Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትልቁ መመስገን ያለባችው ያባትሽን ፎቶ በቁም ነገር ይዘው ማንነታቹሁን ያስተዋወቁ ምስጋና ሽልማት ይሰጣቸዋል እግዲህ ያባትሽን ፎቶ ያሳዩሽ ያባትሽ ምትክ አባትሽ ናቸው
እውነት በለሻል ንግግሩ እራሱ ደስ የሚሉ አባት ❤
እጅግ በጣም❤
P¡¡
ትክክክክል ወላሂ 😍❤❤❤
በጣም
ያባቷ ጓደኛ ግን አባት ናቸው የምር❤❤❤❤😢😢😢😢አላህይጠብቃቸው እኳንደስአላችሁ❤❤❤
በሀይ ማኖት የምትባሉ ከዚህ ተማሩ እድህነን❤❤❤
ትልቁ አባባ ግን አላህ ያቆያቸው ከፈጣሪ ቀጥሎ ሰበቡ እሳቸው ናቸው Big Respect 🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈራሁ ስትል አሳዘነችኝ እንኳን ሰው አለቅሶ ጌዜውስ የለቅሶ አይደል 😭እኚህ ትልቅ ሠው እድሜ ይስጥልን !!!
Amen endesachew yalutin yabzalin
ወንዱልጅ አልቅሶ አስለቀሰኝ ይሄን የመሰለ ወንድምና እህት ማግኘት መታደል ነው ወንድም የአባት ምትክ ነው የኔ እህት እንኳን ደስያለሽ
ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው❤ እንኳን ደስ ያለሽ
Amsegnalhu
ትልቁ ሰውዬ በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ያረቢ ወንዱ ልጅ በጣም አለቀስ አጀቱ አልቻለም ኢላሂ ሠብሩን ሠጠውውው 🤲🤲🤲🤲🤲
ደግ ቤተሰብ ተፈጥራ ተንሰፈሰፉላት ኡፉ ወንድሟ አልቻለም እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እድለኛ ነሼ ሙሉ ደጋግ ቤተሰቦች ሞልተውሻል 😢😢😢😢😢
በእውነት በጣም ነው ያዘኩት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኗል የአባትሽን በተስብ ማግኘትሽም በጣም ትልቅ ነው ድምፅ ያሌለው እባ ጥሩ አይደለም ተፅናኚ አይዞሽ እናት የሆኑ ሁሉ እናት ነኝ የኔ እንባ ይፈሰስ
በእንባ ጨረስነው በጣም ደስ ብሎኛል አባትሽ በሂወት አለመኖሩነው ግን ሁላችንም ሃጅነን እንኳን ደሰአለሽቀሪ ቤተሰብ ስላገኘሽ
ኤደን እንኮን ደሥያለሸ ዠአባትሸ ጎደኛ የእዉነተኛ ጎደኛ ናቸዉ ፎቶቸዉን ይዘዉ መተዉ አሣዩ ታሪኩንም አብራሩ እረጂም እድሜ ተመኘሁላቸዉ
ኤደን ይርገዱ በሽር እንኳን ደስ አለሽ!የኤደን ታላቅ ወንድምና እህቶች በጣም ጥሩ ልጆች ናችሁ!እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣ የአባታችሁ ነፍስ በሰላም ይረፍ
ebs አይቸ ያላለቀስኩበት ግዜ የለም አስለቀሳችሁኝ በተለይ ወንዱ ልጂ እኔም አባ ትዝ ሲለኝ እንደሱ ያንሰቀስቀኛል አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ወደአሏህ ተመላሽ ነን የሞቱ ቤተሰቦቻችንን ለጀነት ይበልልን አባ በጀነት ያኑርህ የኔ ውድ ሳላቅህ በሞት የተለየህኝ እሱ ይዘንልህ
እንዲህ ነው አፅናኝ የሚዋደድ ዘር.❤❤❤
ወንዱ ልጅ ግን የአባቱ ሀዘን አልወጣለትም😢 አይ አባት ምናለ በወረቀት እንኳ ፅፈህ ብታስቀምጥላችሁ
Melkam abat neber malet new.
የአባት ሃዘን አይለቅም በተለይ የሆነ ነገር ሲጎልና ሲከፋ ከባድ ነው
😢😢😢😢
አዎበጣምያሳዝናልእናትናአባትያላችሁፈጣርንአመስግኑእኔእደውሀጥምነውየጠሙኝምናለሞትባይኖርበተለይአባዬንሳላቀውነያረፈው
መቸ ይውጣል ያባት ሀዘን ብለሽ ነው እሳት እኮ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አባትሽን ብታጪም ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አገኘሽ በጣም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አለሽ🙏
ደሞኮ ጉራጌወች ይለያሉ የዋሆችናቸው❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ የሞተ አይገኝም ወንድም ማግኘት ትልቅ ነገር ነው😢😢
Awo gen abates😢
እህቴ እንካን ደስ ያለሽ አባትሽን ሳታይው ቢሞትም ዘሩን ተክቶልሽ እንዚህን የመስለ ወንድም እህት አጎት ማግኘት ቀላል አይደለም ሁሉን የፈጠረ አምላክ ያለው ነው የሚሆነው እና ጠንካራ ሆነሽ ከቤተስቦችሽ ስለአገናኘሽ ፈጣሪን አመስግኚ ኑሮሽም የተሳካ ይሆንልሻል እንኳን ደስ አለሽ ኢቤስ በጣም የምትመስገኑ ናችሁ ተባረኩ ይህ ነው ኢትዮጵያውያን የሚያኮራን ባህል ተመስገኑ::
9:11 9:11 9:12 9:12
The officer said to send
በጣም ደስ ትሉኛላቹ ማነው እንደኔ ዮኒ የናፈቀው በዛ ላይ ምኖቴ የኤፍሬም ምርመራ ውጤት ላይ ዮኒ ቢኖር እንዴት ደስ ይላል
ለማንኛውም ኤደን እንኮን ደስ አለሽ ታላቅ ወንድሞ ስሩ እስኪወጣ ድረስ አለቀሰ ሲያሳዝን
ዮኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊI miss you💚💛❤️
ወይኔ አልቅሰው አስለቀሱኝ ሲያሳዝኑ እግዲህምን ይባላን እኳን ደስ አላቹህ ሁላቹሁም❤❤❤❤
ዮኒ ዮኒ እምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው እሚያማችሁእረፍት ላይ ነው አሜሪካ ተባላችሁኮ ደግሞ ለሌላም እድል ይሰጥ እንጅ ሁሌም አንድ ሰው ይሁን አትበሉ
ካሁ በኋላ ዮኒ ዮኒ የሚሉ ኮመንታተሮች ካሉ ምርመራ ልጀምር ነው ሃሃሃሃሃ
@@mrsadi3119😂😂😂
@@mrsadi3119ክክክክክክ አረ ባክሽ ሳቅው. እኮ ናፍቅን እንዴ
መንገድ ላይ ሳቅ አለ አኡ
እኮ
እንኳን ደስ ያለሽ ያባትሽ ያለመኖር ቢያሳዝንም እነዚህ ፍቅር ቤተሰቦች አግኝተሻል ተፅናኚ ❤❤❤❤❤❤❤
እነሱ ሳያልቅሱ በፊት እኔ ማለቅሰው ነገር እህቴ አይዝሽ አባትሽ ባታገኝቸውም ወንድሜ እህቶችሽ አሉሽ ማዘን አይስፈልገም ማንም በዚህ ምድር የሚቀር የለም ❤❤❤
በስማም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤
