አነጋጋሪው የመናፍቃን ወደ ተዋህዶ መመለስ እና የአርቲስቱዋ ድርጊት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ethiopian_orthodox_tewahedo
    #henok_haile
    #orthodoxmezmur
    #ድንቅልጆች
    #ፍኖተ_ፅድቅ
    #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ
    ⭕ብዙዋችን ያስደነገጠ የአርትስቱ ቃለ መጠየቅ ከመምህር ግርማ ወንድሙ ጋር የተፈጠርው | እኔ ምስክር ነኝ | #ethiopian_orthodox_tewahedo
    ethiopianmusic,abcsong,abagebrekidan,newmezmur,ethiopianmovie,Donkeytube,orthodox,mahiberekidusan,eotcmk,ethiopia,ebs,seifuonebs,ethiopianorthodoxmezmur,ethio360,anchormedia,henok_haile,ሄኖክኃይል,dallasdebremeheretstmichaeleotc,
    orthodoxmezmur,orthodoxsibket,orthodoxfilmamharic,orthodoxmezmurcollection,orthodoxmezmurabelmekbib,orthodoxmezmurclassical,orthodoxmezmurmirtnesh, orthodoxweddingsongs, #orthodoxmezmur,ethiopianmovie, ethiopiannews, ethiopialijoch, ethiopiannewstoday, ethiopianmovieold,መምህርምህረትአብአሰፋ, donkeytube, dinklejoch, ebstvspecial, seifushow,#quanquayeneshቋንቋዬነሽሚዲያ
    ethiopiandrama, kanatv, አደይ,አባገብረኪዳንግርማ, አዲስስብከት, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ,
    በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አቤልብርሀኑ, Abelbirhanuሰበርዜና, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር, Marcussamuelsson, ርዕሰሊቃውንትአባገብረኪዳን, ዲያቆንዮርዳኖስ, አዲስስብከትኦርቶዶክስተዋህዶ, አዲስየኦርቶዶክስስብከት መምህር_ዘበነ_ለማ,fetadaily
    ethiopian_orthodox_newpreaching, በመጋቤብሉይወሐዲስአባገገብረኪዳን, አባገብረኪዳን,
    አቤልብርሀኑ, Abelbirhanu, ethiopia,አዲስ, ዘጠነኛውሺ, ethiopiancommedy, newethiopianfilm, habeshatiktok, ebssundayspecial, መዝሙር ኢየሱስ artstvጦብያግጥምንበጃዝ, artstvworld, artstvdrama, artstvጦቢያ, artstvbehigamlak, artstvበህግአምላክ, artstvinterview, artstvእረኛዬ, artstvlive merejatv, merejatv360livetoday, #libonatubeልቦናቲዩብ
    ልቦናreactionvideo libonatubeabagebrekidan lotusibhat ሎቱስብሐት #mahibermediaማህበርሚዲያ ethio360, ethiopianmovie, ethioforum, ethiopianmusic2023,ethiopiannews,ethiopianmovie2023, ethio360media,mahibermediaማህበርሚዲያ derenews abagebrekidan orthodox ethiopia eotc ethiopianmovie ethio360 anchorethiopia ethioforum,ethioforumኢትዮፎረም,ethiopiandailynews ethiopiadaily,andnettubeአንድነትትዩብ Gollemtubeጎለምትዩብ,ከዋክብትሚዲያkewakbtmedia,fetadaily,andafta,fetadailynew,lotusibhatሎቱስብሐት,eotc quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ, quanquayenesh, quanquayeneshmedia, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያlive, quanquayeneshmediaቋንቋዬነሽሚዲያ new, quanquayenesh dingil, quanquayenesh media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ mezmur, quanquayenesh media live, quanquayenesh zemari, quanquayenesh mezmur bet yewerkzeng, yewerkwaga, yewerkwaga 2015, ye werket sera, ye werk kib, yewerkzeng7 mezmur orthodoxtigrigna, mezmurorthodox, mezmurorthodoxethiopian, mezmuredawit, mezmur
    ORTHODOXTUBE ethiopia orthodoxethiopian newslatest ethiopian newsethio forum ኢትዮ ፎረምabel birhanuየጥምቀት መዝሙሮች ስብስብየተመረጡ የጥምቀት መዝሙሮችye timket mezmurየገና መዝሙር orthodoxebs tvየገና መዝሙር ስብስብorthodox mezmurሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍmahtot tubemariam mezmurዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍseifu on ebsortodox mezmur new 2021 yilmabegashaw desalegn sibket mp3በጋሻው ደሳለኝ ስብከትmarsil tv worldwidejesus tvበጋሻው ደሳለኝ በፕሮቴስታንት መድረክorthodox mezmur amharicminew shewa tubeethiopian orthodox mezmurnew orthodox mezmurnonstop orthodox mezmurOrthodox mezmurየራማው ልዑል ገብርኤልye ramaw liul gebriel mezmur orthodox mezmurየራማው ልዑል ገብርኤል ተመላለስ መሃላችን ስምህን ጠርተን ና ስንልmezmur orthodox ethiopiaየቅዱስ ገብርኤል መዝሙርየቅዱስ ገብርኤል መዝሙር ስብስብየመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል መዝሙርአብስራ ገብርኤል ለማርያምሐዋሳ ገብርኤል live2011 ዓ.ም ሐዋሳ ገብርኤል ገዳምየገብርኤል መዝሙር ስብስብ
    ብዙወችን ያስለቀሰው የመንግስት አሳፋሪ ውሳኔ በ ኦርቶዶክስ ተማሪወች ላይ እና የቅ/ገብረኤል ተአምር

