@tiktokvideo-yq8ty dawit be rukot chefrohale ,gin ye orthodox abatochi shumaglehoch silehonu le eyesus machefer mazilal aychlum?? ye orthodox abatochi be kemis must tedebko le eyesus bota aysetum ,geta hoye ke taote amliko ke debter digimt ye nebse abat matat ke chelema hiywote silawotelgni amsaginalow
ወንድሜ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ 🙏🏼 በተረፈ ተዋት ይቺን ና አትርሱኝ ባይ መናፍቃኖችን ወደዛ ንቆ ተፍቶ መርሳት ነው ይልቅ ስራ መሰራት ያለበት እኛው ቤተክርስቲያን ላለን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነው ቤተክርስቲያንን ሃይማኖታችንን እያስደፈርናት ያለነው እንጂ መናፍቃን እንደሆነ የሚያቀረሹት እናት ቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ ነው ይሄ ሁሉ የኛ ድክመት ነው
አይ ልካቸው ሊነገራቸው ይገባል አበዙ በጣም ስትዘል ትኖርና አዳሜ እዚ እየመጡ ያቀረሻሉ
አይምሰልሸ እህቴ እንደዚህ ጥቂት የሚታወቁ ሰዎች እየወጡ በዘባረቁ ቁጥር ልክ እነሱን የቤተክርስቲያን ውሀልክ አድርገው በመመልከት የሚስቱ ያልፀኑ ነብሳት የኖራሉ ። እናም እግር በግር እየተከታተሉ መግለጥ ያስፈልጋል ።
🎉🎉🎉❤❤❤
እህቴ እንኳን ከፍጡር ማምለክ ወደ እግዚአብሔርን ማምለክ ተሸጋገርሽ።እንኳን ደስ አለሽ።አምልጠሻል ።ጌታ ይመስገን።ለሌሎችም አርነት መውጣት ይሁንላቸው።
@@MedanBeimnetየሉተር ካልሲ አጣቢዎች አይደለንም:: ሂዲ የአኢዩን ሶፍት ብላ። እኛ ግን የተሰቀለውን የክርስቶስ ባርያዎች ነን::
የአለሙ ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴን ስለሰጠኸኝ አንተን የማመሰግንበት ቃል የለኝም።
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይባርክልን የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤❤
እግዝኣብሔር ኣምላክ የልቦናችን ዓይን ያብራልን መምህራችንፀጋዎ ያብዛልክ ዕድሜ ከ ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙇🙇🙇
🎉🎉❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዘመን ህን ሙሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ርቱህ አንደበትህን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን፥በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ብፁዕ አባታችን በረከታቸው ይደርብን በጣም የሚያሳዝኑ ትልቅ አባት ናቸው ❤❤ ይቺን መናፍቅ ተዋት ተረስታለች አስታውሱኝ አለች
