ትዝታው ሳሙኤል በጠና ታመመ ...... እንዳልካቸው ዘነበና ሜሎስ ወደ አማኑኤል መግባታቸው አይቀሬ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 71

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 5 часов назад

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎሪዮስ በረከትዎ ይደርብን ቀና ብለው አሁን ያሉትን ቢገስፁልን ተመኘሁ።

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ День назад +2

    አቡነ ጎርጎርዮስ ድንቅ አባት በረከታቸዉ ይደርብን የኛ እንቁ አባት ❤ ስራህን ስራ 🙏

  • @NeHase16
    @NeHase16 День назад +2

    ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ በረከትዎ ይደርብን። ስለእርስዎ አንብቤ በጣም ነው የወደድኾት። ትክክለኛ አባት። አሁን ቢኖሩልን እንዴት መልካም ነበር። በነገራችን ላይ አሁን አንዳንድ ጳጳሳት ሰው ሲጨብጡ ሳይ እደነግጣለሁ።

  • @LemlemAga
    @LemlemAga День назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @hanakinde5347
    @hanakinde5347 День назад +5

    ፀጋ ሲገፈፍ በትዝታው አየሁኝ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass День назад

      በትክክል ውሻ በበላበት የሚያቀርሸ ትዝታው ቀለሜ መጥኔ ይሰጣቸው

  • @askaleejigu7698
    @askaleejigu7698 23 часа назад

    ቃለ ሕዬት ያሳማልን❤

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 День назад +3

    እባክህ እነዚህን የለየላቸው እብዶች የለየላቸው መናፍቃን ባታሳየን ደስ ይለኛል ለነሱ በዚህ መደርክ ቀርበው ሙልስ መመላሰሱ ትልቅ ክብር ነው ::

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 День назад +5

    ዮፍታ ሚዲያ ስንዴን ከእንክርዳድ አቀርቅቦ የሚለይ ድንቅ ሚዲያ ነው፥አገልግሎታችሁን አምላከ ቅዱሳን ይቀበልላችሁ አሜን

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 9 часов назад

    You’re right memer Gerum.
    Melos is baby mind and Endalk needs attention for people ❤❤❤❤❤❤

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 19 часов назад

    Tebarek Wondmachin🙏❤️❤️❤️

  • @yaredakaleweld5052
    @yaredakaleweld5052 День назад +2

    እባካቹን እነዚህን ሠዎች ለምን አተዋቸውም ከዘቀጠ አሥተሣሠብ ሠዎች ተዋቸው የራሣችንን ኢዘን እንማር እንጋዝ

  • @TsehayErifo
    @TsehayErifo День назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsediHaile-r2v
    @TsediHaile-r2v День назад

    amen bereketachw yiderbrn

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 День назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ብዙ እየተማርን ስለሆነ በርቱ እግዚአብሔር ያበርታችሁ።

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 20 часов назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማለን! አይ ፓስተር ምንአለ ስቶ ከሚያስት ቁጭ ብሎ ቢማር ? ትዝታውና ገብራበሮቹ ልቦናን ያድላቸው።

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 9 часов назад

    ዮፍታ ሚዲያ ስወደው
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ribkakiflom4661
    @ribkakiflom4661 13 часов назад

    Gubez bertaln wendemacin ke Eritrea 🇪🇷 🎉🎉🎉🎉

  • @milorcmilorc1295
    @milorcmilorc1295 День назад +3

    ትዝታው እኮ ወዶ አይደለም የሆነ የሰፈረበት ነገር አለ ፈጣሪ ወደ አይምሮው ይመልሰው እንጂ ወደ ኦርቶ ዶክስ ተመለሰ አልተመለሰ የሚጨምረውም የሚይቀንሰውም ነገር የለም

  • @tigesttigi6766
    @tigesttigi6766 День назад

    አባታችን በርከታቸው ይደርብን አብነ ጎርጎርዮስ በጣም ነው የሚወዳቸው በዝዋይ አንተ እዳልከው አሁን እኛ አየተጠቀምን ነው ልጆቻን አያሰተማርኩ ነው በበርከታቸው ሰለምተማመን ደስይለኛል ውስጤ!!!በርከታቸውን ያሳትፍን

  • @MimiShashemene
    @MimiShashemene День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ብዙ ነገር እየተማርን ነው በየ ተዋህዶ ሚዳያዎች ❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад

    ሰላምክ ይብዛልን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m День назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንደምንአለህ ወንድሜ