እንኳንም ደስ አላቹሁ ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ❤❤🙏🙏 ዮኒዬ ማነዉ እንደኔ የናፈቃቹሁ ላይክ አሳዩኝ የዮኒ አድናቂዎች 👌👌
ወይኔ ትልቁ ልጅ በጣም ልብ ተሰብራን ያሳዝናን😢😢😢 ለሁላቹሁም ፅናት ይስጣቹህ የሞተውንም ነፍስ ይማር ልጆችም በመገነኛቹህ እኳን ደስ አላቹህ❤
እኔ ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ይህ መልካም ስራ ነው ❤❤❤❤እኔም አባቴን ማግኘት እፈልጋለው አባቴ ካሳ ይማም ይባላል እኔንም አገናኙኝ
ሙሉ መረጃ አቅርቢ የት ክፍለሀገር የት አከባቢ ስሙ ከነ አያት •••••
አፈር ልብላላችሁ አልቅሳችሁ አስለቀሳቹኝ አይ የአባት ሀዘን መች ይወጣል አባታለም እወድህ አለሁ እግዜአብሄር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ
ማነው የቤተሠብ መገናኘት የሚይስደሥተው ❤❤
እኔ በጉጉትነዉ የምጠብቀዉ
❤️❤️❤️
እንባዬ ይቀድማል ❤❤❤
እኔ ዛሬ ክፍት ብሎኛል #ባሌን ሹርጣ ይዞብኝ 😢😢😢😢😢😢
@@rabiaseid2385አይዞሽ አላህ ለአገሩ ያብቃው
አንዳንድ አባቶች ሀላፊነትን አይወስዱም ምናለ እናትና አባት በእናተ ምክንያት ልጅን ባታሰቃዩ
Beikikil
አሁን ነው ያየሁት አልጋዬ ላይ ተኝቼ ስልኬን ስከፍት ያየሁትንማመን ነው ያቃተኝ የኤደን ፍለጋ በሳምንት ውስጥ ሴፈታ ማየቴ ደስ ብሎኝ ታሪኩን ያስረዱበት የአባትሽ ጓደኛ በቅንነት የሚያውቁት ለመንገር ፎቶውን ይዘው መምጣታቸው የሚከበሩ አባት ናቸው መልካምነታቸው የወንምሽ እንባ የህትሽ ያጎትሽ ልጅ አልቅሰው አስለቀሱኝ ኤደንዪ እንኳን ደስ አለሽ ዘመዶችሽ ከበውሻል ፈጣሪ ይመስገን
ውይ ፎቶውን በክብር የያዙት አባት ከልብ መመስገን አለባቸው ስታሳዝን የኔ እህት አይዞሽ ብቻሽን እዚህ ደርሰሻል ከዚህ በውሃላ ደሞ ሙሉ ነሽ 🥰
ምርጥ እህትና ወንድሞች አገኘሺ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁም እንካንም ደስአላችሁ
እህትም ... ወንድምም የት ይገኛል ... እግዚአብሔር ነው የሰጣችሁ ... እስካለ ነው ሰው ... አይዛችሁ ... በርቱ...!!!!
ዉንድሜየዉ ነው በጣም ያሰለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ ደሰ ይላል እንኳን አገኘቻችዉ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ዘመኗን ሙሉ ብቻዋን ኖራ ዘር ብዙ ሆነሽ በማየትሽ ደስ ይላል አምላክን ማመስገን ነው እሳቸው ቢሞቱም ብዙ ቤተሰብ መሀል ገብተሻል
የአባታቸው ሃዘን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ያስለቀሳቸው ስጋቸው የማያውቋትን ግን አዲስ እህት ስላገኙ ከአንጀታቸው ሲያለቅሱ እኔም ከነሱ እኩል ነው ያቀስኩት!! ምንም እንኳ የማታውቀው አባቷን በሂወት ባታገኘውም የእህት ወንድሞች ዘመዶቿ እንደዚህ መሆን ደስስስ ይላል።
Edalekski alek😢😢😢😢😢😢
የማንነት ችግር ከባድ ነው እና ቤተሰብ የሚገርሙ ቤተሰብ ናቸው ደስ ይላል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
ያአሏህ ወንዱ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው ያባቱ ሀዘን እንግብግብ ቅጥል አድርጎታል የኔ ወንድም አሏህ ፅናቱን ሶብሩን ይስጥህ 🤲😭😭ላባታችሁም አሏህ ይዘንለት
እንካን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም በተለይ ደግሞ ብቻሽን መተሽ ወንድሞች በእህት በአጎቶች ሳይቀር ታጅበሽ እንዴት ደስ ይላል በጣም እድለኛ ነሽ ደግሞ የአባትሽ ጎደኛ በእዉነት የልብ ጎደኛ ማለት እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤
መልካም ቤተስብ ናቸው በእውነት ያአባታቸው ሃዘን አለቀቃቸውም እግዚአብሔር መልካም ነው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ደስ አላችሁ አብሶ ያባታችሁ ጓደኛ ፎቶ ማገኜት ትልቅ ነገርነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ አባየ❤❤❤
ኤደን አባትሽ ብታጪም ወድሞችሽ ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ ነይልን ወደ ጉራጌ ወሎ +ጉራጌ❤
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤
ያባታችሁ ጋደኛ ከአባት በላይ ነው ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
በተከባበሩ ቤተሰቦች መሀል ሆነሽ ተገኘሽ❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ በእውነት ወንድሞቿ ምስኪን ናቸው ❤❤❤
አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ እባካችሁ ሰዎች ስንባል መቸ እንደምንሙት አናዉቅም ስለዚህ አባትም ይሁን እናትም እንደዚህ አይነት ነገር ሲኖር በወረቀት ጽፈን ብናስቀምጥ ጡሩ ነዉ እና በእዉነት የኢትዮጵያኖች ዘመዶች ጋር ስትገናኙ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ❤❤
እህትየዋ ደስስ ስትል 😢እቅፍ ኣርጋ ስታፅነናት ኣለቀስኩ ደግሞ ታድላ ሁሉም ዘመዶቿ የዋህ ናቸው 😢
እፍፍፍ የኔ ደግ ህዝብ ጉራጌወች እኮ 😢😢 ኤደንየ እማ አይዞሽ የኔ ከርታታ ስታሳዝን 😢😢😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት❤❤❤😢
ኤደን፣ አይዞሽ ሁሉም ትክክለኛ ቤተሰቦችሽ ናቸው፣ ወንድም እህትን ለማወቅ ቀላሉ መንገድ የአፍንጫ ቀዳዳ ማየት ነው
Amet beyalfegnem yehe progeram lene adis new ebsoche enwedachuhalen hulem ❤❤❤❤❤
ለእኔ ልዩ ፎቶግራፍ በቁምነገር ይዘው የመጡት ልዪ ናቸው❤❤❤
እጂግ በጣም
Exactly! Tliksew nachew!!
