ባለትዳሮች ተጠንቀቁ! ለትምህርት የወጣው ባሌ ጉድ ይዞብኝ መጣ! ቤተሰብም ጎረቤትም ሳይሰማ ገላግሉን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,
ወንዶች ማለት በምንም ተአምር ልባቸው አይገኝም 95% ግን እንደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ይፍረድባችሁ።
😂
ሁሌም የጫውላ ጭዋታ ነው እሚያምራቸው የሰው እድሜ ብቻ ያገባድዳሉ እህህህ እኔም ፈርሁ
Ere ebakish hulum anid aydelem
😅
ማውራት እራሰ አትችልም ትደጋግማለች
ውንዶች ታማኝ የሚሆኑት እግራችው ውይም እጃቸው ሲቆምጥ ነው 100%
😂😂😂😂😂😂
በስማም በይ😅😅
የተመታ ኮሜንት 😂😂😂
😂😂😁
ትክክል
የድሮ አባቶቻችን ማጭበርበር እና መዋሸት አያቁም
ክብር ለድሮ አባቶቻችን
ያሁኖቹ ሥራቸው ውሥጥ ለውሥጥ ከሚሥቱ ደብቆ ቤት ይገዛል እዳይታወቅ በዘመድ ሥም ሁሉ ያደረጉ አቃለሁ ሣይበሉት ይሙቱ ሌቦቹ
ወይኔ በደንብ ነው ማውቃት እንደዚ አልነበረችም እኛ የጎረቤት ልጅ ያሳደገች ነች ዛሬ ጠቋቆረች እንጂ እንደዚ አልነበረችም ቤቲ በጣም መልካም ሰው ነች ወይኔ ቆንጆ ነበረች ለሷ ይሄ አይገባትም ነበር በጣም ነው ማዝ ነው
ማንም በማንም ህይወት አይማርም ሁላችንም በሚደርስብን ነገር እንማራለን በስው ሲያዩት ተርት ነው የሚመስለው
ካንቺ ቢደብቅ ከእግዚአብሔር የሚደበቅ ነገር የለም ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው
አታልቅሺ ደስ አይበለዉ ራስሽን ጠብቂ እልዉሀ አልቋል ያለቀበት ዘመን ነዉ ቤተክርስቲያን አዘዉትሪ
አይዞሽ ፈጣሪ እባሽን ያብስልሽ የኢትጲያ ወንዶች የስራችሁን ይስጣች እኔ አንድ ወንድ ልጅ እናት ነኝ 23 አመቴ ነው ልጄን ብቻዬን ነዌ እማሳድገ ወደፊትም አላገባም😏😏😏
ጎበዝ ቆራጥ ስንት ጀግና አለ
Yes self confidence love it. It is ok to be alone
ቁሜ ቀረው
Enen mokregn
Eskahun alagebashim
አይዞሽ እህቴ የዘራውን ያጭዳል እጅሽ ይጣለው እግዚሐብኤር አምላክ የእጁን ይስጠው እንደነዚህ ከአዲ ወንዶች ናቸው እደወጣን ያስቀሩን ቸሩ መድሀኒያለም የእጃቹን ይስጣቸው አውሬዎች 😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭ቤተክርሰቲያን እየሣሙ ይኑሮ በቃ ትደር የሥካውኑ በቂ ነው 😭😭😭እኛም ከንሮው ውድነት ከፓለቲካ ዘረኝነቱ አድክምናል ተደክመናል
@@free-spirit-z6y 😂😂ያው በኛ ሀገር አይችው ነው 😂እኔ እድሜ የመገመት ችግር አለብኝ እረ ገና ልጀ ናችው
ወንድን ልጅ እንደእናት የምትንከባከብ ሚስት አያስፈልገውም ሚስት ብቻ ነው መሆን ያለባት ሁሌም ጥለው የሚሄዱት እናታቸው እየመሰለቻቸው መሰለኝ እውነት
ሲጀመር ሴቶች ገንዘብ የሌለው ወንድ አታግቡ, የገቢ ሚንጩ ከእናንተ የተሻለ መሆን አለበት,
Behavior like you
ገንዘብ ያለው አግቡ??😂😂 የከዳት እኮ ገንዘብ ሲያገኝ ነው መናጢ ሆኖማ አብሯት ነበር ዋናው ፈረሃ እግዚአብሄር እንጂ ድሀ፣ ሀብታም መሆን አይደለም ብሩማ ተሰርቶ ይገኛል ዋናው ለሰው ልጅ መልካም ስብእና ነው።
ፍቅር እና ሞት አንድ ነዉ
ገንዘብ ሸቀጥ እንጂ ሰዉ አይገዛም አንዴ ኖሮ አንዴ ለመሞት ገንዘብ ያለዉ አግቡ ??
