Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ስለእናት የበጐ አድራጐት ድርጅትን መርዳት ለምትፈልጉ በ0940656565 / 0921939393 በመደወል ልታገኟቸው ትችላላችሁ።
እሺ ዳጊዬ 😭😭😭
tmhrt siyalk kremt contribute mareg efelgalew
Some time I hate being human when you see kids suffering like that . Daggyee I can’t stop crying this too much . I would like to sponsor 3 kids .
ዳጊ በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው ተባረኪ በተለይ ጥቁር አንበሳ እና አምስተኛ የካንሰር ማዕከል ያሉ ህፃናትን ብትጎበኚ ደግሞ የሀገራችን የህክምና ሁኔታ ያሳዝናል
🙏🙏
ዳጊዬ አንካን ተወለድሽ ባደረግሺው የህፃናት ጥየቃ ስለአንቺ እግዚአአብሔርን አመሰገንኩኝ ተባረኪ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያሳዝናሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ
ዳግህ ጌታ ይባርክሽ በዝህ ድርጅት የምትሰሩ ሁላችሁም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዳግ የኔ የዋህ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉 አንች እኮ ቅን ሰዉ ነሽ እድሜሽ ይርዘም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዳጊ እንኳን ተወለድሽ የዛሬው ጉብኝትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ሰው ያላየውን እያሳየሽን ነው
Dagiye Enkwan Teweledshln Melkam Ldet
አልቅሼ አልቻልኩም አልወጣልሽ አለኝ እግዚአብሄር ሆይ ህፃናቱን ማርልን 🙏 ዳጊዬ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ❤🙏 thank u dagi!!!
ዳጌየ ዘርሽ ይባረክ እማ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ❤ስለእናት በጎአድራጎት ድርጅት እዳለ በዉስጡ ለምትሰሩት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በክርስቶስ የተመረጣችሁ ናችሁ ❤❤❤❤❤
የእናት በጎ አድራጎት ላይ ድርጅቱን የምታስተዳድሩት እና ለሰራተኞቹ በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏 ልጆቹንም እግዚአብሔር ይጎብኛቸው ፣ ጤናቸውን ይስጣቸው እኔም በጣም ውስጤ አዝኗል 😢
Amennnn egziabhar amlak tenachewn yemelese❤❤❤
ዳጊዩ በጣም ደስ ትያለሽ ለህጻን ያለሽ እኔም በጣም ነው የተረበሽኩ እግዛቤር ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤
ዳጊእግዚያብሔር ይባርክሽ ስለ ናት ድርጅትዉስጥ እምትሰሩበሙሉ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ ልጆቹንም የማርያምልጅ በምረቱይማራቸዉ
ዳጊ ጎበዝ ያው እያየን ሰው አይደለም ምንታዘበው ነገር ይኖራል እየተፀዳዱ ምንም ሳትጠየፍ መሀላቸው ቁጭ ብላ ፊቱዋ እንኩዋን አልተጨማደደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍ እንባየ እንዴፈሰሰ ስራውን ትቸ አለቀ ያርብ 💔😥😥😥አቅሙን ስጠኝና እዴዚህ አይነት መልካም ስራ እምስራ አርገኝ ያርብ😥😥😥😥ማልቀስ ብቻ ዳጊ ❤❤😥
ዳጊ በርቺ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት ለብዙዎቹ ሰዎች አነሳሺ ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏
ዳጊየ የእኛ ብርቅየ እህት እንኳን ተወለድሽ ነገሩ በጣም ይከብዳል በለቅሶ ነው የጨረስኩት ከበደኝ
እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ይጎብኛቸው
አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኛቸው😢 ዳጊየ እንኳን ተወለድሽ
ዳጊ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልንበጣም ያማል እውነት እዴት እያስቻላቸው ነው ወልደው የሚጥሉ
ሲያምሩ ደሞ ልጆቹ😭😭😭😭😭ዳጊዬ አልቅሼ ሞትኩ😭😭😭
ዘመንሽ ይባረክ መልካም ሴት😊
ዳጊዬ እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው ውስጤ የተረበሸው ፈጣሪዬንም በይበልጥ እንዳመሠግን እንዳላማርር አስተምረሽኛል በጣምያሳዝናሉ 😢😢😢😢
ንዝሓመሙ ፈውሲ ምሕረት ይልአከሎም እግዚአብሔር ብጥበቡ የዕበዮም😢ዳግየይ እንኮን ተወለድሽ❤
እኔግን ለዝች ሤት ልጅ ቃል አጣሁላት ዳጊዬ አሜን በይ እሥኪ የነካሽው ይባረክ የረገጥሽው ይለምልም ቤተሠብሽን እደምድር አሸዋ ያብዛልሽ ይጠብቅልሽ የዝች ምድር ማጣፈጫ ቅመማችን ነሽ በጣም እዎድሻለሁ ❤
ዳጊዬ ከሰራሹ ፕሮግራም ሁሉ በጣም የወደድኩት ያለቀስኩበት ፕሮግራም ወላጅ አልባ ልጆችን መንከባከብ መጠየቅ ፈጣሪ የሚወደው ተግባር ነው እኛ በቤታችን ልጆቻችንን እንዴት ተጨንቀን ተንከባክበን ነው የምናሳድገው እነዚህ ምስኪን ህፃናቶች ግን ማንም የላቸውም እናትም አባትም ሰለዚህ ሁላችንም መጠየቅ አለብን
