የተጨማደደውን ቆዳ ከፊታችን እስከ አንገታችን ውጥር አርጎ ቢያንስ ከ20 አመት በፊት ወደነበረን ይመልሰዋል// for extremely wrinkle skin

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • #elsabeautynt #haddiszema #ethiopianskin #eyohamedia
    #donkeytube
    #shegerinfo
    #collagen
    #ethiopiantiktok
    ingredients:
    #coffee
    #flaxseed
    #greentea
    #vitamineoil
    #sunscreen
    #roc

Комментарии • 327

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt  6 месяцев назад +27

    ruclips.net/video/zdFtMlGTshA/видео.htmlsi=b-n0FgcaLmIyNqva የሰንስክሪኑ ቪዲዮ

  • @tejegobezie6656
    @tejegobezie6656 6 месяцев назад +30

    እንዴ ተጠቅሞ ውልቅ አይባልም ነውር ንው በሉ ያያችሁ በሙሉ ላይክ አድርጉ ምስጋናችንን በላይክ ነው የምናሳይ ኤልሲየ ተባረኪልኝ

  • @serkalemshibeshi4921
    @serkalemshibeshi4921 6 месяцев назад +5

    ኤልሲ እንደሁልጊዜ ተባረኪ 💓💓💕💕💕

  • @NebiyatFetene-jz1nb
    @NebiyatFetene-jz1nb 6 месяцев назад +2

    ኤልሲ የሴትነት ምሳሌ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 5 месяцев назад

    ሄልሲ ❤ልዩ እኮ ነሽ እንደራሷ ለሰው ሞራል የምትጠብቅ ደስ የምትይ እህታችን ተባረኪ እመብርሃን ትጠብቅሽ!!🙏❤

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 6 месяцев назад +1

    በጣም አሪፍ ትሪትመንት ነው የኔ ደግ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነሽ መታደልሽ ዘርሽ ይለምልም እድሜና ጤናውን ያድልሽ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      አሜን የኔ ደግ እህት አመሰግናለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 5 месяцев назад

    አልስዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነዉ በዉነት እዚህ ሳይሆን የሆነ ቪዶ አይቼሽ ተጠቅሜ በጣም ነዉ የወደድሁት እንዴት ፌቴ ፏ እንዳለ እስኪደርቅ ያቆየሁት በጣም ወድጄዉ እናማ አመሰግንሻለሁ ሌላ ጊዜ ግሬን ቴን እሱንም ጨምራለሁ ቡና ዋዉ ልዩ ነዉ 😮👍👌❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ቡና በጣም ምርጥ ነው

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 6 месяцев назад

    ኤልስየ ሁሌም የምትሰሪያቸው ትሪትመንቶች ሀሪፍ ናቸው በርችልን የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @zeritutube
    @zeritutube 6 месяцев назад +1

    ኤልሳዬ❤የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ጥሩ የፊት ማክ ነወ ያሳየሽን

  • @semiramohammed2564
    @semiramohammed2564 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ ግሪን ቲ ካላገኘንስ ሌላ አማራጭ የለም

  • @SaraH-pe2xg
    @SaraH-pe2xg 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲዬ

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 6 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ ምርጥ ትሪትመንት ነው ተባረኪ::

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      አሜን የኔ ደግ ተመለሽ ወይ

    • @AA-ln2fk
      @AA-ln2fk 6 месяцев назад

      አልተመለስኩም

  • @richana4798
    @richana4798 6 месяцев назад +1

    ሰላም ኤልሲ እናመሰግናለን❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 6 месяцев назад

    ኤልሲዬ ምርጥ ትሪትመንት ተባረኪልኝ

  • @ShareIfYouCare242
    @ShareIfYouCare242 6 месяцев назад

    Elsaye, we really thank you. The best video as always! clear explanation, instructions and to the point. 😍🥰🥰🥰

  • @הימנותמספין
    @הימנותמספין 5 месяцев назад

    እረ ኤልስዬ የጥቅልጐመኑ ትሪትመንት ስንት ወር ይበዛል እኔ ከጀመርኩት ስምንት ወር አለፈኝ እንደመደብዘዝ ብሏል ግን ቆየ ብዬ ነዉ ምን ትይኛለሽ እባክሽ ሰላምሽ ይብዛ መልካም ሴት❤❤❤

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 6 месяцев назад +2

    ኤልሲ እምታስተምሪው በሙሉ ሀሉ እንዴት ለውጥ እንደሚያረግልኝ በተለይ የአጃው ዱቄት ዋው 🙏🇪🇷🥀 የፈለግሽውን ነገር ጠይቂን እንልክልሽአለን በተለይ NIVEA CREAM ኦርጅናሉ 🙏🙏