@@sebelleteferaminas9875 መጀመሪያ ድሀ ነበረ የተጎዳ በሞትኩ እያለ በረኪና የጠጣ እሷ የተጎዳ ሰዉ አይጉዳም ብላ በየዋህነት አሳለፈችለት እሱ ግን ለብቻዉ ገንዘብ እያጠራቀመ አመቻችቶ ሌላ ሴት ቀየረ የፈለገ ቢሆን መክዳት አይጠበቅበትም ነበረ
ትክክል
ሸይጧን በእድሜ ነው የሚበልጣቸው እህቶች ምን ብትወዱት ሙሉ ነገራችሁን አቴስረክቡ
ኡፍፍፍ የ ኢትዮጵያ ውንዶች ፍጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ 😭😭😭😭
ሁላችንንም???!!
አዎ
አሜን
@@yerfubesha1998 ላገባሽ ነበር በቃ ተውኩት! አመለጠሽ!
አሜንብልግና ስታስቡ አውሎ ንፍስ ያጋጫችሁ😡😡❤
እኔ እምወደዉ ጋዜጠኛ አለም ሠገድ ታደሠ ነዉ አጠያየቁ አነጋገሩ ይማርከኛን
Agebetual.... Lela sew yehunelesh?🤪
የኔ እናት ፈጣሪ ይፈርዳል ኡፍፍፍ እኔ ይኤን ፈርቼ ነው ልጆቼን ያሳደኩት ብቻዬን
ከባላችሁ የተፋታችሁም ሆነ የሞተባችሁ ልጆች ካላችሁ ሌላ ባል ቢቀርባችሁስ መረማጃ ነው የሚያደርጓችሁ ይቅርባችሁ
"Ena enten siyamren yet enehid?" Alech mimi...🥱
@@Spurgeo ሴሰኛ ሴቶች ሲያገቡ ሲፈቱ ወደጉድጓድ እስኪገቡ ድረስ ጋብቻ ይፈልጋሉ ለልጆቻቸው እንኳ ግድ የላቸውም 😢
@@Spurgeo kkk
@@Spurgeo iwnet bileshal min yargu zim bilo ke mehed tidar yishalal bilew new
በቃ ቆሜ ልቀር ነው ትዳር ፈራሁ ወገኖቼ የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ አይልም ያስፈራል እድሜዬ 30ዎቹ ውስጥ ነው እስኪ ምከሩኝ 😢
አይዞሽ/ህ ሁሉ አንድ አይደለም እንደ ሀይማኖትህ/ሽ መጀመሪያ መፀለይ እግዚአብሔር ከተገቢው ሰው ጋር ካገናኝህ/ሽ ጥያቄዎች ሁሉ ከበቂ በላይ መልስ ያገኛሉ። በምድር ላይም ገነትን መለማመድ ይሆናል አለያ ግን ተቃራኒው ይፈጠራለል። ሁሉ በርሱ ሲሆን ውብ ነው። መልካም እድል
ሁሉም እኮ አንድ አይነት አይደለም መጸለይ ነው ከተባረከው ፈርሀ እግዚአብሔር ካለው ያጋጥምሽ ህልም ተፈርቶ ሳይተኛ አይታደርም
Pray
ነገሩ ሁሉ ያስብላል ግን በፈጣሪ ተማመኝ እህቴ
እኔም በመፍራት በጥርጣሬ እሄዉ 33 ሆነኝ አረብ አገር ነኝ ምንም የማግባት ፍላጎት የለኝም ምን ትመክሩኛላቹ
ከልጆቼ: በላይ: እወድሀለሁ: ትላለች: እንዴ: ሴትዮዋ: ጤነኛ: አትመስለኝም።
የኔ እናት ጉዳቷ ፊቷ ላይ ያስታውቃል
አየ የኔ እናት ሚዳላይ ወቶ ቤተሰብ ጎረቢት ሳይሰማ አላህ ይድረሰልሺ ቨዶ እንኳ ሰምቸ ለመጨረሰ ጊዜ የለኝም መዳም እናሯሯጠችኝ ነው የመዳም ቅመሞች እወዳችኋለሁ 🇸🇦🇪🇹😍😍😍😍
😅
ግን አንዳድ ወንዶች ነፍሳችሁ አይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አይ አይ 😭😭😭😭😭😭
ሴቶችዬ ልጅ ካላችሁ ለምንድ ነው ሌላ ትዳር የምትይዙት ልጅን ብቻ ማሳደግ ይቻላል እኮ. ምን በወጣኝ የማንንም ኅረምሳ አስገብቼ እምቀልበው
ትክክል በተለይ ለልጆቹ ጥሩ አይደለም ሌላ ወንድ እቤት ማስገባት ልጆቻችን ምን ይማራሉ ጀግና እናት ልጆቿን ተቸግራም ማሳደግ እና ለቁምነገር ማብቃት ።
