Welcome back. But, before we exaggerates and to much celebrate we have to take a time see what he will do in the future . Time will show us everything. The other thing is We have to stop following people just follow the church. In This time I don’t think we can trust our church people. You know why I say that.
ሳያወራ የሚሰራ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እድሜክን ያርዝመዉ ፡ኢትዮጵያዊዉ ጃንደረባ ትዉልድ በእዉነት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላቸዉ ❤
አሜን አሜን አሜን❤
❤❤❤ አሜን።
አሜን
አሜን
ጃንደረባው ትውልድ ወጣቱን ያነቃል መልካም ለቅሶ መናፍቆች 😢😢😢😢😢
እነሱ ምን ያርጉት ተቃጠሉ
Tztaw eko ke ortodox endeweta segaw endetegefefe yastawkal ebdetu
@@aynamamecha5017 እውነት ነው ።ቸሩ መድሃኒያለም አባቴ ማስተዋሉን እና ቅን ልቦናውን ይስጠው እንጂ ሌላ ምን ይባላል።እናቴ ቅድስት ኪዳነምህረት ጊዜ አላትና እስዋ በፈቀደችው ጊዜ በደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመጣል ።ብቻ ለሁሉም ነገር ትእግስት ነው የሚያስፈልገው
ይቅርታ፡መልካም፡ለቅሶ፡ሳይሆን፡
ዘላለማዊ፡ለቅሶ፡በሚል፡ይስተካከል
ጃንደረባው ትውልድ ወጣቱን ያነቃል ጃንደረባ ትዉልድ በእዉነት ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛላቸዉ ❤
መምህር ጠንካራው ወንድማችን ይበርቱ
በአንድ ሰው መዳን በላይ በሰማይ በታች በምድር ታላቅ ደስታ ነው፤እንኳን ከሞት ወደ ህይወት ክርስቶስ ወደ መሰረታት ቀጥተኛዪቱ ሃይማኖትህ ተመለስህ፥ፍጻሜህን ያሳምር
ተዝታው እንደውሻ አትጩህ አዋዝ አምልጣል ይልቁንሰ ሳይረፈድ ለአንተም አሰብበት ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
ስለተሳደበ ፈርቶ ነው እንጂ እውነትታውን ያውቃል!❤
ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ጊዜህን ይባርክለህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን በእውነት ስለምታደርገው ነገር ሁሉ የቅድስት ቤተክርስቲያን አምላክ ዋጋውን ይክፈልህ በርታ ኦርቶዶክሳውያን ይሄንን ሚዲያ እና መምህራችንን ማገዝ ይገባናል ተረባርበን እናሳድገው እላለሁ ቃለህይወት ያሰማልን።
ቃለህይወት ያሠማህ መምህር
አይ ትዝታው ለመመለሽ አፍረሽ ነው አይደል መልካም የመቃጠል ዘመን ይሁንልህ
ገና የተሃድሶ ና የጴንጤ አደራሽ ተበርብሮ ባዶዉን ይቀራል 😢 ጨምረዉ ይጭሱ
ከእነ ሰሙ ይጠፍአል 😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤
ወንድማችን ሀዋዝን ምንም ልትሉት ትችላችሁ የሚጠበቅ ነው እኛ ግን ጆሮ አንሰጣችሁም ውድ ወንድማችን ነው ትዝታው ፈጣሪ ወደቤቱ ይመልስህ
ለነገሩ በገንዘብ መመለስን/መደለልን ስለምታውቁበት ..እንደዛ መሰለህ
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ይላል የሀገሬ ሰው 😂 መናፉቃን በገንዘብ ሀይል ሰውን ስለሚቀይሩ ሁሉም እንደነሱ ይመስላቸዋል😮😮 ልብ ይስጣችሁ😢😢