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ

  • @elsag2834
    @elsag2834 6 месяцев назад +1

    ኤልሲ ተባረኪ 🙏❤️💐

  • @GexeneshAshagre
    @GexeneshAshagre 3 месяца назад

    ተባረኪ

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 6 месяцев назад

    ሰላም ኤልሳ የዝረው ቆንጆ ነው በቃልሉ ቤት ወስጥ የምግኝ ለሁሉም ፊት የምጥቅም ነው አመሳግናለው 🙏🙏❤ ተባረኪ 😮

  • @user-ni5ir3lb3v
    @user-ni5ir3lb3v 6 месяцев назад +2

    ኤልሠዬ ኑሬልን አደሜጤና ያሠጥልን አሜ

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 6 месяцев назад

    I like the way you present it, thank you ,,I will definitely do it

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      You are welcome 😊 so nice of you

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 3 месяца назад

    የምሰሬችመቹኝል ተባረኪልኝ❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 месяцев назад

    Thank you Elsye you are glowing. God bless you

  • @Sofya-er8rp
    @Sofya-er8rp Месяц назад

    tebareki

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 6 месяцев назад

    ኤልስዬ ተባረኪ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 6 месяцев назад +1

    God bless you my question thanks thanks

  • @SaraGetachew-gb8oe
    @SaraGetachew-gb8oe 5 месяцев назад

    አመሰግንሃለሁ ኤልሲ ! የሸበት ስሪልን

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 6 месяцев назад

    ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ዉድ❤❤

  • @sophanite
    @sophanite 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ ❤

  • @azeb9433
    @azeb9433 6 месяцев назад +1

    Thank u so much Elsiye ❤ 🙏

  • @almazkemal5895
    @almazkemal5895 6 месяцев назад

    ተባረኪልን እህታችን

  • @user-eg8ez7mb1c
    @user-eg8ez7mb1c 6 месяцев назад

    ኤልሲዬ በርቺልን እንወድሻለን❤❤❤

  • @aziztesfatsion4293
    @aziztesfatsion4293 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናል እህታችን ኤልሲ 🎉

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ❤❤ ነዉ የኤልሱዬ

  • @user-ur9nd2cj6i
    @user-ur9nd2cj6i 6 месяцев назад

    ኤልሲ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ ስልክ ሳገኝ ነው እማይሽ። ፊቴ በጣም ለዉጥ አለው። አመሰግናለሁ ።❤❤❤❤

  • @user-ze4el8hk2p
    @user-ze4el8hk2p 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ሰነት ሰዓት ወዮ ደቂቃ እንደሆነ ለሁሉም ትሪት መንት ብትነግሪን

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 5 месяцев назад

    bless you more elsye !!!!

  • @kidist4624
    @kidist4624 6 месяцев назад

    ኤልሲዬ የኔ ውድ ተባረኪ

  • @SelamBelet-vh6pg
    @SelamBelet-vh6pg 6 месяцев назад

    ኤልሲዬዬ ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @user-wr7oq4bs1l
    @user-wr7oq4bs1l 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 6 месяцев назад

    Wow thank you you blessed ❤

  • @bizuneshtedenke8742
    @bizuneshtedenke8742 6 месяцев назад

    ማሬ ሀኪሜ ልጀ ሁሉ ነገሬ ኤልሲ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @alarifabdu8079
    @alarifabdu8079 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ውዴ ሀርቺልን እንዲህ አነቃቂን

  • @elsabethk8036
    @elsabethk8036 6 месяцев назад +1

    Thank u ❤❤❤

  • @hanukakonjobuz9657
    @hanukakonjobuz9657 6 месяцев назад

    በጣም ነው ምከታተልሽ ኤልሲ አመሰግናለሁ ስለመልካምነትሽ።ግን አንድ ያልገባኝ ነገር ፖታክስ ምንድነው ብዙ ሰው ፖታክስ እሰማለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      ቦታክስ የሚወጋ መርፌ የተሸበሸበ ቆዳን የሚወጥር ግን መጥፎ ነው

  • @dinenaldesta
    @dinenaldesta 6 месяцев назад +1

    ከልብሽ ነው የምትሰሪው ተባረኪ!

