🔴ጉድ ‼️ሲኦል እንዳልገባ ጸልዩልኝ የቤተ መንግስቱ ጉድ ወጣ ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ቸርች ውስጥ ተገኘ አርቲስቷ ሀይማኖቷን ቀየረች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 31

  • @abge5258
    @abge5258 8 дней назад +1

    እጅግ በጣም ልክ ነህ ቢኒያም ወንድማችህ የበቃ ትልቅ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው ታድሎ ይህን አለም ንቆት ወገኖችን ለመርዳት የቆሞ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተም ትልቅ አስተዋይ የልጅ አዋቂ ነህ ይህን ጥሩ ነገር ፈልገህ እያስተማርከን ነው

  • @HailuHabtu
    @HailuHabtu 6 дней назад +1

    እኛ ኦርቶዶክሳውያን ለምን ሃይማኖቱን ቀየረ ብለን መጠየቅ የለብንም።ብዙ ሠዎች ሊሳሳቱ ይችላሉ።መብታቸውም ነው።ቁም ነገሩ እራሳችንን ከክህደት መጠበቅ እና በእምነት መፅናት ብቻ ነው።ዳንኤል ክብረት የካደው ቤተመንግሥት የገባ እለት ነው!ነብስ ይማር እንበል።

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 6 дней назад

    ዘማሪዎቹ በጣም ደስ ይላሉ ዝማሬ መልአክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 5 дней назад

    HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YEHENEN WETAT YE MEKEDONEYA MESERACUNE EKEFE DEGEFE ARGO TELA KELELA HONO YEREDAWE YETEBEKEWE YEBAREKEWE YE ABREHAMU SELASE HULEME AYELEUTE YEMULULETE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏

  • @AtrsawYohannes-le3si
    @AtrsawYohannes-le3si 8 дней назад +3

    እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋልን ያድለን

  • @abge5258
    @abge5258 8 дней назад

    ፅዮን ማርያም ደርሳችህ ተባርካችህ ስትዘምሩ ይህ ትልቅ እድል ነው ተባርካቹሀል እንኳን ደስ አላችህ
    ወንድማችን የሰውን ነብስ ያጠፋ አይዴለም በክፋት በውስጡ ያሰበ እጥፍ ድርብ መልስ አለው እስከ 7 ዘሩ ዋጋ ይከፍልበታል የእግዚአብሔር ፍጡር ላይ እጅ ያነሳ ነገ ለሱ የማይመች ዋጋ ሚከፍልበት ቀን ይመጣል

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 2 дня назад

    በማስተዋል ዘመሩ ነዉ የሚለዉ ለማስተዋል መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ቃሉን መስረት አድርጋችሁ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክህ ዝምሩ አትጭምሩ ከቃሉ ተመለሱ ቤተ ክርስቲያን የተመስረትዉ በእየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ ነዉ ንስሐ ግባ በቃሉ መዝን ተቀበል ቃሉ ከሁሉም ለሁሉም መለኪያ ነዉ ዝና ክብር ታዋቂነት በሞት ያበቃል ያለህን ታዋቂነት ክብር ዝና ተውና ተመለሱ ሞት ሳይቀድምን

  • @verotube
    @verotube 8 дней назад +2

    እመቤቴ ትጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 8 дней назад

    ኤረ ጉድ ነዉ ዘንድሮ ምን ገባብን ዎገኖቸ ያብይ መልእክተኛ ሁሉም ከዱ

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 8 дней назад

    egzabhre ymarhewadmaui

  • @TigistGirma-sz6xr
    @TigistGirma-sz6xr 8 дней назад

    Enkan aderesachu abet desitilu wegenoche zemare melahikt tasemalin emebete titebikachu titebiken yamet sewe tibelen hulachininim etyopiyan hagerachinin titebikilin amen amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 7 дней назад

    ና ወደ ጌታታርፋለህ

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 7 дней назад

    ጰንጤ ሁን ታርፋለህ😊

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 5 дней назад

    ወንድሜ ሐ/ረ ሰ 4.12 የምንድንበት ሌላ መንገድየለም ወደሰማይ የወጠ ከሰማይወረድ እሱ ብቻነው።

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 8 дней назад +3

    ጌታ እየሱስን ተቀበል ከሲዖል የምታመልጠው በጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ይህም መለት

    • @demissiemitiku5424
      @demissiemitiku5424 7 дней назад +1

      ጌታን እንደ አዳኝ መቀበል ማለት ደግሞ በቅድሚያ
      A= Accept= ማለትም (ኢሣ 45:22; ሐዋ 4: 10, 12)
      B=Believe በጌታ እየሱስ ማመን ሲሆን (1ኛ ዮሐ 5:13; ዮሐ 20:31; ሐዋ 16: 31; ማቴ 28: 20)
      C=confess your sins (ኃጢዓትን መናዘዝን) ይጨምራል:: ማስረጃዎችም መዝሙር 32:5; 1ኛ ዮሐ 1:9; ዘለዋውያን 5:5) ማንበብና እነዚህን መተግበርና በእነዚህ ማዕቀፍ ሁሌጊዜ መኖር የመዳን መንገዶች ናቸው።

  • @abrehamuruts6891
    @abrehamuruts6891 5 дней назад

    ወንድሜ ጌታ ለአንተ በጣም ቅርብነው ስለዚ ጌታ እንዲ ይላል ሰው በልቡ አምኖ በአፉመስ ክሮ ይድናል ይላል ።

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 2 дня назад

    ህንፃ ስለሆንክ አንብቡ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ዳንኤል አታውሩ

  • @yayeshFente
    @yayeshFente 7 дней назад

    አል ዘመረም መፃፍ ለምስ መረቅ ነው |-|

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 8 дней назад +1

    አርቲስቷ መሆን የነበረበት በድሮ ሀይማኖታ ንሳሀ ገብታ ከፈጣሪዋ ጋር መኖር ነበረባት።።።

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 8 дней назад

    እእእልልልልልልልልልልልልል

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 8 дней назад

    እና ወዴት??

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 7 дней назад

    [መኖር ይባዋል] ያለዝህ በህዝብ ብርዉጦ ተዝናቶ የሚኖሩ በዝባዥች ደም መጣጮች,በሀገራችን,ተራብተዉ እየጨረሱን አሉ,,መሪያቸው,,ደሞ ሞትን
    ጓዱያረገ አህያ ነዉ,,,,

  • @Muna-w5d3b
    @Muna-w5d3b 8 дней назад

    If you don't won't go to hell believe in Jesus christ name because he is the way, truth, and life, There is No other way,

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv 2 дня назад

    ቤተክርስቲያን መስራች እየሱስ ክርስቶስ ነዉ የአራተኛዉ ክፍል ዘመን የሃይማኖት አባቶች አይደለም መንገድ እውነት ሕይወት ተቀበሉ ንስሐ ግቡ

  • @sabawyatt868
    @sabawyatt868 8 дней назад

    I think you are wrong about Daniel he didn't sing also judging is not yours only God will be the judge of this. Don't insult people . May God forgive you 🙏

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 8 дней назад

    Artistua haimanotuan alkeyerechem weshet atwra fekerte haymanotuam alkeyerchem atkededu

    • @abyotube
      @abyotube  8 дней назад

      Lemen mule video atyewem esume eko tengrache