"የ3 አመት ደመወዜን በ1 ቀን ሰራሁት"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 93

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Год назад +19

    እመቤቴ የስንታችንን ችግር እንደፈታሽ የቀመሰ ያውቀዋል ልጅሽን ፍፃሜውንም አሳምሪለት ❤🙏

  • @adengesese6736
    @adengesese6736 Год назад +31

    መፀሀፍ ቅዱስ አመስግኑ ይጨመርላችኋል ይላል በበማመስገን ማግኘት እደሜቻል በአንተ ህይወት አየሁ።ጌታዬ ሆይ አመስጋኝ ልብ ስጠኝ😍

  • @samrawittura8471
    @samrawittura8471 Год назад +1

    ጎበዝና ጠንካራ ሰው ነህ። ድንግል ማሪያም ያሰብከውን ታሳካልህ።

  • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን

    ምኞትክን ሙሉ በሙሉ አላህ የሰከልክ ያኔ ጀግና ትህትናው ማተናናሱ እንዴት የምራል❤

  • @senaitchane6321
    @senaitchane6321 Год назад +7

    የእውነት ምሥጋና በረከት እንደሚያመጣ ባንተ ተገንዘብን ድንቅ ልጅ thanks ዳጊያችን

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ Год назад +5

    እውነትህን ነው እኔም ብዙበረከት ያገኝሁት በማመስገኔ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ ❤

  • @mekdi.f.habtewold1920
    @mekdi.f.habtewold1920 Год назад +3

    የኔ እመብርሀን ምስክሮችሽ እኮ ብዙ ናቸዉ የአምላኬ እናት❤

  • @zuriashzure3388
    @zuriashzure3388 Год назад +2

    ደስ ሲል በእውነት በጣም የምወደው ትምህርት ነው ግን ስለ እናት ሲወራ እንባዬ ይመጣል ማርያምን ብቻ እረጅም እድሜ ለእትዮጶያ እናቶች በእውነት እነሱ ተርበው እኛን ያስተምራል ❤❤❤

  • @የቱነውእውነት
    @የቱነውእውነት Год назад +6

    በመጀመርያ ስለዛሬው አዲስ ቀን ፈጣሪ ይመስገን በመቀጣል ዳጊዬ አንቺ ከፈጣሪ የተላክሽ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ከብዙ ነገር ይጠብቅሽ🙏❤ሀገር ስገባ ያንቺን ክላስ ለመውሰድ ከወዲሁ ቃል ገብቻለው!! ወንድማችን በ አመስጋኝነት እግዚአብሔር ክሶሃል ይሄ በቤተክርስቲያን ዘንድም ምስክርነት ጭምር ነው እግዚአብሔር ከዚ በላይ ከፍታ ለይ ያስቀምጥህ🙏❤

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 Год назад +9

    እግዛብሔር ያሰብክበት ያድርስህ ጀግናኑህ ውንድሜ።

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +3

    ያስብከውን ያሳካልህ ወድሜ ጸሎትና ምስጋና በህይወታችን ትልቁ ነገር

  • @ብሪጋልተዋህዶ
    @ብሪጋልተዋህዶ Год назад +2

    ብሓቅ ከተመስግን ከለኻ ይወስኸካ ኢዩ ተመስገን አምላኬ ጉሩም ዝኾነ ታርኽ ኢዩ ኣጆኻ በርትዕ ሓውና
    ዳጌየ ካበኺ ብዙሕ ኢየ ዝማሃር ዘሎኹ ሰምዐ ንኽትግብሮ አምላኽ ይሓግዘኒ

  • @alemdemie4219
    @alemdemie4219 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስግን፤ደስ ሲል፤ የተባረከች እናት ናት ያሳደገችህ፤ በአምልኮቱ ያጽናህ የ መልካሟ ርግብ የማርያም ልጅ

