Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት ሰለ ተአምር ማርያም እንደዚ በአለም ደረጃ የተሰባሰበ ታአማሮ መሆኑን አላውቅም ነበር .እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ዶክተር ዳቆን ዳዊት🙏🙏❤❤❤
ዲያቆን ዳዊት እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ የኛ የተዋህዶ ልጆች ወንድም ሆነህ ስለተሰጠኸን ደስተኞች ነን አምላክ ይጠብቅህ ባለህበት ።
ቃለህዎት ያሰማል❤ ለ እኔ ከ አእምሮዬ በላይ ነዉ
ልጄ ዲያቆን ዳዊት እግዚአብሔር ያክብርህ ለተሰናከሉ አስተማሪ ያድርግህ።
የሰማሁት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ተአምራቶች እጅግ ድንቅ ድንቅ የሆነ ነገር እንዴት እንዳስደሰተኝ መንፈሴ በሀሴት ተሞላች ደስታዬን ለመግለጽ ቃላት ያንሰኛል ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ የመመረቂያ ጥናቱን የሰራውን ወንድማችን የሰራው ስራ በአምላክ ትዕዛዝ ነው የእናታችን ቅድስና ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት ስለሆነ ሰዎች ከዚህጥፋት እንዲመለሱ የተሰራ ሰሰራ ነው ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ጤናውን ጽናቱን ሰጥቶ ፍጻሜውን ለሁላችንም ያሳየን ወንድሜ እመቤቴ ጅምርህን አንተን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ሰውራ ፍጻሜውን ታሳምርልዎት ይህን ስል ሳግ እየያዘኝ ነው ሰውነቴን ሁሉ የሚወረኝ ነገር አለ ምን ብዬ ልመርቅዎት እንደምችል አላውቅም የግዕዙ የእንግሊዘኛው ንባብ ና ትርጉም እጅግ ድንቅ ነው በርቱልን ድንግል እናታችን ትባርክልን ከፊት ከኋላ ትከተላችሁ አትለያችሁተሙዬ ተባረክልን ጌታ በቤቱ ያጽናህ ከፈተና ያውጣህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
ስለ እመቤታችን ሲነገር ልቡ በሀሴት የሚሞላ እንደ እኔ ይኖራል? ፍቅሯ አማላጅነቷ ከእኛ አይራቅ🙏🙏🙏
ለዚህ ኖው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት የሚባል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ❤ለመጀመሪያ ግዜ ነውየሰማውት
Kalehiwet yasemalin D.Dawit🙏🙏🙏. 🇪🇷
አሜን ያበርታችሁ ወንድሞቻችን
ጌታ ይባ ር ካ ች ሁ 🙏 የ መ ጀ መ ሪ ያ ግ ዜ ሥ ሰ ማ ❤❤❤ we need more , ተ ሜ አ ን ኳ ን ደ ስ ያ ለ ክ ❤
orthodoxsochi tileyalachu ye dingile mariyam leji Eyesus kirstos tsegawn tibebun yabzalachu yagelegilot zemenachun yibarklachu 🥰🙏
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያወቅኩት እንደዚህ አይነት መሬት የረገጠ ትምህርት ለመላው የተዋህዶ እምነት አማኞች ያስፈልገን የለም ወይ? በዚህ ቤት ብቻ የሰማነው ብቻ በቂም አይደለም ።ዲያቆንን አብዝቼ አመሰግናለሁ ሁሌም ይምጡ እባካችሁ አናግሯቸው እናንተም ተባረኩልን።
Think you so much
You are right mazmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ እንዳለ በመጽሀፋችን ለምን ቢሉ ብዙ አባቶቻችን ዶክትሬቶታቸውን የሰሩ አሉ ግን ይህን ለብዙ ሰዎች ችግር የሆነውን እንዲህ ሊፈተፍቱልን አልሆነም ቢሆንም ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን እዚህ ደርሰን ይህን ለመስማትና ለማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን!
Lemejemeria gize new yesemahut
ይህ ለመጀመሪያ ነው፡፡እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!!!