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን እነ ፓስትር ትዝታው ይንጫጩ እኛም ስለውንድሞቻችን መመለስ ኑበብርሃኑ ተመላለሱ እያልን በደስታ እንዛምራለን ስለሁሉም ነገር እግዚያአብሔር ይመስገን የቃሩትንም በቤቱ ይሰብስብልን ያለነውንም በቤቱ ያፅናን አሜን ❤❤❤❤
በእዉነቱ እኔ በአገልግሎቴ በእምነቴ እንድፀና ካደረጉኝ መጸሐፍት መሐከል አምደ ሐይማኖት ,ኆኃተ ሐይማኖት ,ፍኖተሐይማኖት ,አናቅጸ ሲኦል የሚባሉ መጸሐፍቶቻቸዉ በጣም ተጠቅሜባቸወዋለሁ ለመምህራችን አስበ መምህራንን ያድልልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ለትዝታው ንግግር ቦታ መስጠት አግባብ አይመስለኝም ምክንያቱም ከተዘራ ያልታረመ አይምሮው የለቀቀበት እንሰሳ ነው
Tizen sagechi sile Orthodox hastecha timihret siledebitera taotat bizu temarku .manim ainadedim gin enazlan wodechelema mehedachew ai hawaz leka algebawum neber
ሄኖክ ስራ ፈት አደለም እምነት ለመቀየር ገንዘብ አይከፍልም ትዝታው ሳሙኤል በእውነት አንተም አንድ ቀን ትመጣ ይሆናል ካልሆነም እባክህ ስድብ አቁም በፍፁም ደስታን አታገኝበትም
በእውነት እላችኋለሁ ትዝታው የአፉን ፍሬ ካጨደ በኋላ ተንፏቆ ወደኛ ይመጣል
Members Birhanu Goena is blessed by his book &preaching. Thank you our brother. ❤❤❤
ተንጨረጨረ ይሔ ሰይጣን መመለስ ላይቀር ትዝታው የማያልፍ ቃል በሰው አይምሮ አስቀምጠሕ ተፀፅተሕ እንደይሁዱ ሆድሕ ፈፈንድቶ እንዳትሞት የንሰሐ እድሜ ይስጥሕ የድንግል ማርያም ልጅ❤ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለንሰሐ ያብቃሕ❤❤❤❤❤❤❤
ትዝታዉ አንተም ጎለህብናል እባክህ ንቃ ወደ ቤትህ ግባ እስከመጨረሻዉ ሰዓት እንጠብቅሀለን፡፡
ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ እግዚአብሔር ይባርከው ቲክቶክ ላይ ያሉ ወንድሞች እንደው ለነትዝታው የራስ ምታት የሆኑ እጅግ የሚደንቁ ትውልድን ያነቁ ናቸው እነትዜ መልካም መቃጠል
ገና ያብዳል፣ እንጀራ የበላባት አመዱ የወዛበት የመጀመርያ መዝሙሩ የእመቤታችን ነው! ሲጠግብ ለጣዖት ይሰግዳሉ ብሎ በእመቤታችን ስዕል ቀለደ!
💚💛❤እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን💚💛❤
እግዚያብሔር ይመስግን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የምወደውና ስለእምነቴ የተማርኩበት ሚድያ ነው አመሰግናለሁ በርታ
መመለሱ ደስ ይላል መበሻሸቁን ግን አልወደድከትም
መበሻሸቁ የጀመሩት የዲያብሎስ ቡችሎች ናችው የኦርቶዶክሳዊያኑ ደግሞ መልስ ይባላል❤
እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነው
ተዋህዶ❤።
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር
የኦርቶዶክስ እቁዎች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዲ/ንሐዋዝ እንኳን ደህና መጣህ እልልልልልል❤❤❤❤
እኔ ግራ የገባኝ ወንድማችን ሀዋዝ የመጣው ከተሀድሶ የሚንጫጩት ጴንጤ ነን ባዎቹ አንድ አይደለንም እኛና ተሀድሶዎች አላሉም ቆይ ስማቸው ተለያየ እንጂ ግብራቸው አንድ ነው