ትክክል ልጅ ፍለጋ ከሆነ እሽ በተረፈ ምን ይሰራልሻል ፍቅር ሳይኖር የእጁን ያገኛል አይዞሽ
ትዳር ለልጅ ብቻ ነው እንዴ ለመረዳዳትም ጭምር ነው እንጂ
ትዳርኮ በብዙ መልኩ ይታያል ግደታ ለልጂ ብቻ ነውደ
ታይጂ ለልጂ ብቻነዉዴ ትዳር
እኔም አውቃለሁ እንዲህ አይነት አሰተምራው የከዳት ሲየሰተምሮቸው ወንዶች እነደ እናት ነው የሚያዩት
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለም ሰገድ የት ሄዶ ነው ያጠያየቅ ለዛው እንዴት እንደምወደው እንደማደንቀው
እቺም ጎበዝ ናት መጠየቅ ያለባትን ሁሉ ጠይቃላች፡፡ያው ትችት ሀሜት ስለምንወድ ዝም ማለት አንችልም ፡፡
እዮሀዎች እምታቀርቡት ጥሩ ትምህርት ስጪ ነው በርቱ ማነው ለትዳር ታማኝ ሁሌ እሚስማሁ ሁሉ እሚያስፈራ እውነተኛ ስው ማነው ፈጣሪ ሆይ መልካም ዘመንን አምጣልን 😢😢😢😢
አይዞሽ እመ ብዙሀን እንባሽን ታብስልሽ በብዛት የተረገሙ ናቸው ወንዶች ሲታዩ ሰው ይመስላሉ እኛ ያገባናቸው እናቃቸዋለን
ልጆች ይዤ አላገባም ብሞት ልጆቼን የእንጀራ አባት አላሳይም ብዬ ስው አገር እንከራተታለው ወጋም እየከፍልኩ ነው ስክፍልም ደስ እያለኝ ለልጆቼ እግዜአብሔር ይመስገን ልጆቼ ደርስውልኛል ትንሽ ብለፋ ነው አየሽ ልጆችሽ የራስሽ እንጃ የባልሽ አይሆኑም ልጆቼ አብሬያችሁም ባልሆን ልዑል እግዜአብሔር ጠብቆ በስነምግባር አድጋችሁልኛል በዚም ደስተኛ ነኝ ኑሩልኝ እርስ በርስ ተደጋግፍችሁ እዚ ደርሳችሁልኝል ቀሪው ዘመናችሁንም ይባርክልኝ እወዳችሁለው ክብርና ምስጋና ለእናትና ልጁ
😢😢😢የእኔ እናት አይዞሽ😢😢😢😢ግን ሴቶችዬ ልብ ይስጣችሁ ምክንያቱም አሁን ለዚህች ምስኪን ክፉንም ደጉንም አብራ ላሳለፈችው ሚስቱ ያልሆነ ለሌላኛዋ ሊሆን ነው??😢ከትዳር ላይ እንደ ብርድ ልብስ የተደረብሽው ድርብ ልብ ግዢ ይሄ ለአንች ጥሪ ደወል ነው።
❤1qq
እስቲ መጀመሪያ እሱን ውቀሱ ባለጌው ሚስቱን ልጁን የበተነው ወንዱ እደመውቀስ ዘሎ ያችኛዎን መውቀስ ወንዱን ማበረታታት ነው እኔ አያድገውና ባሌ ሌላ ሴት ጋር ቢማግጥ ባለጌው የኔ ባል ነው ስንት የሆኩለት ህይወቴን የሰጠውት ልጆች የሰጠውትን እኔን ትቶ የሄደው ነው ባለጌ እጂ ያችኛዋ ሴት አደለችም ስለዚ መወቀስ ያለበት በትዳሩ ላይ የማገጠው ነው
ሴት ልጅ ካላት በሃላ ሌላ ማግባት የለባትም ልጅ በቂ ሂይወት ነው
የእስልምና እምነት ተከታዮች አላህ እንካን
ለተከበረዉ የረመዳን ወር አደረሳችሁ 🥰
አሜን 🥰
አልሀምድሊላህ እንኳንአብሮአደርሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አልሀምዱሊላሂ እናኳን አብሮ አደረሰን ያረብ ፁመዉ ከተጠቀሙት ያድርገን ያረብ
Enkan abro adersan
ኧረ ይከብዳል ሴት ልጅ ያላት ከሆነ ከሌላ ወንድ ጋር አብሮ መኖር ይከብዳል ለልጆቹም ቢሆን ጥሩ አይደለም ዛሬ የወለደም ይክዳል አይደለም በልጆች ላይ ደርቦ መኖር
የተባረከ በቃ የለም የእኛ ወንዶች ምን ይሻላቸውል
አይ የእናቴ ታሪክ ልክ እንዳቺው ነው ተቃጥላ ነው የሞተችው እራስሽን ጠብቂ ሲቀር ይቀራል እይዞሽ እግዚአብሔር ፍርዱ ቅርብ ነው