ብጹዕ አቡነ እንድርያስ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ደጋግ አባቶቻችንን ደጋግ መምህሮቻችንን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በአገልግሎት ዘመናችሁን በጤና ይባርክልኝ አሜን አሜን አሜን
አኛ ኦረቶዶክሳዊያን እየሱስ ሲባል አንናደድም ግን እየሱስ ብለአው በሰሙ በያዳራአሹ በሰሙ ሲነግዶ ማይመጥነአውን ክብር ሲስጦእተ አንናደዳለአን ለምሳሌ እየሱስ አምላአክ ፈራአጅ ገአዥ ንገሰ እንጂ አማላአጅ ከይደለም❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን በዚህ አጋጣሚ የዘጠናዎቹ ልጆች የኃይማኖት ፅናት የሆነንን ታላቁን መምህር ዲያቆን ዘላለም ወንድሙን አመስግንልን በእውነት በዚያ ጊዜ ብዙሀኑ ኦርቶዶክሳዊ ወጣት በነ በጋሻው የተሀድሶ ምንፍቅና እንዳንወሰድ ያደረገን የሱ ንፁህ ወንጌል ነውና በዘጠናዎቹ ልጆች ስም ላመሰግነው እወዳለሁ መምህር ከኔ ይልቅ አንተ ስለአገልግሎቱ ታውቃለህና አመስግንልን🙏🙏🙏❤
እውነት ነው በትክክል ምሥጋና ይገባዋል ተቀብያለሁ
ኦርቶዶክስ መታደል እንጂ ስጦታ አይደለም ኦርቶዶክስ ሆኖ መፈጠር እንዲት መታደል ነው እንደ የተሰጠን ሀይማኖት አይደለም
Ke Haymanote eyesus yibeltele .ye orthodoxsawin mind hule orthodox mahon now ,eyesusin orthodox layitachu iyu please
🎉🎉🎉❤❤❤
@@KevinnashNashKevin እሷ እኮ ጴንጤ የአብይ ሜስት ጓደኛዋ ነች የከፈተችው ጅርጅት ሀይማኖቷን ሽጣ ፣ ቀይራ ምንም እንዳይሉ አርቲስቶች አፍ መዝጌ ብልፅግና በጥቅማጥቅም እየተታለሁ ፣ ነው እኛ ኦርቶዶክስ በጥቅም ፣ እየሱስን የምታገኝው በኛ ኦርቶዶክስ ውስጥ ብቻ ነው ይሄንንም አለም ያወቀው ነው በጥቅማጥቅም የምንቀይረው አይደለም
@@KevinnashNashKevin መቸውኖም እየሱስን መቸውኑም አታገኘውም እውነት እልሻለው ሂዶ በጨፈረ ብጭሆት የሚገኝ እየሱስ የለም
@tiktokvideo-yq8ty dawit be rukot chefrohale ,gin ye orthodox abatochi shumaglehoch silehonu le eyesus machefer mazilal aychlum?? ye orthodox abatochi be kemis must tedebko le eyesus bota aysetum ,geta hoye ke taote amliko ke debter digimt ye nebse abat matat ke chelema hiywote silawotelgni amsaginalow
ወንድሜ ይች ሲት ስለተረሳች አስታውሱኝ ለማለት ነው። ይራስዋንም ሃይማኖት ጠንቅቃ የምታውቅ አይደለችም እግዚአብሒር ይገስፃት።
tikikel ❤
🎉🎉🎉❤❤
ኦርቶዶክስ መምህራን አስተምራት እንጂ አትውቀሷት
@@HenokHenok-cj5bp የራስዋን በደንብ በተማረች፡ ሚዲያ ላይ ለመታየት የኦርቶዶክስን ስም ማንሳት እየተለመደ ነው እናንተ ቤት።
አንዳንዴ አጀንዳ መፍጠር ትወዳለች:: ይቺን እና የመሳሰሉትን ?ድሮስ የትኞው እምነትዋ ነው?