ውይ ትዝታው እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ኦርቶዶክስ ምን ገንዘብ ናሯት ነው ነፍሳትን በገንዘብ የምትገዛው ይልቅስ ጠንካራ መምህራንን ስላመጣልን በቃሉ የተገዙ ናቸው እንጂ ማነው በውጪ እርዳታ በሚጎርፈው ገንዘብ ነፍሳትን የሚያጠምደው እባካችሁ ያለቀለት ጊዜ ስለሆነ የሆድ ጉዳይን ትተን ነፍሳችንን በቃሉ እንመግብ🙏🙏🙏
❤❤❤ hawaz well come
አሜን
ወንድሜ መቶ ሺህ አይደለም ሚሊየን ትገባለህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ
Elelelelele Egziabher yimsgan ☦️ ❤️ ♥️ ❤❤❤❤
እውነት ነው ብርሐኑ ጎበና በአምደ ሃይማኖት ድንቅ አድርጓል። አንድ ቀን ፣እኔ አለሁበት ውይይት ታክሲ ውስጥ ሁለት ወጣቶች በጋለ ስሜት ይወያያሉ። የሃይማኖት ጉዳይ መሆኑ ያስታውቅ ነበር "ከምድር ከፍ ፣ከሰማይ ዝቅ አድርጎ በነፋስ አውታር በእሳት ዛንጃር በአየር ላይ እንደ ብራና ወጠረው " የሚል በጆሮዬ ውስጥ ጥልቅ አለ። የመጽሐፉን አርእስት እንደምንም አየሁት። የመናፍቃን መስሎኝ ነበር መጀመሪያ። በኋላ ገዝቼ አሁን ላለሁበት የክርስትና እውቀት ጅማሮ በእጅጉ ረድቶኛል። በተለይ ነገረ ሥላሴን ብርሐኑ ድንቅ አድርጎ ይሰብከዋል ።
አሁን ወዴት አለ?ፈፈ
Wendemachin kalehiweten yasemalen ❤ ZENDOW TEKOTA GENA WEDE TILKU YIWERDAL 😃
ባልቴት ትዝታው ጸሎት ያስፈልገዋል አንድ ነገረኛ የሰፈር ሴት እንኳን ማትሆነውን ሁናቴ ነው ምሆነው በጣም ይቀፋል ይሰቀጥጣል እዝግዞ ማሀረነ ክርስቶስ 😢
እግዚአብሔር የጠፉትን ይመልስልን የመጡትንም በ ቤቱ ያፆና
ልን❤❤❤
"¶ትዝታው በጾም የመብላትናየሴቶች የገንዘብ ችግሮች ስላለብህ የገብርኤልን መገበሪያ ጭንደበላ አስለፈለፈህ እየሱስ ይቅር ይበልልዕብትፀልይ ያዋጣል
እነሱም እኛን በገንዘብ እኛም እነሱን በገንዘብ ካልን የእግዚአብሄር ቃል ምን ይላል ነገር ግን ብዙዎቹ ፊተኞች ኋለኞች፥ ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ።
የጃንደረባው ትውልድ አባል መሆኔ ይመስገን ገና ብዙዎች ይመጣሉ ማርያምን የጃን ማዕተብ እንዲህ ካናደደህ ሌሎቹ ፕሮጀክቶቻችን ሲጀመሩ አሰብኩት😂
ወንድማችን ሐዋዝ እንኳን ደናመጣህ
ዴማሥም ይሕንንም አለም ን ወዶ ትኝሔዶአል አንድ ሐዋዝ መጣ ሔደ አለቀ ጌታግን በክብር ይመጣል አሜን
Tizetaw tekatel Hawaz ye hortodox lij honwal, Hawazeye enwedhalen ❤be betu yatsnah🙏
❤tileyalk yene abat
ከረዥም ጊዜ በኃላ አየኻቸው በወጣነታቸው በማህበረ ቅዱስ ማህበር ሁሌ ከቀኑ ከ10 ሰሀት ጀምሮ እስከ አስራሁለት አዲስአበባ ተክለሀይማኖት ቤተክርስቲያን ያስተምሩን ነበር ስላየኻቸው ደስ ብሎኛል ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና
አቶ ትዝታው ድንዝዝካል ንቃ ያእናትና ልጅ ያጋባክ ሰይጣን አሁንም ገና ልጆችን ያግናኝሃል ንቃና ከጨለማው አለም ውጣ
welcome መምራችን አይ መናፍቃን ገና መንፈሱ እርሰበእርሰ ያባላቸዋል የአሰት መንገድ ለማንም አይጠቅምም ተመለሱ ክርሰቶሰ ወደ ሚመለክበት ወደ አዲት ቤተክርስቲያን
Well come to Jesus.
Yetekat afi yezega.
Antenim eyesus yaginhi.
❤❤❤❤❤❤😂❤😂
Eyesus yewegal.