Lemgmrya geza sesmaw sensedabebat nebar debtra tafew eyalu enamsegnalen lemrjaw ❤
Egziaabhere edeme ketena ga yestachu yagelgelote zemenachu yesfalachu kenante bezu twmerenale
ተምዬ
Ene enanten madamet kejemerkugn 1 samint honegn ena description lay yelem endet new accountachun maggnet michilew....RUclips lay gobez aydelehum gn hulachunm follow madreg felge neber
You are talking about the structure and not about the content. There is no new idea. I can't see the result of your research findings. Samo...semo
በእውነት ሰለ ተአምር ማርያም እንደዚ በአለም ደረጃ የተሰባሰበ ታአማሮ መሆኑን አላውቅም ነበር .እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ዶክተር ዳቆን ዳዊት🙏🙏❤❤❤
ዲያቆን ዳዊት እግዚአብሔር ይስጥልን አንተ የኛ የተዋህዶ ልጆች ወንድም ሆነህ ስለተሰጠኸን ደስተኞች ነን አምላክ ይጠብቅህ ባለህበት ።
ቃለህዎት ያሰማል❤ ለ እኔ ከ አእምሮዬ በላይ ነዉ
ልጄ ዲያቆን ዳዊት እግዚአብሔር ያክብርህ ለተሰናከሉ አስተማሪ ያድርግህ።
የሰማሁት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ተአምራቶች እጅግ ድንቅ ድንቅ የሆነ ነገር እንዴት እንዳስደሰተኝ መንፈሴ በሀሴት ተሞላች ደስታዬን ለመግለጽ ቃላት ያንሰኛል ወንድሞቼ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋችሁን ያብዛላችሁ የመመረቂያ ጥናቱን የሰራውን ወንድማችን የሰራው ስራ በአምላክ ትዕዛዝ ነው የእናታችን ቅድስና ለብዙዎች መጥፋት ምክንያት ስለሆነ ሰዎች ከዚህጥፋት እንዲመለሱ የተሰራ ሰሰራ ነው ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ጤናውን ጽናቱን ሰጥቶ ፍጻሜውን ለሁላችንም ያሳየን ወንድሜ እመቤቴ ጅምርህን አንተን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ከክፉ ሁሉ ሰውራ ፍጻሜውን ታሳምርልዎት ይህን ስል ሳግ እየያዘኝ ነው ሰውነቴን ሁሉ የሚወረኝ ነገር አለ ምን ብዬ ልመርቅዎት እንደምችል አላውቅም
የግዕዙ የእንግሊዘኛው ንባብ ና ትርጉም እጅግ ድንቅ ነው በርቱልን ድንግል እናታችን ትባርክልን ከፊት ከኋላ ትከተላችሁ አትለያችሁ
ተሙዬ ተባረክልን ጌታ በቤቱ ያጽናህ ከፈተና ያውጣህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
ስለ እመቤታችን ሲነገር ልቡ በሀሴት የሚሞላ እንደ እኔ ይኖራል? ፍቅሯ አማላጅነቷ ከእኛ አይራቅ🙏🙏🙏
ለዚህ ኖው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት የሚባል ቃለ ሂወት ያሰማልን 🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ❤ለመጀመሪያ ግዜ ነውየሰማውት
Kalehiwet yasemalin D.Dawit🙏🙏🙏. 🇪🇷
አሜን ያበርታችሁ ወንድሞቻችን
ጌታ ይባ ር ካ ች ሁ 🙏 የ መ ጀ መ ሪ ያ ግ ዜ ሥ ሰ ማ ❤❤❤ we need more , ተ ሜ አ ን ኳ ን ደ ስ ያ ለ ክ ❤
orthodoxsochi tileyalachu ye dingile mariyam leji Eyesus kirstos tsegawn tibebun yabzalachu yagelegilot zemenachun yibarklachu 🥰🙏
እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያወቅኩት
እንደዚህ አይነት መሬት የረገጠ ትምህርት ለመላው የተዋህዶ እምነት አማኞች ያስፈልገን የለም ወይ? በዚህ ቤት ብቻ የሰማነው ብቻ በቂም አይደለም ።
ዲያቆንን አብዝቼ አመሰግናለሁ ሁሌም ይምጡ እባካችሁ አናግሯቸው እናንተም ተባረኩልን።
Think you so much
You are right mazmur❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ እንዳለ በመጽሀፋችን ለምን ቢሉ ብዙ አባቶቻችን ዶክትሬቶታቸውን የሰሩ አሉ ግን ይህን ለብዙ ሰዎች ችግር የሆነውን እንዲህ ሊፈተፍቱልን አልሆነም ቢሆንም ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን እዚህ ደርሰን ይህን ለመስማትና ለማየት ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን ስሙ ከአጽናፍ እስከ አጽናፍ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አሜን!
Lemejemeria gize new yesemahut
ይህ ለመጀመሪያ ነው፡፡እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን!!!
Lemgmrya geza sesmaw sensedabebat nebar debtra tafew eyalu enamsegnalen lemrjaw ❤
Egziaabhere edeme ketena ga yestachu yagelgelote zemenachu yesfalachu kenante bezu twmerenale
ተምዬ
Ene enanten madamet kejemerkugn 1 samint honegn ena description lay yelem endet new accountachun maggnet michilew....
RUclips lay gobez aydelehum gn hulachunm follow madreg felge neber
You are talking about the structure and not about the content. There is no new idea. I can't see the result of your research findings. Samo...semo