ጥሩ ነው እንደዚህ እየተከታተላችሁ መልስ መስጠት ያስፈልጋል ተባረኩልን
እድሜና ጤንነት አብዝቶ አብዝቶ እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን
❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዋት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤🎉መምህር ልቦና ይስጣት ይልቅስ ነይ ወደቤትሺ ሉተር ራ ሺትቤት ቁጭ ብሎ በፃፈዉ ተረት አትኑሪ እታችን ክርስቶስ አሁንም ይወድሻል
😂😂😂😂😂 በትክክል ይቺ ደግሞ ከየታባታ ነው የመጣችው ጉድ እኮ ነው ምድር ድፍን ጭንቅላት ሁላ ተነሰቶ አፋን ኦርቶዶክሰ ላይ የሚከፍተው እናቱ አፍሸን አትክፍቺ ድሰት አፍ ነሸ ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው❤❤❤❤
የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🏾
1 ኛ ዮ.መ 2:19 ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።
ተባረክ ጨዋው ልጃችን። አነጋገርህ እጅግ መልካምና እውነት ነው። ማስተዋል ላለው ሁሉም በነፍሱ ተጠያቃ ነው።
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ወንድሜ ተባረክ ከዚህ በላይ ..ይሄ የአንተ መልስ ለሷ መመለሻ ቢሆናት መልካም ነበረ እግዚያብሔር ልቦናዋን ይክፈትላት
THANK YOU SO MUCH THIS IS GOOD ANSWER 🙏
አኔ ምለው ኘሮቴስታንቶች ለምንድነው ስለራሳቸው ሀይማኖት የማይጨነቁት የማያስተከካክሉቱ በነሱ መድረክ ጭፈራና አላግባብ የሆነ ድርጊት ሲደረግ እሱ አያስጨንቃቸውም ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማናት ጥንቅቅ ያለች ነች እግዚአብሔር ይመስገን
🎉🎉🎉❤❤❤በትክክልልልልልል
@Endale, ስለራሳቸው ትተው አይናቸው ኦርቶዶክ ላይ የሆነው እኮ ግልፅ ነው🤔 የማሳት ወደ መጥፎ መንገድ ለመውሰድና የአውሬው ባሪያ ለማድረግ ነው:: እውነት ለማዳን ቢሆን ሙስሊሞች ላይም መረባረብ ይችሉ ነበር እዛ ግን ድርሽ አይሉም:: ውጊያው የመንፈስ ነው ወዳጄ 🤷♂️
Menkef bcha new emiyawkut domo seytan mnkef bcha mekraker bcha adel srsw enesu wedow adelem egziabihier yeayne lbonachow ygletlachew mnm aybalm
ቅዳሴን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ውብ አምልኮ ቅዳሴ ነው በእውነት አልገባኝም ብሎ አባቶችን መጠየቅ ቤተክርስቲያን መልስ አላት❤
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ማስተዋልን ልቦና ይስጠን❤
እኔ በእርግጠኝነት መናገር እችላለሁ ይህቺ ሴት ሰንበት ትምህርት ቤት ደርሳም አታውቅም!!!
ቅለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
ወንድማችን ጣና ይስጥልኝ እኔ ኤርትራ ዊ ነው የኢትዮ ታዋቂ ከሆኑ ወደ ቤንጤ ከገባች ሁሉ ሰው ይገባል እያሉ ነው ኦርቶዶክስ እግዛአብሄር ይጠብቃት አሜን
እስከመጨረሻ የሚፀና ምንኛ የታደለ ነው አቤቱ እስከመጨረሻው በቤትህ እንድፀና አድርግኝ
🎉🎉🎉❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አንድ ግለሰብ ወይም አርቲስት ወይ ታዋቂ ሰዎች ከዚህ ቤተእምነት ለቆ ሲሄዱ ቤተክርስትያንዋ የሚጎድልባት የለም ያሳዝናል እሷ በመጀመሪያ ማንነታቸው አናቅም ለምን አላማ እንደሚቀያይሩ እግዝአብሄር ይወቀው
ተባረክ ወንድሜ በርታ
መትየት ስለ ምፈልጉ ነው ሚድያ ላይ የምወጡት አንዳንዴ ምላሽ ባይሰጣቻው እላለው
በትክክል አስረድተሀታል መምህራችን ልቦና ይስጣቸው
እውነትነው❤❤❤❤❤❤
መምህር ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን , ዘንድሮ አገራችን የእብዶች መጠራቀሚያ ሆናለች
እመቤቴ ማርያም ከልጃ ታማልድሽ ሌላ ምንም አልልም
ማስቀደስ መፆም ይጠይቃል እነሆድአምላኩ በለሊት እየተበላ እንዴት ስለቅዳሴ ማወቅ ይቻላል ከርስ ሞልቶ መጋዘን ውስጥ መጮህ ቀላል ነው ግን ኦርቶዶክስ ስርዓቷ ከባድ ነው ጴንጤ ለመሆን ኦርቶዶክስን ማጥላላት አያስፈልግም
መምህር ብዝዎቻችን ቤተሰባቻችንሰለሆኑ እጂ ተምረን ለማወቅ ቦታ የለንም እስኪ ሰንበት ትምህርት ቤት መሰረታዊ የቤተክርሰቲያን አስተምሮ መማር አለብን