  • @iamaproudeotmember6877
    @iamaproudeotmember6877 День назад +1

    ትዝታው እባክህ እደራ ከቻልክ እስኪ ሰው ከመሆንም እራሰክንም አግልል ምክንያቱም ከአንተ እንሰሳት ሰለሚሻሉ ሲፀዳዱ እንኳን ሰወር ይላሉ አንተ እኮ የናትህን ማህፀን እረጋሚ ነህ ልቦና ይስጥህ

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayKaufoKaufo
    @TsehayKaufoKaufo День назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን

  • @sdasa7811
    @sdasa7811 День назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo День назад +1

    ስለነዚህ ምንም አይነት አስተያየትም ምክርም መስጠት አያስፈልግም ፀባቸው መገዳደራቸው ከፈጠራቸው ዋጋ ከከፈላላቸው ታቅ አምላክ ጋር ነው

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo День назад +1

    ይሄ የአዉሬዉ የዲያብሎስ አፍ የተሰጠዉ ከሱ ምን ይጠበቃል እየሰደበ እየዋሸ ከርሱን ይሙላ እንጂ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸዉ ። መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤️

  • @NeHase16
    @NeHase16 День назад +2

    ትዝታው እኮ አዕምሮውን ከሳተ ቆይቷል፤ አላወቀውም እንጂ። ድንገት ፌስቡክ ላይ የኾነ የሠራው ቪዲዮ መጥቶ ሲናገር ሰምቼው እግዚአብሔር ይማርህ ብዬ አለፍኩ። መጨረሻችንን ያሳምርልን።

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 День назад +2

    ትዝታው ጋኔን ሲለቀው ብቻ እንዲመጣ የምንፈልገው ምክንያቱም እንኳን እኛ መላዕክትም ይደሰታሉና

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 День назад

    We really need this kind of Father’s.we have a lot off fathers this time. The same time we don’t have a True father. Even if we get one it was great. Sadly we didn’t have one. Those fathers don’t care about the church and the people they lead. They just care about the big event ,show up ,and salary. I hope God will help the our church and the people.

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e День назад

    ሰላም መጠህልን

    • @SSs-l7e
      @SSs-l7e 18 часов назад

      እብዶች አሁንም እያበዱነው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት День назад

    አረ ተው የዘንዶ ልሳን ትዝታ የምትባል ወይ ዘንዶ አላምጦ አልዋጣቸው ወይ አልተፍአቸው እግዚኦ በድፍረት ቃል ይመላለሳሉ እግዚአብሔር ይገፅፃቸው

  • @firesibhatzewdu
    @firesibhatzewdu День назад +1

    የመናፍቅ ውጤቱ ይህ ነው

    • @firesibhatzewdu
      @firesibhatzewdu День назад

      በእርግጥ አህያና መናፍቅ ፈታት አይደረግላቸውም በ/ክ አስተምህሮ አህያም አገልግሎት ሲጨርሽ ሲሞት ጌታዋ ለጅብ አሳልፎ ይሳጣታል መናፍቅ ሲሞት ሜድላየይ ይወረዎላል ስለዚህ መናፍቅ እና አህያ መፍታት አይደረግላቸውም !

  • @hiyawtiwlddhalotajiraata1709
    @hiyawtiwlddhalotajiraata1709 День назад

    በእዉነቱ አቡነ ጎርጎሪዮስን መርሳት ከቶ አይቻልም ደጋግሜ የተማርኩባቸዉ አባት ናቸዉ ዛሬ ድረስ ግርማ ሞገሳቸዉ ከፊቴ አይጠፋም

  • @TigistKidane-go6pg
    @TigistKidane-go6pg День назад

    Amen amen

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 День назад +1

    ስላሴዋች ይህን ግለስብ ድፍረቱን ስምተው ተገቢውን ፍርድ ይስጡት እባክህ መምህር እነዚህን መናፍቅ እብዶች አታቅርብብን ልንሱ ክብር ነው መድረክ አግኝተው ስለነሱ መልስ መስጠት ወንድሜ በቅርቡ አብደው ታገኛቸዋለህ ገብርኤል ምስክሬ ነው::

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 День назад +1

    መናፍቁ የጠቀሰው ዘፍጥረት በሙሉ ወንጌል የሚጠቅሰው እግዚአብሔር እያለ ነው🤔 እግዚአብሔር ደግሞ የሚያሳየው ስላሴን ነውና አሁንም ግልፅ ክህደት ነው የሚያወራው 😉

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 День назад +2

    ትዝታው ብትመለስ ባትመለስ ለራስህ ነውቤተክርሰትያን ግን መጣህም ቀረህም የሚቀርባት ነገር የለም አንተ እንድትመለስ ደግሞ እንዲህ አድርጉ እምትለው ደግሞ የትእቢትህ ጥግ ነው የሚያሳየው::