ትዝታዉ ከመጀመሪያ ከድምፅ በቀር ፈፅሞ ፍቅረ እግዚአብሔሩ የለዉም ሰዉን ሊሰብ የሚችል ሁሉም ዘማሪ እግዚአብሔርን ያዉቃል ወይም መረዳት አለዉ አይደለም ሃዋዝ ልዩ ፍቅረ እግዚአብሔሩ ያለዉ በጣም እግዚአብሔር የሚወድ ሳይናገር ፍቅሩ ለአለም የሚታይ ገና ህፃን ሳለ በፀጋዉ የተሞላ፣ እኔ ወጣ የሚለዉን ሳላምን የገባ ወንድሜ በጣም ፍቅሩን የተረዳ።
አለቀስን ተደሰትን በህፃኑ ሃዋዝ በተለየ መልኩ ፣ ዘርፌም በጣም ምስኪነች ትዝታዉ አይመልሰዉ በጭራሽ ቢመለሰም የሚያስደስት ነገር የለም ከመጀመሪያም ድምፅ እንጂ ኢየሱስን አያዉቀዉም ፣ protestant አይቀበለዉም ትዝታዉን የራሱ እምነት ነዉያለዉ ነዉሩን ለመደበቅ መባከን
ቤተክርስቲያን የሚሳደብ ፕሮቴስታንቶች ልቦና ይስጣቸው ሞት ካልቀደማቸው እነሱም መመለሳቸው አይቀርም
ቃለሕወት ያሰማልን መምህር ለትዝታው ከዚህ በላይ መልስ የለም
Welcome back. But, before we exaggerates and to much celebrate we have to take a time see what he will do in the future . Time will show us everything. The other thing is We have to stop following people just follow the church. In This time I don’t think we can trust our church people. You know why I say that.
1 ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
2 በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤
3 ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ፥ እኔ ባለሁበት እናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለሁ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።
4 ወደምሄድበትም ታውቃላችሁ፥ መንገዱንም ታውቃላችሁ።
5 ቶማስም፡- ጌታ ሆይ፥ ወደምትሄድበት አናውቅም፤ እንዴትስ መንገዱን እናውቃለን? አለው።
6 ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።🤲🤲🤲🙏🙏
ጃደረባዉ የጠቅመናል🎉🎉🎉🎉🎉
እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ገና የምድር ሲኦል ባዶውን ይቀራል።
' ያለነው እንፀናለን የሄዱት ይመጣሉ
ከበረቱ ውጭ ብዙ በጎች አሉ።'
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱ ወንድሞች
Wandemachen enkuan wada bethe ba Salem temalesk❤❤😂😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂 batem das belonal
አይ አለመታደል የትዝታው ክህደት ደግሞ ይለያል: ለማንኛውም እንኳን እነሱ መጥተው ይቅርና ቤተክርስቲያንም ልጆቿን የመሰብሰብ ሀላፊት አለባት:: የተዝታው ክህደት ግን....... እግዚኦ ምላሱ ላይ የሰፈረው.............
ትዝታው አሁን እንደበፊቱ ማጭበርበር አትችልም በፊት አባቶችም እግዚያብሔር ልቡን ይመልስ ከማለት ውጭ ጾለት ከማርግ ምንም አይሉም ነበር ..አሁን ግን ኦርቶዶክስ ወጣቶች በሚዲያው መጠው እውነቱን ቁልጭ አድርገው እያሣዩን ነው...አሁን በጀምላ ማጭበርበር ቀረ
ትዝታው ለአንተም ልቦና ይስጥህ እና ወደ ቤትህ ተመለስ
ትዜ ምንድነው የተፈጠረው ?የት ነው የሃዘን ድንኳን የተተከለው እባክህን ቦታውን ንገረንና ለቅሶ እንደረስ ?እባክህን
ፓስተር፣ትዝታው፣የሄ፡ይሂድ፣የመጣ፣ይምጣ፣ወንጌል፣በግድ፣ሳይሆን፣በፈቅር፣ነው፣ለራሱ፣ቀረበት፣እንጂ፣ማንንም፣አይጎዳም፣ዝም፣ብሎ፣መፀለይ፣ነው፣ጌታ፣ሊመጣ፣በደጅ፣ነው፣፣
አይ ትዜው ብቻሽ እየዙ።ቀረሽ ነው አስቢበት😅
ተዋህዶ❤❤❤❤
ዬፍታ ሚዲያ እናመሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው በርታ በልጅ መመለስ እነ ትዝታው መናደድ ምን ላይ እንደሆኑ ያመለክታል ገና ባዴ ይቀራሉ አንተም በርታ የቃለ መጠየቅ ብሮግራምም ቢኔርህ መልካም ነው በሚመለሱ ላይ እሲቲዲዬ በመጋበዝ የተለያዩ ጥያቄዎች በማድረግ ይህ ሃሳብ ነው።
በሚቀጥለው በምስጋና ፕሮግራምን ቀሲስ ደጀኔ ሽፈራው አስተያየት እሰጠዋለሁ።
አመለጣቸው 😅😅😅😅
❤❤❤❤❤❤
አይ መናፍቃን መቼ ነው ግን ልብ ገዝተው ቆም ብለው ከሚያስቡት
ትዝታአልባው ሰውየ ተቃጥሎ ሞተ😂😂
Ebakachu lene tezetawena Begashawem tseleyulachew.