Kale hiwetin yasemalin bedme betena ytebikilin yagelgilot zemenihin ybarkilin dyakon girm
የሚገርመው ኦርቶድክስን ሳያቁ የሚወቅሱ አያቋትም እየሱስን በቅዳሴው ሙሉ የሚነገረውን ሳያስተውሉ ስለ እየሱስ ሲነገር ይናደዳሉ የሚሉን በጣም የወረደና አለማስተዋላቸውን ሲነግሩን ይገርመኛል
❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልነ
egziabhar yimesgen lememhirachen kale hiyweten yasemalen .esuwa bemejemeriya meche asqedsa taqna naw
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ወንድማችን ። እኔ ግን ምንም አልገባኝ ያለው፣የትኛው ኦርቶዶክሳዊ ነው እየሱስ ክርስቶስ ሲባል፣የሚናደደው ፣ቅር የሚለው ????? እኛ ኦርቶዶክሳዊያን የምናመልከው፣ የአማልክት አምላክ፣የጌቶች ጌታ፣ የንጉሶች ንጉስ የሆነውን እየሱስ ክርስቶስን እናመልካለን።እኔ ያልገባኝ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሃይማኖቴን ቀይሬለው ካልተባለ አይሆንም እንዴ ????
ታዋቅና አዋቅ ይለያያል ግን ሁሉ ያወቁ ይመስላቸዋል
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
ቋንቋ ነው መማር ነው ማውራት ችሎታ አይደለም
ቃለሂወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!
Ammeen qalahiwotn yaseman memerachin 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Amen Amen Amen 🙏
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
Ewy wendeme edemena tenan yesetelen 🙏 yeagelegelot zemenek hulu yetebarek yehun 🤲❤️❤️❤️ Egziabher Amelak yekeber yemesegen 🙏 enkun yegna honachehu 🙏❤️❤️❤️
እግዛቢሔር ይባርክህ ወንድሜ
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ❤
+++❤❤❤le yetinayet bemejemeriya enideset demom enat nesh lik enidenat Akemametishin Asitekakiy ❤❤❤+++ Set hugn +++ enideset tekemitesh kale EGIZEABIHER LEmetechet bike +++❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይቺ ሴት ተረስታ ነበር በምን ልታወስ ብላ ነው ሀይማኖታችንን ለኛ ለገባን ትተውልን አርፋ ትቀመጥ
Kalehiwet yasemalin amilaku betenana beselam yanurilini
የማያውቁ እንደበግ የሜነዱ በጎችእኮናቸው የኢትዮጵያ አርቴስቶች
🎉🎉❤በትክክል
Thank u bro
የክርስቶስ ሰላም ከእናተጋ ይወን ከእኛም ጋር ይወን አሜን ግን አንድ ቀን ፈለፊት ለአሰተኛ ነብያት ቁጭ ብላቹ መልስ የምትሰጡበት ቀን እናፍቃለው
Kale hiwot yasemalm❤
እውነት ለመናገር እኛ ኦርቶዶክሳውያን "ኢየሱስ" ሲባል ፈፅሞ አይከፋንም ከፍቶንም አናውቅም:: ይልቁንም ጌታችን አምላካችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብለን በክብር የምንጠራ; ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ብለን የምናምን; ከሶስቱ አካል አንዱ እግዚአብሔር ወልድ ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ ሞታችንን በሞቱ የሻረልን ብለን የምናምን በስላሴ አንድነት ሶስትነት የምናምን ነን:: እግዚአብሔር ይመስገን:: በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ዘላለማዊት ቤተክርስቲያን ስለሆነች ማንም ቢንጫጫ ማንም ቢመጣ ማንም ቢሄድ እንጎድላለን እንጂ አትጎድልም:: እንደምትሰራው ድራማ ቲያትር መሰለቻት እንዴ ቤተክርስቲያን::
እራሷን የማታውቅ አንዲት ሴት አጀዳ መሆን አትችልም ምክንያቱም የሜያስተምር ነገር የላትም
❤❤❤❤❤❤ Endeenante ayntochun yabezalen 🙏❤️❤️❤️❤️❤️
Kale hiwet yasemaln
👉ተወደደም ተጠላ ክርስትና አንድ ነው! ጥምቀትም አንድ ነው :: 44 ሺ አይደለም:: በሌጣው እንደ ኢአማኒያን ኢየሱስ ወይም የሱስ እያልን አናብጠለጥልም:: መለየት አለብን! የተለየን ነን !
