ከሙዝቃ በላይ የሚፈውስ የሚያድን ነገር የለም! | የቲክቶክ ተከታይ ለማግኘት ማስጠንቆል! | ተሳስቶ እንዳያሳስት የተሰጠ መልስ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 22

  • @TesfayeKebede-fe6uc
    @TesfayeKebede-fe6uc 2 дня назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 дня назад +3

    በደገናቱ። ደኝች እህታችን ❤አንችን ያየ አመላክ እኛንም የመረን❤❤❤

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 2 дня назад +3

    እናመሰግናለን በርታልን አሜን አሜን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 дня назад +2

    ቃለህዉት ያስማልን። አባታችን ወንደሜ። በረታ ቬር❤ላይክ❤አረጉ ሰወ የደን❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 дня назад +2

    እገዝኦ። ማሀረን ክርሰቱስ❤❤❤❤

  • @AszZsa-i4o
    @AszZsa-i4o 2 дня назад +2

    አግዚአብሔር ይምስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን ወንድሜዬ

  • @yilma4711
    @yilma4711 11 часов назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ

    ወድማችን በርታእግዚአብሄርይጠብቅህ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 День назад +1

    በጣም አመሰግናሎሆ ወንድሜ ቃል ሂዎት ያሰማልን ።

  • @דמוסאיאלו
    @דמוסאיאלו 2 дня назад +3

    11:21 እኔ ቆብ ያረገ አባት መስቀል ያለው አይነ ጥላ ላስወጣለህ ብለውኝ ከራሴ ላይ እቁላል ሶስት ቀን ሰብረውልኛል በጣም ሚያዛዝነው የሆነ ቀን ደውየላቸው "እድወላለሁ ቅዳሴ ነኝ"አሉኝ
    አድራሻ ጎንደር አይራ አዲሱ መንገድ ነው የመጡት ግን ከገጠር ነው

    • @JoniSaba
      @JoniSaba День назад +1

      ወንድሜ አይነጥላ በእንቁላል አይወጣም ሌላ ክፉ መንፈሰ አዋርሶህ ይሆናል እኔም ጓደኛየ ልጇን የሰው አይን ብዙ ጊዜ ትታምባት ነበር እሷንም ቤተክርስትያን በር ላይ እንቁላል ራሷ ላይ አርገው ሰበሩላት በወረቀት ላይ አራት ቦታ ላይ በቀይ እሰክብሪቶ ጸሎት ነው ለጥፊ ብለዋት ለጥፋ ነበረ ይሄ ሁሉ ግን የደብተራ ሰራ ነው ልጇም ከዛ በኋላ ብሶባት በጸበል በቅባቅዱሰ ነው ያለችው አንተም ከእንቁላሉ በኋላ ያለህን ባህሪ አሰታውሰና ሱባኤ ይዘህ ጸበል ተጠመቅ ትክክለኛ አባት አይደሉም

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 День назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ☦️_🙏🙏🙏

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 часов назад +1

    አዎ የብር ቀለበት ለድግምት ይጠቀሙበታል እኔ ምስክር ነኝ አንድ የአጎቴ ልጅ ነበር ለትምህርት አበርሾ አጎቱ ደብተራ ነበር አቅምሶት ሂወቱ ምስቅልቅል አለ ስራ አይሳካለት ገንዘብ አይዝ እብድ ሆነ በዚህም ግራ ተጋብተው ቤተሰቦቹ ጠንቋይ ሄደው ሲጠይቁ የብር ቀለበት አምጣና እሰራልሀለሁ ብለውት እንደነበር አውቃለሁ

  • @talkingtooth9871
    @talkingtooth9871 День назад +1

    በደህናዉ ነዉ በጣም ይስቃል

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 2 дня назад +1

    አዋረጆች ናቸው ,

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 2 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 15 часов назад +1

    🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍❣️❣️❣️❣️💕❣️💕💕💕

  • @GeniHassen-oy4vs
    @GeniHassen-oy4vs 2 дня назад +1

    Yefetari kal enji music yesewun lij ayifewusim music yaganit bicha new wedime erasihn chal

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 дня назад +2

    በደገናቱ። ደኝች እህታችን ❤አንችን ያየ አመላክ እኛንም የመረን❤❤❤

  • @xohszgd
    @xohszgd 15 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