ስሜቱ ከባድ ነው እንኳን ደስ ያለሽ። ebsን እናመሰግናለን!!!
😢😢😢እድለኛ ነች የዋህ ቤተሰብ ስላገኘች
እንኳን ደስ አላቹ 😢 አባትሽን ነፍሱን በሰላም ትረፍልን የኔ መልካም በርቺ እሺ ❤
የኔ ቆንጆ ኤደንዬ😢አብሽሪ አላህ ይዘንለት ለአባትሽ ደሞ ወንድም ጋሻ ነው፣ የአባት ምትክ ነው አትዘኝ እማ ወንድምሽ ስቅስቅ አለ የኔ ወንድም አላህ ያፅናችሁ ❤
እንኳን ደስስ አለሽ አባትሽ እዳገኘሽ ሙሉ ለሙሉ ደስስስ ልልሽ ይገባል😢😢😢
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሺ ወንድም እና እህቶችሺን ማገኘትም ትልቅ ደስታ ነዉ ሀዘናቸዉ እንኳን አልወጣላቸዉም 😢😢 ቀሪ ዘመናችሁ ❤❤❤❤
ወላሂ ያነባሁት እባ እባ አዴለም በጣም ደስ እሚሉ በተሰቦች ናቸው በተለይ የአባቷ ጓደኛ 😢😢😢♥♥♥♥
ማሻአላህ እንደዚህ አይነትም አለ ፍቅር አቤት እንዲህ አይነትም ሰው አለ ማሻአላህ በጣም አሰደሰቱኝ ለካም ከሌላ አባት እናት ይባላል ለካ ሰንት አይነት ሰው አለ ታድለሻል ጥሩ ሰው ማግኝት የእናት ና አባት ልጅ በተከዳዳበት ዘመን የወንድሟ አንጀት ሲያለቅሰ ያሳዝናል ምነው አላህ ፈቀዶ እናት ወይም አባታቸውን ባየች ምን ይደረግ ይህ ሱነተል ሃያ ነው እሱ ፈጠረን እሱ የፈቀደው ጊዜ ይወሰደናል በርቺ ኢቢኤሰ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራማችሁ ሳናመሰግን አንቀርም የኤፍሬም ነገር ምን ደረሰ
በጣም አስለቀሱኝ ሀዘኑ ከባድ ነው ቢሆንም ግን ከብቸኝነት ወደ ብዙ ቤተሰብ ድለተቀላቀልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ😢😢
ዬኒ የኛ ምርጥ !!እሩህሩህ ወንድማችን እግዚአብሄር ከሄድክበት በሰላም ይመልስህ ::
እንኳንም ደስ አለሽ የኔ እናት ቤተሰቦቿም በጣም ጥሩ እህት ወንድም አጎት የአባትሽ ምትክ የአባትሽ ጓደኛ የሆኑት አባትም በጣም ደስ የሚል ፍቅር አሳይተዉሻሻል እስከመጨረሻዉ የሚያመሽ ይሁን
ድሮ ሀገር ሰላም በነበረበት ጊዜ አያችሁ ከደቡብ ሰሜን ተሂዶ ይወለዳል በሰላም ይኖራል አሁን ግን ከሰፈር ሰፈርካ ተቀሳቅሶ መስራት ከባድነው እኳን ደስ አለሽ ኤዱ የዘመናት ጥያቄሽ ተፈታልሽ
Ok ❤❤❤
በጣም አላህ ሰላም ያንጣል
ወድሞን ቁጭ እምትመስለው የኔህት አይዞሽ የኔህት ወድም ጋሻአ አግተሻል አብሽሪይ😢😢😢😢😢😢
❤❤❤😢😢😢 ታድላ የዋህ የሆኑ ቤተሰብ ኣገኝች
ትልቁው ሰውየ እዲሜና ጤና ይስጥወት ወላሂይ ምርጥ አባት ነወት የኔ ወዲም አላህ ይሶብርህ ወዲሜየ አልቅሰህ አስለቀስከኝ አይ ዱኒያ 😢😢😢
እህቴ እኮን ደስ አላሽ ኡፍ በአላህ ትልቁ ልጅ እዴት እደስለቃሰኝ ለባታቹሁ አላህ ይዘንለት ያረብ
መቼስ አብረን የምነለቅሰው የመደም ቅመሞች እንበርተ😢😢😢😅😅😅
ማርያምን እውነት ብለሻል እህቴ😢😢😢😢😢😢😢
ዛሬማ እዳውም ከፋቶኝ ነበረ እንዴት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭
እራሴ አመመኚእህቴ😢
@@tayba1611 እራስሽን ጠብቂ ሁቤ ግን እኔም ሰበብ ነበረኝ እንዴት እዳለቀስኩ አልቅሸ ሰጨርስ ሲያመኝ ነው እናተን ልመክር የገባሁት
ገና ስጀምረው በለቅሶ ከፍቶኝ ነበር ወላሂ ወጣልኞ😢😢
መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው በዚሁ ቀጥሉበት !! እውነት ለመናገር ታሪኮቹ ልብ ይነካሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ ሁሉም ሰው ሟችነው ዋናው ቤተሰቦችሽጋ ማግኘትሽነው❤❤❤
በስመአብ አብሬ አልቅሽ ጨረስኩት እንኳን ደስስስስ አላችሁ😭😭😭😭😭😭😭
ኤደን እድለኛ ነሽ እንደዚ አይነት ቤተሰብ ስላገኘሽ እግዚአብሄርሽን አመስግኚ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አገኘሽ
ፅግዬ አላህ ያበርታቹህ የምታደርጉት ሰራ በጣም የሚያኮራ የዝች ልጅ ታሪክ በጣም የሚገርም በእናንተ ሐይል ቤተሰቦችዋን አገኘች አላህ ጥሩ የሚሰራ ጥሩ ይገጥመዋል አላህ ይጠብቃቹህ ለሁሉ የሰራ ባልደቦችሸ❤❤
ህይወት እዲህ ናት አይዟችሁ እናተን በሰላም በጤና ያኑራችሁ አይ ሞት የወላጆች ሞት ከባድ ነው አባታችንም ስለረዳችኃቸው አላህ ጀዛችሁንይክፈላችሁ ያአላህ ወንዱ ልጂ 😢😢😢
በጣም ደስ ይላል እህታችን እንኮን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ❤❤❤