ዳጊ ተባረኪልን ረጅም የእድሜ ዘመን የምታከብሪበትን ጤና ይስጥሽ እንባሽን እንዲሁም ህፃናቶቹን እያየን ውስጣችን ተነክቷል እናት በጎ አድራጎት በእውነት ትልቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራትየሆናችሁን በትልቅ አርአያ የታደላችሁ ናችሁ ይህን የበረከት ስራ መስራት መመረጥ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ እኛንም በማንኛውም እርዳታ እንድንሳተፍ እግዚአብሄር ይርዳን ❤❤❤
ቅን ልብ ብሩህ አእምሮ ነው ያለሽ ዳጊ 😢 እስቲ እኔም ለልጅ ያብቃኝ 😢አላህ ሆይ ሀፍት ስጠት ስትስጠኝ ቀን የተቸገሩትን ምረዳ በት አርግል ካልሆነ ሀፍቴን ውስድብኝ😢🤲🏼
Inshallah Allah teykenew ayinesanm Inshallah
እደዚህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
ዳጊ የኢትዮጵያ እንቁ በጣም የተማርሽ ወርቅ ነሽ አግዚአብሔር ጤናና እድሜ የ ኢትዮጵያ እዝብ ይኮራብሻል ዳጊ ጀግና የዋሀ አግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እወድሻለው
ወይኔ ዳጊ ❤❤❤❤❤❤❤ቃላት ያጥረኛል ባለኝ እንዳመሰግን ነዉ ያስተማርሽኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏አላስችል ብሎኝ ለስንተኛ ግዜ ኮሜንት የሰጠዉት ህፃናቱን የሚንከባከቡትንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸዉ
Amenn ❤
ፈጣሪ በዚ የምትሳተፍ ሁሉ ፈጣሪ በማያልቀው ፀጋ ይባርኮቹ❤❤❤
ቪዲዮውንበእንባ ጨረስኩት ዳጊዬ የእዉነት ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ቤታቹ በበረከት ይሙላው
የታደሉትና የተመረጡት መልካም ስራን ይሰራሉ ታድለው ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዳጊም መልካም ልደት ይሁንልሽ መልካም ሴት🎂🎂🎂❤❤❤
ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ!!!!!!!!አንቺንና መሰሎችሽን ለሚቃወሙ ጌታ ይድረስላቸው።አይነ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው።እናንተ ግን አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ።ዶክተር ወዳጅ እና ዳዊት ድሪምስ ዳጊዬ ጌታን አስቀድማችሁ ለወጣቱ ድረሱለት።በምንም እንዳትደናቀፉ አደራ!!!!!!!!
ዳግዬ ቅን ድግ ሩህሩህ ነሽ እኮ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
ዳጊ በጣም የማኩብርሽ በኡስተሳሰብሽ በምታደርጊው ሁሉ እሩህሩህ የሆንሽ ልይ ነሽ እግዚኣብሔር ይባርክሽ እኛም እንዴናስብበት አድርገሽናል ልጆቹ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እኔም እግዚኣብሔር እረድቶኝ አንድ ነገር ባደርግ እመኛለሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
አልሀምዱሊላህ ጌታየ ሆይ 😢ተቆጥሮ የማይዘለቅ ኒዕማ ስለሠጠሀኝ 😢 አላህ ያሽራችው የታመሙትን ከባድ ነው ስሚቱ 😢😢
ይሄን ኮመን ስጽፍ በድፍረት ነው ዳጊዬ እቅፍ አድርገሽ የነበረውን እጻን ልጅሽ ብታደርጊው አይን አይኑን ስታይው የናትነት ነው ወስደሽ ብታሳድጊው ምንኛ ደስ ባለኝ አንቺም አይንሽ ክርትት ሲል በጣም ነው የምታሳዝኚው 🎉🎉🎉❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ
መልካም ልደት ዳጊ😢 በጣም ጥሩ ቦታ ነው ልደትሽን ያከበርሽው ፣🎂🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎆🎆🎆🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎈🎈🎈
ፈጣሪ የባረከሽ እድለኛ ሴት ነሽ ሁሌም ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ዳጊዬ ❤🙏 መልካም ሰው ነሽ ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭መልካም ልደት ለመልካም ሰው ዳጊዬ 🎉🎉🎉🍾🍾🍾🎂🎂🎂
ወላሂ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ያማል እኛንም ጭምር ነዉ ያስለቀስሽን ዳጊ እዉነት ለመናገር እዚዉስጥ ለሚሰሩ በሙሉ እጅግ በጣም ክብር ይገባቸዋል ምን ብዬ ማመስገን እዳለብኝ እራሱ አላቅም አቺንም ዳጊ እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን 🙏🙏❤❤❤❤❤
የምር ቅን ልብ ብሩህ አእምሮ ነው ያለሸ ዳጊዬ😢መልካም ልደት ይሁንልሸ❤
May God bless you Dagi
አንቺ በጣም ምርጥ ሴትነሽ ተባረኪ ልጆቹንም ጌታ ይባርካቸዉ
ደግዬ ♥️ ♥️ተባረክ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉🎉የተሰጠን ጤና ከምንም በለይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
ዳጊ ዛሬ ነው በደንብ ያየሁሽ አዛኝ ሩህሩህ ነሽ ደግመሽ ደግመሽ ተወለጅ ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዳጊዬ እንኳን ተወልድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤በእውነት አልቻልኩም😢😢😢😢😢
_ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ኣብዝቶ ይስጥሽ❤🥰🥺_