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад +3

    ሰማይና ምድርን የሚታየውና የማይታየውን የፈጠረ አምላክ ምስጋና ይግባው ዳጊ እወድዳለሁ የይዎቴ መምህር ስለዎሽኝ

  • @ዮዳሄአምላክይፈልጥ

    1ኛ ነኝ የተቀደሰ የተባረከ ዕለተ ሰንበት ክርስቲያን ይሁንልን ውድ የእግዚአብሔር ቤተ ሰብ❤❤❤ሃገራችን ሰላም ይላከልን ❤❤
    ዳግዬ የኔ ብርቱ❤

  • @Eyou653
    @Eyou653 Год назад +2

    እግዛብሄር ይመስገን እውነት ነው ስታመሰግን ሰላምን ይሰማሃል ❤ ዳጊየ የምወድሽ

  • @ጦይቤነኝየናቴናፋቂ

    ዳጊዬ የኔ ጀግና ሴት ባች ቡዙ ተምሪያለሁ ብዞ እዳስብ ከቅልፋችን እድንነሳ አድርገሽናን። የኔ መልካም

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Год назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ያሰብኬዉን ያሳካልክ ድንቅ ታርክነዉ የነገርኬን በርታ

  • @Roziyoutube-lu4ug
    @Roziyoutube-lu4ug Год назад +1

    አንድ ቀን አገሬ ገብቼ እንደማገኝሸ አምናለሁ ሁሌም ወሰጤ ሲያዝን አንቺን ገብቼ ምክሮችሸ ሰሰማ እራሴ እንዳዲሰ አምላኬ አመሰግኜ ቀኔን እጀምራለሁ🙏🙏🙏

  • @rahelgetachew8684
    @rahelgetachew8684 Год назад +1

    እምነትህን ፣ፅናትህን ይስጥልን ።ዳጊዬ ብሩክ ነሽኮ ።

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ በምልጃ በበረከቷ አምኖ ለጠየቃት ሁሉም ይደረግልናል❤

  • @ቤዚታ
    @ቤዚታ Год назад +1

    አረ መቼ ነው እግዚአብሔር እረድቶኝ ሀገሬ ገብቼ ትምህርቱን የምወስደው
    ወንድም እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +1

    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን እውነትህ ነው ወንድሜ እኔም በማመሰግንዬ ብዙ በረከት አግንቻለሁ❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 Год назад +2

    😢😢😢😢😢ይቅር በለኝ አምላኬ ላማረርኩበት ቀንና ጊዜ ጤና ስራ ስላለኝ ተመስገን

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад

    ጀግና ነህ ጎበዝ ስራ አለመናቅ ውጤቱ ከፍታ ላይ መገኘት ነው ።
    21 ስትል እኔም ሶስቴ ስደት ስሄድ በ 21 በ 21 በ21 ነው ታኣም ነው ።

  • @warkmeoko
    @warkmeoko Год назад +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመሰገን። እውነት የአምላክ እናት ከልብ ከለመንዋት ሁሉም ታደርግልናለች በረከትዋ አይለየን ።😢 ሀገራችን ሰላም ያድርግልን። በርቱ ጠክሩ የማይታለፍ ነገረ የለም

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 Год назад +1

    Betam amesegnalewe grateful ye ewnet endhone selarekge❤

  • @henock2127
    @henock2127 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @accacc5974
    @accacc5974 Год назад +1

    ዳጊዬ በጣም ወድሻለው እኮ የኔመላክ ነሸ❤

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ Год назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዛቢሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @buruktaitlegessee
    @buruktaitlegessee Год назад +1

    ጀግና

  • @mekdes2912
    @mekdes2912 Год назад

    Egziabeher hasabihen yimulalih

  • @zlove8820
    @zlove8820 Год назад

    ዳጊየ ተባረኪ ወንድማችን እግዚኣብሄር መልሶ መላልሶ በረከቱን ያብዛልሕ እግዚኣብሄር እኮ በተመስገን ከቀረብነው ሌላ ምንም ኣይፈልግም ስለዚ ኣመስጋኞች እንሁን ትንፋሽ ለማስተንፈስ ስለቻልን ተመስገን መልካም እለተ ሰንበት!