  • @maserashaambaye6662
    @maserashaambaye6662 5 месяцев назад

    Thanks Elis

  • @hiwottube3395
    @hiwottube3395 6 месяцев назад

    Thanks Elis 🥰🥰

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 6 месяцев назад

    ኤልሲዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @haset255
    @haset255 5 месяцев назад

    በርቺ የኔ ቆንጆ መልካም ነገር ነው

  • @manitoyib7433
    @manitoyib7433 6 месяцев назад

    Your skin can tell us thank you for sharing

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      My pleasure 😊 Thank you dear

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu 6 месяцев назад

    ተባረኪ እናመሰግናለን

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልስዬ እርግት ያልሽ ደርባባ እህት

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      በጣም አመሰግናለሁ

  • @fatumamohamed4230
    @fatumamohamed4230 6 месяцев назад

    Thank you Elsiy 😢❤❤❤

  • @kidusyohannes1444
    @kidusyohannes1444 6 месяцев назад

    ኤልሲ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ከአዲስአበባ ነኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @alemashaberra2538
    @alemashaberra2538 6 месяцев назад

    Hello Elisa thanks for your advice, I miss your first part do you cook or boil flakes seeds and do you use water to mix the ingredients? Can you please clarify that part..thanks again for all that you do. God bless you.

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад +1

      I just boiled with the water.

  • @martha.martha.eysus.tnsayi2447
    @martha.martha.eysus.tnsayi2447 6 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልሳ ሁሉ መልክም ነው በርቺ ተባረኪ አመሰግናለሁ !

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 6 месяцев назад

    Elsa amsegnalhu tebareki

  • @user-fr6qc4to5d
    @user-fr6qc4to5d 6 месяцев назад

    Akezekzen ketekemn lemn enamokewalen bezhi agatam otes totato juce ' mari le madiyat lewut alehuna amesgnshalehu🙏🙏

  • @genetgezaheng6942
    @genetgezaheng6942 6 месяцев назад

    ኤልሲ እናመግናለን በርቺ የኔ ውድ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      ገንዬ የኔ ቆንጆ

  • @hannagetachew9024
    @hannagetachew9024 6 месяцев назад

    Elsiye tebareki

  • @AbbiAbbi-fh1ws
    @AbbiAbbi-fh1ws 6 месяцев назад

    Tnx❤❤❤

  • @yonastilahun1813
    @yonastilahun1813 6 месяцев назад

    አናመሰግናለን

  • @SaraMetku
    @SaraMetku 5 месяцев назад

    Tebareki elesiya

  • @debreworkafeworki6778
    @debreworkafeworki6778 6 месяцев назад

    Thank you for sharing . ❤❤

  • @trhasdebesay9744
    @trhasdebesay9744 6 месяцев назад

    አልስየ ትህትናሽ ደስ ይላል❤ አንየ አደምየ 30 ነው ፈትየ ግን የ 38 ነው የሚመስለው አና አባክሽ አርዲን አምሓርና ብዝህ አይደለሁም ይቅርታ😢 ግን ሁለም አክታተልሽ አለሁ❤❤❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 5 месяцев назад

    እኛም እንወድሻለን ስንቱ በርቺልኝ 👌👍❤🙏

  • @hanastube4716
    @hanastube4716 6 месяцев назад

    Enamesgnalen elsaye❤🎉❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 6 месяцев назад

    Thanks for your help and support ❤ Alsey

  • @makw5069
    @makw5069 6 месяцев назад

    Thank you for sharing.

  • @alonaduro
    @alonaduro 6 месяцев назад

    Thank you for your sharing this video ❤❤❤

  • @tsehaywaterowatero1186
    @tsehaywaterowatero1186 6 месяцев назад

    Thank you so much

  • @helenmeckale3357
    @helenmeckale3357 6 месяцев назад

    thankyuo ❤❤❤❤Elesa

  • @emano5974
    @emano5974 6 месяцев назад

    ኤልስየ ተባረኪልኝ የኔቅን በርችልን. ግን ግሪን ቲን የሻይው አደል በድቄቱ ከለለን ሊፕቶን ከሆነ እንደት እንዝጠቀመው!?????

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      ምን እንዳረኩት እይው

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 6 месяцев назад

    ኤልስዬ እንካን ደህና መጣሽ እምክረዋለው❤❤በርቺ

  • @SelmonTesfa
    @SelmonTesfa 6 месяцев назад

    እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እንዴት እንደምወድሽ

  • @ZulfaMohammed-qp5ii
    @ZulfaMohammed-qp5ii 5 месяцев назад

    Enamsgenalen Else!