❤❤❤❤❤መታደል ነዉኮ እንደዚህ አይነት ቦታ መጐብኘት ዳጊዬ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤
እንኳን ተወለድሺ ዳጊዬ ጀግኒት ልብሺ ደግሞ እሩሁሩህ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥሺ
መልካም ልደት ዳጊ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ እድሜ ከጤና ጋ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ❤❤❤
😭😭😭 ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ይሄን መልካም ስራ ለምትሰሩ ጌታ ይባርካቹ
ዳጊየ መልካም ልደት🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥሽህፃናቶቹን በጣም ያሳዝናሉ😭😭 እግዚአብሔር በምረት ይጎብኛቸው ድርጅቱን ላቋቋማችሁ በውስጡም ያላችሁ ሰራተኞች ተባረኩ
እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠህኝ የጤና ሀብት ምስጋና ይገባሀ😇🙏
እንኳን ተወለድሽ ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ ባየሁት ነገር የበለጠ ወደድኩሽ አከበርኩሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
ስለ እናት እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችው❤ በጎደለው ሁሉ እግዚአብሄር ይሙላላችዉ🙏❤
እንኳን ተወለድሽ በጣም ፍቅር የሆኑትን ህፃናትን ጎብኝተሽ አልቅሰሽ አለቀኩኝ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሸ
አቤት አምላኬ መቼ ይሆን እኛ ተመስገን የምንልክ ዳጊ አምላክ ይባርክሽ እውነት ልብ ያማል እኛ ጤና ስቶን ብዙ የምናማርርበት መብዛቱ ለሚከባከቡዋቸው እግዛብሄር ያክብራችው
እንኳን ተወለድሽ My Queen ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ❤❤❤ ህፃናቶቹ ግን ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢
ዳጊየየ እንኳን ተወለድሽግን ምን አይነት ሴት ነሽ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዳጊ እንኳን ተወለድሽ ቀጣይ ዘመንሽ ይባረክ ።የልደት ቀንሽን በበረከት ስራ ስላሳለፍሽ እንኳን ደስ አለሽ
ዘመንሽ ይባረክ ዳጊዬ እንክዋን ተወለድሽ 🎂🎂🎊🎉❤️የተፈጠርሽበት አለማ የገባሽ ነሽ 👌
ዳጊይ እንኳን ተወለድሺ ቀሪ ዘመንሺ ይባርክ መልካም ነት ለራስ ነው
😢😢 እሄ ሁሉ ለእኛ ነው በተሰጠን ነገር ተመስገን እንድንል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክ መልካምነት እዲህ ነው እኛንም ህጻናቶች 😥😥😥👈 የወለደች እናት መከረኛ
ዳጊዬ መልካም ልደት! እራሴን እንድመለከት አድርገሽኛል:: በጣም ስሜታዊ የሚያደግ ጉብኝት ነበር ያደረግሽው:: ባለቀሽ ቁጥር እንዳለቀስኩ ነበር ያለቀው:: እግዚአብሔር ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥሽ ተባረኪ::
አባቴና መዳኒቴ ልኡል እግዚአብሔር እደ ደግንትህ ብዛት ማራቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዳጊ መልካም እና ቅን ልብ ነው ያለሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ ያንቺ, አይነቱን ያብዛልን ህፃናቶቹንም ያሳድግልን
ዳግይ የኔ መልካም ሴት እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ላንች እነዜህን ህጻናት እግዛብሔር ይጉብኛቸዉ የሚሰጡ የሚረዱ እጁች ሁሉ በ እግዛብሔር ይባረኩ
ዳጊ ምረጥ ሰው አላህ እድሜ ጤና ይሰጥሸ
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እድሜና ጤና ይስጥሸ የኔ መልካም
በጣም ነው ያመመኝ አንቺ ስታለቅሽ እኔም ከምነግርሽ በላይ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በጣም ልብ ያማላ ዳጉ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ከነ ቤተሰቤችሽ ልጅሽንም ጨምሮ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከት ይስጣችሁ ❤❤❤
ዳጊ የኔ ንግስት. ተባረኪ. ግን የተባረክሽ ነሽ. ዘመንሽ ሁሉ በበረከት የሞላበት ይሁን
ዳጊዪ እንኳን ተወለድሽልን መልኳምልደት ለእናት በጎ አድረጎት ድርጂት ሁሉንም እግዚአብሔር በቸረነቱ ይጎብኛቸዉ 😢😢
ዳግዬ የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ ሕፃናቶችን የሚተከባከቡም እግዚአብሔር ይባርካችሁ😥
አልሀምዱሊላህ በስንቱ ሳማረረ እዉላለሆ ይሂን ሳይ ግን አልሀምዱሊላህ አልኩኝ አላህ ላደረጋችሆት መሰዋትነት እሱ ይክፍላችሆ ቀላል ነገር አደለም የምሰሮት ስራ አላህ የታመሙትን ያሺራቸዉ ጥሮ ጤናላይ የሚገኞትን ደሞ አድገዉ ጥሮ ነገር ላይ ለመድረስ ያብቃቸዉ ሁሉም ነገር ለበጉ ነዉ ማመስገን አለብኝ ሆሌም 😬🙏
ጌታሆይ ባርከኝና እንደዚ ያሉትን የማሰብበትን እድል ሰጠኝ ሲያሳዝኑ በጌታ አሰለቀሸኝ
ዳጊዬ ምን እንደምልሽ አላቅም እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ልዪ❤❤❤❤