Комментарии •

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك Год назад +8

    ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለሺልን እህታችን
    የጠፉትን ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤❤

    • @bebinigist
      @bebinigist  Год назад

      Amen

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @HBh-w3g
    @HBh-w3g Год назад +3

    መልካም ትምህረት ነዉ ኣባትየ❤

  • @AshenafiDubale-s2f
    @AshenafiDubale-s2f День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EmebetKora
    @EmebetKora 2 месяца назад +2

    ወደውነተኛው መገድ ለመጓዝ እግዚያብሄር ያበርታን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤🎉

  • @TsionBiniyam
    @TsionBiniyam Месяц назад

    ተዋህዶ ሁሌም ከፍ ትበል !❤❤

  • @TigistWorku-dk1oq
    @TigistWorku-dk1oq Месяц назад +1

    በጌታ በእየሱስም ሀማይማኖትን ከመስበክ ይልቅ እየሱስን መስበክ ይሁንላችሁ

    • @zteshome75
      @zteshome75 Месяц назад

      በመጀመርያ ምታመልኪውር ሀሰተኛ ኢየሱስ ትተሽ እውነተኛውን ክርስቶስ እመኜ

  • @mesiyemekditube7240
    @mesiyemekditube7240 2 месяца назад +11

    አርቲስቶች ጴንጤ ይሆኑና ወደ ኢሉምናቲ ይቀየራሉ

    • @ElsabetOyicha
      @ElsabetOyicha Месяц назад

      Anihce dadabe naihshe

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 Месяц назад +1

      @ElsabetOyicha ሀቁ ነው የኔ ውድ ቢመርሽም ዋጪው እያየናቸው አደል እንዴ ጼንጤ ከተስፋፋ አደል ኢሉምናቲ የተስፋፋው

  • @ስደተኛዋ-21
    @ስደተኛዋ-21 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም ይመልሣቸው 🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Месяц назад +1

    ወንድም ገብረ መስቀልን እንኳን ተዋቸዉ ሁሌ እንደአሸማቀቁን ነዉ የእህተ ማሪያም አባት ብያቸዋለዉ

  • @TigestTayework
    @TigestTayework Месяц назад

    Zerfen helem yehonbehal keberhan wede chelema

  • @TensaidesalegnKasansh
    @TensaidesalegnKasansh Месяц назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የኞ አምላክ ግና ታአምር ያሳየናል እንደ ሀጢያታችን ብዛት ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት ኦርቶዶክሳዊ መሆን በውነቱ መመረጥ ነው እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል እእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል

  • @MuluneshAyichew
    @MuluneshAyichew 10 месяцев назад +5

    ከሃሳዊ መሲህ እራሳችንን እንጠብቅ

  • @ቃልኪዳን-ቀ7ጸ
    @ቃልኪዳን-ቀ7ጸ Месяц назад

    ቃለ-ህይወት ያሰማልኝ❤❤❤

  • @Ghhhg-ex8ff
    @Ghhhg-ex8ff Год назад +2

    ወድማችንበርታጡሩነገርእያቀረብክነውየኔውድጠካራሁንበሀይማኖትህ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏👏👏