❤❤❤
መምሕር አንድ የሚገርመኝ ነገር አለ ሰው ሁሉ በእግዚአብሔር ዘንድ እኩል ነው በተለየ መልኩ ለፕሮፌሰሩ ለመሐይሙ አይለይም ስለዚህ ታዋቂ አዋቂ የሚባል የለም
እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ ወንድማችን
እኛ ምን አገባን ምንስ አትሆንም የኛ ጉዳይ አይደለም አይደለም ጴንጤ ገደል አትገባም የጎደለ ነገር አለ ጭር ሲል አልወድም ጥርግ በይ
ድሮም መናፍቅ ጰንጤናት እግዚአብሔር ይገፅታት
እውነት ነው ቅዳሴ በአብዛኛው ምስጋና እንጂ የክርስቶስ ሞት እየታሰበ የሚለቀስበት አይደለም በተለይ እለት ከእለት
Ay chnklat😅Mnew kalaweran alachu gn
Abet ewket 😂
አዉቀሽ ሞተሻል ቅዳሴ ሙሉዉን ስለ ሞቱና ትንሳኤዉ ነዉ መሀይም ስለሆንሽ አይገባሽም
እረ እወቁ 🥹🥹🥹🥹እንደዚህ በድፍረት ከመናገር
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በመጀሪያ መናፍቃን የሚጠሩት እየሱስ አሳይ መሲሁን ነው🤔 እሱን ደግሞ እኛ እንቀጠቅጠዋለን እንጂ እንደነሱ መንገድ አንጠርግለትም:: ሲቀጥል እኛ የምናመልከው ሁሌም የምንጠራው እውነተኛውን የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድኃኒታችን እየሱሰ ክርስቶስን ነው☝️ አንድም መናፍቅ በሙሉ ስሙ አይጠራውም ክርስቶስን ዝም ብለው በየሱስ ይላሉ እንጂ እስከ ጠይቋቸው አይጠሩትም በሙሉ ስሙ ትልቁ ፈተናቸው ነው🤔 እላለው አፌን ሞልቼ ሀሰተኛውን ነው የሚጠሩት የሚያመልኩት 😡
እኛ ማንም መጣ ሄደ አይገርምም
Kal hewt Yasmin amne
ወንድሞች እህቶቼ አዲሰ ነገር አይደለም ሰው በድህነቱ ፈጣሪሪውን እምነቱን ይወዳል ልክ ገንዘብና ንብርት ሲኖርው ፈጣሪውን እምነቱን ይከዳል ምክኒያቱም ሲሞላልህ ፈጣሪህን እንድትጠራጠርና ጥያቄ ባይምሮህ ይመላለሳል ገንዘብ አለኃ ከሌለህ ግን እንዲሞላልህ ትቧጥጣለህ ባጭሩ ሌላው አለምላይ አብታሞች ፈጣሪያችውን እርሰተው በማእበል በጎርፈ በሰደድ 🔥ይሰቃያሉ ክድዋላ የዝቺም አርቲሰት በጣም ምርጥ ነበርች በእምነቶ አባቾች እግርሰር ተጠግታ ብጠይቅ መልሰ ነበራት ሚዲያላይ ወጣች የክህድት ታርጌት ውስጥ ገባች ነገ ድግሞ አዳራሸ ውሰጥ ገብታ ሰትዘል እናያታለን ከቀልቦ ሰትመለስ በይቅርታ እናገኛታለን አራት ነጥብ።