እንደ ታሪክሽ አባትሽንና የአባትሽን ቤተሰብ ቶሎ ማግኘት የሚከብድ መስሎኝ ነበር።ነገር ግን አንቺ ውስጥሽ እንደተጎዳ አንደበትሽ ይመሰክራልና ፈጣሪ የውስጥን የልብን ስለሆነ የሚያየው ሰምቶሻል።እንኳንም የውስጥሽ ጥያቄ ተመለሠልሽ።በአውነት እኔንም ውስጤን ነው የተሰማኝ።ፈጣሪ ይክበር።
እንዴት ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸዉ በእግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ
ኤደንየ አብሽሪ የዘላለም መልስሽን ስላገኘሽ አሁንም ወንድሞችና አህቶች ስላገኘሽ እንኮን ደስ አለሽ ተረጋጊ
አባትሽን ታገኛለሽ ብየ ጓጉቼ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከነ ናፍቆትህ ሀዘን ከባድ ነዉ ፡😢 በህይወት ኮ ቢኖር ይፈልጉሽም ነበር ወንድሞችሽን ያቆይልሽ😢
ደግ አባት ናቸው የአባታችሁ ጋደኛ እህት አማቾቹ ሲላቀሱ እሳቸው ተረበሹ ፈጣሪ ይስጦት አባባ መልካም ጓደኛ እንዲህ ነው ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ
ትልቁ ወድ ልጅ ሀዘኑ ከውስጡ አሎጣለትም ሲያሳዝን 😭😭 እንኳን ደስ አላቹ
ወድሞ በጣም አሳዘነኝ እራሴ እስኪያመኝ ድረስ አስለቀስኝ አባቱን በማጣቱ ተጎድቶል አይዞህ ውንድሜ ኤርትራዊት እህትህ❤❤❤❤ጉራጌ ሓገር ገባች ኤዱ ታድላ ጉራጌ እውዳችሓለው❤❤❤❤
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ለልጆች እንኳ እውነቱን ብትነግሩ
አብርሽ ውዱ ወንድማችን በርታልን የዮንን ቦታ ተክተህ በጥሩ ሁኔታ እየሰራህ ነው እንወድሃለን የእብኤስ ሳራቴኞች በሙሉ ውስጤ ናችሁ
አይ ኢትዮጵያዬ እኛ ልጆችሽ በዘር በሃይማኖት ተባልተን እንደማናልቅ ይሄ ቤተሰብ ምስክር ነው ብቻ እንባችን ይታበሳል ጨለማው ይነጋል ፈጣሪ ቢዘገይ የሚቀድመው የለም ሰላሙን ይስጠን
በውጭ አለም ያለነው እኮነን እዛያለውን የምናባላቸው ወስጣቸውን በተኮል እድጫጫሩ ያደረግናቸው😢
መንግሰታት ለሰልጣናቸዉ ሲሉ ያባሉናል አንዳድ ገመድ አፍም አይጠፍም ብቻ አላህ ይዘንልን መከባበርን የመሰለ ነገር የለም።
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ የመከራውን ዘመን አሳልፎ ለተባረከው ዘመን ያድርሰን
ያኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
አረተኛ ነኝ ገና ጨርሼ አልሰማሁም አላየሁም ቦታ ልያዝ ብዬ ነው የሀገሬ ልጆች ሰላም ለምስኪኗ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢
እግዚአብሔር ይመስገን አባ❤ እወድሀለሁ ናጂየ❤ ረጂም እድሜና ጤና በጣም በጣም አስለቀሳችሁኝ ኡፍ😭😭😭
አስለቀሱኝ ወላሂ ያረቢ እኔም አባቴን እማገኝበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ በስዴት አልቅሼ መሞቴ ነው 😢😢😢😢😢
አላህ ያገናኝሽ
@@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን እህቴ
አይዞሽ ኣላህ ያቃል
@@sayameen760 ,,ኢሻ አላህውዴ
EBS ላይ ህደሽ ያለው ነገር ብታሳውቂ አይሻልም ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እኳን እህትና ወንድም አገኘሽ እህቴ ደግሞ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው ቀሪውን ጊዜ ይባርክልሽ❤
ጉራጌ ፍቅር ናቸው ኤደን እድለኛ ነሽ
እስይ እንኮን ደስ ያለሽ ተመሰገን ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንዴት እንደተንሰፈሰፍላት እድለኘ ነሽ
እንኳን ደስ አለሽ ኤደን እንኳን ወንድሞችሽን አገፕሽ ❤
ትልቁ መመስገን ያለባችው ያባትሽን ፎቶ በቁም ነገር ይዘው ማንነታቹሁን ያስተዋወቁ ምስጋና ሽልማት ይሰጣቸዋል እግዲህ ያባትሽን ፎቶ ያሳዩሽ ያባትሽ ምትክ አባትሽ ናቸው
እውነት በለሻል ንግግሩ እራሱ ደስ የሚሉ አባት ❤
እጅግ በጣም❤
P¡¡
ትክክክክል ወላሂ 😍❤❤❤
በጣም
ያባቷ ጓደኛ ግን አባት ናቸው የምር❤❤❤❤😢😢😢😢አላህይጠብቃቸው እኳንደስአላችሁ❤❤❤
በሀይ ማኖት የምትባሉ ከዚህ ተማሩ እድህነን❤❤❤
ትልቁ አባባ ግን አላህ ያቆያቸው ከፈጣሪ ቀጥሎ ሰበቡ እሳቸው ናቸው Big Respect 🙏🙏🙏🙏😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ፈራሁ ስትል አሳዘነችኝ እንኳን ሰው አለቅሶ ጌዜውስ የለቅሶ አይደል 😭እኚህ ትልቅ ሠው እድሜ ይስጥልን !!!