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 18 часов назад

    ትዝታው እግዚአብሔር ይማርህ። ለካስ የምታገለግለው አጋንንትና የዘር ዛር ውላጅህ ሲጫወትብህ ቆይቶ በመጨረሻ በልሳን ዛር እምነት ውስጥ ነክሮ ወደሲኦል በፈረሱ እየንዳህ ነው። ሴጣኑ ከአንደበትህ የምታወጣውን ቃል ላንተም ሊፈልጥህና የዘላለም እሳት ውስጥ ሊነክርህ ጨርሶልሀል። ወይኔ ወይኔ ማለት ያለብህ የመጨረሻ ሰአት ላይ ነህ። ብር ብላችሁ ተዘፍቃችሁ ብርብር አድርጎ ዘላለማዊ ነፍሳችሁን ወደጨለማው አበረረላችሁ። እግዚአብሔር ያጽናችሁ፣ይማራችሁ።

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 День назад

    bereta wenedemachin

  • @ZemichaelAdissu
    @ZemichaelAdissu 18 часов назад

    ወንድሜ ለነሱ መልስ መስጠት አይመጥንክም ተዋቸው

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 День назад

    እነዚ መናፍቃን በየላስቴክ አዳራሽ እደዚ ሲሳደቡ ከረመው ባለማወቂ ነው ብለው ሲለፈልፍ መጡ ብለን እንደሰታለን መልሰን ወደ መድረክ እናወጣቸዋለን ይሄ ጥሩ አይደለም አባቶች እግር ስረ ሆነው መማረና በፍፁም ወደዝማሬ መግባት የለባቸውም

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 День назад

    ታድያ እኚ ትልቅ አባት የነበሩብት ማህበረ ቅዱሳን አሁን ትላልቅ ክፎችን አፍርቶዋል ሰዎች ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን እያባረሩ ነው

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube День назад +1

    ለምድነዉ ግን ዝም የተባለዉ እዴህ

  • @TadesseBedo
    @TadesseBedo День назад

    ሁሉ ለበጎ ነው በእነርሱ እንደዚህ በማበዳቸው የተዋህዶ ልጆች ግን ፀንተን እንድንቆም እንድነቆም አድርገውናል ለካ ተዋህዶ እውነትም ሚስጢር ናት አይደላችሁም እናንተ እኛም በውስጧ የምንመላለስው ልጆቿ እራሱ አልመረመርናትም ከእናንተ ጥያቄዎች ብዙ ተማርኩ እግዚያብሔር ወደ ብርሐኑ ይመልሳችሁ አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ::

  • @Iam1QueenT
    @Iam1QueenT День назад

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ለየለት የጠና ነው ህመሙ ሆሆሆሆሆ ለሱ መልስ ለምን እንደምትሰጡት ነው የሚገርመኝ እንዴት ከእብድ ጋር ትተናነቃላችሁ ? ፀልዩለት እንጂ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 20 часов назад

    Aymelshe manem abak ayfelghem yegeza lghen yedaferk menmnhal yhen amet atalfem

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад

    በጣም፡ የሚያሳዝነኝ፡ ክርስትናችን፡ የጥቂት፡ ኦርቶዶክሶችና፡ ጴንጤዎች፡ ፉክክር፡ መሆኑ፡ ነው! በቤ/ትያን፡ ስም፡ ገነት፡ አትገቡም! አውቃችሁ/ሳታውቁት፡ በአጋንንት፡ ተጠልፋችሁ፡ 2ተኛውን፡ ትዕዛዝ፡ አፈረሳችሁ!ከሰው፡ ሁሉ፡ ጋር፡ በሰላም፡ በፍቅር፡ (ጎረቤት)

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 День назад +2

      @junefirst500, ክርስትና ወንጌል ነው ☝️ ወንጌል ደግሞ እየሱስ ክርስቶስ የሰጠን ህግና ደንብ ነው እሱን መጠበቅና መፈፀም ደግሞ የክርስትና ስራ ነው🤔አንዱ ሀሰትን ክህደትን የጨለማን ስራ ተቃወሙት የሚል ስለሆነ ከሀዲዎችን ክህደታቸውን ማውጣትና ማጋለጥ የግድ ይላል :: ሲቀጥል ክርስቶስ በወንጌል የነገረን አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት አንዲት ቤተክርስቲያን እሱም የመሰረታትን የያዙ ህግኑም ያከበሩ አዎ መንግስቱን ይወርሳሉ:: ለነገሩ መናፍቃን ከ 33ሺ በላይ ነውና ክፍላቸው ስለ አንድ ነገር ማውረት አይቻላቸውም ☝️ ልብ ያለው ልብ ይበል 🤔