  • @mesig1119
    @mesig1119 Год назад

    wow kiber temesegen medanialeme A.Abemeta dagin ena daven magenet felagotu alenge

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 Год назад

    እግዛብሄር ይርዳከ ያሳብህን ያምዋላልከ ለሞቱትም ነፍሰ ይማራ ጀግነ በርታ

  • @okoo3056
    @okoo3056 Год назад +2

    He is strong 🎉The girl next to Daggy❤❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ትልቁ ነገር አመስጋኝ መሆን አለብን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye3792 Год назад

    ድንቅ ነህ አምላክህን ሁሌ ማመሰገን ባለህ ላይ ይጨመርል እመቤቴ ከጎንህ ትሁን

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    ጌታ ያሰብከውን ያሳካልክ ወንድሜ

  • @mdjj1122
    @mdjj1122 Год назад +1

    ዳጊየ ምርጥ ሰው።

  • @aldhan-iv8ut
    @aldhan-iv8ut Год назад

    Ejigi Betam Jegina Nehi Sira Yemayiniki Sew Mechem Yihun Kefi Edemili New

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Год назад +1

    ዳጊየ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aliekgmiki4133
    @aliekgmiki4133 Год назад

    የተኛ ሳይሆን የሮጠ ትልቅ ቦታ ይደርሳል amazing

  • @bazakason8474
    @bazakason8474 Год назад +1

    የኔ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hanaendualem8413
    @Hanaendualem8413 Год назад

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ይፈፅምልህ ወንድማችን😊

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Год назад

    Egzabhier bietn kalsera serategawu bekentu ydekmal ylal ye Egzabhier qal .

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Год назад +1

    😢ስለ እናት ሲወራ ሆድ ይብሰኛል እናቶች አድሜ ጤና ተመኘሁ❤

  • @selsebiltube
    @selsebiltube Год назад +1

    አልሃምዱሊላህ!

  • @ፍቅርነዉመንገዴ-ጰ7ፀ

    ዋዉ❤ ያሰብከዉን ያሳካልህ ፈጣሪ

  • @አምሳሌየድንግልልጅ

    የገረመኝ በአምላክህ ያለው እምነትህ ገርሞኛል አመስጋኝ ሰው ሁለም ከፊታ ላይ ይደርሳል ዉዶች አታማርሩት ምስጋና ለምደቱ በተላይ አምላካችን😭🥹

  • @ከክርስቶስፍቅርማንምአይለ

    ዳጊዬ ስወድሽ

  • @selamermias3961
    @selamermias3961 Год назад

    Emebata mecirshn yasamrlh

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Год назад

    እኔ እግዚያብሄርን በጣም አመሰግነዋለሁ በክርስቶስ እየሱስ በተደረገልኝ ምህረት የእግዚያብሄር ልጅ ስለተባልኩ ልጁ ያለዉ ሁሉም አለዉ በምድር ሚዛን ላይ የማይቀመጥ በመንፈሱ የፈሰሰ ደስታ የማይነጥፍ ደስታ ከሆድ የሚፍልቅ ሰላም እና ደስታ ምስጋና እኔ እማዉቀዉ ይሄን ነው እናተስ?

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Год назад

    የችግር ደራሽ አንድ ፈጣሪ ብቻና ብቻ ነው

  • @tsehayneshwalle-lc6ix
    @tsehayneshwalle-lc6ix Год назад

    yene abat des yemil emnet alek eskemecheresaw tirdak dnglye, dagim berchi

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Год назад

    እባካቺ ስልኳን ስጡኝ

  • @samrawettadu1249
    @samrawettadu1249 Год назад

    እኔም እናቴም በቀን 50 ብር ቀን ስራ እንሰራ ነበር አሁን ግን ፈጣሪ ሁሉንም ቀይሮልኛል ሁሌም አመስጋኝ እንሁን

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 Год назад

    god bless you more and more ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @sameradire4354
    @sameradire4354 Год назад

    Dagiye siwdish❤❤❤❤❤❤

  • @ማማየወለሎ
    @ማማየወለሎ Год назад

    ወኔ ልጅ ኣናጋገሩ ርጋቱው ደስ ስል❤❤❤

  • @therightfamily
    @therightfamily Год назад +1

    የዛሬ ሶስት ዓመት እንግዳ ነኝ

  • @ssd7247
    @ssd7247 Год назад

    አንተን አላማድነቅ አይቻልም በርታልን ወንድሜ

  • @zebibnardos4505
    @zebibnardos4505 Год назад +1

    Daggyy ❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 Год назад

    ድንግል ማሪያም የያዘ አይወድቅም እናቴሆይአትለይኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetmelkie8345
    @emebetmelkie8345 Год назад

    Daggy demethu aysemame nbr yistkakle. kefel hager mech new yimetemetute ? fetari and qen yimnagerebt qen yimetale.