Amen endesachew yalutin yabzalin
ወንዱልጅ አልቅሶ አስለቀሰኝ ይሄን የመሰለ ወንድምና እህት ማግኘት መታደል ነው ወንድም የአባት ምትክ ነው የኔ እህት እንኳን ደስያለሽ
ምን አይነት ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ነው❤ እንኳን ደስ ያለሽ
Amsegnalhu
ትልቁ ሰውዬ በጣም ደስ ይላሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
ያረቢ ወንዱ ልጅ በጣም አለቀስ አጀቱ አልቻለም ኢላሂ ሠብሩን ሠጠውውው 🤲🤲🤲🤲🤲
በጣም
ደግ ቤተሰብ ተፈጥራ ተንሰፈሰፉላት ኡፉ ወንድሟ አልቻለም እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እድለኛ ነሼ ሙሉ ደጋግ ቤተሰቦች ሞልተውሻል 😢😢😢😢😢
በእውነት በጣም ነው ያዘኩት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኗል የአባትሽን በተስብ ማግኘትሽም በጣም ትልቅ ነው ድምፅ ያሌለው እባ ጥሩ አይደለም ተፅናኚ አይዞሽ እናት የሆኑ ሁሉ እናት ነኝ የኔ እንባ ይፈሰስ
በእንባ ጨረስነው በጣም ደስ ብሎኛል አባትሽ በሂወት አለመኖሩነው ግን ሁላችንም ሃጅነን እንኳን ደሰአለሽቀሪ ቤተሰብ ስላገኘሽ
ኤደን እንኮን ደሥያለሸ ዠአባትሸ ጎደኛ የእዉነተኛ ጎደኛ ናቸዉ ፎቶቸዉን ይዘዉ መተዉ አሣዩ ታሪኩንም አብራሩ እረጂም እድሜ ተመኘሁላቸዉ
ኤደን ይርገዱ በሽር እንኳን ደስ አለሽ!
የኤደን ታላቅ ወንድምና እህቶች በጣም ጥሩ ልጆች ናችሁ!
እግዚአብሄር ይባርካችሁ፣ የአባታችሁ ነፍስ በሰላም ይረፍ
ebs አይቸ ያላለቀስኩበት ግዜ የለም አስለቀሳችሁኝ በተለይ ወንዱ ልጂ እኔም አባ ትዝ ሲለኝ እንደሱ ያንሰቀስቀኛል አልሀምዱሊላህ ሁላችንም ወደአሏህ ተመላሽ ነን የሞቱ ቤተሰቦቻችንን ለጀነት ይበልልን አባ በጀነት ያኑርህ የኔ ውድ ሳላቅህ በሞት የተለየህኝ እሱ ይዘንልህ
እንዲህ ነው አፅናኝ የሚዋደድ ዘር.❤❤❤
ወንዱ ልጅ ግን የአባቱ ሀዘን አልወጣለትም😢 አይ አባት ምናለ በወረቀት እንኳ ፅፈህ ብታስቀምጥላችሁ
Melkam abat neber malet new.
የአባት ሃዘን አይለቅም በተለይ የሆነ ነገር ሲጎልና ሲከፋ ከባድ ነው
😢😢😢😢
አዎበጣምያሳዝናልእናትናአባትያላችሁፈጣርንአመስግኑእኔእደውሀጥምነውየጠሙኝምናለሞትባይኖርበተለይአባዬንሳላቀውነያረፈው
መቸ ይውጣል ያባት ሀዘን ብለሽ ነው እሳት እኮ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አባትሽን ብታጪም ደስ የሚሉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች አገኘሽ በጣም ደስ ይላሉ እንኳን ደስ አለሽ🙏
ደሞኮ ጉራጌወች ይለያሉ የዋሆችናቸው❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ የሞተ አይገኝም ወንድም ማግኘት ትልቅ ነገር ነው😢😢
Awo gen abates😢
እህቴ እንካን ደስ ያለሽ አባትሽን ሳታይው ቢሞትም ዘሩን ተክቶልሽ እንዚህን የመስለ ወንድም እህት አጎት ማግኘት ቀላል አይደለም ሁሉን የፈጠረ አምላክ ያለው ነው የሚሆነው እና ጠንካራ ሆነሽ ከቤተስቦችሽ ስለአገናኘሽ ፈጣሪን አመስግኚ ኑሮሽም የተሳካ ይሆንልሻል እንኳን ደስ አለሽ ኢቤስ በጣም የምትመስገኑ ናችሁ ተባረኩ ይህ ነው ኢትዮጵያውያን የሚያኮራን ባህል ተመስገኑ::
9:11 9:11 9:12 9:12
The officer said to send
በጣም ደስ ትሉኛላቹ ማነው እንደኔ ዮኒ የናፈቀው በዛ ላይ ምኖቴ የኤፍሬም ምርመራ ውጤት ላይ ዮኒ ቢኖር እንዴት ደስ ይላል
ለማንኛውም ኤደን እንኮን ደስ አለሽ ታላቅ ወንድሞ ስሩ እስኪወጣ ድረስ አለቀሰ ሲያሳዝን
ዮኒዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
I miss you💚💛❤️
ወይኔ አልቅሰው አስለቀሱኝ ሲያሳዝኑ እግዲህምን ይባላን እኳን ደስ አላቹህ ሁላቹሁም❤❤❤❤
ዮኒ ዮኒ እምትሉ ሰዎች ግን ምናችሁን ነው እሚያማችሁ
እረፍት ላይ ነው አሜሪካ ተባላችሁኮ ደግሞ ለሌላም እድል ይሰጥ እንጅ ሁሌም አንድ ሰው ይሁን አትበሉ
ካሁ በኋላ ዮኒ ዮኒ የሚሉ ኮመንታተሮች ካሉ ምርመራ ልጀምር ነው ሃሃሃሃሃ
@@mrsadi3119😂😂😂
@@mrsadi3119ክክክክክክ አረ ባክሽ ሳቅው. እኮ ናፍቅን እንዴ
መንገድ ላይ ሳቅ አለ አኡ
እኮ
እንኳን ደስ ያለሽ ያባትሽ ያለመኖር ቢያሳዝንም እነዚህ ፍቅር ቤተሰቦች አግኝተሻል ተፅናኚ ❤❤❤❤❤❤❤
እነሱ ሳያልቅሱ በፊት እኔ ማለቅሰው ነገር እህቴ አይዝሽ አባትሽ ባታገኝቸውም ወንድሜ እህቶችሽ አሉሽ ማዘን አይስፈልገም ማንም በዚህ ምድር የሚቀር የለም ❤❤❤
በስማም ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤❤❤
እንኳንም ደስ አላቹሁ ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ❤❤🙏🙏 ዮኒዬ ማነዉ እንደኔ የናፈቃቹሁ ላይክ አሳዩኝ የዮኒ አድናቂዎች 👌👌
ወይኔ ትልቁ ልጅ በጣም ልብ ተሰብራን ያሳዝናን😢😢😢 ለሁላቹሁም ፅናት ይስጣቹህ የሞተውንም ነፍስ ይማር ልጆችም በመገነኛቹህ እኳን ደስ አላቹህ❤