Ayizochihu atalksu Gena hulachihum ewnetu sigeletilachihu wode Ortodox Tewahdo timetalachihu
አይ ንዴት ጨሳችሁ ገና ሌላው አለም ላይ መናፍቅ ድራሹ እንደጠፋ ሁሉ ኢትዮጵያ ውስጥም መናፍቅ የሚባል ድራሹ ይጠፋል በርቱ ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞቼ ኦርቶዶክስን ድሮም ከፍያለች ናት አሁንም ገና ገና
ትዛታው እግዚአብሔር ይማረው ዳቢሎስ እየጋለበው ነው
ጌታ ይርዳው ትዝታው ጨልሏል
የሐጸዮች ስርዓት ኣስጠባቂ ነክ እንደ ዘመድኩን።
ዘመዶቼ ትዝታውን አስተውላችሁ አይታችሁታል ፀጋው ስለተገፈፈ ሞገሱ ጠፍቷል እንፀልይለት እንዲመለስ
tiztawu balge ke.msadebi wici min taqalehi doqiro😂
አሁን ለማየት ያብቃችው ጥምጥም እያረጉ ኢየሱስን ተቀበልን እያሉ ደሞ ብቅ ማለታቸው አይቀርም እጠብቃቸዋለን ፊልማቸው ግን ተቃጥሏል።ከገባቸው
አየ አለማወቅ
አው አተማ ልትበላችነው ትውልድ እር ምነ ጓዛችሁ ጠቅልላችሁ ከእኛ ውርዱ የምን መመላልስነው
Abet yteztaw wushet tenchercher antgenzeb felegeh yehdkew ant neh
አይ ትዝታው... ብሎ ብሎ ደግሞ ጃንደረባው ትውልድን ለመተቸት ይጣጣራል😅 እንደሱ ያሉ ሰዎች እንዲህ ጣር ሲይዛቸው፤ ዲያቢሎስ ምን ያኽል እንደተጨነቀ ያሳየናል።
ምንድን ነው እንደዚህ ምንጫጫት ወይ ጉድ ወይ ጉድ አለ ቀለሜ😂😂😂
እመቤቴ በፍቅሮ ትጥራቹሁ!!!
እባካችሁ ፕሮ ፡ዎች አታለቃቅሱ
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
ኦርቶዶክሳዊ ሪቫይቫል
ነፍስ በገንዘብ አትገዛም ትዝታው የሚሉህ ሰውዬ
እንደራሳቸው መስሏቸው ነው እኮ በገንዘብ አላለም እንዴ ፋራው ትዝታው🤩 ኦርቶዶክስ በገንዘብ ቀላደኛ ወንድሜ ገንዘቡ ያለው እኮ አውሬው ጋር ነው ምዕራባውያኑ ሁሉ እያፈሰሱላትሁ 🤣🤔
እባክህን ቀሚሱን መስቀሉን እንደሌሎች አውልቀው ለነገሩ ካወለከው ምን እንደምትመስል ታውቀዋለህ
በድንግል ስም ለምን ዳነ ማለት መናደድ
አይ በጋሻው እና መስሎቹ ዘንዶው ለምን ይቆጣል ለሁሉም ልብ ይስጣቸው
እባክህ ዘመድኩንስ ለምን በዝህ ልክ ተበሳጨ ስለ ዘርፌ መውጣት የምያወራበት መንገድ ትክክል አይደለም አንድ ነገር በለን🙏
ጴጥሮስ የካደው መንፈስ ቅዱስን ከተቀበለ በኋላ ነው?
ለትዝታው ሲሆን የእምነት ለውጥ ነው ለሌላው ወደ ኦርቶዶክስ ሲሆን ተቋም ለውጥ ነው ኪኪኪ