ቃ ለ ህይወት ያሰማህ በርታልን አሜን
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን አትርሱን በኦርቶዶክሳውያን ስም ካልነገድን ይሚሉ መናፍቃን እና ሙስሊሞችም አሉ ስለዚህ አይደንቀንም እንርሱ ገበያ ካጡ ሮጠው በኦርቶዶክስ ላይ ነው ይሚቀመጡት አቦ መናፍቅ ከሆናችሁ እራሳችሁን ቻሉ ስለ መጻሕፍ ቅዱስ ሳታውቁ አትጨማለቁብን ክብርና ምስጋና ለጌታችን መድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይግባውና ወር በገባ በስድስት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መልክአውን እናነባልን ስለዚህ አፍቺውን ዝጉ
ይቺ ሴት ሁልግዜ አቴንሽን የምትፈልግ ሁልግዜ እዩኝ እዩኝ የምትል ሁልግዜ ህዝብ ስለሱዋ እንዱያወራ የምትፈልግ ናት አሁን ደግሞ ምን ፈጥሬ ልታይ ብላ ነው ጋዜጠኛ እየጠራች እዩልኝ የምትል ጉራ የተላበስች ሴት ናት አሁን እኛ ብዙ ሀሳብ አለብን አንችን ማን ይከተላል
ስጀመር እግሯን ሰቅላ ነው ስለ ክርስቶስ ምታወራው ድርዬ የፈለገችበት ትድረስ ማን ናት??ምንድናት???
ያምሻል ማለት ነው አላዋቂ ሰው አዋቂ ነኝ ካለ አስቸጋሪ ነው
Memhrachen kalehiwot yasemalen ❤❤❤❤❤
እንኳን እስዋ ሳጥናኤልም ከነነገዱ አምላኩን ክደዋል የመጣው ነገር የለም እራሱ ተጎዳ እንጂ፣ እስዋ ሊታዘንላት ይገባል
የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች ውጪ ኢትዮጵያ ውስጥ ግዕዙን ምን ያህል ገብቶትነው ተሰጦ የሚመልሰው? በውጭ አገር በተለይ አሜሪካ ያሉት ቤተክርስቲያኖች በግዕዝ፣በአማርና በእንግሊዘኛ በስክሪን ቦርድ ላይ ስለሚፃፍ ብዙ ሰው ገብቶት ተሰጦም ይመልሳል
መማር ነዋ
ቤተክርስቲያን አላስተምርም አላለች የቤተሰቦቻችንን እና የራሳችንን ድክመት በቤተክርስቲያን ማሳበብ አይቻልም!!!