እኔ ይህንን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ይህ መልካም ስራ ነው ❤❤❤❤እኔም አባቴን ማግኘት እፈልጋለው አባቴ ካሳ ይማም ይባላል እኔንም አገናኙኝ
ሙሉ መረጃ አቅርቢ የት ክፍለሀገር የት አከባቢ ስሙ ከነ አያት •••••
አፈር ልብላላችሁ አልቅሳችሁ አስለቀሳቹኝ አይ የአባት ሀዘን መች ይወጣል አባታለም እወድህ አለሁ እግዜአብሄር ነብስህን በአጸደ ገነት ያኑርልኝ
ማነው የቤተሠብ መገናኘት የሚይስደሥተው ❤❤
እኔ በጉጉትነዉ የምጠብቀዉ
❤️❤️❤️
እንባዬ ይቀድማል ❤❤❤
እኔ ዛሬ ክፍት ብሎኛል #ባሌን ሹርጣ ይዞብኝ 😢😢😢😢😢😢
@@rabiaseid2385አይዞሽ አላህ ለአገሩ ያብቃው
አንዳንድ አባቶች ሀላፊነትን አይወስዱም ምናለ እናትና አባት በእናተ ምክንያት ልጅን ባታሰቃዩ
Beikikil
አሁን ነው ያየሁት አልጋዬ ላይ ተኝቼ ስልኬን ስከፍት ያየሁትንማመን ነው ያቃተኝ የኤደን ፍለጋ በሳምንት ውስጥ ሴፈታ ማየቴ ደስ ብሎኝ ታሪኩን ያስረዱበት የአባትሽ ጓደኛ በቅንነት የሚያውቁት ለመንገር ፎቶውን ይዘው መምጣታቸው የሚከበሩ አባት ናቸው መልካምነታቸው የወንምሽ እንባ የህትሽ ያጎትሽ ልጅ አልቅሰው አስለቀሱኝ ኤደንዪ እንኳን ደስ አለሽ ዘመዶችሽ ከበውሻል ፈጣሪ ይመስገን
ውይ ፎቶውን በክብር የያዙት አባት ከልብ መመስገን አለባቸው ስታሳዝን የኔ እህት አይዞሽ ብቻሽን እዚህ ደርሰሻል ከዚህ በውሃላ ደሞ ሙሉ ነሽ 🥰
ምርጥ እህትና ወንድሞች አገኘሺ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁም እንካንም ደስአላችሁ
እህትም ... ወንድምም የት ይገኛል ... እግዚአብሔር ነው የሰጣችሁ ... እስካለ ነው ሰው ... አይዛችሁ ... በርቱ...!!!!
ዉንድሜየዉ ነው በጣም ያሰለቀሰኝ ኡፍፍፍፍ ደሰ ይላል እንኳን አገኘቻችዉ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ያለኝ ነገር ዘመኗን ሙሉ ብቻዋን ኖራ ዘር ብዙ ሆነሽ በማየትሽ ደስ ይላል አምላክን ማመስገን ነው እሳቸው ቢሞቱም ብዙ ቤተሰብ መሀል ገብተሻል
የአባታቸው ሃዘን ብቻ ሳይሆን እንደዚህ ያስለቀሳቸው ስጋቸው የማያውቋትን ግን አዲስ እህት ስላገኙ ከአንጀታቸው ሲያለቅሱ እኔም ከነሱ እኩል ነው ያቀስኩት!! ምንም እንኳ የማታውቀው አባቷን በሂወት ባታገኘውም የእህት ወንድሞች ዘመዶቿ እንደዚህ መሆን ደስስስ ይላል።
Edalekski alek😢😢😢😢😢😢
የማንነት ችግር ከባድ ነው እና ቤተሰብ የሚገርሙ ቤተሰብ ናቸው ደስ ይላል እህቴ እንኳን ደስ አለሽ
ያአሏህ ወንዱ ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው ያባቱ ሀዘን እንግብግብ ቅጥል አድርጎታል የኔ ወንድም አሏህ ፅናቱን ሶብሩን ይስጥህ 🤲😭😭ላባታችሁም አሏህ ይዘንለት
እንካን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም በተለይ ደግሞ ብቻሽን መተሽ ወንድሞች በእህት በአጎቶች ሳይቀር ታጅበሽ እንዴት ደስ ይላል በጣም እድለኛ ነሽ ደግሞ የአባትሽ ጎደኛ በእዉነት የልብ ጎደኛ ማለት እንደዚህ አይነት ሰዉ ነዉ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤❤
መልካም ቤተስብ ናቸው በእውነት ያአባታቸው ሃዘን አለቀቃቸውም እግዚአብሔር መልካም ነው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ደስ አላችሁ አብሶ ያባታችሁ ጓደኛ ፎቶ ማገኜት ትልቅ ነገርነው እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ አባየ❤❤❤
ኤደን አባትሽ ብታጪም ወድሞችሽ ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ ነይልን ወደ ጉራጌ ወሎ +ጉራጌ❤
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት ❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ❤❤❤
ያባታችሁ ጋደኛ ከአባት በላይ ነው ደስ ሲሉ 🎉🎉🎉🎉🎉
በተከባበሩ ቤተሰቦች መሀል ሆነሽ ተገኘሽ❤❤❤እንኳን ደስ አለሽ በእውነት ወንድሞቿ ምስኪን ናቸው ❤❤❤
አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ እባካችሁ ሰዎች ስንባል መቸ እንደምንሙት አናዉቅም ስለዚህ አባትም ይሁን እናትም እንደዚህ አይነት ነገር ሲኖር በወረቀት ጽፈን ብናስቀምጥ ጡሩ ነዉ እና በእዉነት የኢትዮጵያኖች ዘመዶች ጋር ስትገናኙ በጣም ደስ ትላላችሁ ተባረኩ ❤❤
እህትየዋ ደስስ ስትል 😢እቅፍ ኣርጋ ስታፅነናት ኣለቀስኩ ደግሞ ታድላ ሁሉም ዘመዶቿ የዋህ ናቸው 😢
እፍፍፍ የኔ ደግ ህዝብ ጉራጌወች እኮ 😢😢 ኤደንየ እማ አይዞሽ የኔ ከርታታ ስታሳዝን 😢😢😢😢
እንኳን ደስ አላችሁ በእንባ ነው የጨረስኩት❤❤❤😢
ኤደን፣ አይዞሽ ሁሉም ትክክለኛ ቤተሰቦችሽ ናቸው፣ ወንድም እህትን ለማወቅ ቀላሉ መንገድ የአፍንጫ ቀዳዳ ማየት ነው
Amet beyalfegnem yehe progeram lene adis new ebsoche enwedachuhalen hulem ❤❤❤❤❤
ለእኔ ልዩ ፎቶግራፍ በቁምነገር ይዘው የመጡት ልዪ ናቸው❤❤❤
እጂግ በጣም
Exactly! Tliksew nachew!!