  • @gabogalabo6902
    @gabogalabo6902 9 часов назад

    ዮፍታ ሚዲያ የቡዳ መድሃኒት
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li 17 часов назад

    ትዝታዉ መምጣት አይችልም ቢመጣም ምእመን ነዉ የሚሆነዉ ድቁናዉን ያፈረሰ ሰዉ ነዉ ለዚህ ነዉ እየወጣ የሚለፈልፈዉ

  • @HaimanotTilahun-m7j
    @HaimanotTilahun-m7j 19 часов назад

    አረ ባትመለስ ቅር ነፍስህ ለገነም ይሁሁሁሁሁሁንንንንንንን

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 День назад

    የጴንጤ ድፍረታቸው

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 День назад +2

      ድፍረት ሳይሆን የዕውቀት ፆመኞች ናቸው

  • @bezawitnigussie
    @bezawitnigussie День назад

    ትዜ የማንነት ቀዉስ ዉስጥ ነህ እመን ታመሀል ፡፡

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 День назад

    ለምን ከነሰባት ዘር ማንዘርህ ገደል አትገባም የእግዚአብሔርን የቃልኪዳን ታቦት የጠላህ አጋንት እንዲያዉ መፅሃፍን ምናለ አንድ ቀን ጊዜ ሰጥታችሁ ብታነቡት ሰዉ እንዴት አንድ ያጣል እንዴ በስመአብ

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад +1

    የታቦት፡ ስር-ዓት፡ የክርስቶስ፡ መገለጥ ድረስ፡ እንደነበር፡ ዕብራውያን፡ ም፡ 9፡ ብትንትን፡ አርጎ፡ ጽፎልናል! ውሸት፡ ኃጢያት፡ ነው! በአገራችን፡ ይሁዲነትን፡ ከክርስትና፡ ተዋህዳል! ቅርሳችን፡ ነው!

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw День назад

      የተምታታ እይታ ነው እያወራህ ያለኸው
      ማቴ 26:26 ሥጋዬን ያልበላ ደሜንም ያልጠጣ የዘላለም ህይወት ዬለውም
      ታቦት መሰውያ ማለት ነው ስጋው ወደሙ የሚፈተትበት።

  • @Adufkr-c9y
    @Adufkr-c9y День назад

    እናተ ሚዲያሆች ግን ትዝታውን ታናነሱ መዋል መዘገብ አቃታቹ ማለት ነው ምን ሆናቹ ነው ስታስጠሉ እሱ አይሰማ እነዚ እንደ ቁምነገር ስሙን ማንሳት ትትወዱ

  • @flovebus
    @flovebus Час назад

    ትዝታዉ ሰም ነዉ ቤተክርሰቲያን እሰከጌታ ምፅአት ትኖራለች እኮን ትዝዝታዉ ዘርፌም አትምጣ በግለሰብ የምትረዳ አይደለችም ኦርቶዶክሰያን ግለሰብ ብቻ አይደለም የተነሱባት ቤተክርሰቲያን ላይ የጌታ መምጫ ሰለቀረበ ነዉ ዘመኑ ቀርቦል ንሰሀ ግቡ

  • @Ewunetin
    @Ewunetin 17 часов назад

    መጋቢ ትዝታው ሳሙኤል የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ላይብ እያሥተማረ ነው ይልቅ ና ተማር እና ጌታን ተቀበል

  • @junefirst500
    @junefirst500 День назад

    ዮፍታ፡ ሚዲያ፡ አቅራቢ፤ ክርስትና፡ መለኪያው፡ በኢትዮጵያ፡ ኦርቶዶክስ፡ ት/ት፡ ከሆነ፡ አዲስ፡ ኪዳን፡ የክርስቶስ፡ የሐዋርያቱ፡ ት/ት፡ በስው፡ ተበርዟል!

  • @zekitadesse
    @zekitadesse День назад

    tezetawe anten bemtrebya keduse gebrale yektkthe tezeta honhe kere
    ante mehayem dedeb antem sewe honehe melata aemero yalhe nehe
    endaeem wede ortodox endatemeta ezawe tebkuwaka ante balgeya weynye weynye ante sede

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 День назад

    Endezi Eko lebachew ende dendaye yetedefene yediabelose yegebat lejoche nachew

  • @Senayet2127
    @Senayet2127 День назад

    አይ ሞኙ ትዝታው ብትመለስ ለራስህ ታተርፋለህ ባትመለስ የራስህ ምርጫ ነው ፈጣሪ ማስተዋል ይስጥህ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 День назад

    Please don't let those cheap individuals issue of social media. What it does matter Tizitaw reunion with church or not
    Why not those of you on social media focus on teaching rather cheap individuals opinion