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት አትረፍርፎ ይስጥሽ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
እውነት በጣም ያሳዝናሉ 😥አምላኬ ሁሌ እንዚህ ልጆች የሚረዳበት ስሲተም ስጠኝ 🙏አባት ሆይ ዳጊዬ የኔ ልበ ቅን አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ😥😥😥የኔ ውድ❤ልክ እንደ እኔ ብሶተኛ ነሽ😥እግዚአብሔር ሃብትሸ ይባርክልሸ ስጥ ትሰጣለህ ነው እና❤
ዳግየ መልካም ሴት እንኳን ተወለድሽ በጣም ልብን ይነካል ይመለከተናል እንድንል ፈጣር ልቦናን ይስጠን የታመሙትንም ህፃናት በምህረቱ ይጎብኝልን🙏🥰🥰
ዳጊዬ አንካን ተወለድሽ ባደረግሺው የህፃናት ጥየቃ ስለአንቺ እግዚአአብሔርን አመሰገንኩኝ ተባረኪ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያሳዝናሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዳግዬ የኔመልካም ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዳጊዬ መልካም ትጉህ ታታሪ ልበቀና ለሀገር ለወገን ደራሽ ለሀገራችን ታስፈልጊያታለሽ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጸጋውን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልሽ እወድሻለሁ ❤❤❤🍨🍨🍨🎂🎂🎂🎂🙏
ዳጊዬ የኔ እናት ቃል አጣሁልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉መልካም ልዴት 🎂🎂🎂🎂
እንኳን ተወልሺ የኔ የዋህ በርቺልኝ
እግዚያብሄር ይባርካችሁ በዝህ የበረከት ስራ ተሠማርታችሁ እየሠራችሁ ያላችሁ ዳጊየም እግዚያብሄር ይባርክሺ የኔ የዋህ
እሺ የኔ ቆንጆ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ እማ 😘እኔም ልደቴን አከብራለሁ🙏🥰በጣም ነው ያለቀስኩት 😓በፈጣሪ እኛም እናማርራለን ኡኡኡኡኡኡ ፍፍፍ ተመስገን
Thank you so all staff! God blessed you guys. Happy birthday Dague🎂🎉
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ዳጊዬዬ መልካም ሴት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🍾🎂🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሺ ዘመንሺ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Daggy if you adopt one kids from here you will be blessed by God and you become a role model for others.
Hy
አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ አተ አስባቸዉ በባ ጨረስኩት አልሀምዱሊላህ ...እድሜና ጤና ይስጥሽ
በብዙ ምክንያት ነው የምወድሽ እኮ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽልን የኔ ብርቱ ጠንካራ ጎበዟ ሴት❤😍🙏
አላህ ይጠብቅሺ ዳጊየ የኔ ልበ ቀናና
አይ ይች አለም እውነት ቤተሠብሽን እመብርሀን በበረከት ትጎብኛቸው ዳጊየ
ወይይይ ዳጊ ምን አይነት ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ። ምኞቴ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 1 ቀን እኔም እጎበኛቸዋለሁ አርቲስቶች ሲያስተዋውቁ አይቻለሁ ይህን ድርጅት ቆይቶዋል ስልካቸውን ያዝኩ ወዲያው አያቸዋለሁ ብዬ ግን አልተሳካም አሁን ግን አይቀርም አያቸዋለሁየሰበሰባቸው ድርጅት እግዚአብሔር ያስፋው
ዳጊዬ ያለ ዛሬ ፕሮግራምሽን አይቼ አላውቅም አንቺ ስታለቅሺ በጣም ውስጤ አዝኗል።እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ።እኔም ሁለት ልጆችን ወስጄ አሳድጋለሁ ።ባስቀመጥሽልን ስልክ ቁ ደውዬ ኢንፎርሜሽን ወስጃለሁ።አመሰግናለሁ እንዳንቺ አይነት ወጣት ኢትዮጽያ ስለወለደች እድለኞች ነን በርቺ የኔ ውድ እህት ለበረከት ሁኚ
Dagiye Enkuan Teweledish Yene Melkam Set Amilak Yasebshiwin Hulu Yasakalish Zemenish Hulu Yibarek
እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለሰው እረፍት መስጠት አሰውማሰብ መታደል እኮ ነው ገንዘብ ስላለሽ ብቻ አደለም ዋናው ማሰብሽ ነው ወርቅ ነው ሐሳብሽ
ዳጊዬ እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው ውስጤ የተረበሸው መልካም ልደት🎉🎉❤❤
የኔ ትሁት ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡንካን ተዎላድሽ የኔ እንቁ አላህ ይጠብቅሽ ራዥም እድሜ ይስጥሽ
ስለእናት የበጐ አድራጐት ድርጅትን መርዳት ለምትፈልጉ በ0940656565 / 0921939393 በመደወል ልታገኟቸው ትችላላችሁ።
እሺ ዳጊዬ 😭😭😭
tmhrt siyalk kremt contribute mareg efelgalew
Some time I hate being human when you see kids suffering like that . Daggyee I can’t stop crying this too much . I would like to sponsor 3 kids .
