    ሰላም እህቴ እኔ ገዝቸ ነጨ እንደ ሎሺን ሁኖ ኣገኘሁን እንደዛ ኣለ እንዴ በናትሽ መልሽሊን

    • @selamtube5095
      @selamtube5095 8 месяцев назад

      ኖ እንደዛ የለም ውዴ ተጠንቀቂ

  • @bintahmed
    @bintahmed 9 месяцев назад

    ማንኛውም ሱቅ ይገኛል ወይ ?

  • @tigistbekelemamo6647
    @tigistbekelemamo6647 9 месяцев назад +8

    እኛ ቤት ምጣድ ይታሰስበት ነበር እና ታዲያ ምጣዱ ፀጉር አወጣ😮

  • @user-ed5je2ky5w
    @user-ed5je2ky5w 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤sewdeshiii eko weda ❤❤❤❤❤

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 8 месяцев назад

    ቁጥሩን ላኪልኚ

  • @reeeken4126
    @reeeken4126 9 месяцев назад +1

    ሰላም ላንቺ 🙏 አረ ቻሌንጅ ጀምሪልን እና comited እንድንሆን plspls❤❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @zohabazohaba3980
    @zohabazohaba3980 8 месяцев назад

    👍🏻👍🏻👍🏻

  • @SihamAyele
    @SihamAyele 8 месяцев назад

    እናመሰግናለን😂❤😂

  • @user-nj8ff1tk7p
    @user-nj8ff1tk7p 2 месяца назад

    ምንም አልቸስማማኝም ጭራሽ በጣጠሰው

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenialemu-zh3he
    @elenialemu-zh3he 7 месяцев назад

    😘😘😘😘😘😘

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 9 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