ስሜቱ ከባድ ነው እንኳን ደስ ያለሽ። ebsን እናመሰግናለን!!!
😢😢😢እድለኛ ነች የዋህ ቤተሰብ ስላገኘች
እንኳን ደስ አላቹ 😢 አባትሽን ነፍሱን በሰላም ትረፍልን የኔ መልካም በርቺ እሺ ❤
የኔ ቆንጆ ኤደንዬ😢አብሽሪ አላህ ይዘንለት ለአባትሽ ደሞ ወንድም ጋሻ ነው፣ የአባት ምትክ ነው አትዘኝ እማ ወንድምሽ ስቅስቅ አለ የኔ ወንድም አላህ ያፅናችሁ ❤
እንኳን ደስስ አለሽ አባትሽ እዳገኘሽ ሙሉ ለሙሉ ደስስስ ልልሽ ይገባል😢😢😢
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሺ ወንድም እና እህቶችሺን ማገኘትም ትልቅ ደስታ ነዉ ሀዘናቸዉ እንኳን አልወጣላቸዉም 😢😢 ቀሪ ዘመናችሁ ❤❤❤❤
ወላሂ ያነባሁት እባ እባ አዴለም በጣም ደስ እሚሉ በተሰቦች ናቸው በተለይ የአባቷ ጓደኛ 😢😢😢♥♥♥♥
ማሻአላህ እንደዚህ አይነትም አለ ፍቅር አቤት እንዲህ አይነትም ሰው አለ ማሻአላህ በጣም አሰደሰቱኝ ለካም ከሌላ አባት እናት ይባላል ለካ ሰንት አይነት ሰው አለ ታድለሻል ጥሩ ሰው ማግኝት የእናት ና አባት ልጅ በተከዳዳበት ዘመን የወንድሟ አንጀት ሲያለቅሰ ያሳዝናል ምነው አላህ ፈቀዶ እናት ወይም አባታቸውን ባየች ምን ይደረግ ይህ ሱነተል ሃያ ነው እሱ ፈጠረን እሱ የፈቀደው ጊዜ ይወሰደናል በርቺ ኢቢኤሰ በጣም ደሰ የሚል ብሮግራማችሁ ሳናመሰግን አንቀርም የኤፍሬም ነገር ምን ደረሰ
በጣም አስለቀሱኝ ሀዘኑ ከባድ ነው ቢሆንም ግን ከብቸኝነት ወደ ብዙ ቤተሰብ ድለተቀላቀልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ😢😢
ዬኒ የኛ ምርጥ !!እሩህሩህ ወንድማችን እግዚአብሄር ከሄድክበት በሰላም ይመልስህ ::
እንኳንም ደስ አለሽ የኔ እናት ቤተሰቦቿም በጣም ጥሩ እህት ወንድም አጎት የአባትሽ ምትክ የአባትሽ ጓደኛ የሆኑት አባትም በጣም ደስ የሚል ፍቅር አሳይተዉሻሻል እስከመጨረሻዉ የሚያመሽ ይሁን
ድሮ ሀገር ሰላም በነበረበት ጊዜ አያችሁ ከደቡብ ሰሜን ተሂዶ ይወለዳል በሰላም ይኖራል አሁን ግን ከሰፈር ሰፈርካ ተቀሳቅሶ መስራት ከባድነው እኳን ደስ አለሽ ኤዱ የዘመናት ጥያቄሽ ተፈታልሽ
Ok ❤❤❤
በጣም አላህ ሰላም ያንጣል
Amsegnalhu
ወድሞን ቁጭ እምትመስለው የኔህት አይዞሽ የኔህት ወድም ጋሻአ አግተሻል አብሽሪይ😢😢😢😢😢😢
❤❤❤😢😢😢 ታድላ የዋህ የሆኑ ቤተሰብ ኣገኝች
ትልቁው ሰውየ እዲሜና ጤና ይስጥወት ወላሂይ ምርጥ አባት ነወት የኔ ወዲም አላህ ይሶብርህ ወዲሜየ አልቅሰህ አስለቀስከኝ አይ ዱኒያ 😢😢😢
እህቴ እኮን ደስ አላሽ ኡፍ በአላህ ትልቁ ልጅ እዴት እደስለቃሰኝ ለባታቹሁ አላህ ይዘንለት ያረብ
መቼስ አብረን የምነለቅሰው የመደም ቅመሞች እንበርተ😢😢😢😅😅😅
ማርያምን እውነት ብለሻል እህቴ😢😢😢😢😢😢😢
ዛሬማ እዳውም ከፋቶኝ ነበረ እንዴት እዳለቀስኩ 😭😭😭😭😭
እራሴ አመመኚእህቴ😢
@@tayba1611 እራስሽን ጠብቂ ሁቤ ግን እኔም ሰበብ ነበረኝ እንዴት እዳለቀስኩ አልቅሸ ሰጨርስ ሲያመኝ ነው እናተን ልመክር የገባሁት
ገና ስጀምረው በለቅሶ ከፍቶኝ ነበር ወላሂ ወጣልኞ😢😢
መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው በዚሁ ቀጥሉበት !! እውነት ለመናገር ታሪኮቹ ልብ ይነካሉ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ ሁሉም ሰው ሟችነው ዋናው ቤተሰቦችሽጋ ማግኘትሽነው❤❤❤
በስመአብ አብሬ አልቅሽ ጨረስኩት እንኳን ደስስስስ አላችሁ😭😭😭😭😭😭😭
ኤደን እድለኛ ነሽ እንደዚ አይነት ቤተሰብ ስላገኘሽ እግዚአብሄርሽን አመስግኚ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ አገኘሽ
ፅግዬ አላህ ያበርታቹህ የምታደርጉት ሰራ በጣም የሚያኮራ የዝች ልጅ ታሪክ በጣም የሚገርም በእናንተ ሐይል ቤተሰቦችዋን አገኘች አላህ ጥሩ የሚሰራ ጥሩ ይገጥመዋል አላህ ይጠብቃቹህ ለሁሉ የሰራ ባልደቦችሸ❤❤
