በድንገት አዲስ አበባ ተገኙ..........ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ሚዲያውን በተመለከተ ምን አሉ........

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • #abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ቀሲስዘበነ
    #ebs #eotctv #henok_haile

Комментарии • 15

  • @mulualemzenebe4001
    @mulualemzenebe4001 6 дней назад +1

    ዮፍታ ሚዲያን በጣም ምወደው ሚዲያ ነው አባታችንን ስለያዋቸው ደግሞ ተደስቻለሁ ስለሁሉም ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ።

  • @SebsebeHarer
    @SebsebeHarer 6 дней назад +1

    ላይከ ወንጌል መ/ር ግሩም ከዝበላይ መደነቅ ይገቦታል እነቀለሜን አይነት የእናት ጡት ነካሾችን ተገቢየሆነ መፃፍ ቅዱሳዊ መልስ ቤ/ክ መልሶችምን ስለሚሰጡ በርቱል አምላከ ቅዱሳን ይባርኮት ቀሲ መ/ር ፑሮ ፌሰር ዘበነም የአገግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 6 дней назад

    ቀሲስ አባታችን በእውነት ድንቅ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን : ቃል ሕይወት የሰማልን ☦️🕊️🕊️🕊️

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 5 дней назад

    መምህር በርታ❤❤❤

  • @dehnatube
    @dehnatube 5 дней назад

    እግዚያብሄር ይመስገን በርታ መምህራችን በእውነት እያነቃኸን ነው! መዳኒያለም ያሰብከውን በአጭር ግዜ ይከውንልኽ!

  • @አክሊልአማረ
    @አክሊልአማረ 6 дней назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @saonejigu
    @saonejigu 5 дней назад

    kale hiwetin yasemalin memirachin 🎉🎉

  • @SelamawitHailu-it8jd
    @SelamawitHailu-it8jd 6 дней назад

    Memiher Kale Hiwet Yasemalin Bedeme Betsega Yetebikilin E/R Yaberetalen Beritulin

  • @zekitadesse
    @zekitadesse 6 дней назад

    ENKUW MEMHRACHEN ZEBENE LEMA.... EGZABHER ERSOWON SELSETEN YEMSEGEN

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 дней назад +2

    ዮፍታ፤ አንተ እንደ ቀሲስ ድ/ር (ፕር) ዘበነ መጽሐፍ ቅዱስን እስከ ጥግ የተማሩና ያነበቡ ቢሆንም ኢየሱስ ያስተማረውን ስለካዱ ይጠይቃቸዋል! በተማሩት ባወቁት መሰረት ሳይሆን ለምዕመናን አንሸዋረው ያስተምራሉ!

    • @DAGNU2721
      @DAGNU2721 6 дней назад +2

      ከእናንተ በላይ አለ እንዴ መጽሐፍ ቅዱስን እያንሸዋረራችሁ እና በራሳችሁ ፍላጎት እያስተማራችሁ አማኙን ገደል ሰደዳችሁት 😢ታሳዝናላችሁ

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 6 дней назад +1

      የጭንቅላት መጥበብ ከዚህ የከፋ ያለ አይመስለኝም ሎቱስብሃት

    • @Etagu-s6p
      @Etagu-s6p 6 дней назад +1

      እናንተ ሰዎች ግን ዳቢሎስ አይምሯቹሁን እንዴት ነው የደፈነው መምህሩ የተናገሩትን አልሰማህም የማታስተምረውን ትስተምራለች ለሚሉ ስሙ ሳትባሉ ሰምታችሁ ለምታሸዋርሩገባህ ለናንተነው መልክቱ ይሄን አየሰማችሁ ኮመት ትሰጣላችሁ ማፈሪያዎች😂😂😂😂😂

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw 5 дней назад

      ዥል ስለ ትውፊት፣ ስለ የቤ/ን ታሪክ ሲነገር ለእናንተ ተረት ተረት ነው አይደል

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 5 дней назад

      መናፍቅ የሀሰት ትምህርታቹ ስለሚያጋልጡ ነው ዋጠው አይዞህ