ዳጊ በእውነት ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው ተባረኪ በተለይ ጥቁር አንበሳ እና አምስተኛ የካንሰር ማዕከል ያሉ ህፃናትን ብትጎበኚ ደግሞ የሀገራችን የህክምና ሁኔታ ያሳዝናል
🙏🙏
ዳጊዬ አንካን ተወለድሽ ባደረግሺው የህፃናት ጥየቃ ስለአንቺ እግዚአአብሔርን አመሰገንኩኝ ተባረኪ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያሳዝናሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ
ዳግህ ጌታ ይባርክሽ በዝህ ድርጅት የምትሰሩ ሁላችሁም ጤናና እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ዳግ የኔ የዋህ መልካም ልደት 🎉🎉🎉🎉🎉 አንች እኮ ቅን ሰዉ ነሽ እድሜሽ ይርዘም ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዳጊ እንኳን ተወለድሽ የዛሬው ጉብኝትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ሰው ያላየውን እያሳየሽን ነው
Dagiye Enkwan Teweledshln Melkam Ldet
አልቅሼ አልቻልኩም አልወጣልሽ አለኝ እግዚአብሄር ሆይ ህፃናቱን ማርልን 🙏 ዳጊዬ ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ❤🙏 thank u dagi!!!
ዳጌየ ዘርሽ ይባረክ እማ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ❤ስለእናት በጎአድራጎት ድርጅት እዳለ በዉስጡ ለምትሰሩት በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በክርስቶስ የተመረጣችሁ ናችሁ ❤❤❤❤❤
የእናት በጎ አድራጎት ላይ ድርጅቱን የምታስተዳድሩት እና ለሰራተኞቹ በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ 🙏 ልጆቹንም እግዚአብሔር ይጎብኛቸው ፣ ጤናቸውን ይስጣቸው እኔም በጣም ውስጤ አዝኗል 😢
Amennnn egziabhar amlak tenachewn yemelese❤❤❤
ዳጊዩ በጣም ደስ ትያለሽ ለህጻን ያለሽ
እኔም በጣም ነው የተረበሽኩ እግዛቤር ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤
ዳጊእግዚያብሔር ይባርክሽ ስለ ናት ድርጅትዉስጥ እምትሰሩበሙሉ እግዚያብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ ልጆቹንም የማርያምልጅ በምረቱይማራቸዉ
ዳጊ ጎበዝ ያው እያየን ሰው አይደለም ምንታዘበው ነገር ይኖራል እየተፀዳዱ ምንም ሳትጠየፍ መሀላቸው ቁጭ ብላ ፊቱዋ እንኩዋን አልተጨማደደም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እፍፍፍፍፍ እንባየ እንዴፈሰሰ ስራውን ትቸ አለቀ ያርብ 💔😥😥😥አቅሙን ስጠኝና እዴዚህ አይነት መልካም ስራ እምስራ አርገኝ ያርብ😥😥😥😥ማልቀስ ብቻ ዳጊ ❤❤😥
ዳጊ በርቺ ተፅዕኖ ፈጣሪ ሴት ለብዙዎቹ ሰዎች አነሳሺ ትሆኛለሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏
ዳጊየ የእኛ ብርቅየ እህት እንኳን ተወለድሽ ነገሩ በጣም ይከብዳል በለቅሶ ነው የጨረስኩት ከበደኝ
እግዚአብሔር አምላክ በምህርቱ ይጎብኛቸው
አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኛቸው😢 ዳጊየ እንኳን ተወለድሽ
ዳጊ ፈጣሪ እድሜሽን ያርዝምልን
በጣም ያማል እውነት እዴት እያስቻላቸው ነው ወልደው የሚጥሉ
ሲያምሩ ደሞ ልጆቹ😭😭😭😭😭ዳጊዬ አልቅሼ ሞትኩ😭😭😭
ዘመንሽ ይባረክ መልካም ሴት😊
ዳጊዬ እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው ውስጤ የተረበሸው ፈጣሪዬንም በይበልጥ እንዳመሠግን እንዳላማርር አስተምረሽኛል በጣምያሳዝናሉ 😢😢😢😢
ንዝሓመሙ ፈውሲ ምሕረት ይልአከሎም እግዚአብሔር ብጥበቡ የዕበዮም😢ዳግየይ እንኮን ተወለድሽ❤
እኔግን ለዝች ሤት ልጅ ቃል አጣሁላት ዳጊዬ አሜን በይ እሥኪ የነካሽው ይባረክ የረገጥሽው ይለምልም ቤተሠብሽን እደምድር አሸዋ ያብዛልሽ ይጠብቅልሽ የዝች ምድር ማጣፈጫ ቅመማችን ነሽ በጣም እዎድሻለሁ ❤
ዳጊዬ ከሰራሹ ፕሮግራም ሁሉ በጣም የወደድኩት ያለቀስኩበት ፕሮግራም ወላጅ አልባ ልጆችን መንከባከብ መጠየቅ ፈጣሪ የሚወደው ተግባር ነው እኛ በቤታችን ልጆቻችንን እንዴት ተጨንቀን ተንከባክበን ነው የምናሳድገው እነዚህ ምስኪን ህፃናቶች ግን ማንም የላቸውም እናትም አባትም ሰለዚህ ሁላችንም መጠየቅ አለብን