ከትዳር በፊት ንሰሃ መግባት ፆም ፀሎት መያዝ የእግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ ተገቢ ነው
I did it but my life???
በትክክል የእግዚአብሔር ፈቃድ ማወቅ መጠየቅ ከሀዘን የጠብቃል
አይ ማማ በዝክ እድሚው ባል ምን ይሳራለውታክ ዝም ብለው እጆቹን አታሳድጉም አምላኩውን እየለመኑ
ለምን አታይም or አታዳምጭም ባል አይደለም እየጠየቀች ያለችው ንብረት ነው ስንቱን እናስተምር
😅😅😅
@@kkmbia2393 🤣🤣🤣🤣wey tekekk
እና ንብሮቶን የወስደባት ዘበኘዋ ነበር አታካብጁ
እማማ የምትባል እኮ አደለችም ሲጀመር። ኑሮዬን ብላ ነው የተጎሳቆለችው። አያስተዋልን ጎበዝ
ሙሉ ለሙሉ ጥፋተኛዋ አንቺ ነሽ እህቴ ብዙ ነገሮችን ከጅምሩ ማስተዋል ትችይ ነበር
የኔ የዋህ እንኩዋን እግዚአብሔር ረዳሽ እንኩዋን ቀረብሽ እሱ የዘራውን ያጭዳል ነጊዜ ማወቅሽ እራሱ ጥሩ ነው አሁንም ሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል በእለተ ቀኑ እንዳጋለጠው ከሚታየውም ከማይታየውም ከዳቢሎስ ወጥመድ ይጠብቅሽ አይዞሽ ጎበዝ ሁኝ በልሆችሽ ተፅናኚ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን ለሱም ልብ ይስጠው
አንዳንድ ወንዶች እኮ ብሶባቸዋል በሰው ትከሻ ላይ ይንጠላጠሉና ለራሳቸው መንገድ ማስተካከል ብቻ ነው የሚፈልጉት ካስተካከሉ በኋላ አብረዋቸው ስላሉ ሰዎች ቅንጣት ታክል አያስቡም በጣም ራስ ወዳድ ናቸው
ሴቶችየ ወድን አትመኑ ስትኖሩ ይሄዳል እደመገደኛ አርጎ መቆጠር ነው እራሳችሁን አትጣሉ ሰራ የራሳችሁን ጀምሩ
This is a very sad story however, you shall not love someone more than your kids! The red flag was there to begin with… hope you have learned a great lesson
አቤቱ ደግ ሰው አልቋልና አድነን።
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን በዉነት😢
በቃ ትክክለኛ ባል የለም ማለት የለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አይጊዜ ያላገባነውም ይሂን እየፈን ቆመን ልቀር ነው
ጎበዝ ሴት ልብሽን ቢጎዳውም መኖሪያሽን አላነጠቅሽም ጀግና ነሽ
ድሀ ስለሆነ አይጎዳኝም ሀብታም ስለሆነ ምናምን አይሰራም በዚህ ጊዜ ብዙ ጊዜ እኛ ሴቶች የምንሸወደው እዚህ ላይ ነው ብዙ መከራ ያሳለፈ ድሀ የሆነ ፍቅር የሚያቅ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ይመስለናል ግን ስህተት ነው አስተሳሰባችን ሀብታም ይሁን ድሀ ማየት ያለብን በተግባር አስተሳሰቡን ብቻ ነው እና በፀሎት እግዚአብሔር መጠየቅ እንጂ ድሀ ስለሆነ ሀብታም ስለሆነ ምናምን አይሰራም ሴቱም ላይ ወንዱም ላይ ብዙ የሆነላት ከምንም አንስቶ የለወጣት ስትከዳ ከምንም አንስታ የለወጠች ከአስር አንድ ነው ፍቅራቸው የዘለቀ
Very true.