  • @amefke2069
    @amefke2069 6 месяцев назад

    እሺ የኔ ማር

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 6 месяцев назад

    ኤልስዬ የጉሎ ዘይት ለፊት ጥሩነሽ ቆሻሻም ያወጣል ብለዉ ኦርጅናሉ አምጥተዉልኝ ነበረ ለማድያት ችግር አለዉ? ልጠቀመዉ ወይስ ልተወዉ ኤልሲ

  • @zinashayele5057
    @zinashayele5057 6 месяцев назад +1

    ኤልሲ የፀጉሩ ቫታሚን ነው ወይስ ሌላ ነው እባክሽ ቴክስት አርገመሊኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      የትኛው አልገባኝም

  • @MasMas-ku5lh
    @MasMas-ku5lh 6 месяцев назад

    Thank you

  • @AklileMedihin
    @AklileMedihin 5 месяцев назад +1

    ግሪን ሲ ምንድነው የሚቀመሙትን ቅመሞች ስም ዘርዝሪልን

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 6 месяцев назад

    Thank you Elsie 🌷
    I will try this ❤😂

  • @AzebMesfin-ki2uh
    @AzebMesfin-ki2uh 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ፣ኤሌሥዬ፣

    • @AzebMesfin-ki2uh
      @AzebMesfin-ki2uh 6 месяцев назад

      ኤሥዬ፣በጣም፣ጨዋ፣ነሽ፣ጎበዝ

    • @AzebMesfin-ki2uh
      @AzebMesfin-ki2uh 6 месяцев назад

      ኤሥዬ፣በጣም፣ጨዋ፣ነሽ፣ጎበዝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      አመሰግናለሁ

    • @fritadegu2938
      @fritadegu2938 6 месяцев назад

      ኤልሲ በሳሙና ባንታጠብሰ

  • @Liye137
    @Liye137 6 месяцев назад

    ኤልሲዬ የኔ ልዪ እኮነሽ በርቺልኝ

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 6 месяцев назад

    እግዚያብሔር፣ይስጥልን፣እግዚያብሔርያክብርልን፣እድሜ፣ጤናውን፣ያድልልን፣እውቀቱ፣ይጨምርልሽ

  • @BirtukanTeshome-f6n
    @BirtukanTeshome-f6n 6 месяцев назад

    ኤልሲ ምርጥ ሰው እኔ በቅርብ ነው ያየውሽ ግን በቃ ደስስስስ ትያለሽ

  • @NanaNana-jx9vk
    @NanaNana-jx9vk 6 месяцев назад

    ዋው❤❤❤❤❤ተባረኪ

  • @romankedane8543
    @romankedane8543 6 месяцев назад +5

    ጥቅል ጎመኑ ምን ላይ ደረሰ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  6 месяцев назад

      ኮመንቱን ጊቢና መልሱ አለ

    • @Ethio-film
      @Ethio-film 6 месяцев назад +2

      እኔ ጨጓራዬን አመመኝ አልተስማማኝም

    • @heleneshetu2545
      @heleneshetu2545 6 месяцев назад +2

      የጎመኑ ነገር የተጠቀመበት ሰው እስኪነግረኝ በመጠበቅ ላይ ነበርኩ ግን እስካሁን መልስ አላገኘሁም

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 6 месяцев назад

      እንደው ገንዘብ ለመሸቀል ያሌለ ወሬ ማፈሪያ

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 6 месяцев назад

    Eshi else etekmwalwe enamsgnalne selmtabrtachgne sis❤❤❤❤

  • @goldencell6444
    @goldencell6444 6 месяцев назад

    Thank.u

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 6 месяцев назад

    ኤልሲ በጣም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ ቅጠሉ እንዴት እንደሚገኝ አላውቅም ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ ካገኛችሁ እባካችሁ ንገሩኝ ::

  • @BiseratTadesse
    @BiseratTadesse 6 месяцев назад +1

    ግሪንቲ ማለት አረንጓዴ ሻይ ቅጠል ነው እኮ ሱፐርማርኬት ጠይቁ

  • @mahigebre4025
    @mahigebre4025 6 месяцев назад

    Else konjo betam nw mamisgnwo
    ftachne betam lweti alwo

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 6 месяцев назад

    ኤልስየ ቅባቱ በኪንን ሳይሖን በፈሳሹ ነው ያለኝና ምን ያሕል ማንኪያ ልጠቀም ግማሽ ወይም እንድ ማንኪያ ያለኝ ፈሳሹ ስለሖነ እሕቴ

  • @mulugetaasfa4726
    @mulugetaasfa4726 6 месяцев назад

    Yanewed emamlak tetibkeshe enamsgnaln Yane enat ❤❤❤❤❤

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 месяцев назад

    Welcome Elsye

  • @nishannishan5659
    @nishannishan5659 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ኤልሲ ግን ሰን እስክሪኑ ሱሙን ፃፌልኝ እባክሽ?

  • @qasaaminaamina7475
    @qasaaminaamina7475 6 месяцев назад

    elsi woude selamichi yibza ❤❤❤❤