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 2 месяца назад +4

    ፔንጢን ያጥፋልን ፈጣሪ ክፉ ቀን የመጣው እነሱ ከመጡ ወድህነው

    • @NahishFentabil
      @NahishFentabil 12 дней назад

      ይቅርታ ወንድሜ የአንተ እርግማን እኛን ያበዛናል እንጂ አያጠፋንም ለማንኛዉም እ/ር ይባርክህ፡

    • @BirtukanGetachew-e4d
      @BirtukanGetachew-e4d 12 дней назад

      @NahishFentabil ፔንጤ ነህ

  • @Gita-mf7yf
    @Gita-mf7yf Месяц назад

    Yesuus.yadinali.❤

  • @Noname-wm7vf
    @Noname-wm7vf 7 месяцев назад

    አሜን አማኑኤል ይመሥገን

  • @AlemneshAdane
    @AlemneshAdane Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የቀሩትንም ይመልስልን💚💛❤✅

  • @AbebechNoName
    @AbebechNoName 2 месяца назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemenayassefa8580
    @zemenayassefa8580 Месяц назад

    እናተ መቼነው ስለሰው መጥፎ ነገር ከማውራት ምናለ ስለጌታ ቃል ብታወሩ ደግሞ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትላላችሁ መጀመሪያ ራሳችሁን አርሙ

  • @AfeworkAcha
    @AfeworkAcha 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ይመስገን!!!

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Месяц назад +1

    ኢየሱስን አጋንንትን በአጋንት መንፈስ ታወጣለህ ብለው ከሰውት ነበር የዛን ግዜ የሐይማኖት ሰዎች አንድ ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ ያሉት ኩነኔ የለባቸውም ይለናል እናንተ ስለ ዘንዶ ስለ እባብ ደግሞ እያመሳሰላችሁ ስለ ኢሉሚናቲ ማውራት ደንባችሁ ነውና የእግዚአብሔር ማዳን በክርስቶስ ኢየሱስ ተገልጧልና ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ወንጌላዊ አማኝ ስለሆንክ ከእግዚአብሔር መንግሥት መገናኘኘት አንችልም
    አንተም ራስ ወንጌል አንብብ አታዳላ ወንጌል ለሁሉም እውነትን እንድንነጋገር ያደርገናልና እውነት የሆነውን ክርስቶስን ይዘህ አውራ
    ደግሞም እውነት አንፃራዊ አይደለም እውነትን ስታውቅ በእውነት መነገድ በትክክለኛ ሕይወት መኖር ያስችላልና
    ቤተክርስቲያን በሐዋሪያት መሠረት ላይ የተመሠረተች እንጂ ሌላ አይደለችም በእውቀት በእውነት ተናገር ዘግብህ ያንተን ስሜት ብቻ አታጉላው

  • @samerawitmengistu7077
    @samerawitmengistu7077 Месяц назад

    እልልል ለተመለሳቹ

  • @TemesgenAlemayehu-b7e
    @TemesgenAlemayehu-b7e Месяц назад

    ወዳጄ ሞኝ የሚጠቅም ቃል ሳትናገ ተረት እየተረትህ ውድ ጊዜህን እያባከንህ ነዉ ከሰዎችን ግለ ታሪክ የሚጠቅምህን ውሰድ ጉድለቱን ለራሱ ተውለት መመሪያሀህ መጽሐፍ ወቅዱስ ይሁን የነጠረ በቃሉን አጥና ከማባከን ታርፋለህ

  • @emabateTeklue
    @emabateTeklue 6 месяцев назад

    ፈጣሪከዚያውጠን

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144 Месяц назад +1

    ትክክለኛው መዳኛ ኢየሱስ እንጅ ኦርቶዶክስ አይደለም ከተረት ውጣ መዳን በኢየሱስ ነውድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።
    ሐዋርያት ሥራ 4:12