  • @hailuketybelu3947
    @hailuketybelu3947 Год назад

    Msle fkur wldae emebet kezim belay tchemrlk wendme dngl hulem atasafrm

  • @NebeilJemal
    @NebeilJemal Год назад

    Jegenit Amesegenshalehu

  • @zahratzazu
    @zahratzazu Год назад

    እኔምየናፈቀኝየሦስትአመትደመወዜንባንድቀን የምሠራበትነው😊

  • @seyebelaydagi5830
    @seyebelaydagi5830 Год назад

    Egizyabeher yemesegen selehoneleh bewent fetary Amrohen yetebekeleh dess mel meskerenet new jegina birtu sew neh yamenekew yefelekew bota yaderesh

  • @senisenayt776
    @senisenayt776 Год назад

    Dagi mn larglsh ewdalew

  • @hiwettafet708
    @hiwettafet708 Год назад

    እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳልህ

  • @ayaayman2419
    @ayaayman2419 Год назад

    dagggy yan kojo anhan magagat efalg nabar endat lagngashy

  • @Lubaba-u2s
    @Lubaba-u2s Год назад

    አሰብክበት ያድሪስህ

  • @mihretmekonnen3497
    @mihretmekonnen3497 Год назад +1

    Dagiye come to South Africa please!

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 Год назад

    ዳጊየኔውድአላህይጠብቅሽቃልየለኝምበስደትብኋንምቤተሠብቸበእኔበጣምደስተኝናቸውአልሀምዱሊላከቸብዙተማራኩ❤

  • @comceill9002
    @comceill9002 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @mekdesgullat4281
    @mekdesgullat4281 Год назад +1

    የሚገርም ብርታት ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን ❤

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад +2

    ንጹህ ልብ ሁሌ አሸነፊ ነው አለቻ እማየ ልክ ናትኮ የእኔ መምህር

  • @newapproacheconomics
    @newapproacheconomics Год назад

    💖💖💖💖

  • @sobrnjemiltube8450
    @sobrnjemiltube8450 Год назад

    የምወዳት አክስቴን ቁርጥ መልክ ድምፅ ስደተኛ እንደመሆኔ በጉጉት ነው የማዳምጥሽ ምክናያቱም በቃ ድምፅሽን ከአክስቴ መለየት ይከብደኛል ብቻ ድልትምችትአድርጎያኑርሽ

  • @Muna-bn7rx
    @Muna-bn7rx Год назад

    ❤❤❤😊😊😊።

  • @DEMELENJESO
    @DEMELENJESO Год назад

    😊😊🥰🥰

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Год назад

    Orthodox negi yemtlu maryam yemtbark kehone tenquay biet debtera biet lemn thiedalachihu ? Xelotn yemisema yemibark yemitebq Egzabhier bicha newu !

  • @የሹዓሁአዶን
    @የሹዓሁአዶን Год назад

    እመቤቴ ተስፋህ አይደለችም😢😢😢
    ዛሬስ ተስፋዬ ማነው?እግዚአብሔር አይደለምን

  • @fbvfhh7878
    @fbvfhh7878 Год назад +1

    ets not Nazareth say ADAMA

  • @زهرهاحمد-ث4ل
    @زهرهاحمد-ث4ل Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @seyebelaydagi5830
    @seyebelaydagi5830 Год назад

    Egizyabeher yemesegen selehoneleh bewent fetary Amrohen yetebekeleh dess mel meskerenet new jegina birtu sew neh yamenekew yefelekew bota yaderesh

  • @kikinaborko
    @kikinaborko Год назад

    ❤❤❤❤