Tkkl
Ewnt new
አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከባድ ነው
ጀግና... Document መያዝሽ
እግዚአብሔር ነው የገላገለሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
አይዞሽ የኔ እናት አብዛኛው ወንድ ለጥቅምና ለስሜት ነው ሴትን የሚቀርቡት እኔ እንደሰማሁት አስተያየት መጻፍ ፈልጌ ሴትዮዬ እስር እስሬ ስትርመጠመጥ በእርግጥ እውነቱን የሚያውቀው ፈጣሪና አንቺናችሁ ግን እኔ የተሰማኝን ማለት አለብኝ አንቺም እውነት እንዳለሽ እረዳለሁ እሱም ቀርቦ ማለት ያለበትን ቢል ደስ ይላል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ማንያውቃል እሱንም እሷ ልታስለቅሰው ትችላለች ግን ወንዶች እንደዚህ አይነት ባህሪ ያለባችሁ ወንዶች የሴት ልጅ እንባ ምክንያት ባትሆኑ ማስደሰት ቢያቅታችሁ ባታስከፋ በፍቅር ፍቺም ጥሩ ነው ካልተግባባችሁ ማለት ነው እንደዚህ ባልተገባ መልኩ ሲሆን ፈጣሪም ያዝንባችሁል ልብ ግዙ
በቅርቡ ለገባ ነው ግን እንዴት ልሁን የምንሰማው ሁሉ ከትደር የሚየሸሽ እንጂ ወደ ትደር የሚገፈ ነገር አይደለም 😢
እመኑኝ ሴቶችየ ልጅ ካላችሁ ሌላ ባል አታግቡ ትርፉ መንደድ ነው ሚሆንባችሁ ይሄው ያላገባነውም ደሕና ባል ጠፍቷል ያልወለድነው ለልጅ ብለን እናግባ ብንል እንኳን መከላከያ ነው ሚወስድ እየተቃጠልን ነው ያለን ወንዶች ምን ፍጡር ናችሁ ጉዶች
አይይ ወንዱ ሁሉ አንድ ነው ሴት ባዩበት ነው መትርይስ ቢደቀንም አይመለስ
😅
እረ ጭካኔ የወንዶች መርዝነት ከፋ😢😢😢😢
ምነው ግን ጥሩ አትስሙ ተባልን መቼነው መልካም ነገር የምንሰማው የምንደሰተው🤔
ልጇን ለማሣደግ ስትል መስዋት የሆች እናት
አይዞሽ ሚካኤል የጁን ይስጠው
አንቺ በሰርቺ እራስሽን ጠብቂ ካሁን ቦዃላ።
ስታሳዝኝ አይዞሽ እራስሽን ተንከባከቢ አትናደጂ ገና ልጅ ነሽ
God bless you and all your family 🙏🙏🙏🙏
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በላን😢😮
ልጅካለ የምን ባል ነው
በትክክል
አለም ሰገድ የት ሂዶነው.