የስንበት ተመሩዎች እኮ ቤ.ክ ሄደው ተምረው ነው ቤትሽ መቶ ያስርሽ
በስክሪን ከተጻፈለት ጽኡፉን ለማንበብ ስለሚያተኩር በትኩረት ቅዳሴውን አያስቀድስም መፍትሔ ው ግዕዙን መማርነው
ውይ ስትፈላስፍ አሳቀችኝ 😂😂😂
EIGZIHABHAR yetebkachu
ወንድሜ ይህቺ በገዛ ፈቃዷ የልሳንን ዛር ፈርማ የተቀበለች ብር ፈልጋ ብር ብላ እየጠፋች የምታጠፋ አረማዊ ሰንሰለት ነች። ይቅርታው ሰፊ ነውና ልዑል እግዚአብሔር ማስተዋልን ሰጥቶ አይነ ብርሃኗን ይክፈትላት። ብር ብሎ ከመጥፋት ይታደጋት።
ንግግሯንመጀመሪ
ወንድሜ እውነት እካ ነው ተዋህዶ እምነት እኮ የምትጠራው መድህናለም ክርስቶስ ብላ ነው የእየሱስ የሚል ስም እካ የግሪክ
ገደል ትግባ እኛ ምምን አገባን ለምን ገደል አትገባም ኦሠቶዶክስ እኮ በገነዘብ የሚገዛ አይደለም
ታዲያ እኛ ምን አገባን ምንስ ናት!
ያው አለማዊው ወሬ ካልገባበት ተመልካች አናገኝም እያላችሁ
ለምንድን ነው እያንዳንዱን ማነቱን እንኳን ማወቁ የማያስፈልገንን ግለሰብ መንፈሳዊ መልክቶች በሚተላለፉባቸው ሚዲያዎች ማስታወቂያ የምትሰሩላቸው?
Ewent neaw Eyesus sibal lemen ega orthodox endenegtalen Eny orthodox neg bfesum bhymanoty Alderaderm B EYESUES SEME sel seaw yedengtal lemen yeny Amlaky fetary neaw tady beteraw abatyen lemen seaw yedngtal lepiyenty becha yestew manew .
እግዝአብሄር ይቅር ይበለን አገር የጋራ ነው እምነት የግል ነው ይባላል ለዘመናት በአንድ እምነት ይቆዩና ግዜ ያመጣው ደግሞ እንደልብስ ሲቀይሩ ሲቀያይሩ ከአንዱ ወደ አንዱ ሀይማኖት ይሄዳሉ እኔ ጥያቄ ያለኝ የነበሩበት እግዝአብሄር የለበትም ወይ እየሱስ ማለት መጽሐፍ ቅዱስ ያለነው አሁን እምነት ንግድ ሆነዋል የነበሩበት መሳደብ ማቃለል የውርደት ውርደት ነው ማንም እምነት የሌላ እምነት በማክበር ነው መኖር ያለባቸው ስለተሳደቡ በሌላኛው እምነት ተቀባይነት ለማግኘት መቅለል የተዋረዱ ናቸው የነበሩበት ቤተእምነት ማቃለል ዕውቀት ማነስ ነው
እውነት ብለኸል ፤ 1) ታዋቂ ከኾኑ 2/ትንሽ ጊዜ እውጭ የቆየ ፣ ሁሉም እንደሚያውቅ ያስመስላል (ይመስለዋል) ብዙዎቻችንም እንደ እውነት እንወስዳለን፤ግን ፈጽሞ ስህተት ነው ፤ እንዲያውም በተለይ በእምነት ጉዳይ በተቃራኒው ነው። ከዓለም ሁኔታ ጋር ይደበላልቃሉ ፣ ያቃልላሉ። ከዚህም እውቀት መሳሳት እና መደበላለቅ የተነሳም ይስታሉ።
ኢየሱስ የተባለው ሁሉ እውነት ይመስላቸዋል ፤ ሃሰተኛ እንዳለ አያውቁም። ኦርቶዶክስ እና ፕሮቴስታንት ስለአንድ ኢየሱስ አይደለም የሚናገሩት እና አለመደሰታቸውም ከዚህ አንፃር ነው ፤ መጽሐፍ "አነጋገርህ ይልጥኸል "እንዳለ!
አሪትስ ሞሆኖ ይታወቃል ምነው አለው አለው አለች ወይጉድ
እችን የማትረባ ሴት መተው ነው ቦታ አለመስጠት ነው።
Edme na tena ystlgn