ህይወት እዲህ ናት አይዟችሁ እናተን በሰላም በጤና ያኑራችሁ አይ ሞት የወላጆች ሞት ከባድ ነው አባታችንም ስለረዳችኃቸው አላህ ጀዛችሁንይክፈላችሁ ያአላህ ወንዱ ልጂ 😢😢😢
በጣም ደስ ይላል እህታችን እንኮን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ❤❤❤
እንደ ታሪክሽ አባትሽንና የአባትሽን ቤተሰብ ቶሎ ማግኘት የሚከብድ መስሎኝ ነበር።ነገር ግን አንቺ ውስጥሽ እንደተጎዳ አንደበትሽ ይመሰክራልና ፈጣሪ የውስጥን የልብን ስለሆነ የሚያየው ሰምቶሻል።እንኳንም የውስጥሽ ጥያቄ ተመለሠልሽ።በአውነት እኔንም ውስጤን ነው የተሰማኝ።ፈጣሪ ይክበር።
እንዴት ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸዉ በእግዚአብሔር እንኳን ደስ አላችሁ
ኤደንየ አብሽሪ የዘላለም መልስሽን ስላገኘሽ አሁንም ወንድሞችና አህቶች ስላገኘሽ እንኮን ደስ አለሽ ተረጋጊ
አባትሽን ታገኛለሽ ብየ ጓጉቼ ነበር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ የኔ ቆንጆ ከነ ናፍቆትህ ሀዘን ከባድ ነዉ ፡😢 በህይወት ኮ ቢኖር ይፈልጉሽም ነበር ወንድሞችሽን ያቆይልሽ😢
ደግ አባት ናቸው የአባታችሁ ጋደኛ እህት አማቾቹ ሲላቀሱ እሳቸው ተረበሹ ፈጣሪ ይስጦት አባባ መልካም ጓደኛ እንዲህ ነው ማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ
ትልቁ ወድ ልጅ ሀዘኑ ከውስጡ አሎጣለትም ሲያሳዝን 😭😭 እንኳን ደስ አላቹ
ወድሞ በጣም አሳዘነኝ እራሴ እስኪያመኝ ድረስ አስለቀስኝ አባቱን በማጣቱ ተጎድቶል አይዞህ ውንድሜ ኤርትራዊት እህትህ❤❤❤❤ጉራጌ ሓገር ገባች ኤዱ ታድላ ጉራጌ እውዳችሓለው❤❤❤❤
የሃገሬ አባቶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ለልጆች እንኳ እውነቱን ብትነግሩ
አብርሽ ውዱ ወንድማችን በርታልን የዮንን ቦታ ተክተህ በጥሩ ሁኔታ እየሰራህ ነው እንወድሃለን የእብኤስ ሳራቴኞች በሙሉ ውስጤ ናችሁ
አይ ኢትዮጵያዬ እኛ ልጆችሽ በዘር በሃይማኖት ተባልተን እንደማናልቅ ይሄ ቤተሰብ ምስክር ነው ብቻ እንባችን ይታበሳል ጨለማው ይነጋል ፈጣሪ ቢዘገይ የሚቀድመው የለም ሰላሙን ይስጠን
በውጭ አለም ያለነው እኮነን እዛያለውን የምናባላቸው ወስጣቸውን በተኮል እድጫጫሩ ያደረግናቸው😢
መንግሰታት ለሰልጣናቸዉ ሲሉ ያባሉናል አንዳድ ገመድ አፍም አይጠፍም ብቻ አላህ ይዘንልን መከባበርን የመሰለ ነገር የለም።
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ የመከራውን ዘመን አሳልፎ ለተባረከው ዘመን ያድርሰን
ያኔ አባት አላህ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤
አረተኛ ነኝ ገና ጨርሼ አልሰማሁም አላየሁም ቦታ ልያዝ ብዬ ነው የሀገሬ ልጆች ሰላም ለምስኪኗ ሀገሬ ኢትዮጵያ😢
እግዚአብሔር ይመስገን አባ❤ እወድሀለሁ ናጂየ❤ ረጂም እድሜና ጤና
በጣም በጣም አስለቀሳችሁኝ ኡፍ😭😭😭
አስለቀሱኝ ወላሂ ያረቢ እኔም አባቴን እማገኝበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ በስዴት አልቅሼ መሞቴ ነው 😢😢😢😢😢
አላህ ያገናኝሽ
@@SadiyaSadiya-vh3xb አሚን እህቴ
አይዞሽ ኣላህ ያቃል
@@sayameen760 ,,ኢሻ አላህውዴ
EBS ላይ ህደሽ ያለው ነገር ብታሳውቂ አይሻልም
ፈጣሪ ካንቺ ጋ ይሁን❤
እግዚአብሔር ይመስገን እሜን እኳን እህትና ወንድም አገኘሽ እህቴ ደግሞ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው ቀሪውን ጊዜ ይባርክልሽ❤
ጉራጌ ፍቅር ናቸው ኤደን እድለኛ ነሽ
እስይ እንኮን ደስ ያለሽ ተመሰገን ይሄ ነው ኢትዮጵያዊ ነት እንዴት እንደተንሰፈሰፍላት እድለኘ ነሽ
እንኳን ደስ አለሽ ኤደን
እንኳን ወንድሞችሽን አገፕሽ ❤