አመቻችቶ ዘርፈሽ ።እንቺም ብዙ ተዘነጋሽ ።ዋናው ጤና ነው ።የቀረው አላፊጠፊ ነው።እሱም አፍቀናውም
እዚህ ዉስጥ ሴቶች ትዳር መያዝ ፈራን የምትሉ እና ትዳር እያላችሁ ሰላም ያጣችሁ ገጠመኝ አዳምጡ ያኔ እህ ብላችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ ንቁ
የሀበሻ ውድ ከሰይጣን በለጧል😎😎😏😏😏😏😏😊😊
አንዳንዶቻችሁ ግን አባታችሁ ወንድ እንደሆነ ሁላ የረሳችሁ አላችሁ ከወንድም እንደዚህ አይነት እንዳለዉ ሁላ ከሴቶችም አሉ በደንብ ምንም ብታማርሩ ያዉ ዙራችሁ ከትዳርና ከወንድ አታልፋም ቸሩን ይግጠመን እያልን ለኛም ለእናንተም ዱአ ማድረግ ነዉ።
This sad you can see how her sprit is broken 😞. I hope there is lesson we are teaching our ladies. It is ok to be alone self confidence. God the one who will feel your emptiness not men. God please heal this lady pain and suffering. Leave the house believe me your health important. He is not taking the house to the grave.
Amen only God will feel our emptiness not men. God bless you
ኦ አምላኬ ሰዉ ፍርሁ አሁንስ ታሪክ ሁሉሳይ አቤቱ ግን ምኑነካን
ያችሰ ድህናነዉ እኝቤት ያለዉ ጉድ ቢሰማ አጅብ ያሰኝል
በጣም ከባድ ነው ትዳር ላይ መፍረድ ምክንያቱም አንቺም እሱም በመሀላቹ ሊለያያቹ የገባውን የተላከውን የሚለያይየምቀኛ መንፈስ ትዳራቹ ውስጥ እንደገባ አላወቃቹም ለማንኛውም በቤትሽ ውስጥ ግድግዳ ላይም ቢሆን የተለጠፈ ወይም አዲስ ነገር ካየሽ አጥፊው ከውጪ ከቤትሽ ዙርያ አዲስ ነገር ካለ ተመልከቺ በጣም ከባድ ግዜ ነው
Endet gin k lijochesh abiletesh wededeshew?
እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ልጅ አለኝ አገባልው እለ ነበር አሁን ግን በማየው ነገር ትስፋ ቆርጥኩ በቃ
Ayzosh tesfa atkurechi lanchi yalewun manim aynekawum yemiyakebrshbal yisetshal wanaw emnet neew
ወይ ጉድ ያሳለፈውን መከራ እረስቶ ዛሬ መክዳት ሰው ወዴት እየሄደነው እሄንን ያክል
መልካም ሸርቶ ማለፍ ምንኛ መታደል ነው ግፍ አትስሩ
እየሪስዬሰላምሽይብዛልንእግዚአብሔርልብይስጠን😢😢
😢😢በቃ ቆሜ ልቀር ነው ማርያምን😢
Teferito ayizelekim selyi ayizoshe hiwet yiketilali
Konjo ke'honesh woyem birr kalesh atesgi
@@yosufjed3713 አውነት ነው እሺ
@@Spurgeo ብር ፍቅር ውይም ትዳር ይሆን እንዴዬ እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ነኝ
ማስታወቂያው እጅ እጅ ይላል ለማንሰማው ማስታወቂያ ምን ብራችን አስጨረሰን
እሪ ፈጣሪ ይቅር የበላችሁ ወንዶች 😢😢😢😢
ያለፈው አአልፋል እራስሽን ጠብቂ። ለራስሽ ብትማሪ በጣም ጥሩ ነበር።
መጀመርያውንም ስለቸገረው ነበር የተጥጋው : አልጋ ከለያችሁ ከረጅም ግዜ በሁዋላ ትምህርት ሲጀምር እናት ስለሚያስፈልገው ነበር አብሮሽ የነበረው :: ይህው ነው:: ይስተካከላል እያሉ መጠበቅ አይገባኝም ሳይፈልግ:
ምስኪን😢😢😢😢
ምንም ማለት አይደለም አንቺ ጠንክሪ አይቀናውም
ባሁኑ ሰአት ባል ከሚስቱ ጋር ሊቆይ እና አርፎ የሚቀመጠው እግሩ ሲቆረጥ ነው እድህ አይነት ባል ፈጣሪ ይስጠኝ ጨጎራየ ከሚላጥ
Yirta mother gin ke lij belyhe bala yeqdedal ende? Tiyqe nw
እግዚአብሔር ዋጋሽን ይከፍልሻል የኔ እናት
Yhen eyeseman komeni lnker newu ay wendi
ሚያሳዝነው እኮ ወንዶች በአንዴ ከአገኙአት ሁሉ መላመድ ስችሉ ለሴት ልጅ ለመኖር እየፈራች ነው ምትሄደው😢😢😢
እባካችሁ ሴቶች ልጅ ከወለዳችሁ በኃላ በፍፁም በፍፁም ባል ማግባት አይደለም ወንድ ማሠብ የለባችሁም ሲጀመር ሰውየው የመጣው ቤቱን አይቶ ነዉ ልጆችም ሊደፈሩ ይችላሉ
Minee alemametesh?? Arfesh lijocheshen atasadegeem endee??