  • @Habitauhabitau27
    @Habitauhabitau27 Месяц назад

    አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 💚💚💚💚😍🥰🥰

  • @jibak8578
    @jibak8578 Месяц назад

    ኢየሱስ ሕይወት ነው ኦርቶዶክስ አይደለም ኢየሱስ ይሰበክ ቃሉ ይሰበክ እስት ለትውልድ የተቆራርጠ ነገር ኢያመጣችሁ ከመታወዛግቡ ሕዝቡን በእግዚአብሔር ቃል አንጹ ጌታ ልመጣ ቀኑ ደርሶአል

  • @zemaritNardosFekede-t4f
    @zemaritNardosFekede-t4f 2 месяца назад +1

    ኧረ ተክሌ ተመቸኸኝ😂😂😂😂 አዘልለኝ😂😂😂

  • @ቃልኪዳን-ቀ7ጸ
    @ቃልኪዳን-ቀ7ጸ Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @ARGASAH-c4l
    @ARGASAH-c4l Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SsSsa-ty1lf
    @SsSsa-ty1lf Месяц назад

    እውነት ነው

  • @BesufkadWorkneh
    @BesufkadWorkneh 8 месяцев назад

    Tnx

  • @Messy-zm9ym
    @Messy-zm9ym 2 месяца назад

    አደናነኝ❤❤❤❤

  • @janatjanat816
    @janatjanat816 Месяц назад

    Eililililililili eililililililili eililililililili eililililililili eililililililili eililililililili eililililililili eililililililili eililililililili 🤍 ♥️ ❤️ 🤍🤍🤍🤍💯💯💯💯

  • @Noname-wm7vf
    @Noname-wm7vf 7 месяцев назад

    ትክክልነው አባት❤

  • @Noname-wm7vf
    @Noname-wm7vf 7 месяцев назад

    ትክክልነው አባት

  • @MihiretMatiyos
    @MihiretMatiyos Месяц назад

    ግና ይመለሳሉ

  • @DawitMulugeta-tx1qw
    @DawitMulugeta-tx1qw Месяц назад

    eyesus enji haymanot siyadn ayten anawkm haymanotm bihon yale eyesus mnm new Geta mastewalun ystachu
    mnalbat zare lay komachu yefelegachutn btnagerum eyesus gn dagm wedezichu wede koshasha mdr bekbr endemimelesm atzegu
    eyesus yimetal

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 2 месяца назад

    ለኔ ብሎ አባት ሚልዬን ሠው ሠመአት ይሆናልም ብሎ ነበር!!!! በርግጥ እስካሁን 1.5 m የሚሆን ሠው ብሔርና በፖለቲካ ምክንያት አልቋል!!! እሳቸው ካሉት 7m የሚታሠብ ይሁን አይሁን አላወኩም።

  • @AshenafiWiner-e1f
    @AshenafiWiner-e1f Год назад

    Sewyew Tenkuay new

  • @PastorMekdi
    @PastorMekdi Месяц назад

    ተረተረትህን ትህተህ ጌታን እንደ ግል አዳኚህ አድርገህ ተቀበል

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 2 месяца назад +1

    እንደው መደኒያአልም ስምህን መቀለጃ አረጉት እባክህ ፍርዱን አሳየን 🥺🥺🥺

    • @HsmdAhtc
      @HsmdAhtc 2 месяца назад

      ኦርቶ ከጦቃር ጋራ ታመልክ የለም እንደ

    • @simeneshdegu
      @simeneshdegu 2 месяца назад

      @HsmdAhtc እሱ የናተ ወሬ ነው ኑ እይዋት መጀመሪያ 🥰🥰

  • @MeseretBest
    @MeseretBest Месяц назад

    💘💘💘💘💘💘💘

  • @SsSsa-ty1lf
    @SsSsa-ty1lf Месяц назад

    ፈጣር ትቶፍጡር ወደማምለክ

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 2 месяца назад +1

    ይህን ሠው ታምነዋለህ?!!! ይህም ሀሰተኛ ትንቢት ተናጋሪ ነው!!!

  • @SsSsa-ty1lf
    @SsSsa-ty1lf Месяц назад

    ክክክክክክክው

  • @FgFz-b8o
    @FgFz-b8o 2 месяца назад

    Enati erasachu yexelqi tebabre nachu getan yetqeblu denwaleu anti getan teqdl kechelma guzo wuta

  • @MihiretAzmach-bl6pk
    @MihiretAzmach-bl6pk Месяц назад

    ስለ ራሳችሁ አውቃችሁ ለሌሎች አውሩ የየራሳችሁ ካላወቃችሁ በኋላ ገደል ይከታችዋል! ክርስቲያን ተብሎ የክርስቲና መሸማቀቅያና ጣኦት ሱሴኞች! ከጴንጤ ና ከኦርቶዶክስ ማነው ክርስቲያን? እውቱን ተናገሩ?