ዳጊ ተባረኪልን ረጅም የእድሜ ዘመን የምታከብሪበትን ጤና ይስጥሽ እንባሽን እንዲሁም ህፃናቶቹን እያየን ውስጣችን ተነክቷል እናት በጎ አድራጎት በእውነት ትልቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ኩራትየሆናችሁን በትልቅ አርአያ የታደላችሁ ናችሁ ይህን የበረከት ስራ መስራት መመረጥ ነው እግዚአብሄር ይባርካችሁ እኛንም በማንኛውም እርዳታ እንድንሳተፍ እግዚአብሄር ይርዳን ❤❤❤
ቅን ልብ ብሩህ አእምሮ ነው ያለሽ ዳጊ 😢 እስቲ እኔም ለልጅ ያብቃኝ 😢አላህ ሆይ ሀፍት ስጠት ስትስጠኝ ቀን የተቸገሩትን ምረዳ በት አርግል ካልሆነ ሀፍቴን ውስድብኝ😢🤲🏼
Inshallah Allah teykenew ayinesanm Inshallah
እደዚህ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤
ዳጊ የኢትዮጵያ እንቁ በጣም የተማርሽ ወርቅ ነሽ አግዚአብሔር ጤናና እድሜ የ ኢትዮጵያ እዝብ ይኮራብሻል ዳጊ ጀግና የዋሀ አግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ እወድሻለው
ወይኔ ዳጊ ❤❤❤❤❤❤❤ቃላት ያጥረኛል ባለኝ እንዳመሰግን ነዉ ያስተማርሽኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🙏🙏አላስችል ብሎኝ ለስንተኛ ግዜ ኮሜንት የሰጠዉት ህፃናቱን የሚንከባከቡትንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸዉ
Amenn ❤
ፈጣሪ በዚ የምትሳተፍ ሁሉ ፈጣሪ በማያልቀው ፀጋ ይባርኮቹ❤❤❤
ቪዲዮውንበእንባ ጨረስኩት ዳጊዬ የእዉነት ሰዉ ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ቤታቹ በበረከት ይሙላው
የታደሉትና የተመረጡት መልካም ስራን ይሰራሉ ታድለው ትልቅ በረከት ነው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዳጊም መልካም ልደት ይሁንልሽ መልካም ሴት🎂🎂🎂❤❤❤
ዳጊ ዘመንሽ ይባረክ!!!!!!!!አንቺንና መሰሎችሽን ለሚቃወሙ ጌታ ይድረስላቸው።አይነ ልቦናቸውን ይክፈትላቸው።እናንተ ግን አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ።ዶክተር ወዳጅ እና ዳዊት ድሪምስ ዳጊዬ ጌታን አስቀድማችሁ ለወጣቱ ድረሱለት።በምንም እንዳትደናቀፉ አደራ!!!!!!!!
ዳግዬ ቅን ድግ ሩህሩህ ነሽ እኮ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
ዳጊ በጣም የማኩብርሽ በኡስተሳሰብሽ በምታደርጊው ሁሉ እሩህሩህ የሆንሽ ልይ ነሽ እግዚኣብሔር ይባርክሽ እኛም እንዴናስብበት አድርገሽናል ልጆቹ በጣም ነው የሚያሳዝኑት እኔም እግዚኣብሔር እረድቶኝ አንድ ነገር ባደርግ እመኛለሁ ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
አልሀምዱሊላህ ጌታየ ሆይ 😢ተቆጥሮ የማይዘለቅ ኒዕማ ስለሠጠሀኝ 😢 አላህ ያሽራችው የታመሙትን ከባድ ነው ስሚቱ 😢😢
ይሄን ኮመን ስጽፍ በድፍረት ነው ዳጊዬ እቅፍ አድርገሽ የነበረውን እጻን ልጅሽ ብታደርጊው አይን አይኑን ስታይው የናትነት ነው ወስደሽ ብታሳድጊው ምንኛ ደስ ባለኝ አንቺም አይንሽ ክርትት ሲል በጣም ነው የምታሳዝኚው 🎉🎉🎉❤❤❤❤እንኳን ተወለድሽ
መልካም ልደት ዳጊ😢 በጣም ጥሩ ቦታ ነው ልደትሽን ያከበርሽው ፣🎂🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎆🎆🎆🎈🎈🎈🎉🎉🎉🎈🎈🎈
ፈጣሪ የባረከሽ እድለኛ ሴት ነሽ ሁሌም ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ
እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረኪ ዳጊዬ ❤🙏 መልካም ሰው ነሽ ❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭
መልካም ልደት ለመልካም ሰው ዳጊዬ 🎉🎉🎉🍾🍾🍾🎂🎂🎂
ወላሂ እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል ያማል እኛንም ጭምር ነዉ ያስለቀስሽን ዳጊ እዉነት ለመናገር እዚዉስጥ ለሚሰሩ በሙሉ እጅግ በጣም ክብር ይገባቸዋል ምን ብዬ ማመስገን እዳለብኝ እራሱ አላቅም አቺንም ዳጊ እጅግ በጣም እናመሰግንሻለን 🙏🙏❤❤❤❤❤
የምር ቅን ልብ ብሩህ አእምሮ ነው ያለሸ ዳጊዬ😢
መልካም ልደት ይሁንልሸ❤
May God bless you Dagi
አንቺ በጣም ምርጥ ሴትነሽ ተባረኪ ልጆቹንም ጌታ ይባርካቸዉ
ደግዬ ♥️ ♥️ተባረክ እንኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉🎉የተሰጠን ጤና ከምንም በለይ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲
ዳጊ ዛሬ ነው በደንብ ያየሁሽ አዛኝ ሩህሩህ ነሽ ደግመሽ ደግመሽ ተወለጅ ጤናና እድሜ እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዳጊዬ እንኳን ተወልድሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉❤❤❤❤በእውነት አልቻልኩም😢😢😢😢😢
_ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ኣብዝቶ ይስጥሽ❤🥰🥺_
❤❤❤❤❤መታደል ነዉኮ እንደዚህ አይነት ቦታ መጐብኘት ዳጊዬ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤
እንኳን ተወለድሺ ዳጊዬ ጀግኒት ልብሺ ደግሞ እሩሁሩህ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥሺ
መልካም ልደት ዳጊ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ እድሜ ከጤና ጋ እንዲሰጥሽ እመኛለሁ ❤❤❤
😭😭😭 ዳጊዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ይሄን መልካም ስራ ለምትሰሩ ጌታ ይባርካቹ
ዳጊየ መልካም ልደት🎉🎉❤❤ እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጥሽ
ህፃናቶቹን በጣም ያሳዝናሉ😭😭 እግዚአብሔር በምረት ይጎብኛቸው ድርጅቱን ላቋቋማችሁ በውስጡም ያላችሁ ሰራተኞች ተባረኩ
እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠህኝ የጤና ሀብት ምስጋና ይገባሀ😇🙏
እንኳን ተወለድሽ ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ ባየሁት ነገር የበለጠ ወደድኩሽ አከበርኩሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰቦችሽ
ስለ እናት እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጣችው❤ በጎደለው ሁሉ እግዚአብሄር ይሙላላችዉ🙏❤
እንኳን ተወለድሽ በጣም ፍቅር የሆኑትን ህፃናትን ጎብኝተሽ አልቅሰሽ አለቀኩኝ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሸ
አቤት አምላኬ መቼ ይሆን እኛ ተመስገን የምንልክ ዳጊ አምላክ ይባርክሽ እውነት ልብ ያማል እኛ ጤና ስቶን ብዙ የምናማርርበት መብዛቱ ለሚከባከቡዋቸው እግዛብሄር ያክብራችው
እንኳን ተወለድሽ My Queen ቀሪ ዘመንሽ ይባርክልሽ❤❤❤ ህፃናቶቹ ግን ሲያሳዝኑ😢😢😢😢😢
ዳጊየየ እንኳን ተወለድሽ
ግን ምን አይነት ሴት ነሽ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ
ዳጊ እንኳን ተወለድሽ ቀጣይ ዘመንሽ ይባረክ ።
የልደት ቀንሽን በበረከት ስራ ስላሳለፍሽ እንኳን ደስ አለሽ
ዘመንሽ ይባረክ ዳጊዬ እንክዋን ተወለድሽ 🎂🎂🎊🎉❤️የተፈጠርሽበት አለማ የገባሽ ነሽ 👌
ዳጊይ እንኳን ተወለድሺ ቀሪ ዘመንሺ ይባርክ መልካም ነት ለራስ ነው
😢😢 እሄ ሁሉ ለእኛ ነው በተሰጠን ነገር ተመስገን እንድንል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዳጊ ተባረኪ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክ መልካምነት እዲህ ነው እኛንም ህጻናቶች 😥😥😥👈 የወለደች እናት መከረኛ
ዳጊዬ መልካም ልደት! እራሴን እንድመለከት አድርገሽኛል:: በጣም ስሜታዊ የሚያደግ ጉብኝት ነበር ያደረግሽው:: ባለቀሽ ቁጥር እንዳለቀስኩ ነበር ያለቀው:: እግዚአብሔር ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥሽ ተባረኪ::
አባቴና መዳኒቴ
ልኡል እግዚአብሔር
እደ ደግንትህ ብዛት ማራቸው
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ዳጊ መልካም እና ቅን ልብ ነው ያለሽ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ ያንቺ, አይነቱን ያብዛልን ህፃናቶቹንም ያሳድግልን
ዳግይ የኔ መልካም ሴት እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ላንች እነዜህን ህጻናት እግዛብሔር ይጉብኛቸዉ የሚሰጡ የሚረዱ እጁች ሁሉ በ እግዛብሔር ይባረኩ
ዳጊ ምረጥ ሰው አላህ እድሜ ጤና ይሰጥሸ
ዳጊዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ እድሜና ጤና ይስጥሸ የኔ መልካም
በጣም ነው ያመመኝ አንቺ ስታለቅሽ እኔም ከምነግርሽ በላይ እያለቀስኩ ነው ያየሁት በጣም ልብ ያማላ ዳጉ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ከነ ቤተሰቤችሽ ልጅሽንም ጨምሮ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከት ይስጣችሁ ❤❤❤
ዳጊ የኔ ንግስት. ተባረኪ. ግን የተባረክሽ ነሽ. ዘመንሽ ሁሉ በበረከት የሞላበት ይሁን
ዳጊዪ እንኳን ተወለድሽልን መልኳምልደት ለእናት በጎ አድረጎት ድርጂት ሁሉንም እግዚአብሔር በቸረነቱ ይጎብኛቸዉ 😢😢