ሰውን ማሳዘን በዚህ ምድር ላይ እጅግ ከባድ ነገር ነው ባንተም ላይ እንባዋ ይፋረድሀል እግዚአብሔር እንባን አባሽ አምላክ ነውና
እግዚ ኦ ማርነ ክርስቶስ ምን ይሻለኛል ከምሰማው እና ከማየው ሁሉ ትዳርን ፈራው ።አምላኬ ሆይ ቆሜ እንዳልቀር ሰው ስጠኝ በልኬ😢😢😢
ብዙ ግዜ ለጥቅም ነው እሚገባቡት ሁለቱም ለዚህ ነው እንደዚህ መጎዳዳት እሚመጣው መጎዳዳት አልለውም አይተዋወቁም በአጠቃላይ ነይ ግቢ ና ግባ ነው በጥቅም የተተሰረተ እብሮ መኖር እይሰራም በተለይ በተለይ በተለይ ለሴቶቹቸንድ በልቶ ትከሻ አውጥቶ ወደተሻለችው ነው እናቴ!!!
እውነት ሉል አግዚአብሔር ይፍርደው ሲኖ ይጨፍልቀው ማራምን 😢😢
በእውነት በአሁኑ ስአት ትዳር አይስፈልግም ገዳም ገብቶ መኖር ነው ስንት አመት ልንኖር ቆይቱ. 😢😢😢😢 የኔ እናት ልኡል እግዚአብሔር ደጉን ዘመን አምጣልን 😢😢😢😢
@@sameraheb4449 እኔም 😔😔👏
በችግር ምክንያት በረኪና የጠጣ ሰዉዬ በሚሊዮን ብር እንዴት ቤት ገዛ ከየት አመጣ?
እናቴ ሀቅሽን ፈጣሪ ያውጣልሽ😢❤ ሰው ጨካኝሆኑዋል
ህፃን ሶልያና ዳንኤል አረ ተው እምን ደረሰች ያረብ እኔ ጭንቅ ልሞትነው 😥😥
አልተገኘችም 😢
Uufff ewnate new 😢😢
😭😭
አይዞሽ ትገኛለች የሰራቂዋ ስልክ እየጠራ ስለሆነ ፓሊሶች ያለችበትን ቦታ በ GPS እየተከታተሉ ነዉ ያሉት።ምንም ጉዳት ሳያገኛት ፈጣሪ አምላክ ህፃንዋን በወላጆችዋ እቅፍ ያስገባት
🙏🙏
አይዛሺ ሁሉም የሆንሺለት አይሆንም 😢😢😢😢😢 አይዛህ ሴት ሆይ እራሳሺን አትጣይ
She is like mom not wife
ትዳርሢባል ፈርቼልሞትነው እድሜልኬይቁሜልቅር በሥማም ከማየው ከምሠማውአጻር ትዳርየሚባለውን ነገርማሠብ ከባድነውለኔ። 28 አመቴነውግን ምንም ማድረግአይቻልም 😢😢😢😢😢😢
እኔ 25ተኛ አመቴ ትዳርም ጎደኛም የለኝ የታባቱ ወንድ
አትፍሪ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም
@@meseret-መሲ ትክክልነሺ እህቴ
አለምሰገድና የት ሄዶ ነው?
እናመሰግናለን
አይይይ ወንዶች😢😢
እግዚአብሔር እንክዋን ገላገለሽ ::