  • @gennirevival9527
    @gennirevival9527 2 месяца назад

    ወይ ተርት ተርት 😂😂😂

  • @AhmedAhmedkeder
    @AhmedAhmedkeder Месяц назад

    ሼባው የጎጃም አረቄ ጠጥቶ ነው ሚቀባጥረው

  • @bashtesh
    @bashtesh Месяц назад

    ጠጅ ቤት አይ መጡም እነርሱ 😂😂😂

  • @MulukenEwneta
    @MulukenEwneta 2 месяца назад

    Mthfe dose anbeb wendme

  • @TesfaDani-k4q
    @TesfaDani-k4q Месяц назад

    Hayimanot ayadinim

  • @abebechkumsa
    @abebechkumsa 2 месяца назад +3

    ተረት ተረት ብያለው የለም በረት

  • @FelekechAbebe
    @FelekechAbebe Месяц назад

    በፊቱኑ ጌታ ያልገባት ናት ከብርሃን ወደጨለማ ጌታ ከዚህ ከጭለማ ያውጣሽ

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 9 месяцев назад +1

    Enate koshashochu men eyeonachu new lenegeru segen menhoneshe new derom mehateb yebtese men waga alw

    • @FrehiwotWonde
      @FrehiwotWonde 8 месяцев назад +1

      ግም ማነው ቆሻሻ 😠😠😠😠

    • @FrehiwotWonde
      @FrehiwotWonde 8 месяцев назад +1

      እኛ ክርስቲያን በእምነታችን እንኮራበታለን❤❤

    • @DawitMulugeta-tx1qw
      @DawitMulugeta-tx1qw Месяц назад

      sew menigste semayatn miersewm sew mihonewm mahteb slarege aydelem sewn sew miyaregew yezelalm hiwot yemisetewm andu ye egziabher lj yehonew eyesus bcha new manm tenesto yefelegewn sletenagere bewengel anafrbetm
      eyesus zarem tlk new ewnetaw eskigelet hulum tesadabi new

  • @HsmdAhtc
    @HsmdAhtc 2 месяца назад

    ኦርቶ ተረቲሽ አያልቅም ጠቃር እኮ ከባድ ነዉ

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 2 месяца назад

      ተረት እንዳልሽ ምንም ሳታቂ የአለም ፍፃሜ ይደርሳል ይልቅ ነቃ በይና ተማሪ እውነቱን ትረጃለሽ

    • @HsmdAhtc
      @HsmdAhtc Месяц назад

      ቱቱቱቱቱ የአም ፍፃሜ ብደርስም ባይደርስም አይመለከተኝም እኔ የአለም ፈጣር አምኝለሁ ይልቁን ለእናንተ አልቅሱ በስል ና በጦቃር የምታምን

  • @TabechArata
    @TabechArata 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @desalegnteshome9268
    @desalegnteshome9268 Месяц назад

    ተረታም ወጣት 😂😂😂😂

  • @seniYouTube-q3j
    @seniYouTube-q3j Месяц назад

    abet wusht😂😂😂😂👎👎👎👎👎

  • @MiroMer-o3x
    @MiroMer-o3x Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @HelenRegassa
    @HelenRegassa Год назад

    ተረት ተረት

  • @Meko-t9d
    @Meko-t9d Месяц назад +1

    አይበናትህእቺዘርፌየምትባልሴትወደኦርቶዶክስእንዳትመለስእግዚሀቤርእዛውያስቀራት

    • @DawitMulugeta-tx1qw
      @DawitMulugeta-tx1qw Месяц назад

      ande wederasu kastegat behuala ende sew wede huala yemigefa amlak aydelem yeyezechw

    • @NahishFentabil
      @NahishFentabil 12 дней назад

      ere min ayinet neger yeteketelhew ewunet kehone minew endatimeles alih wendme zim bileh chifn atihun esuan medan atiwedim malet new