ዳግዬ የእኔ መልካም እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ ሕፃናቶችን የሚተከባከቡም እግዚአብሔር ይባርካችሁ😥
አልሀምዱሊላህ በስንቱ ሳማረረ እዉላለሆ ይሂን ሳይ ግን አልሀምዱሊላህ አልኩኝ አላህ ላደረጋችሆት መሰዋትነት እሱ ይክፍላችሆ ቀላል ነገር አደለም የምሰሮት ስራ አላህ የታመሙትን ያሺራቸዉ ጥሮ ጤናላይ የሚገኞትን ደሞ አድገዉ ጥሮ ነገር ላይ ለመድረስ ያብቃቸዉ ሁሉም ነገር ለበጉ ነዉ ማመስገን አለብኝ ሆሌም 😬🙏
ጌታሆይ ባርከኝና እንደዚ ያሉትን የማሰብበትን እድል ሰጠኝ ሲያሳዝኑ በጌታ አሰለቀሸኝ
ዳጊዬ ምን እንደምልሽ አላቅም እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ የኔ ልዪ❤❤❤❤
ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት አትረፍርፎ ይስጥሽ እንኳን ተወለድሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
እውነት በጣም ያሳዝናሉ 😥አምላኬ ሁሌ እንዚህ ልጆች የሚረዳበት ስሲተም ስጠኝ 🙏አባት ሆይ ዳጊዬ የኔ ልበ ቅን አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ😥😥😥የኔ ውድ❤ልክ እንደ እኔ ብሶተኛ ነሽ😥እግዚአብሔር ሃብትሸ ይባርክልሸ ስጥ ትሰጣለህ ነው እና❤
ዳግየ መልካም ሴት እንኳን ተወለድሽ በጣም ልብን ይነካል ይመለከተናል እንድንል ፈጣር ልቦናን ይስጠን የታመሙትንም ህፃናት በምህረቱ ይጎብኝልን🙏🥰🥰
ዳጊዬ አንካን ተወለድሽ ባደረግሺው የህፃናት ጥየቃ ስለአንቺ እግዚአአብሔርን አመሰገንኩኝ ተባረኪ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ያሳዝናሉ ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ዳግዬ የኔመልካም ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዳጊዬ መልካም ትጉህ ታታሪ ልበቀና ለሀገር ለወገን ደራሽ ለሀገራችን ታስፈልጊያታለሽ እንኳን ተወለድሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ጸጋውን ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛልሽ እወድሻለሁ ❤❤❤🍨🍨🍨🎂🎂🎂🎂🙏
ዳጊዬ የኔ እናት ቃል አጣሁልሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉መልካም ልዴት 🎂🎂🎂🎂
እንኳን ተወልሺ የኔ የዋህ በርቺልኝ
እግዚያብሄር ይባርካችሁ በዝህ የበረከት ስራ ተሠማርታችሁ እየሠራችሁ ያላችሁ ዳጊየም እግዚያብሄር ይባርክሺ የኔ የዋህ
እሺ የኔ ቆንጆ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ የስኬት ዘመን ይሁንልሽ እማ 😘እኔም ልደቴን አከብራለሁ🙏🥰
በጣም ነው ያለቀስኩት 😓በፈጣሪ እኛም እናማርራለን ኡኡኡኡኡኡ ፍፍፍ ተመስገን
Thank you so all staff! God blessed you guys. Happy birthday Dague🎂🎉
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ መልካም ልደት ዳጊዬዬ መልካም ሴት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🍾🎂🎂🎂🎂❤️❤️❤️❤️
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽ ለዚህ ያበቃሽ አምላክ የተመሰገነ ይሁን
ዳጊዬ እንኳን ተወለድሺ ዘመንሺ ይባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁 በጣም ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
Daggy if you adopt one kids from here you will be blessed by God and you become a role model for others.
Hy
አልሀምዱሊላህ አላህ ሆይ አተ አስባቸዉ በባ ጨረስኩት አልሀምዱሊላህ ...እድሜና ጤና ይስጥሽ
በብዙ ምክንያት ነው የምወድሽ እኮ ዳጊዬ እንኳን ተወለድሽልን የኔ ብርቱ ጠንካራ ጎበዟ ሴት❤😍🙏
አላህ ይጠብቅሺ ዳጊየ የኔ ልበ ቀናና
አይ ይች አለም እውነት ቤተሠብሽን እመብርሀን በበረከት ትጎብኛቸው ዳጊየ
ወይይይ ዳጊ ምን አይነት ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ። ምኞቴ ነው እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ 1 ቀን እኔም እጎበኛቸዋለሁ አርቲስቶች ሲያስተዋውቁ አይቻለሁ ይህን ድርጅት ቆይቶዋል ስልካቸውን ያዝኩ ወዲያው አያቸዋለሁ ብዬ ግን አልተሳካም አሁን ግን አይቀርም አያቸዋለሁ
የሰበሰባቸው ድርጅት እግዚአብሔር ያስፋው